አብርሽ በድጋሚ ለሩታ ቀለበት አረገላት.ታገቢኛለሽ ወይ😱💍💍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ
    @ሥአዲነኝቢንትባባ Місяць тому +845

    የአረብ አገር ሤት ጀግና ናት የሚትሉ ብቻ በላይክ አሣዩኝ❤ትለያለች እኮ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Місяць тому +6

      ከጀግናም ጀግና ነን

    • @Aghhrrahmmg
      @Aghhrrahmmg Місяць тому +2

      እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 Місяць тому +1

      አወ ጀግና ነን በሚገባ

    • @yazn9575
      @yazn9575 Місяць тому

      በየቦታው እዳህያ ስለሚበዱ ውሻ

    • @yes6292
      @yes6292 Місяць тому +1

      ኣው ናትእኮ ❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Місяць тому +210

    ደስ ደስ ያለው ብቻ ❤❤🎉

    • @GdfHbv
      @GdfHbv Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 Місяць тому

      እውይይ አንተ ልጅ ይመችህህ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Місяць тому

      ❤❤❤

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye Місяць тому +139

    አብርሽ የምር ጀግና ትግስተኛ ምርጥ የሩታ ሸጋ ባል የምር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 💜💜💜

  • @BettyMickey-of4js
    @BettyMickey-of4js Місяць тому +77

    አብርሽ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለው ባጣም ዳስ ይላል ትዳርችሁ የተባርካ ይሁን❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Місяць тому +1

      Betiye ewedeshalew konjo ebakish agibign💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +114

    አብርሽ እኮ ጀግና ነው የምወደው በምክናያት ነው ሩታየ ባለሞያ መልከመልካም ፀባይ ሰናይ ምርጥ ሚስት ናት ፈጣሪ አይለያያችሁ የምንግዜም ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @yazn9575
      @yazn9575 Місяць тому

      ወንድ ተከትላ ስለተበዳች ጥብ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      @@yazn9575 መልካም በቃጠል👎👎👎👎👎

  • @RebkaMusema
    @RebkaMusema Місяць тому +131

    ሩታዬ የአብርሽ ንግስት . ይገባሻል እንቁ አስተዋይ ሳቂታ
    ጨዋ አሳቢሁሉም አሟልቶ.የሰጠሽ
    ስወድሽ👑👑👑👑
    ይገባሻል💪🏿 ወደፊት💪🏿💪🏿💪🏿🥀🥀

    • @teklabtesfation5213
      @teklabtesfation5213 Місяць тому +1

      ኣብርሽየ እንካን ደስ ኣላቹ በጣም ደስ ብሎናል እንወዳቹዋለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GenetTamirat-w9y
    @GenetTamirat-w9y Місяць тому +507

    ጠለተችሁ ቅጥል 😮አብርሽና ሩታ ወደ ፍት❤❤. የምትሉ በለይክ አሰዩኝ😊❤

  • @LemlemYeMareyamlij
    @LemlemYeMareyamlij Місяць тому +9

    ዋውው♥️♥️የምር በጣም ዴስስስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምር ያብዛላችሁ ከሁለታችሁም ደግሞ በጣም የምወድላችሁ ነገር ቢኖር ፈገግታችሁ ሳቃችሁ ነው ሁሌም ሳቁልኝ የኔሳቂታዎች😅😅

  • @SolTube-s4m
    @SolTube-s4m Місяць тому +245

    Woww አብርሽ እና ሩታ ልዩ ቀን ነው ዛሬ

  • @زينبلمى
    @زينبلمى Місяць тому +448

    የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ያላህ ሰላም እና ያላህ እዝነትበናተላይ ይውረድ ያረብ

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace Місяць тому +80

    ተሳክቶልናል የ አብርሽ ጋርዶች❤❤❤❤❤

    • @Dignish
      @Dignish Місяць тому

      ❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Місяць тому +3

      ሩቴዬ ኣብር ከዳኒ ከፅግ እዳይሰሩ ንገራቹዉ ወንድሞችዬ ይቅሪታ ይላሉ እነ ፅግ ያሰመሰላሉ እና ከሁለታቹዉ ወጭ ወዴ ዉጭ🌸🌸👊

    • @ግሬስ-ፋሚሊ
      @ግሬስ-ፋሚሊ Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Місяць тому +117

