this very helpful i was back home in February After i saw in social media i get chance to pass by first one the one opp American school in Sar bet its wonderful full good customer service i am very satisfied.
This my first time watching ur video, it is an incredible idea. It really gives a good insight for the people who lives abroad. It is very informative, tebarki u r so smart keep it up. Definitely I will subscribe 😂
Honey, butter, olive oil, and other similar ingredients are being used in a country where many people can’t even afford a single meal a day. The excessive use of butter, oil, and various unknown substances, especially through so called, “ healthy practices”, is astonishing. Firstly, this practice seems more aligned with Arabian, Somali, or Sudanese cultural traditions rather than Ethiopian ones. Secondly, there’s no certainty about whether these methods are beneficial or harmful. We must remember that God designed natural protection for sensitive areas of our bodies, including the vaginal area, to shield us from infections. Disrupting the natural flora by using such substances can actually lead to yeast infections. This is a scientifically proven fact.
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወይባ ጭስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ የግሌ ወይባ ጭስ 0911131144 / 0982097623 (ብስራተ ገብርኤል አሜሪካን ት/ቤት አጠገብ)
☎ ፀሃይ ወይባ ጭስ 0911863130 / 0913997852 (ሰሚት ጨርቆስ ኮንዶሚኒየም)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ዋጋው ከ ስንት እስከ ስንት ነው?
ሳርዬ ተባርኪልን ስልካቸውን ሼር ስላርግሽልን በርቺልን ጎበዝ
እረ እኔ በቀን ሁለተዬ ነበር የምጠቀመው አሁን ግን በቅርቡ እንገናኛለን ናፍቆኛል 😢
❤😊
ሳሮንየ የወይባ ጢስ ባህሉ የወሎ ህዝብ ነው ትግሬ ባህል አደለም አስተካክሊ ሲጀመር የወይባ ጢስ እጨቱ የሚበቅለው በወሎ መሬት ነው ትግራይ እጨቱ የለም በወሎ ነው የሚበቅለው ዘገባሽን አስተካክይ
አመሰግናለሁ
የመዳም ቅመሞች ሀገራችን ስንገባ ኢንሻ አላህ
የማዳም ቅመሞች በሚል ስም ራሳችሁን ስትገልፁ በጣም እናደዳለሁ ውድና ኩሩ ኢትዮጵያውያን እህቶቼ አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል። ልጆቿ እንዲህ እንደተሰደዱ አይቀሩም። እስከዛው ግን እራሳችሁን የማዳም ቅመም አትበሉ። ❤
@@መፍቀሬሰብእ እሺ አንልም ውዴ 😍
እንሻላህ 🥰🥰🥰🥰
በጣም መልካም ነው ዝግጅትሽ ቆንጆ ነው አሁን ደግሞ ስለ ከውጭ አገር ለሚመጡ ሰዎች guest house በተመለከተ ፕሮግራም ታዘጋጅ ማለት በዚህ ቀን በጊዜ ውስጥ ማርች ባለንበ ሰዓት ለሚቀጥለው ሳምንት ተዘጋጀ መልካም ነው አመሰግናለሁ
በቅርብ ይዘን እንመጣለን
Thank you so much I appreciate for your answer thank you are blessed
@@NurobeSheger thank you so much
እናቴን ይዤ እመጣለሁ እነሻአላህ ከስደት መልስ
በጣም እናመሰግናለን ስለ ወባ ጭስ ጥቅም እና መስተንግዶ ለሰጣቹን ማብራሪያ
