ቤተመንግስቱን ያስቆጣው የጀኔራሏ ንግግር ፤ “ደመቀ ገዱ የት ናቸው ??” ሞንጆሪኖዳነኤል ክብረት እና ጀኔራሏ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 162

  • @TigiseZewde
    @TigiseZewde Місяць тому +27

    እግዚአብሔር አባቴ አንችን የመሰሉትን ያብዛልን።ጀግናዬ ነሺ።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Місяць тому +39

    ጀግኒት አፈረጠችው❤❤❤❤አንበሳ ነሽ። ማንም ይቆጣ ደግ አደረግሽ ❤❤❤❤❤

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze Місяць тому +1

      Bravo my respect for my sister god bless you
      This drama king pm he think he now's
      I fought if he is Ethiopian because all of us we are crying for our army

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Місяць тому +1

      እግዞአብሐየር አ፣፤ል ፤ሃገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @tzm6910
    @tzm6910 Місяць тому +16

    ጀኔራሏ እግዚአብሔር በልቧ ያስቀመጠላትን የእውነት መንፈስ ትእዛዛት ተናግራለች ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Місяць тому +20

    እውነቴ ነው። የጀናራሏ የተናገሩት ዕውነትና ዕውነት ነው። መደማመጥ ያስፈልጋል። ያላዳመጡ ሁሉ እግዜአብሄር ዋጋ ማስከፈሉ አይቀሬ ነው። ጀኔራሏ የራሳቸው ሀሳብ ያካፈሉ ቢሆንም የብዙኃኑ ሀሳብ መሆኑን መዘንጋት ያላዳመጠ ባለሥልጣንን እግዚአብሔር ዋጋ ማስከፈሉ የሚቀር አይመስለኝም።
    አመሠግናለሁ!!!

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Місяць тому +3

    እግዞአብሐየር አ፣፤ል ፤ሃገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Місяць тому +10

    እውነትም የሠራዊቱ እናት እና ትክክለኛ መሪ ሁነው ድምፃቸውን አሰምተዋል።

  • @felekche8544
    @felekche8544 Місяць тому +14

    ሜጀር ጀነራል ጥሩየ በጣም ጎበዝ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ።

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze Місяць тому

      God he will be with my dear sister the way I saw this drama king pm. He is not happy he don't like anybody talk the yeuth😊

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому +4

    G
    M/G/. Tiruye ty🌹🙏
    Endeh new Hager wedad G/❤
    💚💛❤️🌹🌹💪

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae Місяць тому +6

    እውነት መናገር ወንጀል የሆነበት ሀገር እውነተኛ የሰራዊት መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ.

  • @geberemikaleAyalwe
    @geberemikaleAyalwe Місяць тому +1

    የዘመኔጀግናየኢትዮጵያችንጀግና

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Місяць тому +7

    ጓድ ጄኔሪል እውነት ነው። ያልሽው ሁሉ እኛም ኖረንበታል። ሕጆቻችን የቤተሰብ ፍቅር ሳያግኙ ፣ተንገላተው አድገዋል።እኛም ብዙ መስዋእትነት ከፍለን ተጣልን። አሁን ያለው ሠራዊተም የኛ እድል ገጠመው። መፍትሄው አምባገነን ዘረኛ ሥርዓትን ማስወጉድ ብቻ ነው።

  • @getsolomon
    @getsolomon Місяць тому +3

    ጀኔራሏ ትክክል ናቸው!! ምክንያቱም ለብዙዎች ስልጣን ማራዘሚያ ነው ሰራዊቱ የሚዋጋው በከንቱ ህይወቱን መገበር የለበትም። በእውነት ይህችን ጀኔራል የእናትነት የሐገርነት የእህትነትን ህይወት ነው የገለፀችው ።እድሜና ጤናን ተመኘን!!!

