مشاء الله تبارك الرحمان الله يحفظك بيحفظيه ياأبا حايدر الله يكفيك مين شر كول الأشرار الله يثبتنا وءياك الله يحدي الجميء وينور قولوبنا ويهدينا على سيراطيهي الموستقيم يسلم فميك ياعاخي الكريم الله يكرمك في الدنياة والآخيرة
walykum slam jezak allah heyr ustazi allah ytbkih idmahin rgim allah yadrgilin yarb...bemuslimnetachn lay tinatun allah yisten Islamin lmrtelin allah misgana yidrsew alhamdulilahi rebil alemin allahum seli ala muhammed (s.a.w).
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته استاذ ابو حيدر جزاكم الله خير وبارك الله فيك في الدنيا و الاخره رب اشرح لي صدري ويسر لي امري واحلل عقده من لساني يفقهوا قولي ان شاء الله تعالى الله سبحانه و تعالى جنات الفردوس يوفقك ان شاء الله
ጅዛክላህ ኡስታዝ አላህ ይጥብቅህ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ሰልሚያለው አላህ ይጨምርልህ ባንቴ ትምርት ብዙዎች ይለወጣሉ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ እሺ
እድሜና ጤና ይስጥህ እኔክርስቲያን ንበርኩ አሁን ስልሜአለው
ማሻአላ
ማሻ አላህ አህለን ወሳለን እህታችን
እና ከብርሃን ወደጨለማው ሥለሄድሽ ነው የተደሥትሸው አሀዛቦች ሥትባሉ የምድር ብርሀን ነው ያለችሁ በሰማይ ጨለማነው እክርሥቴኖች ግን በሰማይ ነው አገራችን
@@بنتابيي-ض7ظ በጣም 100%የኔማር
@@بنتابيي-ض7ظ ሲጀመር ወሸታሞች ናቸዉ
ኡስታዝ ላኔ ልዩ ነክ ባአቴ ትምርት እስልምናን ታቃብዬሀለሁ አልሀምዱልላሀ አላህ እድሜና ጤና ያብዛልህ ጀነታ ፍርዶስን ይወፍቅ
አላሁአክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ
መሻአላህ ኡስታዜ አላህ ምዳህን ጀነተል ፊረዶስን ያረግልህ. ያረበል አለሚንንን
ወይ ነሳራወች ምድነው ስድቡ እውነቱን ሲነግሯችሁ አትወዱም ከስድብ ይልቅ ትክክለኛውን ሀይማኖት ለመያዝ ሞክሩ እኛ ኡስታዝ አቡ ሀይደርን እንደ አይን ፕሌናችን እኖደዋለን ረዝም እድሜ እና ጤና ለኡስታዝ አቡ ሃይደር ያአላህ እደት እደምወድክ ስትናገርም ሆነ ምን ስትል ልቤውስጥ ትገባለክ አሏህ ይውደድክ ያረብብብ
እንተ የኛ ልዩ ጀግና አስተምህሮትህ እጅግ በጣም ግልፅና በጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ማራኪና አንደበተ ጣፋጭ ነህ ኡስታዜ ወላሂ ሰሰትኩልህ ብዙ መልካም ነገር አለህ ማሻአሏህ ብያለሁ ለኢስላም ወዶ የመረጠህ ጌታ ሀያትህንም ያርዝምልህ ዝርያህን ሁሉ ከኩፍር ይጠብቅልህ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከን ጌታ
ማሻአላህ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ግርስቲያን ወገኖቸ አላህ ቀኙን መንገድ ይምራችሁ በጣም ታዛዝናላችሁ በምሀጽን የተወለደን ፍጡር የምትገዙ እናተን ለማዳን ቀርቶ ለራሱ የማይድን በርግጥ እኛ ሙስሊሞች እንወደዋለን ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ ነው ነብዩ ኢሳ አለይ ሰላም የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁን
