♦እናታችን ለቁም ነገር በቃህ 😢😢በደስታ አለቀሱ 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #ebs #nahi #habesha #ይድኔtube 👈

КОМЕНТАРІ • 554

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Місяць тому +193

    እንኳን አደረሳቹ እጅግ ደስ የሚል ቪዲዮ በርታልን ይድኔ ቤተሰብ አበርቱል የሀገሬ ሰው ደግ ነው ይሄ ለእናንተ የኖራቹት ሂወት ነው አቤት ምርቃት ደስ ሲል🥰🙏 አሜን እናቶቻችን እንወዳቹሀለን❤️👍

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +2

      በጣም የዋህ ህዘብ ነው የኢትዮጵያ ሰው

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +1

      አላህ ይብቃችሁ

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +1

      እናቶች አይሸገሩ

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому

      የኔ እናቶች

    • @emukal
      @emukal Місяць тому +1

      አንተም አበረታታው ለምን ሼር አታደርጉለትም ምን ችግር አለው አይከፈልበት

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +77

    ኧረ ቅመሞቼ ይሄን ልጅ እናሳድገው ሰብ እያደረግን ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልክ 😢😢🎉🎉

    • @ahmadabdullah4825
      @ahmadabdullah4825 Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢 getan azezenhn inbretu LIJUN😢😢

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k  Місяць тому +102

    እንኳን አደረሰን ቤተሰብ ❤

    • @Kamla-i5f
      @Kamla-i5f Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉

    • @masarat2998
      @masarat2998 Місяць тому +8

      ጫመውስትነው እኔገዛልአለው😢😢😢😢😢

    • @RdRd-x7i
      @RdRd-x7i Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @KhadejaMahmmad-dk8de
      @KhadejaMahmmad-dk8de Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WeynsteWeynste
    @WeynsteWeynste Місяць тому +24

    የኔ ወዲም እግዜብሄር ለቁምነገር ያብቃህ አይዞክ ወዲሜ ያልፋል በዚህ ህወት ሁላችንምአለንበት ጠክር❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 29 днів тому +7

    ይድንየ..አይዞህ.እናትህን..እድሜናጤናይስጥልህ..አተም..ትልቅደረጃ..ያድርስህ..እናበረታታዉ..ቅመሞች....የኔአባት....❤❤❤❤❤😂😂

  • @DJos-m1q
    @DJos-m1q Місяць тому +52

    እስኪ 50 k እነስገበዉ 😢❤❤❤🎉

    • @Konjet-k2b
      @Konjet-k2b 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ Місяць тому +44

    ኧረ በአላህ ይሄንን ልጅ እናበረታታው ወላሂ በውሸት የሚደልሉን እናበረታታለን ይሄንን ሚሲኪን ብናሳድገው ምን ችግርአለው😢

  • @citycell8585
    @citycell8585 Місяць тому +19

    Ameen Ameen Ameen ebbifamaa dhugaa mucaa kuni mee yaa gudatuu gudisaa namaa mararaa uuuuuufffff maloo mee yaa gargaruu wanumaa xiqoo itin gudatuu dhugaa garaa namaa nyataa

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r Місяць тому +21

    አይዞህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደረሰን 😢😢እናቴ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🥰

  • @UserUser-go2zb
    @UserUser-go2zb Місяць тому +14

    ይድኔ በጣም ደስ ይላል እግዚሀብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ ❤

  • @meskerembiro
    @meskerembiro Місяць тому +10

    በውነት አንተ ጀግና ነው ጀግና በርታ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ካንተ ያኖርልህ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s Місяць тому +9

    የኔ ፍልቅልቅ እናት ደስታዋ ከምንም በላይ ነው ይድን ከዚህም በላይይይይ ይስጥክ ያድልክ መልካም ማሰብ መልካም ነው❤❤❤❤

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s Місяць тому +7

    ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ እናቴ አይዞሽ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁሉም ነገር ላይ ይድረስ ተስፋ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ነው በርቱ ❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 Місяць тому +9

    እንኳ ጤናሺ ተመልሶ ለቤትሺበቃሺ ፈጣሪ የተባከ ልጂ ሥላሺ ሁለዜም ደሥተኛነሺ
    አተም ደሞ እትልቅ ደረጃ ያድረሥህ የባት ከሥተዋይ ልጂነህበኡነት

