📢 በጣም ዉድ መኪና ገዛዉ ህያብ ደነገጠች😱💝

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @ለሚካኤል
    @ለሚካኤል 2 дні тому +222

    አንዲድ ግዜ ፕራንክ የሰውን ትክክለኛ ምንነት ያሳውቃል እውነት ነው ይምትሉ ላይክ❤ የገዘብሰው አትሁኔ ማለቴ መስራት ነው ወይ መኪና 😂😂😂

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 2 дні тому +237

    ደግ አረካት ልጅቱ የገዘብ ሰው ነች ሖይ

    • @رحيمه-و6ن
      @رحيمه-و6ن День тому

      @@ToybaT_qv9zo ሳህ

    • @BlchaBerehe
      @BlchaBerehe День тому +1

      የሚታዉርየዉ እየተጠንቀቅ የምን ገንዘብ ነዉ ገንዘብ ሰርቄ ኮ ኣላለም ለቶሪ ደረሰኝ ነዉ የላት እና ገንዘብ የሚጠላ ኣለ ዴ ልጁትዋ ጥፋት የላትም።።።።።።።።።።❤❤❤❤❤❤

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo День тому +3

      @@BlchaBerehe አረባክሽ እና ሎተሪ ቢደርሰውስ ፍቅርኛውጂ ሚስቱ መስለችሽዴ የጋራችን ነው የምትለው ባፏ ሙሉ ደፋር ለንፁሕ ፍቅር ገዘብ አያስፈልገውም እናቱ እሷደሞ የገንዘብ ሰው መሖኗን አየን 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @rfduv1457
      @rfduv1457 18 годин тому +1

      ደምሩኝ የኔዎች❤🤲

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 14 годин тому

      @@rfduv1457 ደምሬሻለሑ

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن 2 дні тому +451

    የገንዘብ ሰዉነች የምትላ ላይክ አሳዩኝ

  • @BilenTaleda
    @BilenTaleda 2 дні тому +76

    ምን ያደርጋል ለኤፍሬም የተመኘሁት እፉዬን ነበር አይይ የጥቅም ሰው ናች እች 😔😢

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 2 дні тому +105

    እጭ ፈረሱ ይሻላል አላለችም የገዘብ ሰው ይች ለትዳር አትሆንም

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s День тому +2

      ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ትገርማለች ማሪያምን❤

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 19 годин тому

      የምር ክክክ ደገመችውኮ

    • @rfduv1457
      @rfduv1457 18 годин тому

      ደምሪኝ ውደ❤🤲

  • @merd24
    @merd24 2 дні тому +269

    የዘመኑ ሴቶች ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት
    እውነተኛ ፍቅር የለም

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo 2 дні тому +118

    ድራማ ከልሆና ልጅቷ የገንዘብ ፍቅር ያለት ትመስለሌች ፍቅርን በፍቅር እንጅ በቁሰቁስ መወደደር ከበድ ነው

  • @Kedjha
    @Kedjha 2 дні тому +192

    አንዳንዴ እኮ ፕራንክ እኮ የሰው ማንነት ይታወቃል እቺ የገንዘብ ሰው ነች አምልጥ😂😂😂

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 дні тому +73

    ጉድ ፈላ ኤፍ አምልጥ የገንዘብ ሰዉ ናትመሰል 😮እርግጥ ገንዘብ ሚጠላ የለም😮😊ግንን😅😅😅😂

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 День тому +26

    1900ኮሜንት የገንዘብ ሰው😂😂😂እኔ ለሙን አሰብኩ እርግጠኛ ነኝ ይቺን ልጅ አይቀበሏትም😂😂😂😂😂😂😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 10 годин тому