  • @hamzamehamed-x7z
    @hamzamehamed-x7z Місяць тому +7

    እውነትሽን ነው እህታችን።

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Місяць тому +10

    ጀነራሏ የተናገሩት ልብ የሚነካ እና እውነተኛ ንግግር ነው።በእርስ በእርስ ጦርነት መተላለቅ ብቻ ሆነ።ክብርት ሜጀር ጀነራል ክብር ይገባዎታል❤❤እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባል የለ

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d Місяць тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Місяць тому +15

    ጀግኒት የጦር አዛዥ እግዛብሄር ይባርክሽ❤❤❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Місяць тому +1

      እግዞአብሐየር አ፣፤ል ፤ሃገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Місяць тому +3

    ይማግዱታል እርሱና ተባባሪዋቹ ቤተ መንግስታቸውንና ህልማቸውን ለራሳቸውና ለምስለኔዎቿቸው ለመኖር ይሯሯጣሉ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Місяць тому +7

    ጀግኚት ጀነራል ሐቁን ኣወጡት ❤❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +7

    ሰራዊቱ አንድ የሚያቃጥል በርበሬ መንቀል አቅቶት እኮ ይህን ሁሉ ግፍ የሚቀበለው::

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Місяць тому +5

    She is right

  • @abebe7532
    @abebe7532 21 день тому

    Edme yestish Gerenal🙏
    💚💛❤️🙏

  • @tadessehailu9316
    @tadessehailu9316 Місяць тому +4

    ጀግና ሴት ማለት እንደዚህ ናት

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን Місяць тому +3

    ወነትነው ❤❤❤❤አቢይ አህመድ ይሄንን አይፈልግም የእኔጀግና ወንቱን አፈረጥሽው እግዚአቢር ይሁንሽ እህቴ ወንት ነው የተናገርሽው ከገባው ይግባው ይሄ ነው ወንታው

  • @BeleteMengistu
    @BeleteMengistu Місяць тому +4

    I saw only one human being in Abiye Amed " army". Thank you!!!

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu Місяць тому +4

    Ayzoshe.baerch🎉🎉🎉

  • @etetu9375
    @etetu9375 Місяць тому +6

    ጀግና እውነቱ ተናግሮ እመሸበት ማደር ይሻላል

  • @KidaneKidu-t4l
    @KidaneKidu-t4l Місяць тому +5

    እዉነትሽንነዉ❤❤

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Місяць тому +4

    Let's speak the truth, and the truth shall make you free!

    • @GetnetShiferaw-g5i
      @GetnetShiferaw-g5i Місяць тому

      እውነትን ያላመነው ወሮ በላ ለዚህስ ምናሉ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 Місяць тому +4

    አዉኘተኝነትና.ለህሊናዉ.መኖር.ማለት እንዲህ ነዉ ጀነራሏን.በእጅጉ.እናከብራለን

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg Місяць тому +2

    Gegena general nech egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾 💚 💛 ❤️

  • @zenebeworkadamukassahun1157
    @zenebeworkadamukassahun1157 Місяць тому +5

    እውነት ያስለቅሳል ንግግርሽ ክበሪልን

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Місяць тому +17

    እውነት መናገር ወንጀል የሆነበት ሀገር እውነተኛ የሰራዊት መሪ ለሰራዊት ያስባል፣

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j Місяць тому

    ትክክል ናቸው ግን የተናገረ ወይም ይገደላ ልወይም ይታፈናል ያማል አቤቱማረን ይቅርበለን አማራ ያለመራው ይገደላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GggGgg-lp5ll
    @GggGgg-lp5ll Місяць тому

    ትክክል፣እዉነት

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Місяць тому +6

    ከህዝብ ጋር የተጣላ ሠራዊት ክብር የለውም? ህዝባችን እየጨፈጨፈ መቼም በሰላም አይኖርም? Justice for Amhara!!