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት Місяць тому +18

    በማርያም እናሳዲጎ በጣም ነው አንጀቴን የበላው 50Kእናስገባው እኛ ቅመሞች ለዎደዲ ነው የማናረገው የለም ዉዶቼ😢👏

  • @RozaaTaju
    @RozaaTaju Місяць тому +10

    Wly mucaa kana gudisa Adhaa isatifi nama jiratudhaa Ati isamo Udafu Adhaaa❤❤❤❤

  • @meskerembiro
    @meskerembiro Місяць тому +11

    ጀግና ጀግና በውነት ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር

  • @DerartouDera
    @DerartouDera Місяць тому +13

    Baga sif fayyitee hedduu nama mararaa dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk Місяць тому +1

      Baayyee nan bohee dhugaa😢

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv Місяць тому +16

    አይዞህ😢🎉🎉🎉❤ በረታልኝ ወድሜ🎉

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 29 днів тому +2

    ውይ የልጅ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርድህ

  • @NaniMustafa-h7x
    @NaniMustafa-h7x Місяць тому +20

    Yene wendm Garaa namaa nyataa walhii😢❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +2

    ጎበዝ ይድኔ አስተዋይ ልጅ ነህ የኳስ መጫወቻህን ጫማውን እኔ እተካልሀለሁ ሙልዬ እንኳን ተሻለሽ ተመስገን እግዚአብሔር ጤናሽ ይስጥሽ እራሽን ጠብቂ

  • @TenisAbabai
    @TenisAbabai Місяць тому +9

    Fatarr yasadigi ,tabarkii❤❤🎉🎉

  • @zahraghulam6859
    @zahraghulam6859 27 днів тому +1

    Mucaa kana mee.akkamti gargaa waallaahi hin.gaaraag ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @BurteTamam
      @BurteTamam 25 днів тому

      Anile garaa nanyatee afan kenyaa hin bekuu lataa😢😢😢

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 29 днів тому +2

    ማሚየ እኳን ተሻለሽ አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ በልጆችሽ የምትጦሪ ያድርግሽ ማማየ ብሮየ እድግ በልልልል😢😢

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s Місяць тому +4

    Yena wuddd wandim la enatik yehale fikir ekow liyunew Ayzo wandime hulum labogunew barta ante jagina neh 😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 29 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥህ የኔ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ❤❤❤❤እናበረታታው እባካችሁ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 29 днів тому +2

    ዋው የናባት እንካን አደረሣችሁ አመት ንካን ተሻለልህ ፈጣሪ ያሠብከሁሉ ይሣካልህ

  • @KiyarFozetub
    @KiyarFozetub 29 днів тому +4

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭wollaah imimani qabachu dadhabee 💔😭

  • @CnxCnvc-gr1kd
    @CnxCnvc-gr1kd Місяць тому +10

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Місяць тому +4

    ጎበዝ እድለኛ ልጅ ነህ እናም ዱዓ ትልቅ ሀብት ነውና በትንሽም ነገር ቢሆን እኝህት ትልቅ እናት ኸድማቸው

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x Місяць тому +14

    አይዞህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 28 днів тому +1

    አስለቀስከኝ የኔ ጌታ አይዞህ እናትህን እድሜ ከጤ ና ጋር ይሰጥልህ

  • @Haymi1-fb4ft
    @Haymi1-fb4ft 28 днів тому

    የኔአባት አግዛቤር ይባርክህየኔ ጀግናናት አድሜናጤና ይሥጥልን🎉🎉❤❤❤❤

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu Місяць тому +7

    ተሽላቸው ሰላየው ደሰ ብሎኛል ወንድሜ በርታ❤

  • @Bggzb
    @Bggzb Місяць тому +3

    የኔ እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስቶዎት እምብርሃን ውላዲት አምላክ ተጤብቅህ 🎉🎉🎉🎉

  • @BarekotFeleke
    @BarekotFeleke Місяць тому +6

    Ayizoh baret wandime egzibher yagizale tasfa bicha atikurt ❤❤❤❤❤❤ le enat dagimo yansibatlen inji ayabzam bareta 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому +2

    ❤❤🎉😢ዎዉ ማዘርየ እኮን ተሻለሽ 🎉😢❤❤የኔናት አላህ ጨርሶያሽርሽ

  • @እራህመትYouTube
    @እራህመትYouTube 29 днів тому +1

    የኔ ወድም አላህየጪምርልህ እረጁምእዲሚ ለናቶቺ🎉🎉

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale Місяць тому +1

    ወይኔ ይድኔ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት ምኞቴ ነዉ የእውነት በረታታት ያለበት ልጅ ነው እማማ ምርቃቶት ይድረሰን እረጅም እድሜ በጤና ጋ ይስጥልን እናታችንም ጤናሽን ይሰጥሽ ❤❤❤❤😂

