ቆንጅት ጥላን ለመሄድ ወሰነች😭ናሂና ውብዬ በከባዱ ተጣሉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Місяць тому +807

    አልቻልኳቹሁም ምን ይሻለኛል😢 ከዚ በኃላ ምሳ ውጪ ነኝ::ቆንጅት ቆይ ጠብቁኝ😅

    • @Maregዪቲብ
      @Maregዪቲብ Місяць тому +32

      መልካም ሰዉ ናሂ ወንዴሜ❤❤❤

    • @MeriEthi
      @MeriEthi Місяць тому +24

      በጣም ምርጥሰው ነህ ናሂ አከበርኩህ

    • @TgloveQueen
      @TgloveQueen Місяць тому +11

      ናሂ ብድርህን እንደምትመልስ ተስፋ አለኝ 😂😂😂😂😂አይዞን አግኝተውሀል

    • @masrateamane1157
      @masrateamane1157 Місяць тому +4

      @@NahiTube1 ጥቃት ትገስ 😂😂😂

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 Місяць тому +2

      Degijetachu🎉

  • @EmuEmu-hr7tu
    @EmuEmu-hr7tu Місяць тому +105

    አፈር በበላሁ አለ የኔ አባት የናሂ ትህትና😢❤😍😍😍

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +463

    ለቆንጂት ትልቁ ስልክ ይገዛላት 🥰

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +11

      እንታገሥ ይገዛላታል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому +8

      እረ ትንሽ ትማር ይደርሳል😂😂😂😂

    • @enatd8786
      @enatd8786 Місяць тому +6

      አው ይገዛላት

    • @HgyCgb
      @HgyCgb Місяць тому +5

      ይገዛላት😂

    • @ኪያየመርሣዋ
      @ኪያየመርሣዋ Місяць тому +2

      አይዋ😂😂😂😂

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому +82

    ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ቤየታችሁበበርክት ይሙላ ለሰዉ ያላችሁ ክብር ይለያል❤❤❤❤

  • @Fetabej
    @Fetabej Місяць тому +209

    ናሂ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በዚሁ ቀጥልበት😊🙏

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +54

    ጠላትህ አፈር ይብላ 😢😢😢ወንድሜ ጀግና❤❤❤

  • @SelamDxb-fm3kj
    @SelamDxb-fm3kj Місяць тому +246

    እኔ አፈር በበላሁ አለ ናሂ❤❤❤❤ ጠላትህ አፈር ይብላ ወንድማችን

  • @cassiopiadezayn
    @cassiopiadezayn Місяць тому +73

    እኔ አፈር ባበላኝ አለ ናሂ😊 ወይኔ ምን አይነት ትህትና ነው በማሪያም❤❤❤❤❤

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe Місяць тому +153

    ከቤቷ ወዴት ነው ምትሄደው ሃላፊነት አለብን አልክ ናሆም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Місяць тому +39

    ወይኔ ናሂ የኔ አባት እኔን አፈር ባበላኝ አለ😪😪የእውነት ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ናሂዬ😢😘😘🙏

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg Місяць тому +92

    ቡዙ አለወራም እንዴ ናሂ የብዛልን 👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Місяць тому +40

    prink መሆኑን አይደለምማየት ማሪይምን የናሂን መልካምነት ለመግለጽ ቃል የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰ዉብዬ የመልካም ጥግ❤❤❤❤

  • @Sekinaየመርሳዋ
    @Sekinaየመርሳዋ Місяць тому +184

    አፈር በበላሁ አለ እኮ ናሂ የኔ ወንድም ትለያለህ እኮ😢😢

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Місяць тому

      🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Місяць тому +16

    የኔ አባት ናሄ አፈር ባበላኝ ሲል በጣም ነዉ የተሰማኝ የሰው ክብር❤

  • @hanedeginet-g7j
    @hanedeginet-g7j Місяць тому +56

    ናሆም ለሰው ክብር ያለህ ነህ ተባረክ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Місяць тому +14

    😂😂😂ልጂቷ በጣም ተዋናኝ ናት👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ
    @ኢክሩይቶብስደተኛዋ Місяць тому +120

    ወይ ናሂ።።። እዳተ ሰው ያብዛልን😢😢😢😢

    • @DrdaratuuDabalee
      @DrdaratuuDabalee Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ftff2963
      @ftff2963 Місяць тому

      በጣም ማሻአላህ👍👍👍

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +20

    😂ናሂ ደግሰዉ በጣም የዋ የሴት አጆት ነዉ የአለዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን Місяць тому +72