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤ጀግኒት

  • @SeidNurye-hz5ig
    @SeidNurye-hz5ig Місяць тому

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @Fano775
    @Fano775 Місяць тому +5

    እንደዝህ የሚያስትውል አይጥፋ

  • @SintBayu
    @SintBayu Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ምርጥ እትዮያዊት ጀግኔት

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 Місяць тому

    ልብን የሚነካ ንግግር፣ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 Місяць тому +4

    እቺ ነች ጀነራል ማለት የመከላከያ ኑሮ በደንብ የገለፀቺው። እውነት ነው የተናገረቺው

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu Місяць тому +2

    Yene.wude❤❤❤

  • @nishannishan5659
    @nishannishan5659 Місяць тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 28 днів тому

    እህት።እርተይ።መላ።ፊጠሩ።ውድሙችችን።ሙቱብን።

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Місяць тому +3

    ዉነትነዉ ያልሽዉ

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 Місяць тому +6

    ትክክል ነው ጀነራል፡፡ ሠራዊቱ የኢትዮጲያን ህዝብ ጠባቂ መሆን ሲገባው የአንድ ፓሪቲ ያውም የአንድ ግለሰብ ሥልጣን ጠባቂ ሆኖ ይገኛል፡፡ አይ የኢትዮጲያ ሠራዊት እንዲህ ሆኖ ቀረ፡፡

  • @TigestKassw
    @TigestKassw Місяць тому

    እውነትሺነውጡሪዬ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому +4

    ሶማሌ ብትዎረን ድበር ጠባቂ የለም ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому +1

    ጌታቸዉ፣፣አሜሪካሂዶ፣፣፣ለአብዪ፣፣ነገርሰርቶለት፣፣እንዲመጣነዉ፣፣ዪግባቻሁ፣፣አሜሪካናት
    በጌታቸዉ፣፣እጂናቸዉ

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui Місяць тому

    ጀኔራ ጥሩዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ የወላድ መካን አለመሆኗን በጀኔራል ጥሩዬ አይተናል ነፍሰ ገዳይ የሆኑ ጀኔራሎች ያሉትን ያህል እውነት እና እውነትን የያዙ ሀቀኛ ጀኔራል ስለሆኑ እናመሰግናለን!!!!!!

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha4557 Місяць тому +3

    .....አሸርጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ኣይተ ጋንኤል .......ጥሩ አገላለፅ ነው።

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df Місяць тому +6

    ይህች ጀነራል ብቻናት ውነተኛ ለሰራዊቷ እና ለሀገሯ የምታስብ ወቶአደር ኢትዮጵያ ውስጥ?

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Місяць тому +5

    ሰራዊቱ እእቅልፍ በማጣት መዋጋት እያቃተው ለፋኖ እጅ እየሰጠነው የሚለውን አስገቢበ ትና አብይን አቃጥይልኝ አችም በዚአጋጣሚ ወደ ቂሊጦ

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p Місяць тому +7

    ጀግና ጄኔራል ነች።

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Місяць тому +4

    አበባው በካልቾ ሲባል ማየት ምኞቴ ነው።።።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +3

    ጀግኒት እንደ ታዬ ደንደአ እውነቱን ማፍረጥ ለዳር ድንበራችን ለሉአላዊነታችን ቢሆን ባልከፋ ለእትስ በርስ ጦርነት በውይይት ለሚፈታ ፖለቲካ መቶ ሰዎች ረግፈው አገር እየወደመ ነው በደቡብ ሱዳን በሱዳን በኬኒያ ወታደሮች ሉአላዊነታችን ተጥሳል ድንበጋችንን ማስከበር አልቻልንም ግን ለአንድ ሰው ስልጣን ሺዎች አንቀው አገር ይፈርሳል

  • @GeneChernet
    @GeneChernet Місяць тому +3

    ጄኔራሉ ጉዳቸውን ዘረገፋት

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Місяць тому

    Women are always strong..

  • @AmharaFano-cd9fv
    @AmharaFano-cd9fv 28 днів тому

    ትክክልየአብይንወንበረማንይጠብቅ

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir Місяць тому

    ስራዊቱ የግለ ስብ ሳይሆን የሕዝብ
    መሆን አለበት::
    የዱሮ ስራዊት ከሕዝብ ጋር ሳይሆን ከጠላት
    ጋር ብቻ ነበር የሚዋጋው ያሁኑ
    የደንቆሮ ስብስቦችን ወንበር ጠባቂ ሆኖ አዛውንቶችን እና
    ህፃናት ሳይቀር እየጨፈጨፈ ነው:
    ለዚህም ነው ከሕዝብም ጥላቻ እንጂ ክብር የሌለው ::
    አሁንም አረፈድም ከሕዝብ ጎን ቆመው ገዳዮን ቡድን
    መዋጋት አለባቸው::
    ድል ለኢትዮጲያ ሕዝብ
    ሞት ለጠባቦቹ ብልግናዎች::