መስተንግዶ ለሁሉም ደንበኛ በዚህ መልኩ የምሰጡ ከሆነ ጥሩ ነው ለምን በብዛት ተቸግሮ ታሞ የሚመጣ ነው
ባለፈው የፃፍኩት ቃላቶቹ ስለ ተሳሳቱ በዚህ ባለንበት ወር ውስጥ ብዙ ከውጪ ሀገር የሚመጡ ሰዎች ስለ አሉ እኔም ራሴ guest house በተመለከተ እባክሽን ዝግጅት አዘጋጅ በትህትና ጠይቅ ሻለሁ አመሰግናለሁ የተባረክሽ ነሽ
እናመሰግናለን ወሳኝ ነገር ነው ያቀረብሽልን ❤❤❤ በዚህ ሳምንት ሀገር እገባለሁ ኢንሻ አላህ የመጀመሪያ ስራየ ወይባ መግባት ነው 🥰🥰
Endenew ensha allah enem egebalew beyalew
እንዴት ቆንጆ ንገር ነው እግዛብሔር ያድርሰን እንገባለን የግሌ ወይባ ቦታወ ም ያስደስታል።
ጭሱ ለጤና አደገኛና ለጤና ጠንቅ ነው ብዙ ተጠቃሚዎች በሳንባ ህመም ህይወታቸው አልፏል - ለማንም አይመከርም
እውነትህን ነው? እኔ እንደውም ሳይንሱ ወይም ዶክተሮች ምን ይላሉ እያልኩ ነበር! ማለቴ በማህፀን ጪስን ያህል ነገር ገቶ
ወይባ መሞቅ በተከታታይ ሲሆን ነው ለውጥ የሚያመጣው እኛ ወሎ ውስጥ ስንወልድ ያለማቋረጥ አርባ ቀን ጧትና ማታ እንሞቃለን ስንጨርስ ገንፎ እንበላለን ከአራስ ስንወጣ ሌላ ስው ነው የምትሆኚው
Wey zemn dero 120 birr metkmen astawesalhu. 🤔
እርጉዝ ሴት ትሞቃለችወይ
❤️❤️❤️❤️
እርጉዝ ሴትስ ትችል ይሆን
WOW 👏 thank you for sharing your beautiful experience with us 💗🙏
የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብሽልን በርች እናመሰግናለን
ኢንሻ አላህ ሃገር ስገባ እናቴን ይዣት እመጣለው
የመዳም ቅመሞቺ ለኛ ጡሩ ነዉ 👌👌👌
ወላሂ ወገቤ በጣም ያመኛል ሀገር ሰገባ ኢንሻ አላህ እሰኪ እሞክራለሁ
እረ አው እግዚአብሔር ያብቃን ለአገራችን❤❤❤
this very helpful i was back home in February After i saw in social media i get chance to pass by first one the one opp American school in Sar bet its wonderful full good customer service i am very satisfied.
በጣም አሪፍ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው እናመሠግናለን
በጣም የምፈልገው ነገር ነው እናመሰግናለን
ቦርጭ በሰርጀሪ የሚሰሩትን ሀኪቤት ዋጋዎችን ጠይቂልን እባክሽ
ፕሮግራማችሁ ጠቃሚና ተወዳጅም ነው ። ነገር ግን የዕቃዎችና የአገልግሎቶች ዋጋ ቶሎ ቶሎ ስለሚለዋወጥ በየ 10 ቀን አፕ ዴት ብታደርጉን ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዋው
Thank you 😊
በርቺ ከምር አሬፍ ፖሮግራም ነው እናመሰግናለን
የዛሬ መረጃ በጣም አሪፍ ነዉ
በጣም አርፍነው ስለመረጃሽ እናመሰግናለን ማማዬ
በጣም አሪፋ ነው ዋጋውም ቆንጆ ነው
The price is very fair especially foreigners may is a bit expensive for local ppl
Exactly
ማሻአላህ ደስ ይላል በጣም የተመቻቹኝ አድራሻችሁን ማስቀመጣችሁ አሪፍ ነዉ
በጣም ምፈልጋው ነጋር ነባር እናማሰግነላን
ጥሩነው የሀገራችን ምርጥ ቅባትነው!!❤
Wow, nice❤ how much will cost please tell use thanks
እናመስገናል ወሎዋ ሁሌም ይጌጣል
Wagachu sitinew
betami.arif.new.gin.aa.bichanew.inde.wita.bulachu.asayuni.hawasa.or.shashamene.kale
እናመሰግናለን በጣም
ዋዉ እረ በጣም አሪፍ ነው ለደከመ ሰውነት ከስደት መልስ ያስፈልገናል ማሳጁ ተመችቶኛል
በጣም አሪፍ ነው
This my first time watching ur video, it is an incredible idea. It really gives a good insight for the people who lives abroad. It is very informative, tebarki u r so smart keep it up. Definitely I will subscribe 😂
በጣም፣የተጠቀምኩበት፣ጥሩ፣ባህላዊ፣መድሀኒት፣ነው።የት፣አካባቢነው?ዋጋው፣ስንት፣ ይፈጀል?