    ወይ ናሂ እዳተ ሰው ያብዛልን😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +23

    ናህ ምርጥ ስው ጅግና ❤❤❤❤😢

  • @wubenahi
    @wubenahi  Місяць тому +393

    ቆንጅት በጣም ነው የማዝነው😢😢

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg Місяць тому +7

      ሁብዬ እና ቆንጅት ❤❤❤

    • @HayshaJabir
      @HayshaJabir Місяць тому +5

      ወላሂ ሳላደቅክ አላልፍም❤❤❤❤

    • @BzuneshMola
      @BzuneshMola Місяць тому +14

      ቆንጂትድምቀትሆነችእኩ😂😂😂

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n Місяць тому +1

      😢😢😢😢

    • @MluluimoMlulu
      @MluluimoMlulu Місяць тому +3

      አየ ዉብየ ፈጣሪየ ሆይ እምትለዉ ነገር😂😂

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 Місяць тому +21

    ፕራንኩ እንዳለ ሆኖ ውብዬ እና ናሆም ቆንጅትን አደራ አታስከፏት ውብዬ የሰው ቤት እንዴት እንደሆነ ታቂዋለሽ ትምህርትም አስተምሯት በተረፈ በርቱልኝ

  • @AskalSss
    @AskalSss Місяць тому +62

    የምር ናሂ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ላተ ቃል የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому +7

    ውይይይይ ናሂሂሂሂሂሂ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ምንም ሚስቱ ብትሆንም ለቆንጂት ደግ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤
    ውብዬ መልካምነትሽን ቀጥይ😍

  • @nasir-i1p
    @nasir-i1p Місяць тому +236

    ሰርፕራይዙ ለቆንጂት ትልቁንሰልክ እና ዩቱብ ክፈችላት በጣም ጥሩ ልጅ ነት

    • @SayedAhmada-pn7py
      @SayedAhmada-pn7py Місяць тому +3

      ትክክክልልልልል

    • @hanlove412
      @hanlove412 Місяць тому +7

      You tube ትንሽ ትልመድ

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg Місяць тому +4

      እንዴ ሰኑ አይን አወጣ ትሁን ደሞ 😢😢😢

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare Місяць тому +2

      ስልኩንይገዛላት Yuo

    • @Haymibrukfamily
      @Haymibrukfamily Місяць тому +8

      ገና የ 14አመት ልጅ ናት ከነሱ ትስራ እና ብሃላ ለራሳ ጥሩ አይደለም ገና ልጅ ናት

  • @zina5085
    @zina5085 Місяць тому +13

    ውይ ናሂ ንፁህ ልብ ነው ያለህ ታድለህ እንዴት ዋልሽ ነይ ቁጭ በይ አላት እሰይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc Місяць тому +47

    youtube ክፈቱላት 🥰🥰🥰

  • @የሰካል
    @የሰካል Місяць тому +21

    ናሂ ትላያላህ ሀቂቃ ለሰው የላው ክብር ይገርማል ሌላ ሰው ብሆን ለምስቱ ነው ሚላው

  • @AmenaAhmed-t6s
    @AmenaAhmed-t6s Місяць тому +44

    ምስኪን ናሂ መርጥ ሠዎ ለሠዎች ክብር ያለዉ ናሂ መልካም ሠው❤❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h Місяць тому +10

    ናሂ በጣምልዩ ሰው ኣክባሪነው ውብየ ታድለሽ እደናሂ ኣይነት ባል ይስጠን ኣስተዋይ ወድ ጥሩነው👌👌👌👌

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Місяць тому +18

    😃😁ወይኔ ናይ ግን በእዉነት የሰው ልጅ ያለው ክብር ትሕትና ዋዉ👌👍❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +19

    ቆንጂት ቆንጂትየንግስቷዬ ፕራንክ ንግስቷ ❤❤❤❤❤ ናሂ ወንድሜ ትለያለህ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Martaxumebo-k1q
    @Martaxumebo-k1q Місяць тому +28

    ውብዬ እና ቆንጂት በእውነት ሲራዬን ነው የተወከት እናንተን እያየሁኝ በዚህ ቀጥሉባቸው በጣም ነው የሚወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bortokala2241
    @bortokala2241 Місяць тому +11

    ናሂ ካ ትለይለህ ፈጣሪ ትልቅ እንጀራ ይስጠህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @عععع-و8و
    @عععع-و8و Місяць тому +27

    ናሂ ዋላሂ ኣላህ ይጠብቅህ የኔ ኣባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሳዘነኝ ውብየ ደግሞ ደሞዝዋ ስትል ከፍተኛል 😢😢😢

