Joh6:53 Then Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Except ye eat the flesh of the Son of man, and drink his blood, ye have no life in you. 54 Whoso eateth my flesh, and drinketh my blood, hath eternal life; and I will raise him up at the last day. 55 For my flesh is meat indeed, and my blood is drink indeed. 56 He that eateth my flesh, and drinketh my blood, dwelleth in me, and I in him. 57 As the living Father hath sent me, and I live by the Father: so he that eateth me, even he shall live by me. 58 This is that bread which came down from heaven: not as your fathers did eat manna, and are dead: he that eateth of this bread shall live for ever. 59 These things said he in the synagogue, as he taught in Capernaum. 60 Many therefore of his disciples, when they had heard this, said, This is an hard saying; who can hear it? 61 When Jesus knew in himself that his disciples murmured at it, he said unto them, Doth this offend you? 62 What and if ye shall see the Son of man ascend up where he was before? 63 It is the spirit that quickeneth; the flesh profiteth nothing: the words that I speak unto you, they are spirit, and they are life. 64 But there are some of you that believe not. For Jesus knew from the beginning who they were that believed not, and who should betray him. 65 And he said, Therefore said I unto you, that no man can come unto me, except it were given unto him of my Father. 66 From that time many of his disciples went back, and walked no more with him. 67 Then said Jesus unto the twelve, Will ye also go away?
ኡስተዘችን አለህ እዉቀት ለይ እወቀትን ይጨሚረልህ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤እኛንም ጠቃሚ እውቀት ይስጠን፤ካሀዲዎችንም አሏህ ይምራቸው፤አሚን!
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you and your life will make you happy for you mom she is very nice person and she will always love to you
አቤት ማሻ አላህ ሁስታዜ አላህ ረጅም ኢድሜ ያኑርልን ያረብ 🤲
ኡስታዝ ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድም
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ
አላ ቀጥተኛውን መገድ ይምራክ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ አሳወከኝ ፈጣሪ ይስጥልኝ.
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ
አሰላ ሙአሌኩም ማሻአላኸ አለኸ እድሜኸን ያ ርዝምልን ♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹
ኢሳ አለይሂ ሠላም ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አደለም ብቸኛው አምላክ አንድ الله ብቻ ነው
የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ እድሜ ይስጥህ ከእውቀት ጋር
Allah yajziik yaA abuuhayider
ኡሥታዝ አላህ እድሜናጤና ይሥጥህ
እውነት ነው የኛ አምላክ አላህ ።አይወልድም አልተወለደም
ኡስታዝ አላህ እሜህን ያራዝምህ
ልብ ያሚያራካ ዳዋህ ማሻ አላህ
አላህ እውቀትን ይጨምርልህ የኘ ውድ ኡስተዝ አላህ ይጣብቅህ በለሃበት ቦታ👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖
አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ አቦ ሀይደር እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ
በጣም አ
ክብር የለህ ሰው🎉🎉🎉❤
አቦ አላህ እርሜህን ያስረዝምልን ኡታዛቺን መሻአላ
የጠመሙትንም አሏህ እስልምናን ይወፍቃቸው
አላህ ይጠብቅልን ለሙስሊሙ ኡማ እና ለቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ነው አምላካችን አላህ አልወለደም አልተወለደም አላህ አንድ ነው አንተ እና ሌሎች ኡዛችንን ያብዛልን ይጠብቅልን አሚን አላሁመ አሚን
አላህ ጀዛህን ይክፈለው ውስታዝ አቡ ሀይደር
ያተመሣይውን አላህ ያብዛልን
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ
አለሃ ጄዘሃን ይክፈል ያረቢ ልጆቼን ያተን ተማሰሌት ያድሪግልኝ ያረቢ
አደምና ጤን ያስጤህ❤❤❤❤
መሻአላ። አላህ። ይጠብቅህ። ጨምር። ጨማምሮ። ኡምርና። ጤና። አላህ። ይስጥህ። ከነ። ቤተሰብህ። ያረብ። ልብ። አርስ። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜይስጥልን ብዙነገር እየተማርኩነዉ
ዝም ባል ካዳዳ isa ዳሞ ማኖ ባርብኝ yeshua ዎይም እያሱስ ባል አንቴ ዎራድ የጨለማ አስትማሪ ዩሐንስ 8:44
ጨለማ አች ነሽ ይግለጥልሽ ስድብ የድድብና መገለጫ ነው ካልተመቸሽ ውጭ
ትክክል ካፊሮች ከስዲብ በቀር ድሮውንስምንያቃሉ
ጅል
አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ኡዝታዛቺን አላህ ይጠብቅልን በያላቺሁበት
ማሸአለህ ባረከላህ ፌክ❤
አቦ ሀይደር አለህ ይጠብቅህ😁😁😇
ባንች ቤት የተመሳሰልኩ መስሎሽ ነወኮ ማንነትሽን አውቀናል
@@dawuddawud-xx6pt
🤗
جزاك الله خير
ባምን አዎክ ዝምብል ታርዓት ታርት አታንብ ናህ ዎድሜ ያክርስቶስን እውነታ ዳርት ናፍታ ታዎራሌ አቴ የጭላማ ማርፌ አትሁን ያብራን.............😢
መስማት አይሻልም
ሳህአላህአይወልድምአይወለድም
የማታውቀውን የመለኮት ባህሪ መጀመሪያ ይወቁ ከዛ ይከራከራሉ የማታውቀውን አላህ ካመለክህ የሚታወቀውን ለማወቅ ልቦና ይስጥህ እኛ የማይታወቅ አምላክ አናመልክም
አቡሀይደር❤❤❤❤❤❤😂😂ጀግና
ማሸለህ አለሀ ይጨምርልህ❤❤❤❤
Hustazachen gezakelhu heyer legem edmana tana yestlen bzu malakew nger asawekge
Jazakallah bilkair brother Abu Haider!
አላህ ይጨምርህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ እዲሜ ይሰጣችሁ
የዮሐንስ ራዕይ 22:12-14 ያለውን አንብበው ።
ምን ይላል
❤❤❤❤❤
Mashallah ustaze
አላህ ይጠብቅ
allahu akber
Alhamdulilah
በማለዳ ሴቶቹ ደቀመዛሙርቶቹ ተኝቶ ነበረ ቀሰቅሰዉ ቁርስ ሰጡት ይላል ወንዶቹ መሰሉኝ
ጀዛከላህኡዝታዜ❤❤❤
ቁራንህ ቅራ መጽሐፍ ቅዱስን ለኛ ተውልን።
እውነት ሢነካባቸሁ አትወዱም አይይይ አወ
እንዴት ይተውላቹዋል እህቴ መፅሀፍ ቅዱስን በጥሞና አንብቢው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ !!