    አቤት አብርሽዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር አስረየ ታሞግሳታለህ የምር ሩቲዬ በጣም እደለኛ ነሽ አንተም እድለኛ ነህ ሩቲዬ የመሰለይ ልእልት የሰጠህ ❤❤❤❤ፍቅር እስከ መቃብር የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +835

    አብርሽ እና ሩታ ወደፊት ጠላት እርር ይበል የምትሉ እስኪ አሳዩኝ

    • @MTUbe-p5x
      @MTUbe-p5x Місяць тому

      ጠላታቸዉ እራሳቸዉ ናቸዉ

    • @Mmmmmmm-e3c
      @Mmmmmmm-e3c Місяць тому +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Madanitgatiso2533
      @Madanitgatiso2533 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Gracefamily-i6q
      @Gracefamily-i6q Місяць тому +2

      Inante gin tigarmalchu zare unkan ibrish na rutaga ayidelachum xalawachu hitina godanya lemacheno 🙄🙄🙄🙄

    • @waldaahiikumsaa113
      @waldaahiikumsaa113 Місяць тому

      👍👍

  • @hyati6334
    @hyati6334 Місяць тому +34

    ዋው የኛ ቀብራሮች አይለያችሁ አበረሽ ትለያለህ ጀግና ፈቅረ አዋቂ የጥላቶችህ አቃጣይ ይመችህ ሩታዬ የኔ ንግሥት ይገባሻል ከዘህም በላይ ከፈ ብላችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ Місяць тому +21

    ሚስቱን የሚያስዴስት አንበሳው ዝምተኛው
    ገዳይ አብርሸ ታዴሰ❤❤❤❤❤💍💍💍👫

  • @ገኒ-ጐ3ቘ
    @ገኒ-ጐ3ቘ Місяць тому +292

    ክርስቲያኖች በማሪያም ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኝ እህታችሁ ከመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢😢😢

    • @mareyam_enata
      @mareyam_enata Місяць тому +4

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @FutsumTube4236
      @FutsumTube4236 Місяць тому

      ደምሬሻለሁ አኔም ደምርኝ

    • @FutsumTube4236
      @FutsumTube4236 Місяць тому

      ​@@mareyam_enataደምሬሻለሁ አኔም ደምርኝ

    • @saraalhammadi8198
      @saraalhammadi8198 Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

    • @Figug-kx5ol
      @Figug-kx5ol Місяць тому +1

      ደምሪሻለሁ መልካም ሥኪት❤🎉🎉🎉🎉

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому +50

    ፍቅርን ሲያወሩት ሳይሆን ሲኖሩት እደት ደስ ይላል🎉❤
    በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ጥዶች❤አብርሺና ሩታ የፍቅር ሰወች❤

  • @Aminaweloyewa2-oj9fm
    @Aminaweloyewa2-oj9fm Місяць тому +105

    የአብርሺና የሩታ ጥላቶች ተቃጠሎ አድናቂዎቹ እንካን ደስያለችሁ

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs Місяць тому +6

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ፀጉሩ ሊወልቅ ነዉ መሰለኝ የራስሽ ፀጉር አሪፍ ነዉ ❤❤ ሰላም ሲላት ሊዉልቅ መስሎኝ😅😅😅

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd Місяць тому +334

    ሁለቴ የቀለበት ፕሮግራም አስደረግሸ ሩታ ይመችሽ😂😂😂

  • @maritujember27
    @maritujember27 Місяць тому +193

    ሰዉ ብዙ ያወራል እናተ ግን ሁሌም ወድፊት 🎉እኔ የሠው ደስታ የኔ ደስታ ነው መስሎ ሚታየኝ ማርያምን 😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому +2

      እነሱ ግን የተግባር ሰው❤❤❤

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j Місяць тому

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839በጣም❤❤❤

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r Місяць тому

      እኔስ ብትይ

    • @TamirBiruh-r3w
      @TamirBiruh-r3w Місяць тому

      በውሸት😂😂​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 Місяць тому

      ኣዎ እነሱ የተገበረ ሰው ናችው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ Місяць тому +1665