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d Місяць тому +11

    ምን አለ የኛ መዳም እና ሚስተር እንዲ ቢሆኑልን 😢😢😢😢😢ናሂ እና ውብዬ ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart Місяць тому +136

    ማዳም ዛሬ ጤፍ መተቺኝ እኔም ጥዬ ሀገሬን ለመግባት ወስኛለሁ like አርጉኝ 👍👍🥺🥲😊

    • @ElfeTem
      @ElfeTem Місяць тому +1

      I’m so sorry to hear that if it’s true

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete Місяць тому +1

      Ayizoshi

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Місяць тому +3

      እውነትሽን ነው ውዴ መታችሽ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Yosebeny
      @Yosebeny Місяць тому +1

      አየዙሽ የኔ እህት ፈጣሪ የጠብቅሽ

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo Місяць тому +4

      ወይ ዲፈረት ምን አጥፍተሺ አረቦች አይመቱም ነበር አሁን ደግሞ መማታት ጀመሩ እንደ

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 5 днів тому

    ወይኔ የኔአባት ናሂአፈርበበላው አላለም ሰውማለት ግንእዳተነው ❤❤❤የምር ውብየም ተሳክቶልሻል

  • @Memar1997
    @Memar1997 Місяць тому +8

    አይ ናሔዬ አንተ እኮ የተባረክ ሰዉ ነክ ለዛ ነዉ ለቃላቶችክ ምትጠነቀቀዉ ምንም ቃል አይገልጽም ብቻ እመቤቴ ይሄን ፀባይክን አትለዉጠዉ ❤❤❤

  • @beshadobeyana928
    @beshadobeyana928 Місяць тому +32

    Nahii waaqaayoo siiya ebbiisu Bayee namaa garidhaa ❤❤❤❤

  • @FetyaAhmed-i7p
    @FetyaAhmed-i7p Місяць тому +32

    በሁለት ሰልክ ነዉ የረኩሸ ዉብዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 26 днів тому +2

    ናሂ ጨዋ ያሳደገህ ተባረክልኝ አቤት የሰው ክብር ትለያለህ

  • @لبابهاحمد-س3م
    @لبابهاحمد-س3م Місяць тому +18

    የኔ ወድም አፈር በበላሁ አለ ጥላትህ ግን በዝሁ ቀጥልበት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 днів тому

    ናሆም በጣም መልካም ስው ነክ በጣም ደግ በጥሩ ስነ ምግባር ያድክ ልጅ ነህ ከእግዚአብሔር በታች ለቤተስቦችክ ክብር ይግባችዋል
    ውብዬም መልካም ስው ነሺ ❤

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 Місяць тому +140

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲😢

    • @ZuzuRebi
      @ZuzuRebi Місяць тому

      አይቸዋለሁ ደምሪኝ😂😂😂😂😂😂

    • @zina5085
      @zina5085 Місяць тому +1

      ይሄው አዬሁልሽ ሆይ😅😅

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому

      ደመርኩሽ እማ❤❤

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Місяць тому +4

    ናሂ ጀግና ወድም ጎበዝ ደመወዝ አትበይ አለ የኔአባት አላህ ያክብርህ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Місяць тому +46

    ናሂ በጣም ምርጥ ስው ነህ በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲመንግስቱ
    @መሲመንግስቱ Місяць тому +3

    ከቆንጅት ጋር ያለቹ ነገር በጣም ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ❤ ❤ውብዬ ቆንጆ ባልሽ ከውጭ ስመጣ ከተቀበጥሽበት ተነስተሽ ተቀባዩ ቁጭ ብለሽ ሰለም አትባዩ ክብር ነው ደስ ይላል ❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +86

    የሰኑ እህት ቆጅት አልተቻለችም በርች ስታወራ ማነው ደስ የምረው ላይክ

    • @maryamsaeed8970
      @maryamsaeed8970 Місяць тому +1

      የሱ የእዉነት እህቴ ናት እዴ

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew Місяць тому +1

      ወላሂ በሉ የሠኑ እህት ናትዴ

    • @Zahra-pk6dx
      @Zahra-pk6dx 28 днів тому

      ሰናይት ምትባል ከዳጌ ጋአ መሰራ ልጅ አለ ቆጄት እህት​@@HayatDemlew

    • @jebdb
      @jebdb 11 днів тому

      የስኑ እህት ናት እዴ አንደንደት መልክነው የመሳሰሉ

  • @Znu-hw4jk8et7e
    @Znu-hw4jk8et7e Місяць тому +10

    ቆንጅት በጣም ነው የማዝነው ናሂ በጣም ምርጥ ስው ነህ በዚሁ ቀጥልበት ❤️❤️

  • @HasanVai-fw1wd
    @HasanVai-fw1wd Місяць тому +21

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክሽ ተባረኪ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c Місяць тому +7