ኡስታዜ ያሀቢቢ ውድ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ በጣም በጣም እንወድሀለን ብርቅ የኢስላም ልጅ ልክ ልካቸውን ንገርልን እውነቱ ይህ ነዉ ልቡ የተቆለፈበት ሲቀር
ኡስታዜ የኔ አሚር አሏህ በአለህበት ይጠብቅክ ለአሏህ ብዬ ውድድድድድድድ❤️❤️
ወሥታዝ አላህ ይጨመረልክ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥክ አላህ ጀነተል ፈርዶሥ ይወፈቀን ያረቢ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ያረብ አላህ ከተንኮለኞች ሁሉ ይጠብቅህ መሰሎችክን ያብዛልን
ወንድም ሳዲቅመሀመድ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
Jazakalah yewztezi
መሻ አላህ ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብየ እውድሀለው
Mashaaaaaaalah mashaaaaaaaaaaalah tabarakalah jazakumulah keyirani USTAZ
ክርስቲያኖችኮ ውስጣቸው ያቃል ፈጣሪ እዳልሆነ ይጠራጠራሉ ግን መቀበል ሽፈት መስሎ ስለታያቸው እጅ አላህ ቀጥተኛውን ይምራችሁ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልክ
ወረኛ
ሲጀመር ለምን ከሰማይ ሰማያት ወረደ እሄን የአሰተ መጽሐፍ ይዘህ ሰለ ጌታ ስታወራ አታፍሩም እዴ
እኛ ክርስቴኖች የላይ እመነት አናውቅም በሁለቱምነውየምናምነው
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ መስሊም ላደርገን ጌታ
me sha allah estez allah ychemrlkun jeza kallahum keyr
مشاء الله تبارك الرحمان الله يحفظك بيحفظيه ياأبا حايدر
الله يكفيك مين شر كول الأشرار الله يثبتنا وءياك الله يحدي الجميء وينور قولوبنا ويهدينا على سيراطيهي الموستقيم يسلم فميك ياعاخي الكريم الله يكرمك في الدنياة والآخيرة
ጀዛኪላህ ሀይር ያውስታዝ አላህ ከከሀዲያን (ከክርስቲያኖች ተንኮል አላህ ይጠብቅህ
Maashallaa maashallaa
ቅብዝብዞች
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው::😍😍😍😍😍😍😍😍
ማሸለ ማሸለ አለህ ይጠብቅህ አቡ ሀይደር( ሰዲቅ) እውነቱን ነገርከቸው ጭንቅለት ከለችው ይስሙ
ምስገነ ይገበው ለአለህ ሱብሀነውታለ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ ሰዲቅ እንወድሀለን አለህ ይጠብቅህ
እኔምለው ቁርአን ከየትመጣ ሙሐመድ ካልፃፈ ካላነበበለሰውነግሮት እዴትስመንፈስቅዱስ የእግዛብሔመንፈስ እዳለአታወቁምእዴት እግዛብሔርምሁሉንእደሚችልስ አታውቁምን ፍፁምሰውፍፁምአምላክ እደሆነስ ሁሉ የሚችል እደሆነ አታቁም ሞትንማሸነፍ እደሚችል የሦስቱስላሴሚስጥርስ የአብን የወልድን የመንፈስቅዱስን ሐይል አድነት ሦስትነት አታቁምን የእግዛብሔር ሁሉን እደሚችል በመቻሉውስጥም ፍቅሩንሊያሳየን አባትእኳን ልጁንከወደደ እሱእኛእዴአይወደን የስትንፋሱውጤትነን የእጅስራው ወጢት ነንእና ፍቅሩን የአለምአስከፊነትእና የእግዛቤርን ፍቅርሊተርክልንነው ግን ሙሐመድ ማነው ቁርሐንን እዲት አገኘው እዲት ይታመናል መፀፍሐቅዱስ ብዙ ማስረጃዎችአሉት ታሪኮቹ የተሰባጠረ በመንፈስቅዱስ ሐይል እይታ በመገለጥ ጥበብ የድሮአባቶች በገዳማት የተለያዩጥበባች ሐይለት በታሪክ በተጨባጭ እያየንነው ሙሐመድ አንድ ነብይ ሊሆንይችላል ትክክልኛ ለመሖኑ ማስረጅየትአለ የእግዛቤርጥበብ በአለማዊእውቀትአይታይምወይምአይዳኝም በእወቀትአትመካ መንፍስቅዱሱአለም በእግዛቤርጥበብእንጂመመካት