    ደስ ያለዉ ብቻ ላይክ

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz Місяць тому +4

      እኔ

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤የኔ ማሬች❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💋💋💋💋💋💋

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer Місяць тому +6

      ብር ካለ ሁሉም አለ

    • @SaudiArabia-mz3lo
      @SaudiArabia-mz3lo Місяць тому

      🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Місяць тому

      ​@@tegeset-ik1ozውድ ደምሪኝ

  • @gdhrhvfv
    @gdhrhvfv Місяць тому +5

    አብርሽና እሩታ መቸም አይለያዩ ጠላት ጥግህን ያዝ ❤❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Місяць тому +66

    የምር አብርሽ ማለት አስተዋይ ጨዋ ፀባየ ሰናይ ለሰው ክብር ያለው ባጠቃላይ ጨዋ ወልዶ በጨዋነት ያሳደገህ ልጅ ነህ ለረጅም ጊዜ በዝምታ ነበር የምከታተልህ በርታ ሩቲም በጣም ጨዋ አስተዋይ በተለይ ቁጥብነቷ ለሰወ የሚጋባ ባህሪዋ ነው በቻ ሰርጋችሁን ያብላን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidetytub
    @lidetytub Місяць тому +119

    ወይኔ አብርሽ ከጠበኩት በላይ እኛንም አስደሰተከን የምር ጀግና ወንድ ነክ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ እሩታዬ የምወድሽ አብርራችሁ አርጁ ❤❤❤❤❤❤❤አብርሼ በመሃላችሁ ሰይጣን አይግባ አሜን በሉ🙏🙏🙏🙏👫👫👫😘😘😍😍እሩታ የኔ ሴት❤❤❤

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +2

      በጣም ፍቅር አሰጣጥ እኮ ሲችልበት 😢❤❤❤😂

    • @drr8432
      @drr8432 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @WorkiyeBekele-nv5ne
      @WorkiyeBekele-nv5ne Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Місяць тому

      ኣብርሽ እኮ ወንድ ነው የተግባር ሰው ምርጥ ኣፍቃሪ የስራ ሰው ነው ❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Місяць тому +102

    ሩትነቴ የኔ የዋህ የኔ ልዩ ሴት የኔ ጠንካራ የኔ ትግስተኛ የኔ ሰው አክባሪ የፍቅር መምህር የሚድያው መሪ በራሳ እምታትማመን ከዚ በላይ ይገባሻል ልእልቴ ❤🎉

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💘💞💞💖💖💞💖💖💖💋💋💋💋💋💚💚💚💚💚💘💘💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 Місяць тому +2

      የማትጠገብብብ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م Місяць тому

      😅😅😅😅😅

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Місяць тому +5

    የአብርሽ ንግግር ያሳቀው 😂😂😂 እጇ ላይ ቀለበት ስለሌለ ሲያዩን ወንድሟ መሠልኳቸው መሠል አላለም 😂😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube Місяць тому +43

    ደስ ደስ እያለኝ ነው ደስ ምርጥ ሰርፕራይዝ 💞😱 ሩታዬ ይገባሻል ❤

  • @islamic-f7p6v
    @islamic-f7p6v Місяць тому +58

    አብርሽ ደሞ እሚመቸኝ ሁል ጊዜ ማድነቅ ይወዳል ይመችህ ❤❤❤

  • @Fufu-t4b
    @Fufu-t4b Місяць тому +96

    ደስያለውእጂ ወደላይ

    • @makii1286
      @makii1286 Місяць тому

      ቀላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому +4

    ሩታየ ይገባሻል የኣብርሽ ስጦታ ታምራላቹ እና በማሃላቹ ሚገባ ሰይጣን ፈጣሪ ይገስጸው ውዶቸ ኣሜን ❤❤❤❤ ውለዱ ክበዱ ማሮቸ ❤❤❤

  • @SaraAshret
    @SaraAshret Місяць тому +45

    ተመስገን ፈጣሪ ቃል ክዳን ክብር ነው ከዚህም በኋላ እንዳታወልቅ አደራሽን😢 ሩታዬ ታድለሽ አብረሽዬ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ላንቺ የሚኖር ሰው ነው በትዳር መሃል አብራችሁ ስትኖሩ ጥሩ ብቻ ሳይሆን መጥፎም ተቀብሎ ተስማምቶ መኖር ነው