    ናሒን የወለደች እናት ዘመኗ ይባርክ እድሜዋም ይርዘም እስከሙሉ ቤተሰብክ ከሚባለው በላይ ወዶች ሁሉ እዳተ ቢሆኑ

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Місяць тому +7

    ናሁ በጣም መልካም ስውነህ የስራተኛ ያለህ ክበረ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ሀያትአሠን-ኀ3ደ
    @ሀያትአሠን-ኀ3ደ 9 днів тому

    ወይ ይህቤትእደትያምራል ውብየና ናሂ ደስ ትላላችሁ ለልጅቱያላችሁክብር ቀጥሉበት

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ Місяць тому +16

    ማሻአላ ስረቹ በጣም ደስ ይላል ቆንጂት ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @seilteshome8514
    @seilteshome8514 Місяць тому +4

    ናሂ በጣም እናት የሆንክ ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @FevenMelesa
    @FevenMelesa Місяць тому +6

    ቆንጅት አልተቻለችም😅😅😅 ጎበዝ በርቺ ትልቅ ደረጃ ድረሽ ❤አደራ አንዱ ወጠጤ እንዳያታላት 😊

  • @AdanechDarso
    @AdanechDarso Місяць тому +3

    ናህየ አሳዘንከኝ ጎበዝ ንግግርህ አስተማሪ ነዉ ለሁሉም አሰሪ ጎበዞች ዉብየና ቆጅት❤❤❤

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube Місяць тому +17

    ውብዬ አልተቻልሽም😂😂😂

  • @yivh7069
    @yivh7069 Місяць тому +4

    ናሆም መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤❤

  • @Deneke-rf6xr
    @Deneke-rf6xr Місяць тому +20

    Neha የኔ መልካም ሰው መልካምነትህ ጥግ ድረስ ነው❤😢

  • @Trsittube
    @Trsittube Місяць тому +11

    እፍፍፍፍፍ ናሂ አፈር በበላሁ አለ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Місяць тому +10

    ናሆምን ሰወደው እግዚአብሔር ይባርክ ለሰው ልጅ ክበር አለው እዳተ ዓይነት ባል ይሰጠኝ በእውነት እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን እሚያከብር ሰው ደሰ ይለኛን❤❤

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 16 днів тому

    ናሂ በጣም የዋሕ እና ደግ ሰው ነዉ አፈር በበላሁ አለ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 Місяць тому +10

    አፈር ባበላኝ አላ ምስኪን😢😢😢

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar Місяць тому +11

    እዳተ ሰው ያብዛልን 😢😢ናሂ አፈርበበላሁ አለ ጥላትህ ወንድሜ❤❤❤

  • @Kነኝየራሴሞርካኛ
    @Kነኝየራሴሞርካኛ Місяць тому +9

    ናሂበጣም ምርጥ ሰው💕💕💕

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Місяць тому +2

    ናሂ እግዚአብሔር ይህን ደግነትህን አይቀይርብህ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ ውብዬና ቆንጂት ደሞ ተራችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤❤❤❤ደስ ያለኝ ነገር
    ቢኖር ቆንጂት አለባበሷ ደሞ እንደልጅ ነው የያዟት ውብዬ አደራ በዚህ ቀጥሊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdhufiHfjf
    @JdhufiHfjf Місяць тому +11

    ዉብየም ምርጥ ልጅ ናት

  • @meti-xt3uk
    @meti-xt3uk 20 днів тому +1

    በነ ናሂ መልካምነት እንደኔ ልመግለፅ ያቃተው 😢😢😢😢😢

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 Місяць тому +15

    ናሂ በጣም ምርጥ አባት ነህ በዚህ ቀጥልበት

  • @HassanHassan-nk4do
    @HassanHassan-nk4do Місяць тому +2

    ናሁም እግዛቢሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ልጅህ እድግ ይበልልህ

  • @BdbdhHdhdh-v9e
    @BdbdhHdhdh-v9e Місяць тому +9

    ቆንጂት ወብዬ ናሆም እደት ነችሁ ባባዬን ሳሙልኝ❤❤❤❤

  • @زهراء-خ5ط
    @زهراء-خ5ط 4 дні тому

    ከምር በጣም ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይምርላአችሁ መልካሙን ነገር❤❤❤❤

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y Місяць тому +11

    ዋውውውውው ይህ ቤተሰብ ለሁላቺነም ተምሳሌት ናቺሁ ትልቅ ትምህርት አለው ቀጥሉበት ደግነት የሞላበት ቤት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y Місяць тому +2