Taalaqu memerya quuraan keseew lejochm hona kalela fixret genyet wuc yehona hamsaayya yelelew taamer bamacerashaw ye allah nabiyy muhammed ibn abdella laay ba malaaku gebreel amakany ka allah wadarsachw yemeta kacelema wede berhan lesewoch teyaqe mels yemihon yemenekorabet matsahafachn nw
ከጌታችን ነዋ የመጣው እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ሰው አልፃፈውም እሺ እውነት ከፈለክ እስልምና ተቀበል እሺ እንደ ቄሶች አትዝብራርቅ
እየሱስክርሰቶስበአደበቱእኔአምላክአይደለሁምበሎልአንቡቡ
haqq new ustazchin jazahin allahaa ba jannat yekfaleleh
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ እድሜህንአላህያርዝመው በመልካም ስራ
አንተ ጎጉንቸር እና አንተነህ ወይስ ሰይጣኑ አላህ የሰውን ልጂ ለማዳን የተሰቀላችሁት እናንተ ፍቅር የማይገባቹህ ደደሞች
+Fgfh Fgfgh ustazen kemesadebsh befit mechafshin anbbi eyesus altesekelem amllakm aydelem
enate teseklwal tllalachihu esu gn wedelakegn ehedalehu new yalew
yuhans 7:33 wede lakegn ehedalehu erf kegna kuran ga and hone enate gn tesekele moto tenesa tlalachihu allah lbachihun yabrallachihu
አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ላደረገኝ ጌታ ምሥጋና ይገባው አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም አምሣያም አጋርም ቢጤም የለውም የፈጠራቸውን ትተው ፍጡራን ከሚያመልኩ ሰወች ምክር አንተ ጠብቀን ተወከልቱ አላህ አመን ቱ ቢላህ አንተ ልብ ሥጣቸዉ ያረብ
ustaz gerup kalak astamragn islamn mawaq afalgalew
as we wb ustaz mashaallaaha
Usetaza masha allah yagna gegina allah yetabek😘🌷🌺😎😗
Aallah yixebqelen wutazaachiiiin jezaa kumulaah hayiiiir
جزاك اللهُ خيرًاኡስታዝ አቡሀይደር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Allah.yewdadeh.💟☝
😭
"ክርስትና የእየሱስ ሀይማኖት አልነበረም የጳውሎስ እንጂ ክርስቲያኖች በትክክል እየሱስን ቢከተሉ ኖሮ ሙስሊም በሆኑ ነበር"
ማነዉኢሣ
ትክክክል እየሱስ ሚስሊም ከሆነ እንደት ሆኖ እነሱ ክርስትያን አደረጉት ይሄ የኔም ጥያቄነው ስለዚ የነሱ ሀይማኖት። ክርስትናን አይወክል ይሆን የሁዳን እንደሆኑ አላውቅም
Abu Amin tikikili!!