ማንበብ ባትችል እንኩዋን ሰው ሲያነብልህ በደንብ ተመራመር እና ማንበብ ጀምር bible እዉነት እንደዚህ ይላል ብለህ አንቀጾችን ይዘህ ማንበብ ሲኖርብህ መጸሀፍ ቅዱስን ለኛ ተዉልን ትላለህ ትራስ አድርገኸው ለመተኛትና ይዘኸዉ ለመዞር ነው እንዴ???ተሸክሞ የቆመ ሁሉ ሰራ አይባልም መንቀሳቀስ አለበት ወንድም አንተም ትራስ ስር ይዘኸዉ ከመተኛትና ይዘኸው ከመዞር አንብበው አይበላህም
ዮሐ1:1ቃል ስጋ ሆነ የሚለው እደተፃፈው ሆነ ነው መባል ያለበት እንጂ ቃሉ ኢየሱስን አልፈጠረም ቃሉ እራሱ እግዚአብሄር ዘንድ ነበረ ስለሚል እግዚአብሄር ዘንድ ሲኖርም በዘር መልክ ነበረ ከማርያም ሲወለድ ሰው ሆነ እግዚ አብሄርነቱ ሳይጠፋ በተዋህዶ ማለትነው አሁን በምድር ላይ ያለነው ሰዎች ሁሉ በአዳም ጉልበት ውስጥ በዘር መልክ እንደነበር ነው ሁሉ ኢየሱስም በዘር መልክ ከእግዚአብሄር ጋር ነበረ ከሰው በዘር መልክ በአዳም ጉልበት መኖር የሚለየው እደሰው ሳይለት ሆኖ ሳይሆን ንቁ ነበረ አለምንም ይፈጥር ነበረ ምሳ8:22-28
Allah yetabikelin gagenaw osetasechn Edmekni yarezimlin
Abuhyder techehgn yenie jegna
ሎጅክና መንፈሳዊ ትምህርት በጣም ልዩነት አለው መሀመድ ከወንድ ፈቃድ ነው የተወለደው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሀጢያት ከሌለበት ከእግዚአብሔር ቃል ነዋ የመጣው አንተ እንዳልከው ጌታ ኢየሱስ ሐጢአት እኮ የለበትም ከመሐመድ ጋር እንዴት አወዳደርከው ክርስቶስ ራሱን እንዲገልጥል አጥብቄ እፀልይልሀለው ትምህርትህ ቁራን እንኳን ከሚለው ውጭ የተሳሳተ መረዳት ነው ያለህ ፡
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። አልፋ እና ኦሜጋ ፊተኛውና
ኋለኛው መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ ።ዮሐ ራዕይ 22:12-13
ምህረት በደም እንደሆነ በደንብ ታዉቃላችሁ
ብዙ ዘመን ኣብረን ኖረናል ዱዓ ለማድረግ ደም እንደሚፈስ ታምናላች ይህ ደም ከበደል ሊያነፃ ኣልቻለም ነገር ግን ስለ ሃጢያታች የማሪያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ ተሰቅሎ ሞቶልናል ደሙን ኣፍሶልናል በዚህ ደም ነፅተናል ከሞትም ተነስቷል እኛን በሃጢያት የሞትነዉን ኣንስቶናል ስለዚህ በ ኣብ በ እግዚአብሔር ፊት ተቀባይነትን ኣገኘን ግድ ነዉ ወደ ዘለ ኣለም መንግስት ለመግባት እግዚአብሔር በላከዉ በልጁ በክርስቶ እየሱስ ማመን ምንም ወዲህና ወዲያ መሆን ኣያስፈልግም በቃ ይህ ነዉ የታተመዉ በቃ
ጌታ ከሆነ እግዚያብሄርስ ምንድነው
በእየሱስ እናምናለን እኮ ።በእየሱስ ያላመነ ጀነት አይገባም ግን በነብይነቱ ነው
ያረቢ ሀያት ይስጥህ ልብያለዉልብ ይበል
Ustaz majamariya adnaqik neny biyans kamisaddebut tishallalleh tiyyaqe alleny 1 addaminna hewan baddalu albaddalum 2 getachin madhanitaachin madhanitaachin Sina siqlat min yastamira qura'an min yilaal 2 kamablat inna kamaxaxat wuci min adirgo yihon!! ?Ye ante qura'an fintiw adirgo Sila sillase yastamiral 3 ye siga tagbarinn ye malakot tagbar midinnaw 4. Bazih midir bagadam inda malaikt kamaikt gar sillasen inda immiyamasagin taawuqallehini. Igzi abher misxirun yiglaxillik
hustaz hbuhydar teyaka ailhn
አቡ ሀይደር አጋንት ጭገራም የፍርድ ቀን እንገናኝ
ስድቡይቆይሽየፍርዱቀንየአለህእኮነውየማንምሰይሆንክብርለኡስተዘችንበይሆንዝምብለሽአደምጪአይጠቅመኝምከልሽአይጎደሽም
☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰላም አሊኵም እስታዝ አቡ ሀይደር የክርስቲያን ስጋ መብላት ሀራም ነዉን እየበላሁ ነዉ እኔ እባክህ ንገረኝ 😊
😮😢
Yagn jage naw usetasech Allha yetabikelni
ለመላእክት መስገድ ትክክል ነዉን እስታዝ☺️?