    ውይ nahi ትለያለህ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @allall8995
    @allall8995 Місяць тому +16

    ማሻ አሏህ አቤት ለሰራተኛ ያላቸው ክብር የምር የሄሉ እናት ልጆች ይለያሉ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 24 дні тому

    ናህዬ😢😢😢እዳተያብዛልንእረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋር❤❤❤❤❤ጠላትህ አፈርይብላ❤❤❤❤

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h Місяць тому +4

    ናሂ በጣም ትልያለህ ልጂህን ያሳድግላቺሁ ቆንጂት የምር ትለያለቺ❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Місяць тому +2

    ናሂ ጎበዝ አሥተዋይ ነህ ቆጅትን እደልጃችሁ ሥታቀርቧት ደሥሥ ይላል በዚሁ ቀጥሉ በፍቅር ትልቅ ትምርት አለው ለገባው

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee Місяць тому +3

    ናሂ በጣም ምርጥ ሰው በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u Місяць тому +2

    ናሂ መልካም ሰው ግን ምነው ከሳ ውብዬ ተከባከቢ ባልሽን❤❤❤❤❤❤

  • @aminaseid3254
    @aminaseid3254 Місяць тому +3

    ማሻአላህ ናሆም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙዎች አሪአ መሆን የምችል ምርጥ ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤

  • @DubiDubi-q1y
    @DubiDubi-q1y Місяць тому +1

    ናሂ የኔ ምስኪን እድሜይስጥክ ልጃችዉን ለቁም ነገር ያብቃላቹ❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому +42

    ልብሷም ፅድት ያለ ጎበዞች ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹ እሷም ነገ የራሷን ህይወት ትኖራለች ❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 днів тому

      በጣምቢዶውንስታየውራሡአይቆጫትምነጻነነትስላገኘች

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Місяць тому +2

    ናሂ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በዚሁ ቀጥልበት 🥰🥰🥰🥰የኔ ጃግና ናሂዬ 👍❤❤

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Місяць тому +8

    Woooooo mashaallah tabarakaa niyee wodimee ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉wodiimee nahi korabahii🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому

    ናሁዬ ምርጥ ሰው ነው የኔ አባት የኔ ደግ የኔ ልበ ቡቡ የኔ ቦዥቧዣ 😢😢😢😢😢😢አስለቀሰኝ መልካም ልብ ነው ያለው ልቦናህን ፈጣሪ አይቀይረው

  • @nas7117
    @nas7117 Місяць тому +21

    ናሂ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب Місяць тому +2

    ናሂ ማርያምን ትለያለህ በዝሁ ቀጥልበት❤❤❤

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki Місяць тому +5

    ናሂ ማርያምን በጣም መልካም ሰው ነህ❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 дні тому

    ናሂ ወየ መልካምነቱ❤❤❤❤❤

  • @نتتترزز
    @نتتترزز Місяць тому +98

    ማነወ እደን ያሰወ ቤት እጁጁ ያለወ እፍፍ😢😢😢😢

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Місяць тому +1

      😢😢😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +1

      😢Ene😢btame

    • @ApdllaAsmps
      @ApdllaAsmps Місяць тому

      Ene

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭😭እሲ ተይ ሆድ ይፍጀው

    • @Hawa-z2z
      @Hawa-z2z Місяць тому

      😢😢😢😢አኔአለሁ

  • @gashawmekuriawmekuriaw759
    @gashawmekuriawmekuriaw759 День тому

    እኔ በጣም ነው ያሰድነገጣችሁኝ ትችላላችሁ በርቱ ግን ምሰኪን ሰው ነው ከበርልኝ እናተም ክቀሩልኝ ዋውውው🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +9

    ስጦታ ስጣት😢😢😢😢

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q Місяць тому +2

    ናሂ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤ ቆንጅት ትወና አንደኛ ናት ውብዬ ግን ግፍሽ 😂😂😂😂😂

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 Місяць тому +3

    ተባረክ መልካም ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @AynoAnna
    @AynoAnna 10 днів тому +1

    ናህ ምርጥ ሳዉ ተባረክ 🙏❤️

  • @Aminaamina-ho1hm
    @Aminaamina-ho1hm Місяць тому +4

    ናሂ ግን በጣም አዛዘነከኝ በጣም ምርጥሰዉነህ👍👍👍

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v Місяць тому +2

    Nahi የኔ አቤት እዳተ ለሳዉ የማሰብ ሳዉ ቢኖርም ኢትዮጵያ የት ትደርሳልቺ hyi😢😢😢