@@vnb199 ወይ እውቀት ካሉት አይቀር አይውድ የማመልኩት ማንን ነው?? እስልምና የመጣው እኮ ከስድስት መቶ አመት በዋላ ነው እዴት ነው ሙስሊም የሆነው እደገና ተኚታችሁ እለሙ የሰላም አለቃ የዘላለም ሕይወት እኔ ነኝ ያለውን ጌታ ታሳፍራላችሁ እችን እውቀት ይዛችሁ ከአደባባይ ስትወጡ እስለምና አረብ አገር ያለ በሰው የተመሰረተ እጅ ከአምላክ ቢላክ ኖሮ ክርስቲያኖችን እረዷቸው ግደሎቸው ቁረጣቸው አንድ ሰው 7 ሚስት ያግባ ነበር መሀመድ እኮ 70ደናግላን እሴቶች የደፈረ እርኩስ ነው መንፈስ ቅዱስ በሰ ካለ እሄ ከመንፈሳው ሰው የሚወጣ አሳፈሪ ድርጊት አልነበረም ይልቅ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይሰብክ ነበር እጂ
ፈጣሪነው የሚቀድመው ፍጥሩነው ልቦናናችሁንይክፈትላችሁ አዎድንናል
Masha Allah tebarak allah
Allah yetebikek ustaze abu hayder
ጀዛ.ህኡር.ጀዛ.ኡዝታዝ.አቡ.ሀይደር.ባለህበት.አላህ.ይጠብቅህ.በአዱኒያ.ስኬትን.በአኼራ.ጀነትን.ይወፍቅህ
ameeeeen duachinen allah ykbelen
ሚገርመው ነገር ስላምም እኛጋርሁኑ አማራም ከእኛኑ ታስገርሙ አላችሁ ውነት የላችሁም ፡አረቦች ምራም የእናተ እየሱስም የናተ ቁራም ውነተኛ ሁሉም የእናተ ፡፡፡፡፡፡፡የስራኤል አምላክ አንድ ነው አይተኛም አያንቀላፋም አንድ ነው ፡አንድ ነው
Mashalaha jazak alaha kayran usitazi edimen alah rajmi yadirigaw
Walykumsalam wrahemtulahe wbrkathu yene jigna jzak Allah
Masha Allah ustaz Allah yetbkeh jazakilah kayir
Hanna Omer ጅዛሙላ ኸይር አላህ ይጠብቅክ ያረብ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር
ጀዛከላህ ኸ ይር ኡስታዝ አላህይጠብቅህ
Maaashaaa Allah 💔💓💓☝️
(ወማ ኑፈሪቁ በይና አሃዲን ሚን ሩሱሊን)የሚለውን የቁርአን አንቀፅ አንብብለት።(ሀሰን ሣላህ ነኝ)
ماشاءالله جزاك الله حير أستازي
እግዝአብሔር ይቅር የብለሕ ወንድሜ ቃሉ እየተፈፀመብህ ነዉ
اَمِين يَا رَبَّ الْعَالَمِيْن እስላም ላረከኝጌታاَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَراَللّٰهُ أَكْبَر
🌙good god 🌓🌗🌍🌍💚💛❤
የኛ ጀግና ከካፊሮች ወድመድ አላህ ይጠብህ ያረብ ኡሥታዜ አላህ ከጎንህ ይሁን ያረብ
አሚንንንንንን ያርብብብብ አላህ ይጠብቀው
masha Allah jezak Allah keyr wustaz Allah yetebikih
Mashallah allah yichemirilih
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እውነትን መረዳት ለሚፈልግ በቂ ነው አላህ ልብ ይስጠን
ውሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ኡስታዜ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እነሱንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
Hii
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛከላህ ኸይር ፊልዱንያ ወል አኼራ ኢንሻ አላህ
ጀዛከላኸይራን
ማሻ አላህ ጄዛክ አላህ ከይር ❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝
ማሻአላ
walykum slam jezak allah heyr ustazi allah ytbkih idmahin rgim allah yadrgilin yarb...bemuslimnetachn lay tinatun allah yisten Islamin lmrtelin allah misgana yidrsew alhamdulilahi rebil alemin allahum seli ala muhammed (s.a.w).