አይቻልም
የኔዉድአባትትት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ሸአመትኑር🎉🎉🎉🎉🎉
ለማወቅ የሁሉን ማንበብ ጥሩ ነው የሰውን እምነት ለመተርጎም አትቸገር ዕድሜያቸውን በትምህርት የሚኖሩ አባቶች አሉን ይህ ትርጉም በቁራን ለምታምነው ብቻ ነው የአዳም ዘር መሆንህን ስላመንህ ይበቃል አለቀ
አንቺ አንብቢው መፅሃፍ ቅዱስን
ማን ይሸወዳል ሉሲፈር አይሸዉደንም
አንብብ መፅሀፍ ቅዱስ ወንድም !!
ነብይ ና መልክተኛ የሆነው ኢየሱስን በድበር የለፈ ሰም አምላክ:ጌታ ፈጣሪ የምትሉት የተረገሜ :"የጠመመ ነው።
እኔ በኩር ነኝ እናንተም ልጆች ናችሁ አለ እነ ከማደርገዉ ተአምር በላይ ታደርጋላችሁ ብሏል እኮ
እሱ ከሚያደርገው ተአምር በላይ ካደረክ አምላክ ልትሆን ነው ማለት ነው???የላከኝ አባቴ ከኔ ይበልጣል ከራሴ አንዳች ማድረግ አይቻለኝም ያችን ቀን ከሰማይ አባት በቀር ወልድም ሆነ የሰማይ መላእክት አናቅም የትንሳኤን ቀን ከአባቴ ሌላ እኔ አላቅም እያለን ነው አምላክ ከሆነ ለምን እኔ አላቅም አለ???ከእስራኤል ለጠፉ በጎች እንጂ ለሌላ አልተላኩም ብዙ ማለት ይቻላል ወንድም
wedime minew wend dero ayishenam emitastemirewn ewek
KEMECHE JEMERO NEW FETARI MEWLED YE JRMEREW GUDE EKO NEW
አሁንማ በአይናችን አምላክን አየነዉ እኮ ነብዩንም መሀመድን አየን ሆሆሆሆ
እየሱስ እኮ ያዉቃል ፈጣሪ እንደሆነ ፔንጤዋቹ በግድ አምላክ ነህ ፈጣሪ አላህ ነህ ያሉት እንጂ እሱ አባቱን መለኮት ፈጣሪ አልፋ ኦሜጋ እንደሆነ ከሱ ዉጪ የሚያቅ የለም ።ፔንጤዋቹ በግድ አምላክ ነህ ጌታ ነዉ አሉት ።
አቦሐይደር ለምን ከነኤርሚ ከነአማኒ ጋር አያወሩም ቢያወሩ ደስይለናል
እነሱ ከአቡ ሀይደር ጋር መድረስ አይፈልጉም
ይሁንም ለምን የኢሣን ትምህርት ትታችሁ የመሐመድን ትምህርት ተከተላችሁ
በህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥቅሱ ያነበብኽው ነው መፅሃፉ ነው ያለው ሰው በገባህ ተረጎምኽው ያንተን ቁራን እጥረት አውቆ ማሳወቅ አይሻልም?
በእሰልምናና ክርሰትና መሀል ከፍተኛ ልዩነት አለው። እኛ ሙሰሊሞች በአንድ ፈጣሪ በሆነው በአላህ ነው የምናምነው። እየሱስ የተወለደው መላኩ ገብርኤል ቅድሰት ማርያምን አግኝቶ ፈጣሪ በልጅ ያበሰርሻል ብሎ ሲነግራት ባል ሳይኖረኝ እንዴት ይሆናል ሰትል ፈጣሪ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነው ካለ በኋላ ተሰውሮ በማህጸኗ ውሰጥ ነፍሰ ዘርቶ ተሰወረ። ከዝያም አርግዛ ወለደች። ሰለዚህ እየሱስ ፈጣሪ ሳይሆን ፍጡርና ነብይ ነው። ይበላል፣ ይጠጣል፣ ይዳዳል፣ ይተኛል፣ የሰው ባህሪ ነው ያለው። ፈጣሪ ነኝ ብሎ አልተናገረም። ፈጣሪ አይወልድም። አይወለድም። ከማንም በፊት ነበረ። በመጨረሻውም ወቅት አለም ሲጠፋ እርሱ ብቻውን ይቀራል።
መጸሀፍ ቅዱስ ላይ ማርያም ማንም ሰው ሳይነካኝ አመንዝራም ሳልሆን ልጂ እንዴት ይኖረኛል ስትል መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል ከዛም ታረግዣለሽ ልጂም ትወልጃለሽ ስሙንም አማኑኤል ትይዋለሽ ይላል።የሚገርመዉ ነገር መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል ማለት ስነ ተራክቦ እንደማለት ነው መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ከስላሴዎቹ አንዱ ነው ያ ማለት ደግሞ እግዚአብሄር ማለት ነው ወነኡዙቢላህ !!! አልሀምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛ ዲን ውስጥ ወዶን ስላደረገን በዲናችን ላይ እንዲሁም በሱና ላይ ዘዉታሪ ከሚሆኑ አላህ ያድርገን ሁስነል ሀቲማችንን ያማረ አላህ ያድርግልን።አሚን!!!