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Місяць тому +43

    እልልልልል ተመስገን የኔ ዉዶች ሁሌም ተደሰቱልኝ እኔ የናተ ፍቅር በየቀኑ የሚጨምርብኝ ነገርስ ❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Місяць тому +39

    እሩታዬ የገባሻል የኔ የዋህ የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ሴት የኔ አይበገሬ ለሰው ወሬ ቦታ የሌለሽ የፍቅር ሰዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Місяць тому +3

    ፀኢናተ ግን ንቁ ምቀኛ ካበደ እናተ ግን ክፍተት አትፍጠሩ ሩታ አንች አስታዋይ ነሽ ነገሮችንም በንግግር ፍቱ መሀላችዉ ሰዉ አይግባ በናታችዉ❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች ደስ ብሎኛል🎉🎉💕💕🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍👍👍 እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Burtetashe
    @Burtetashe Місяць тому +76

    አብርሽ ለየት ያለ ሰው እራሳቹ ብቻ ስሩ ታምራላቹ አይ ፍቅር አሰጣጥ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Місяць тому +17

    እሩታዬ የእኔ ጨረቃ❤❤ማሻአላህ❤የአለባበሥ እሥታይል የቃላትሽ አወጣጥ ሥነመግባር የተሞላበት በጣምም አስታዋይነሽ ሴት ባንች ይብቃ ይከተት አላህ ከሠው አይን ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ያረብ

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt Місяць тому +25

    ኡፍ የኔ ወርቅ ሩታዬ ኧረ ከዚህም በላይ ብዙ ይገባሻል በሰላም በጤና ሺ አመት ያኑራችሁ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t Місяць тому +2

    ስንተዬ ነው የምትጋቡት😅😅😅ዞሮ በጣም ደስ ብሎኛል ዬኔውዶች❤❤❤😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +69

    ተመስገን የኔ ልዩዋች አብርሽ እሩትዬ ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ደስታችሁ ተመለሰልን ማርያምን እኔኮ እሩትዬ እህቴ እጂ በሚድያ ብቻ የማዉቃት አይመስለኝም እግዚአብሔር ደግሞ ሠረጋችሁን ለማየት ያብቃን❤❤🎉🎉🎉ምቀኛ ጠላታችሁን መድሀኒአለም ከግራችሁ ስር ይጣልላችሁ❤❤🎉

    • @Fugh-f4p
      @Fugh-f4p Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን ዉዴ😢😢❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому

      @@sdetegawnegnbetesebochennafaki አሜን አሜን አሜን የኔዋ ❤️❤️❤️❤️

  • @netsi8708
    @netsi8708 Місяць тому +207

    አይ ደግነት ትህትና የዋህነት ስራ ወዳድነት ሴት አካባሪነት ቤተሰብ ወዳድነት 1ኛ ነህ አብርሽ ሩታዬ ይሰማል እድለኛ ነሽ ሺ አመት ያኑራቹ 🎉❤❤🎉

  • @Geras-ko3tp
    @Geras-ko3tp Місяць тому +53

    ምንብየ ልፃፍ በአላህ ውዶችየ ወይኔ ሩትየ ይገባሻል ሁቢ ክብር ይገባሻል እንቁዋ ሴት ሩትነቴ ከሚዲያ ቁጥር አንድ ከወደድኳቸው ሰዎች አንደኛና ተወዳጅ በእኔ እይታ አንች ነሽ ሩቲየዋ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Місяць тому

      የምትወደድ ናት

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg Місяць тому

      ከሚዳ አደኛደረጃ የምወዳቸዉ የኔእንቁዎች ዉድድድድድድ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Місяць тому +1

    እንኳዕ ደስ በለኩም ኣብርሽ እና ሩታዬ ብጣዕሚ ደስ ኢሉኒ ኩሉ ግዜ ሕጉሳት ኩኑ ዕድመን ጥዒናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YffFggg-c8o
    @YffFggg-c8o Місяць тому +33