mashallha jazakumulaye keranii wasanii jaza
jezakallah ustaza
jezah kallah heyer westaz abu hayder
ምን አይነት
የተረደማ አለሀምዱላላህ ሙሡሊም ለደረጋኝ ጌተ ምሥጋነይጋበው
የማቴወስ ወጌል 17:22 በገሊላም ሲመላለሱ እየሱስም የሰው ልጅ አልፎ ይሰጥ ዘድ ግድ ነው በሶስተኘውም ቀን ይነሳ ይገበዋል ሲል እጅግም አዘኑ በሉቃስ ወጌልም ደገመው 9:44 ለደቀ መዛሙርቱም የሰው ልጅ አልፎ ይሰጣል ይሂንም በጆሯችሁ አስቀምጡ አላቸው ማር 9:30 ደገመው አልፎ እደሚሰጥ ተናገረ
Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu masha Allah tabarakalaa allahu akbar allahu akbar ustaz jezak Allah kayir Allah yixabiqachuu
وعليكم اسلام ورحمتلي وبركت ماشاء الله
ጀዛከላሁ ኸይረን
ዋለከም ሠላም ጀዛከላህ ኡስታዙና
jezakelah heyr ustaz alah ychemrlh
ማሻ አላሂ እንደው አብ ሀይደር። እንደው ምን ላድህግህ። እንደው አላህ ይጥብቅህ ምን አርግሀለሁ። አላህ ይስጠን ስጣታቺን ነህ ያርቢ አንት ጠብቅልን ያአላህ
አልሀምዱድላ ሙስልምነስኝ
ኡስታዚ አላህይጠብቅህ
በጣም እንውድሀለንንን አንተንና መስሎችህንንን
አቦ አላህ ይውደዳችሁ ወንድምና እህቶ ች ወላሂ የምትሰጡት ኮሜት ያረካል አፉቸውን አሲያዛችሁአቸው
የኢስላም አለኝታወች እወዳችሁ አለሁ
Masha allha💖💖💖
እየሱስ ተሰቅሎአል ምን ጥያቄ አለው መሞት አለና መኖር ጀምር ኡስታዝ አቡሀይደር
እየሱስ እኮ ማንም አልሰቀለውም እሺ 100% አንብብ መፅሐፍህን እሺ
thank you jzk
+kadija 😍ከድጃሙሀመዳ
ማሻአላህ ተባረካላህ አቡ ሀይደር ቃላት ያጥረኛል ስለ እናንተ መናገሪያ
Mash Allah Allah bless you
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝና
ወአለይኩምአሠላም
ወራህመቱላሂ
ወበርካቲሁ
ጅዛከላሁ ኸይር
ኡስታዝ አቡሀ ይድር አላህ ይጠብቅህ ያርብ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
jezakalah lbe yalew lbe ybel
ጀዛክ አሏህ ውሥታዝ ወንድም ሣዲቅ ማሻ አሏህ ውድድድድድድድድድ እንዳንተ አይነቱ አሏህ ያብዛል ድንቁርና ሚያጠፋ ጀግና!