ፈጣሪ አይዎልድም አይዎለድም አላችሁ የናንተ አምላክ እኮ ሁሉን ማድረግ ስለማይቻለው እኮ ነው የማይዎልደው የማይዎለደው
@@hanutube1921 አልሀምዱልላ ወለከል ሀምድ ወለከል ሺኩረ. አሚን
@@zekirubabreham-nw4rb አላህ ሀቁን የመሣውቅሺ/ህ
ቃሉ በማህጸኗ አደረ በወንድ ፍቃድ አይደለም ይህን ማረግ ይችላል
Joh6:53 Then Jesus said unto them, Verily, verily, I say unto you, Except ye eat the flesh of the Son of man, and drink his blood, ye have no life in you.
54 Whoso eateth my flesh, and drinketh my blood, hath eternal life; and I will raise him up at the last day.
55 For my flesh is meat indeed, and my blood is drink indeed.
56 He that eateth my flesh, and drinketh my blood, dwelleth in me, and I in him.
57 As the living Father hath sent me, and I live by the Father: so he that eateth me, even he shall live by me.
58 This is that bread which came down from heaven: not as your fathers did eat manna, and are dead: he that eateth of this bread shall live for ever.
59 These things said he in the synagogue, as he taught in Capernaum.
60 Many therefore of his disciples, when they had heard this, said, This is an hard saying; who can hear it?
61 When Jesus knew in himself that his disciples murmured at it, he said unto them, Doth this offend you?
62 What and if ye shall see the Son of man ascend up where he was before?
63 It is the spirit that quickeneth; the flesh profiteth nothing: the words that I speak unto you, they are spirit, and they are life.
64 But there are some of you that believe not. For Jesus knew from the beginning who they were that believed not, and who should betray him.
65 And he said, Therefore said I unto you, that no man can come unto me, except it were given unto him of my Father.
66 From that time many of his disciples went back, and walked no more with him.
67 Then said Jesus unto the twelve, Will ye also go away?
😊😊😊😊
😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ታዳ መጽሃፍ ቅዱስ ኢሳ ፍጡር ነው የሚለውን ካገኛኛችሁ ለምን ፈጣሪ እንደሆነ ከሚያስረዳበት ቦታ ፈጣሪነቱን አትረዱም ?
የኔ ወንድም የምታስተምረውን አውዱ ላይ ተመስርተህ አስተምር አሰተማሪ ለመሆን ብቻ ከሆነ አላማችን ሞያተኛና ምንደኛ ሆንን እንቀራለን ለእናንተ በክርስቶስ ለማታምኑ እኮ ክርስቶስ ኢየሱስ ሚስጥር ነው ለሚያምኑት ግን እራሱን የገለጠ አምላክ ነወ ። ጌታ እንዲገለጥልህ እንፀልያለን ።
ሚስጥር ታበዛላቹህ።ቀሳውስትን ሂድና ሚስጥረ ካህናት ምንድን ነው በላቸው ያኔ መልሳቸውን ስማ
በግድ አምላክ አይደለም ቢባልም እኮ ጌታ ኢየሱስ አምላክነቱ አይሻርም ክርስቶስን ተቃዋሚዎቹ አሸንፈውት አያውቁም ለምን እርሱ መለኮት ነውና ክርስቶስን ልዩየሚያደርገው ተቃዋሚዎቹን ይወዳቸዋል ያዝንላቸዋል ለምን? ለሐጢአተኞች ነው ሞቶ የተነሳው ። ሐጢአት ሰርቶአል ካልክ ማስረጃ ታመጣለህ ። የምንደኞች ትምህርት ህይወት አይለውጥም ።ነገር ግን ዛሬም ኢየሡስ ጌታ ይወድህ እርሱን አረጋግጥልሀለው ።
በማስረጃ አይሻልም ማሳመን
መፅሃፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢው እባክሽ
ወርኛ የራሰክን አብብ ሰለማይገባክ ነገር አዘባርቅ
እባክህ ወንድ መፅሀፍ ቅዱስን በጥሞና አንበበው !!