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 21 день тому

    ጄነራል እናመሰግናለን🙏 ጦርነትካአሰፈለገ ኣያሳሰብ የደሃ ልጆች አሉ አለን እኮ

  • @asratgetachew
    @asratgetachew Місяць тому +2

  • @MesfinKebede-r1t
    @MesfinKebede-r1t Місяць тому

    በቅርብ ኢትዮጵያ ይለይላታል፣ አዲስ ለውጥ በረቀቀ መንገድ ወደ ውድ ሀገራችን እየተራመደ ነው።

  • @SeidMohammed-g1c
    @SeidMohammed-g1c 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yfk244
    @yfk244 Місяць тому +1

    አውነት ነው በቅርብ አውቃታለሁ ጀግ ነት

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo Місяць тому +2

    የታወቀ እኮ ነው ሲጀመር ወታደር ሕይወቱን ለመክፈል ዝግጁ ነው

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu Місяць тому

      ለብልጽግና ነዋ መቸም ለኢትዮጵያ አይደለም

  • @melakutadesse7797
    @melakutadesse7797 Місяць тому

    ጀግና

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Місяць тому +1

    ስልጣን ለማስጠበቅ ዋጋ የሚከፍል ይሄንን ነው የምንለው !!

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Місяць тому +1

    🔴ሰራዊቱ ለአብይ አህመድ ስልጣን ለምን መከራቸዉን ይበላል ከትግራይ ህዝብ ተቀያየመ ለአብይ አህመድ ስልጣን ሲል ከአማራ ህዝብ ሰራዊቱ ተቀያየመ የወጪ ጠላት አይደለም ንፁሀን ለነ ሺመልስ አብዲሳ ለአዳነች አበቤ ለአብይ አህመድ ወዘተረፈ ለምን ደሙን ያፈሳል ሰራዊቱ በቃኝ ብሎ ከኢትዮጵያ ህዝብ አይቆሙም ለምን መከራ ይበላል 🔴🔴🔴

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Місяць тому +1

    አታጃጅሉን ይህን ሁሉ ግፍ የሚፈፅመዉ ማን ሆኖ ነው ገዳይዋ እሷ አደለች ተጃጅላችሁ አታጃጅሉን

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ Місяць тому

    ሙሉውን የጀኔራዋን ንግግር ሙሉውን ለቀቁልን

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Місяць тому

    Dena kifiya enkuan yikefelachew lemin aylum?

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Місяць тому +1

    ከዛሬ ጀምሮ የናንተን ቻነል ብቻ ነው የምከታተለው። ሌሎቹ 'እገሌ እንደዚህ አለ ይህን ፈጠረ' እያሉ ራሳቸው የፃፉትን ያለ ምንም ማስረጃ ዝም ብለው ማንበብ ነው ስራዬ ብለው የያዙት።
    እናንተ በርቱልን!

  • @Fano775
    @Fano775 Місяць тому +1

    አይ ግዜ ህውሀት ቤሎ ቤሎ ቤሎ ነግ ደግሞ ብልግና ቤሎ ?????እይቀሬ ነውና ልብ በል ልብ ያለህ ጥሬ አራቸውን አሩብን

  • @gashaw-k2i
    @gashaw-k2i Місяць тому

    ጀግኒት እድለቢስ ሰራዊት

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 Місяць тому

    ብልፅግና ቢሆኑም እውነቱን ነው የተናገሩት

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana Місяць тому

    ዳንኤል ክብረት ለምን ከሠራዊቱ ጎን ሆኖ አይዋጋም ማዉራተት ብቻ አገር ወዳድ አያስብልም

  • @werkeBilal
    @werkeBilal Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Місяць тому