ልክ ያልሆነ ነገር ነው በፍፁም መታገድ አለበት ሳንባዬ በጭስ ተሞልቶ ይኸው ለኒሞኒያ አበቃችሁን
የምቀኛ ሰፈር ልጅ
ምቀኝነት አይደለም ይሄን መታከሚያ ይሌለው ምስኪን ህዝብ ለሳምባና የመተንፈሻ ቱቦዎች በሽታ አታጋልጡት
Me too
Enamseginaln lmtakrebw pro gram batm haref naw kateybat
አዳሜ ሜካፕ ምቴንስ እያሽ መአት ብር ከምታወጭ ጤናሽንም ውበትሽንም በርካሽ ብታፍሽስ🤗
ኦ አሪፍ ነው ዋጋው በጣም ውድ ይመስለኝ ነበር ወደ ሀገር ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ወይባ ነው የደረቀ ወገቤን አሳጥነዋለው
ለወንድ ይሆናል ማለት ነው?pls honstly
@@zeusapollo6524 ይሆናል በብዛት ግን ወሎ የምንሞቀው ለሴት ነው ለመሀፀን ስለሚጠቅም ለወገብም ይጠቅማል
Sinta naw?
@@zaragizaw4791 1000_1600 ብር
Thanks a lot!🙏🙏🙏
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው በርቺ
እናመሰግናለን
የምታስረደዋል ወይዘሮ ጓንት መጠቀም ነበረባት ለወደፊቱ ቢስተካከል
ዋውማሻአላህየኛፍልቅልቅ መጣሽ ጎበዝጠካራነሽ አጠያየቅሽ ሰታትያለው በዚውቀጥዪ የሴትጀግናብዬሻለው ለምሰጭንመረጃዎች ከልብእናመሰግናለን
Ye federalll police chesseee albeqaaa bello naw????
😁😁😁😁😁😁😁😄
አላህ ካለ ወደ ሀገር ቤት ስመጣ ሄዳለው ለማንኛውም ተባረኬ የህንን መረጃ ስላካፍልሽን 🙏
Carbon dioxide ሌጤና መጥፎ መሆኑን ብታዉቁ ጥሩ ነዉ እሰቲም ቢሆን ይሻላል
የፀጉር ቤት ዋጋ የሹርባ የስፊት የጥፍር ፓስትራ እና የሂማን ሄር ኪራይ በዚህ ጊዜ ዋጋቸው ስን እንደሚሰሩ የተለያዩ ሣሎኖች ብታሣይን ጥሩ ነበር ስንት እንደገባ ማወቅ እፈልጋለሁ በተለይ ስለ ሂማን ሄር ኪራይ
ሂውማን ሄር ኪራይ የሚባል አለ እንዴ ??? ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት
@@martatesfaye7773 አዋ አለ ለሠርግ ለተለያዩ ብሮግራሞች ረጃጅም ፀጉሮች ውድ ስለሆኑ ይከራያሉ
@@martatesfaye7773😂😂😂እኔም ሰማሁ
ኸረ በጣም እርካሽ ነው በሰላም ሀገሬ ልግባና እመጣለሁ
ስንት ነው ?
@@emmitube1931ሻንቦ አፈእና ኮንዲሽነር እና አንሶላ ከያዝሽ 1000ሺ ከእነሱ ከሆነ 1500
ان شاء الله انوي فتح في هذا المشروع في الرياض
Pls try and be translated in English so that we know what you people are saying
የውይባ ጭስ ማለት የወይራ እንጨት ነው please I need help
Wow bexam ariif 👌 beselam le agere yabqany
Woggaa ginii yaa Ansalee 3000 manew Alebat❤❤❤❤
ለወንዶችስ ቆንጆ ቆዳ እንዲኖራቸዉ ይረዳል ወይ? ለወንዶች ምን ዓይነት አገልግሎት አላችሁ?