ከገባህ አስረዳን በጽሞና እናዳምጥሀለን እኛ ሙስሊሞች እውቀት አንጠላም ወንድሜ ግን አዋቂ ሁን
ጌታ አምላክህን አትፈታተን ሕየሱስ አምላክ ፈራጅ ነው
እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ እሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ?
ዉሸታም እየሱስ ምህር ነዉ
😂😂😂አትናደዱ መልስካላቺሁ መልሱ
በስላሴ ታምናለህ ? በሎጅክና ፍልስፍና ጌታችንን መድሀኒታችንን ማወቅ አይቻልም አንተ የምትሰብከው ፎልስፎና ነው ህይወት የለበትም ፈጣሪ እንዴት አይባልም መክበ 11:5 ጥቅስ ገንጥለህ አታንብብ ትርጉምን ከአውዱ ተጠቀም በመንፈስ ቅዱስ ታምናለህ በሞትና ትንሳኤውስ ታምናለህ ?
በቁራኑ ላይ ያለው ኢሳ በወንጌል ላይ ያለው ኢሳ አይደለም አቶ ሳድቅ አቡኃይደር ።ወንጌል ላይ ያለው ኢየሱስ አምላክ ነው
😂😂😂😂😂😂ቱ ገለቴ
😮😮😮😅😅😅😅😅😅😊
ቢያንስ ኢየሱስን ሞት እንዳልቻለው መስክረሀል ቁራንህን እንዴት አምነኸው ነው ቅዱሱን መፅሐፍ የእግዚአብሄርን ቃል የምትሞግተው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ።
የሆንክ በግ ከዚህ በላይ እንዴት ያብራራልህ መፅሃፋችሁንኮ ነው እያነበበ አምላክ እንዳላደለ ወገኔ ንቃ አንብብ 🙄🙄🙄🙄
አላህአይወልድአይወለድም
ወንድሜ እየሱስ ፈጣሪ ነው ብለን ብንቀበል እንኳን አንተን ለማዳን መሞት አይጠበቅበትም የሞተው ፍቅሩን ማሳያ ነው ብለህ እንዳትሸወድ ፈጣሪ ሞተልን የሚባለው ነገር ፍልስፍና ነው ብዙ የ bible ጥቅሶች ፍልስፍና ናቸው እየተበሉ እየተሰረዙ ይገኛሉ እዉነት የፈጣሪ ቃል ከሆነ bible የሀይማኖት አባቶች ለምን ይሆን የፈጣሪ ቃል ነው ብለህ የምታምንበትን ሙሉ ጥቅስ አውጥቶ መጣል???
ለኘወንጀልተሰቀለየምትሉትእኮእነንተነቹእኘግንወደፊትጊዜውሲደርስወደመሬትወርዶከጊዜበኋለእንደሰውይሞተል
እንትህን አህያ ነው የበዳት
አላህ ፍራ መህይብ
ua-cam.com/video/5_RKTAZfPZI/v-deo.html
@@ሞሚነኝየማየናፋቂየትያቃል አላህን ቢያቅ ኑሮ ባልተሣደበ ነበር
ሱብሀን አላህ
ፈጣሪ ልብ ይስጥህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ይሁንም ለምን የኢሣን ትምህርት ትታችሁ የመሐመድን ትምህርት ተከተላችሁ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