    ወይ ዳንኤል ክብረት ምንድነዉ የዞረዉ ማስተዋሉን ይስጠዉ

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 Місяць тому +1

    😅😅😅😅😅
    አሸርጋጆች ኮሚቴ ??????
    Very funny

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 28 днів тому

    እርተው።በቃችሁ።ውድሙችችሁ።ናችው።እናት።እባት።አለቀሰ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Orange06909
    @Orange06909 Місяць тому

    ዳንሄል ፖንት አጣቢ ነገ በአደባባይ ነው ሪሳው የሚጎተተው::

  • @HyuhayiumereYuop
    @HyuhayiumereYuop 25 днів тому

    ጀነራሏ ጀግናነሺ የምር ያንች ንግግር ለታሪክ ይቀመጣል

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Місяць тому

    Tekekel hetachen

  • @mershaalemu1991
    @mershaalemu1991 Місяць тому

    የሚሊተሪ ዲሲፕሊን የገባት አይመስልም። ስሜታዊነቷ አየለ። ወታደራዊ ሥነምግባር የሚባለው የታለ? በዚህ ዓይነት ወታደራዊ ምሥጢር እንዴት ይጠበቃል?

  • @girmaworku7906
    @girmaworku7906 Місяць тому

    ክብርት ጄኔራል እርሶን ነበር . . . ማድረግ።

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Місяць тому

    Yihe kezenam ande kene yigegnal

  • @ZamzamHamed
    @ZamzamHamed 17 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙄

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ Місяць тому

    አብይነው አጀዳ ፈጣሪው ጀኔራል ነኝ የሚል ሁሉ አገሩን ከወደደ አብይን ያሳው

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز Місяць тому +1

    ጋአጠወጡ.ፋአሽሽቱ.አብይ.አመድ.በህግ.አያአምንም.ሰራአዊቱም.ከብት.ናአቸው.በህዝብ.ንብረት.ለአንድ.ናአዚእ.ብለው.ያአመጣቸው.ህዝብ.ብለው.የታሪክ.ቆሻአሻአ.ሰራአዊት

  • @bonsoami5752
    @bonsoami5752 Місяць тому

    እንዲህ አጀንዳ እንደምታደርጉት ስለሚተወቅ ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому

    የኢትዮብያን፣፣ህዝብ፣፣፣አብዪና፣፣ዳኔኤል
    ናቸወዪ፣፣ህዝቡን፣፣የወለድት፣፣፣እንፈለጉየማገዙን፣፣የሚገሉን፣፣አረመኔዉአብዪ

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Місяць тому

    ጀነራል ሰራዊት ምናምን ምን ይሰራሉ የህዝብ ገንዘብ እየበላ ነው እንጂ

  • @ZecchariasBayile-x7r
    @ZecchariasBayile-x7r 21 день тому

    አረ ብልፅግና ለሰው ያስባሉ እደልማዳችሁ ሳንቲም ይሻላችሇል

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Місяць тому

    ከማን ያየዉን ይራራ በፊት የነበረዉ መሪ እንዲህ ነበር አላማህን ተከተል ነዉ እየባሰ ቢመጣም አካሄዱ በፊትም እንዲህ ነበር የሚቀጥለዉ።

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d Місяць тому

    እውነቷን ነው

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Місяць тому

    ህውሀት ከፌዴሬሽን ውስጥ ተቀባይ የለውም እሁንም ይህ ደሀ ወደ ጦርነት መመለስ እይቀሬ ነው የተረገመ መሬት እና መሪዎች የትግራይ ክልል ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂 ከበት አሸባሪው አብይ አህመድ በእብሪት የሚጀመረው ጦርነት ገና እልቂት እየመጣች ናት ፋኖ አሸንፏል

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому +3

    ፋኖን ተቀላቀይ

    • @tsedalewoldetsadik3714
      @tsedalewoldetsadik3714 Місяць тому

      She is True we Have to Listened each every body they have to write there idea Not to write there name's Dr Abay Ahmed He Have to Read one By one all ministries they have to Decide together By Hand Hand equal Democracy No Body's angry s by Anyone ❤ showed respected to everybody every time You Makes Very Happy Message for the people's family's and all Ethiopia people except to Listen the My news Ethiopia is our country Let's Building the world I Love you All

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅ድሮን የምንገዛ ለመዋጋት ነው😭😭😭😭