    ኣብርሽ በኣፍ ሳይሆን በተግባር ኣስከብራት ማፍቀር ብቻ በቂ ኣይደለም ክብር ይቀድማል😢❤❤

  • @kxx683
    @kxx683 Місяць тому +32

    አሩታዬ አቡርሸዬ ንግስት ይገባል አልልልል አቡርሸዬ የኔአባቴ ❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሩታዬ የኔፍልቅል አቡርሸዬ አሩታዬ በጣም ድስበሎኝል ማርያምን ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ ከሰው አይን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Місяць тому +1

    እሩታዬ እንኳን ደሰ አለሽ በጣም ደሰ ይላል እሩታዬ ከዚህ በኋላ ተሳስባችሁ ቀጥሉ አብርሸዬ ሁሌም ትግሰት እና መቻቻል ይኑር በመሀላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AbduselamSmart-z2h
    @AbduselamSmart-z2h Місяць тому +35

    በጣም እንወዳቹሀለን 1000 አመት ኑርልን የኛ ውዶች ፈጣሪ አይለያያቹ በዚህ አይነትማ በገነትም አብራቹ የምትኖሩ ይመስለኛል ፈጣሪ ገነት ይበለንና።

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +30

    ዋው ሩታዬ ይገበሻል የኣብርሽ ንግስት የኔ ልዩ ❤❤❤ኣብርሽዬ ተመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራቹ ይለምልም የኔ ውዶች 🌺🌺🌺😘😘😘😘💍👌👌🥀🥀🥀🥀

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b Місяць тому +62

    እንደ አብርሃም የሚሆንልህ ሰው በድሜሽ አታገኝም ማርያምን ጀግና ወንድሜ የኔ አባቴ እንኳንም በፍቅር ጠየቅሽው❤❤❤❤😢😢😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤💪💪💪💍💍

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Місяць тому +2

      በጣም ምርጥ ሰው ነው የምር

    • @KayriJamal
      @KayriJamal Місяць тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@Danish-pz3pl

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Місяць тому +2

      😂😂😂😂በየቦታው. ስለሚያለቃቅስ

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b Місяць тому

      @@Danish-pz3pl አዎ💖💖💖

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b Місяць тому

      @@EmuHiba-pv3wr 😂😳😉

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m Місяць тому +3

    ዋውውው አብርሽ ላተ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ሰው ነክ

  • @hanichotube
    @hanichotube Місяць тому +92

    እውነተኛ ፍቅር ካለ በምንም ታምር ፍተናዎችን ያልፍል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

    • @FutsumTube4236
      @FutsumTube4236 Місяць тому

      ደምሬሻለሁ አኔም ደምርኝ❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +22

    ይህንን ደስታ ስለመለሰልን ለቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ሩታዬ አንች የብዙ ሴቶች አርአያ አስተማሪ ስለሆንሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል Congratulations. Abresh & Ruta🎈🎉🎂

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa Місяць тому +168

    አብርሽ እና ሩታ የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው የሚል👍👍👍

  • @HayuLove-w8h
    @HayuLove-w8h Місяць тому +1

    ወላሂ በጣም ደስስ ብሎኛል ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢❤❤❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Місяць тому +19

    ዋው ዋው ዋው የኔ ምርጦች እሩታዬ ከዚህ ቡሀላ ቀለበትሽን እዳታወልቂ ምንም ብትጣሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Місяць тому +38

    ወይኔ ደስ ማለታቸው ፈጣሪ አይለያችሁ😊 ምቀኛችሁን ፈጣሪ ያርቅላችሁ ምርጥ ጥዶች 🎉🎉🎉❤❤ ወልዳችሁ ሳሙደሞ😊❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Місяць тому +29

    ዋው ማሻአላህ❤❤❤ከዚህ በላይ እደት አድርጎ ያሥደስታት ዳኒ ተቃጠል ደስተኛ አድርጎ አሊያዘሺም ሲል ያረብ የመዳም ቅመሞች ለኛንም ተራ ያቅረብልን😢

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Місяць тому +1

    ዳኒ ምናባህ ታመጣለህ ተቃጠል አሁን ።አነተ ድጋይ እራስ ።አብርሽየናሩታየ ደስብሎኛል እናተም በዚህመልኩ ማረጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።❤❤❤❤

  • @Etsub21
    @Etsub21 Місяць тому +69

    ደሰ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አብርሺ እና ሩታ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ👍