  • @MoniraEthopia
    @MoniraEthopia Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰 አባት ኑሪልኝ እናቴ አላህ አፊያ ጤና ልስጣት ሼህ tenor

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s Місяць тому +3

    እሰይይ ይድኔ እናትክን እንክዋንም ማረልክ እሰይይይ ደስስስስ ይላል ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +7

    ኡፍፍፍ እናት ምንም ሆና ትኑር 😢😢😢🎉🎉🎉

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 29 днів тому +1

    በጣም መልካም ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n Місяць тому +3

    የኔ ዉዷች እንኳን አደርሳችሁ ማሚየ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 29 днів тому +1

    ጌታ ይባርክ ቃታይ አማት ባግይ ታርዳለ ባርታ ጎባዝ አይዞሽ ኦክ 🙏🙏

  • @GeySysy
    @GeySysy Місяць тому +4

    እንኳን አደርሳችሁ ወድሜ❤❤

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 27 днів тому

    የኔ ወድሜ እግዚአብሔር ይሰጥህ በእዉነት❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +2

    ይድንዬን እንደ እኔ የሚወደው በላይክ ልያችሁ ስወደው የኔ ወርቅ😢😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን የኔ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @BdbdhHdhdh-v9e
    @BdbdhHdhdh-v9e 29 днів тому +1

    አይዞክ ሁሉም ያልፋል አዴት አዳስለቀስከኝ😢😢😢

  • @Sitayee-qg9ys
    @Sitayee-qg9ys Місяць тому +6

    Yalfal l wadame 🥺🥺🥺🥺😔😔😔😔

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому +1

    አብሺር የኔ ወንድም እዳ አንተ ልጅ ለእናቱ
    ምያሲብ ያብዛልን አላህ ያሳድግ ተባረክ❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير Місяць тому +2

    እንኳን ደስ አለቹ ዉንድሞቼ 🎉🎉❤❤❤ አብሺሪ አንደዴ ለማደም ቅማሞች ግጥም ግጠምለቸዉ

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому +1

    እንኳን ተሻለሺ የኔ እናት አብሺር እንሻሃላህ
    አገራችን ስላም ያደርግልን ❤❤❤❤

  • @GaniSaboke
    @GaniSaboke Місяць тому +3

    Uffff waqayyoo gooftaan harmee kee sif yaa dhersuuu❤❤❤

  • @borticanbortican9463
    @borticanbortican9463 Місяць тому +4

    Uufff Hadhaa jechuni jechi hin ibsu dhugaa 😢😢😢😢

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 Місяць тому +2

    ጎበዚ በርታ እግዚሀብሔር ያሰብከዉ ቦታ ያድርስሕ❤❤❤
    መልካም ገና

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Місяць тому +2

    50k እናስገባው በማርያም 😢🎉🎉ኣይዞህ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 29 днів тому +1

    ወላሂበእባ ጨረሥኩት አላህ ትልቅደረጃያድርሥህያረብ እናበረታታዉ

  • @MissRama-x1g
    @MissRama-x1g Місяць тому +4

    እማዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alam77Sdf-vf2qe
    @Alam77Sdf-vf2qe 29 днів тому +1

    Ayizoki የኔ ዉድ wodime hulum la malikami new 😭😭😭😭😭😭

  • @Alemwork-v4w
    @Alemwork-v4w Місяць тому +2

    በአላህ ይህን ልጂ እናሳድገው አንጀቴን በላኚ ጫማይን ሺጨነው ሲል እባየን መቆጣጠር አቃተኚ ❤❤❤❤❤

  • @SeLam-o3k
    @SeLam-o3k 29 днів тому +1

    ለመጀመርያ ጊዜ አየውህ ስብስክራይብ አደርኩ የኔወንድም ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ወንድሜን ስለኝ😢😢😢እናት አትጣ😢😢😢

  • @EmanBes-m2m
    @EmanBes-m2m 28 днів тому

    Ayzo wademe baqirbu 50k tigabaleki 😢😢😢❤❤

  • @hshs4005
    @hshs4005 Місяць тому

    የእናታችን ምርቃት ይድረስህ ወንድሜ አይዞህ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ❤❤🎉🎉🎉