ኡዝታዝ የሚያስተምረው መልካም እና ጥሩ ነው ኣልሃምዱሊላህ ....ግን ስለ ክርስትና ኡዝታዝ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ...እናም ኣላህ ከሪም ይህንን ትምህርት የሰጠን ፈጣሪ ነው ጥሩ ነው መንፈሳዊ ትምህርት ...ክርስቶስ ኣልተሰቀለም የምትሉት ይህ እጅግ ትልቅ ሃጥያት ነው ኡዝታዝ ....እባክህን የጽድቅ ትምህርት ብቻ ብታስተምር እኛም ሁሌ ካንተ ብዙ እንማራለን ኡዝታዝ ...ሆኖም ግን ኡዝታዝ ጽድቅስ ስበክ እንጂ ስለ ክርስትና በደንብ ሳታውቅ በ ኣላህ ፍቅር ኣታውራ ....ኣላህ ይባርክ ፊክ ዎ ሽኩረን ....ረመዳን ከሪም እህቶቼ እና ወንድሞቼ ...የጽድቅ የሰላም እና የፍቅር ረመዳን ሽኩረን ጀዚረን
አቡ ሀይዴር አለህ ይጣብቅክ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግብ ትምህርት መለት የንቴ ነው ከጫለም መንጋድ በንቴ ሰበብ አላህ አውጥቶኛል ክርስታን ነባርኩ አሁን ግን የንፅፅር ተማር ነኝ አልሀምዱሊላህ ሙስልም ነዳራገኝ አላህ
ኡስታዝ ጀዛካላሁ ከይረን መሽኩረ
ወላሂ እያወቁ መጥፉት ነው ሰው እንደት ፈጣሪ ይሆናል አጀብ እየሱስ የአላህ ድንቅ ባሪያ ነው ።ለአላህም ታዛዠኘው ።መረዳት ትችላላችሁ
ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጅዛኩም አላህ ኸይር
ጀዛከላህ ኸይ
አላህ ይጠብቅህ አስታዝ አብሀይድር እንወድሀለን አላህ ከኛየበለጠ ይዉደድህ ዉድድድድድድ
ماشالله عليك أجرك كتير
አላህ ዪጠብቅህ
Uztazachin allah jezahn ystihhhhh allah kenam belay ywdedihhh
❤❤❤
Alhamdulil Alhaamdulila Alhaamdulila muslim adarakenyi qari
Masha allah jagnaw ustaz slanta qalat ataregn
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ
አተ ሶሎ የምትባል ኡስታዝን መሳደብ ቀርቶ ከሱጋ መነጋገርህ እራሱ ክብርህ ነው በጣም የምታሳዝነው ግን በጭፍን እድሜህን መጨርስክ ነው
ሠሚ አች የችጀብ ፊት እኡሥታዝ ጋር ማውራቱ ነው የሚበዛበት እናተእነኳን አፋችሁን አሹላችሁ ጌታችነን ትሳደባላችሁ
Jezekllah hayrin ousetaz Allah yetebakeh
ማሻአላህ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና
የእዉነተኛውና ታማኙ የአለሙን ብረሀን የባጢል አውዳሚ የእውነት አጵዳቂ የጨለመ ህይወቴን ወደብረሀን የመሩዋት አላሁ ሡበሀነወተአላ ከሁሉ የላቀው ጌታቺን ከሁሉአልቆ የፈጠራቸውን የሳቸውን መንገድ እንድከተሉሀቅ ሀቁን ስለነርካቸውአላህጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ያኡስታዝዝዝዝዝዝ አላህ ይካሊክ
አህሊን ኡስታዜ አሏህ ይጨምርልህ
ጀዛህን አላህ ይክፍልህ
ስትናገር መግለፅ ከምችለው በላይ ታረካለህ Masha Allah አላህ ይጨምርልህ!!
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته استاذ ابو حيدر جزاكم الله خير وبارك الله فيك في الدنيا و الاخره رب اشرح لي صدري ويسر لي امري واحلل عقده من لساني يفقهوا قولي ان شاء الله تعالى الله سبحانه و تعالى جنات الفردوس يوفقك ان شاء الله
ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በጣም በጣም እንወድሃለን
Masha Allaah Tabarak Allaah Allaah yemayalq iwqet yichemirilih betam betam des yemil program new Allah Akbar Allah Akbar Allah Akbar
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዙና
አቡ ሀይደርዬእኔኮ ከምንም በላይ ደስ የምትለኝ ትግስትህነው አሏህ ይጭምርልህ ጀዛኩም አሏህ ኽይር አልሀምድሊላህ ሙስሌም ያደረገን ጌታ ምስጋና ለአላህይሁን
ሹክረን የኣኪ ጀአዛክ አለህ ሀይረን ፊዱኔየ ወል አሄራ
ጀዛክ አላህ ከየር አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