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa Місяць тому +26

    ጨምርህ ማደናነቅ አላለችም ጎበዝ ስትመችኝ እኮ ኢታባታቸዉ ጨምረህ አድንቃት

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا Місяць тому +30

    የኔ ጀግና የኔ ቀብራራ አብርሽየ እሩታየ የኔ ሙሉ ሴት እወይ ማማር ደስ ስትሉ ጥላት እርር ድብን ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheemakomjo-ni6to
    @raheemakomjo-ni6to Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትታምሩ A&R ዳኒ መቸም እሪሱን አጥፍታል አይደልይህንአይቶ😂😂😂😂😂😂

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Місяць тому +308

    ዋው ❤መልካም መቃጠል ጉረኛው ዳኒ😂

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +4

      😂😂😂አሳዘነኝ ባልታነቀ😂😂😂😂😂😂😢😂

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Місяць тому +1

      😂😂😂😂

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂🙆‍♀️

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 Місяць тому +11

    ከደስታየ አንጻር የምፅፈውም ጠፋብኝ አብርሺየ ተባርክ ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደሥ አላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 Місяць тому +137

    አብርሽ እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ማነዉ 👍👍

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Місяць тому +1

    አብርሺ ትክክል ነዉ የምትወጅዉን ሰዉ የቃል ኪዳን አይወረወርም ነዉር ነዉ ሩታየ ዋናዉ የልብቀለበት ነዉ ❤❤❤

  • @Sumihabesha
    @Sumihabesha Місяць тому +27

    ዋው አብርሽ አንደኛ መልካም ባል ነህ የምር ጠላት ገደል ይግባ ይሂ ነው እናንተ ይሂ ነው የሚያምርባቺሁ ሩታየ ምርጥ ሴት ነሽ ሁለታቺሁንም እወዳቺኋለሁ ዳግመኛ ጠላት በመካከላቺሁ እንዱገባ አትፈቅዱለተ የምትሩ ደምሩኝ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Місяць тому +28

    አብርሽየ እደት እዳሳቅከኝ አዩብኝ አላለም😂😂😂😂😂

  • @ggi.youtube
    @ggi.youtube Місяць тому +14

    ማነዉ እደኔ በጣም ደሥያለዉ👍👍👍👍 ቃላት አጠረኝ የኔ ተምሣሌቶቺ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ Місяць тому

    ሳይጋቡነው እዴ አብረው የሚኖሩት😂😂😂 አይይይ አገር ተበላሽቷል 😂😂😂😂 ለማንኛውም ደስ ይላል አብሽሩ🎉🎉❤😂😂😂

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i Місяць тому +11

    ዋው ስታምሩ ስስቶቸ አይለያችሁ❤❤❤ መልካም መቃጠል ብለናል ለምቀኞች 😂😂ዳኒ መልካም መቃጠል ይሁንልህ😂😂😂

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna Місяць тому +50

    18ኛ ኮማች ነኝ በዱባይ ነው ሰርጋቹ መዳሜን አስፈቅጄ መጣለው👍👍👍👍👍👍

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Місяць тому

      እኔንምእዲጠሪኝ😂😂😂😂😂😂

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Місяць тому

      ጎሽ😂😂😂😂😂😂መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ

    • @hawahawa6586
      @hawahawa6586 Місяць тому

      እረ አታሰቂኝ 🤣

    • @tututube-e7s
      @tututube-e7s Місяць тому

      ቀላል እንሄዳለን እዛ ያድርሰን ብቻ

    • @SofiTube-h3c
      @SofiTube-h3c Місяць тому

      ክክክክክ ቅመሞች ሞኝነታችንኮ ወደር የለዉም😂😂😂😂

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +14

    አብርሽየ እንኳን ደስ አለህ ሳቅህ ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ሩታየ የኔ የሴት ጀግና💪💪💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለመቸውም ተጠቀቁ ለጠላት በር አትክፈቱ

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa Місяць тому +1

    ዛረደሞ ደሥ አለኝ ሥለዚህ ማረኪነ ይቅረታ ጠይቅዉ በፈጠረሺ❤❤❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Місяць тому +71