  • @SeLam-o3k
    @SeLam-o3k 29 днів тому

    ማርያምን ትልቅ ምርቃ ነው ወንድሜ እንዳትርሳ መቸም ድንግልን እንዳትከዳ❤❤❤❤

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 Місяць тому +4

    እዚህ ውስጥ ያላችሁ ባናታችሁ ልጁን እናሳድጎ ባሰብ ሌላ ተራ የሆነ ሰውንም እያሳደገን አይደል እንደዚህ አይነት ሰው በሰብስክራይብን በላይክም በማበረታትም እናበረታታል ልጁ ወደ መቶ ሺህ እንዲገባ ለእናቱ ያለው እሱ እናቱን እንዲያግዝ ስራ ደሞ ተከፋይ እንዲሆን ሰብስክራይብ አድርጎላችሁ በቅንነት ማለት ነው 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @FantuAsess
    @FantuAsess 27 днів тому

    በርታ ወንድማችን በጣም ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my Місяць тому +3

    Ufffff😢😢😢😢enate nafekech😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Місяць тому +2

    ወንድማችንአላህያበርታህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 29 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j Місяць тому +1

    ጎበዝ ጀግና በርታ ያመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏🙏

  • @EgegeGetau
    @EgegeGetau 29 днів тому +1

    እናበረታታው ወንድማችንን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 23 дні тому

    ክርሰቶሰ ከማያልቀዉ በረከት ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdamAdam-z3f3i
    @AdamAdam-z3f3i Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MaskaraMas-dq5cw
    @MaskaraMas-dq5cw 29 днів тому

    😭😭😭አይዛቺሁ ሁሉም ያልፍ ደግሞ, በርቱ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 28 днів тому

    Endiyaw yihe lij sayew anjetn new emibelew😢😢😢egziyabher lenateg rejim edmena tena ante degmo adgeh lekumneger bekteh kezih belay lemadreg yabkah❤❤❤bertalegn tebareh edegbel❤❤

  • @ramtelecom9610
    @ramtelecom9610 Місяць тому +4

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ yene inat❤❤❤😢😢😢😢

  • @Mesra-k4q
    @Mesra-k4q Місяць тому +3

    ኡፍፍ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Місяць тому +11

    የጫማው ዋጋው ስንት ነው? እኔ ልግዛልህ

  • @Dammaqach
    @Dammaqach 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 29 днів тому

    እንኳንአደርሰክ❤❤❤ያልፋልበርታ❤❤❤❤

  • @fetyabilal
    @fetyabilal Місяць тому +4

    Wow❤❤❤ mam😭😭😭😭

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej Місяць тому

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow yane faxari yebarekake mariyamen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Місяць тому +3

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የምትሉ ❤❤❤

  • @Hamdi-i2z
    @Hamdi-i2z Місяць тому +2

    Bagaa Rabbi sif fayyisee ufff yaa hadhaa offi 😢😢 garaa na nyatee mucaan kun

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Місяць тому +2

    የኔማር ❤❤❤❤❤❤ አጨቴን በላኸዉ

  • @Dammaqach
    @Dammaqach 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤😥😥😥😥💘💘

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Місяць тому

    በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ እረጂም እድሜ እናጤና ይስጥልክ እግዚአብሔር❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asinaqechibozo2721
    @asinaqechibozo2721 Місяць тому +2

    ተባረክ 😢😢አይዞ ሁሉ ያልፓል 🌻🌻

  • @تكنو-ت7ث
    @تكنو-ت7ث Місяць тому

    እግዚአቢሔርበወጣዉይተካልህ አይዞህ ❤❤❤❤❤

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ ምን ላርግህ ዝም ብዬ ሳይህ ታሳዝነኛለህ

  • @EtsegenetSeifu-p9z
    @EtsegenetSeifu-p9z 5 днів тому

    Mulu yene enate hula sakliegi enata zemneshin medaniyalm yebarekliegi yidne antem enateh metredabete zemne yametalh ❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 29 днів тому

    በርታ ብሮየ 🎉🎉🎉እናትህን ተሻላቸው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej Місяць тому +1

    Faxari yeredachu❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому

    የኔ አባት ኢድኔ አስለቀስከኝ በርታ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏😥😥😥😥

  • @MunaMuna-n8g
    @MunaMuna-n8g Місяць тому +5

    እናታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sara-n6z
    @Sara-n6z Місяць тому +3

    Eukani adrasachu😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MominaaMominaa-gd8vt
    @MominaaMominaa-gd8vt Місяць тому

    በርታልን ወንድማችን ሁሉም ያልፈል ❤❤❤❤❤እንኳን አደርስቹ🎉🎉🎉🎉

  • @KubraArega
    @KubraArega 29 днів тому

    አረኩህ በሁለቱም ሥልኬ❤❤❤❤❤