🛍📦የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ ቤትዎ ሆነው የተሟሉ የወይባ ጢስ ዕቃዎች፣የወሎ ድስቶች፣የወሎ ፈትል ጋቢዎች፣መጥበሻዎች ፣እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ይዘዙ፣ፍላጎትዎን በፍጥነትና በጥራት እናሟላለን ።የወይባ ሙሉ ፓኬጅ እና የድስት ሙሉ ሴት ሲያዙ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።🛒💯
Waww betam yameral enam semta etkmalhug
በጣም ነው እምወደው ግን በየት ላግኛው
ወላሂ አትዋሽ ትግሬ ከኛ ከወሎ ነው የሚወስዱት ወይባ ጭስ ወሎ ብቻነው ያለው።
እኮ እኔም ገረመኝ
Wshetam Anchiw Nesh Tigray Wst Betam New Mitawekew
ዋጋዉ ግን ያስባችኋል🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወሎየወች እናውቃለን ወኔ አሁን ባገኘሁት ወገቤ😢
Ewnet emfelgew mereja neber...ameseginalew
ፍና የወይባ ጢስ ገብቼ በጣም ያሳዝናል😂 ቅቤ እና ማር ነው ብለው ዘይት ለቀለቁኝ: እሱም አልበቃ አረቦች ነበሩ: እኛን ዞር ብለው አላዪንም: ለኑጭ ያሸረግዳሉ: መጨረሻ ሻወር ሲወሰድ አንዴ ከገብ በሁዋለ ቀዝቃዛ ውሁ ሱው ላይ ይለቃሉ የተግማማ ጥቅሙ ምን ርንደሆን አልገባኝም: ገንዘብ መጣያ😂
ልክ ነሽ መስተንግዶአቸው በጣም ነው ሚደብረው
you are right
enay gar nu hisabu temetatagn mestengdo teg deres
ፋና ከ3 ዓመት በፊት በጣም የወረደ customer service ነበር ሴትየዋ ሰው በጣም ትመርጣለች። የገላ ሙቅ ውሃ የለም ብለው በእንጨት እያሞቁ በባሊ ተመጥኖልሽ ነበር የምትታጠቢው ቂቤው ሳይለቅ ነበር የሚሸኙሽ በዛ ላይ ውሃ በእንጨት ሲጥዱ ጭሱ የምንሞቅበት ክፍል ገብቶ አፍኖን ነበር።
Medebgna semu ye wollo chis new tegray telalechi kegna serkew eko new
Sew yemblaw atwal enante mar tqbalachu
ዋጋው በጣም ሀሪፍ ዋጋነው
እናመሰግናልን እህቴ
ኮምባልቻ እና ደሴ ያላቺሁ ይህንንን ስራ ብትስሩ ያወጣቺሆል ስደት ያላቺሁ
Ene Addis Ababa new mnorew gn ye kombolcha lij negn please recommend me about this business
Wollo hagery I miss you 😘
ዋውውው ግሩም ስራ ነው።
Honey, butter, olive oil, and other similar ingredients are being used in a country where many people can’t even afford a single meal a day. The excessive use of butter, oil, and various unknown substances, especially through so called, “ healthy practices”, is astonishing.
Firstly, this practice seems more aligned with Arabian, Somali, or Sudanese cultural traditions rather than Ethiopian ones. Secondly, there’s no certainty about whether these methods are beneficial or harmful. We must remember that God designed natural protection for sensitive areas of our bodies, including the vaginal area, to shield us from infections. Disrupting the natural flora by using such substances can actually lead to yeast infections. This is a scientifically proven fact.
ሳሮን ጭሱ ሸገር ነው ?
ብስራተ ገብርኤል ! አዲስ አበባ መስሎኝ !