    ሩታዬ አስተዋይ ልጅ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Місяць тому +22

    ዋው ደስ የሚል የቀለበት አስተሳሰር ሩትነት እንኳን ደስ አላቹ እልልል ❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 Місяць тому +24

    ዋው ከዚ ብሀላእዳትዋልቂ ሩታየ አደራ አብርሺየ ጀግናብቻ አይገልጸህም💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Місяць тому +1

    አብርሽየ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ካሁን በሇላ ፀብ መኖር የለበትም ❤ የሚያምርባችሁ እንደዚህ በፍቅር ስተሆኑ ነው ሩታየ ይመቻችሁ።።።❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Місяць тому +33

    ዋው ከዚህ በኋላ እዳይደግማቹህ❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Місяць тому +15

    ክክክክክክክክወድሟነዉ መሠል የምመሥላቸዉ አላለም የኔ ልዩወች ሁሌም ወደፊት የዩቱብ ድምቀቶች👍👍👍👍👍👍👍

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Місяць тому +17

    ❤❤❤ዋዉ አብርሽ አንተ የልጅ አዋቂ ምታደርጋቸዉ ነገር ሁሉ እካዋ ሁሌ ዋዉ ጋበዝ ብቻ ሁለታቹሁም ጋበዛች ናቹሁ በርቱዉ ጠንካሮች ይመቻቹሁ🙏🥰🥰🥰💪💪💪

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላቹህ ጠላታቹህ ይቃጠል ❤❤❤❤❤❤ሩታዬ ደሞ ይህንንም አውልቂው አሉሽ መጣላት ያለነው መታረቅ እንዳለ አስቢ ከዚህ በኋላ አይደለም መኮራረፍ እንዳናይ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +82

    እረ ዉዉዉ😢 አምላኪ ሆይ እደ አብርሽ አፍቃሪ ባል ስጠኝ እፍፍፍ ትለያለህ ስል በምክንያት ነዉ እኮ አብርሽ ምርጥ ወንድሜ😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm Місяць тому +5

      በጣም ምረጥ እኮንው አብረሸ የምረ❤❤

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +6

      @@Foz-cy4nm በጣም አያወራም በተግባር ነዉ የሚሳየዉ ፍቅሩን ይለያል ከምር

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio Місяць тому +4

      አችመጀመሪያ እደሮታአይነትሴትሆኒ እሶኮ አፍቅራዉ በፍቅሮጠብአርጋዉነዉ

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому +2

      እሺ እሆናለሁ ዉዴ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg Місяць тому +1

      አብርሽኮ የሩታየሸጋባል የኔጀግኖች ሥወዳቸዉ

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa Місяць тому +20

    Wawwwoo baga gamadanii Abirshii and Rutayee bayyee sinii jalanaa dhugaa waqayyoo nufii jiradhaa umurii dheraa 10000❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Місяць тому +32

    ዋዉዉ የታደሰ ልጅ ቀበሯሯ ኣቴ የተግባሪ ሰዉየንግሰት ንጉሰ እምወዳቹዉ የምድያ ድምቆቶች የኛ ልጆች ከመቀኛ ከሸረኛ ፈጣር ኣይለያቹዉ ወልዳቹዉ ለመሳም ያብቃቹዉ የነረ ጨረቃዎች ኣብርሸ ኣሳቀኝ ወንዶች ኣንኣንኣ ምረኣይ ጀምሩ ኣላለም😂😂 ጠበቅ ኣረግ ኣዛት ቀበጥዋ🥰🌺🌿

  • @Mohammed-e9w9h
    @Mohammed-e9w9h Місяць тому +1

    የኔ አባት የዋህ ነኮ ማሪያም ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርልህ ውድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Місяць тому +24

    አብርሃም ምርጥ ጀግና ጨዋ የጨዋ ልጅ ዘመንህ በደስታ ይለቅ የሩታ ሸጋ ባል👑👫👸❤😊

  • @bintislaam
    @bintislaam Місяць тому +123

    ሩታዬ የኔ ቂማም
    የኔ ጫራቃ
    የኔ ንግስት
    የኔ አበባ
    የኔ ዉድ
    የኔ ቾኮለት ባታምነው ምዎድሽ የኔ እናት ኑርልኝ ዳስታኛ ሆነሽ ሁሌም ፋጋግ ባሉ ❤❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому +30