ለአረብ ሀገር ለደከምነው ልጀገረዶች ወይም ለላገቡት ይሆናል ወይ
ልጃገረድ ከሆንሽ ጢሱ በምን ይገባል ቆንጂዬ ለልጃገረድ አይመከረም ላገባ ወይም ድንግል ላልሆነ ሰው ነው የሚመከረው የሚሆነውም እንደዛ ነው በመልካም ነገር ነው አሰተያዬት የሰጠሁሽ በክፋት አይደለም እሺ ቆንጆ
@@seedforafarmer4126 እኔም በቅርብ ሙሽራ ነኝ ኢንሻ አሏህ መሞቅ ፈልጌ ነበር ከማግባትሽ በፊት መሞቅ አይመከርም አሉኝ የሚያመጣዉ ችግር ምንድን ነዉ?
I have all weyba tis materials and skin care
ለተራቡት ለቦረና ህዝብ ድምፅ ሁኚ
እዬን የውይባ ጭስ በጣም ነው የምፈልገው አገር ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ነው ግን ግን ጭስ ነገር ያፍነኛል ይቻል ይሆን
ጠረጴዛው ላይ ያለውን ምግብ ከእንጨቱ ውጪ 😁 አዘውትራቹ ብትመገቡ ዘላቂ ውጤት ታመጣላቹ ጭሱ ግን ለጤና ጥሩ ነው 🤔
እንጨቱስ😂
እሬቱንም 😳😳😳😳😂😂😂😂😂
Ke sidet simels metalewu❤️❤️❤️❤️
ዋው
በጣም ውድ ነው በብሩ ብዛት አትመኚይ 1000 ብታደርጊው ብዛት ያለው ሰው ታገኚይ ነበር
ዋውውውውው ዳስ ይላል ቁጡርቹሁን አስቀምጡልኝ
13:18 lay asqemtewal
ለሴቶች የታችኛውን ከተማ ያጠብቃል በአጋጣሚ ቀምሸው ...! ይመከራል
ሙሉ ግብዓቶችን አቀርባለሁ ደውሉልኝ 👌👌
ዋጋዉ ጥሩ ነው
ሳሮን የወይባ ጢስ መነሻ ወሎ አማራወቺ ባህላቸው ነው ትግሬ መቸ ነው ወይባ የሚምቀው ሲጀመር የወይባ ጢሱ የሚበቅለው በወሎ መሪት ነው ትግራይ ጢሱ የለም የወሎ ባህል አትስረቁ
በአመት አንድ ጊዜ በወር አንድ ጊዜ ምንም ጥቅም የለውም በተከታታይ መሞቅ ያስፈልጋል 😊😊
Weybaw balkefa gin metenkek alebachehu wedefit ye samba beshita ligelachehu yichelal. Chis yaw chis new sigaram bihon enchet kechese chis new
ስልክ ቁጥር
የወይባ እንጨት እርጥብ ሲሆን ነው ጠቃሚ የሚሆነው
Love it!!😍😍😍😍
Thank you!!
wow betam arif new
Ene betam new mefelegew
ሠላም ሠላማቹ ይብዛ ያገሬ ሊጆች ጥያቄዬ ማፀንነ ያጠባል አሉ እውነት ነው እር ነገሩኝ እሠኪ
አዎ በጠም ቆንጆ ነው በጠም ደስ ይለል
Enam...hagera.sigeba.....tebkugni
ማታ ጭስ መሞቅ ይጠብሳል የሚሉት እዉነት ነዉ?
Arf naw bek elalew agar bakerbu egbalew dagemhu tedar leyez naw yedaseta zaman yargelej ba madam bat bezhu dakimalew lejenatan chershalew
ሲወርድ ሲዋረድ ሳይሆን ሚባለው ሲወርድ ሲወራረድ ነው
አድነገርልጠይቅሽእህት ያላገባ መጠቀምአይቻልም የዌባፂሱ ማለቴልጃገረዶች ሰወድሽመልሺልኝ
And Ande. Bota. Btam sew. Yegodal.
ዋጋው ስንት ነው?