    ሩትነቴ ይገባሻን የኔ አለም ❤️❤️❤️❤️አብርሽዬ የኔ የተግባር ሰው መጨረሻችሁ ይመርልኝ 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Місяць тому

      የኔ ዉድድድድ💞💞💞💞💞💞

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому

      @@AminaYoussef-c1r ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YabuKiya-f9f
    @YabuKiya-f9f Місяць тому +13

    ስወዳቹ እኮ ጠላታቹ ቅጥልይበል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @esrutube
    @esrutube Місяць тому

    Wow የኔ ውዶች መቸም አይለያቹሁ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Місяць тому +59

    ጉርኛው ዳኒ መልካም መቃጠል አቤት የጋሽየ ሸበላ ይመችህ ምርጥ አፍቃሪ ነህ🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Місяць тому +5

      ያውም እስከ ሩታዬ አድናቂ ተብዬዎች አሉ ተክሲስ ምን ውጧቸው ይሆን አብርሽን ለመጣል የሚሮጡት ነገርስ ከሱ እኛ እንበልጣለን ውደታችን ሲሉ 😂😂 አብርሽዬ የተግባር ሰው ደስታዬ ወደር የለውም ንግስቷም ይገባታን የኔ ስስት❤❤❤❤

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix Місяць тому +2

      እሱማ ላይቭላይ ተቀምጦ ዱቄቱን ይቀባ😂😂😂😂

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Місяць тому

      @@maymay-ev2ix ክክክክክክክ

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo Місяць тому

      😂😂😂😂 ምድረ አሽቃባጭ ዛሬ ተቃጠሉ ስልሽ😂😂😂😂

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix Місяць тому

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እሲ ተይኝእህቴ እሩታየንወደው አብርሺን እደፈለጉ በማይረባ ቃላት የሚከረባብቱ ደደቦች አሉ

  • @hibaTube-g1t
    @hibaTube-g1t Місяць тому +59

    የዛሬው ያበደ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድምየው እና እህትየዋ ቤተሰብ አብርሽን እና ሩታን የምትወዱ እስኪ በላይክ ና በሰብስክራይብ ፍቅራችሁን አሳዩን በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ ሩታየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @drr8432
      @drr8432 Місяць тому +1

      እሺ❤❤❤

  • @MohamedNoorወሎ
    @MohamedNoorወሎ Місяць тому +8

    ማሻ አላህ እኳን ታረቃችሁ ምርጥ ጥዶች እድህነው እምታምሩት ከዝህብኋላ እዳትጣሉ ምቀኛ እዳሰሙ❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Місяць тому

    ወዬው እነ አቢ 😂😂😂😂 ተውጅ ሽ ጊዜ አድርግን አገባን😂😂😂 ጣፋጭ ናት እ😂😂😂😂ወዬው

  • @ElsaBiru
    @ElsaBiru Місяць тому +11

    ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የፍቅር የችሎማለፍ ተምሣሌቶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    ሩታ ምን ብለሸ ፀልየሸ ነው አብርሸን ያገኝሸው😂😂እኔም ዱአ ላድርግ😮😮😮

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl Місяць тому +15

    እልልልል እንካን ደስ ኣለን🎊 ጠላት እርር ይበል ውዶቻችን ሞት እንጂ ማንም ኣይለያያቸውም 💍❤ ኣሁን ኣብርሽየ የ ሩትየ ጨረቃ A&R የኣንገትክ ሃቨል ኣድርግ ደስታችን ሙሉ ይሁንልን 🙏 እውነተኛ ባል ኣብርሽየ እውነተኛ ሚስት ሩትየ 😘❤❤

  • @KsaKsa-wd6ho
    @KsaKsa-wd6ho Місяць тому

    ለሴትልጅ ያለዉ ክብር እኮ የኔመልካም🎉🎉🎉አብርሽእየ

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 Місяць тому +10

    ስታምሩ ሳምርብሽ ቀሚስ ልበሺ ሁሌ ከዚህ በዎላ አይለያችሁ በመካከላችሁ ማንንም ሰው አታስገቡ እራሳችሁ ፈራክ ከቤታችሁ ተደራርጉ ሌላ አታስገቡ❤❤❤❤