      😂😂😂😂

  • @hhdhdydyxhxhxhxh7043
    @hhdhdydyxhxhxhxh7043 2 дні тому +479

    ልጅቱ የገንዘብ ሰው ሳትሆን አቀርም

    • @Beki_tube233
      @Beki_tube233 2 дні тому

      አንቺ ገንዘብ አተጂም ማለት ነው ምን አለዉ ውሸት በናውራ

    • @QqqQqqq-qi2df
      @QqqQqqq-qi2df 2 дні тому +4

      😂😂😂😂

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 2 дні тому +2

      በ ትክክል

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому +3

      ደምሪኝ ውዴ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому +2

      ​@@tegeset-ik1ozደምረኛ

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu 2 дні тому +101

    የገንዘብ ሰዉ ናት መሠለኝ😂😂

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 дні тому +168

    አቤት ጥቅመኛ ሤት❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 дні тому +59

    ጉድ የጥቅም ሰው ናት ውዱ ያገሬ ልጅ ካሁኑ አምልጥ መጨረሻው በሳቅ ሞትኩ😂😂

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 2 дні тому +27

    የሰው ልጅ ከአንደበቱ በሚወጣው ቃላት ነው የሚገመተው በምትናገሪያቸው ቃላቶች አስተሳሰብሽን ነው የሚያሳየው የምታፈቅሪውን ልጅ የወደፊት ባልሽን ፈረሱ ከአንተ ይሻላል ትያለሽ እንዴት ነው ግን ቃላት ማውጣት የምትችሉት

  • @wina-663
    @wina-663 2 дні тому +77

    አይ ሴት አይ ኤፊ ተጠንቀቅ ይች ሴት ካንተ በላይ ለገንዘቡ ፍቅር አላት 😢ዋይ😢😂😂😂😂

  • @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ
    @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ 2 дні тому +170

    እኔማ ለኤፊ እፉን ነበር የተመኘውለት😢

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 дні тому +113

    እኔ ደግሞ የገንዘብሰው አይመቸኝም አልሀምዱሊላ ከዚህ አይነት ባሂሪ የፀዳሁ ነኝ ገዘብ ቀስ ብሎ ይገኛል ተረጋጋ ማይድሺን አሰሪው

  • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም

    ቁም ነገር በጣም ጥቅመኛ ሴት ናት ለእናቴ ነግርያት አለው አላለችም ጠቅመኛ

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt День тому

      😂😂😂😂 አረ ተዉ

  • @jhennyeyaruse3964
    @jhennyeyaruse3964 2 дні тому +25

    ቆይ ብርቅ ነው እንዴት መኪና ፍቅር አይበልጥም ከመኪና ወይ ዘንድሮ 😢😂

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 дні тому +137

    መኪና መቸ አሣሠበን ያገራችን ሠላም ማጣት ነዉ ያሣሠበን

  • @FrEe-k3j
    @FrEe-k3j 2 дні тому +262

    ይች የገዘብ ፋቅረነዉ ያላት 😂😂አምልጥ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому +1

      😂😂😂ደምሪኝ ውዴ ❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 дні тому

      😂😂😂ወዬዉ😂😂😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 дні тому +2

      ​@@Genzeb-m8uደመርኩሽ ደምሪኘ ውዴ

  • @OmorOmor-yt9up
    @OmorOmor-yt9up 2 дні тому +182

    ልጅቱ የገንዘብ ወዳች ናት

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse 2 дні тому +35

    ማርያምን ሳልወድ በግዴ ነው የሳኩት መኪና ብለው ያሳዮት ጊዜ

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 2 дні тому +53

    ኤፋ ምርጥ ሰው ሲጀመር የብታጀራ ልጆች ምንም ባይኖራቹ እኳን ባህሪያቹ ብቻ በቂ ነው የድሮ አብሮነታቹ ናፍቆናል እስቲ ሰብሰብ ብላቹ ኑልን

  • @IloveEthiopa-t8y
    @IloveEthiopa-t8y 2 дні тому +145

    ስግጥ ያለች ገገማ የጥቅም ሰው ነች ኤፌ የኔ የዋህ ጠንቀቅ በል ይች ልጅ ሞጭላፋ አስመሳይ ነች የምትሉ በላይክ👍

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 2 дні тому +106

    አይባልም ፍቅረኛሽ ን ካንተ ፈረሱ ይሻላል ትያልሽ መኪና ከፈለግሽ መስራት አለብሽ የገንዘብ ስው አትሁኝ😂😂😂😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 дні тому +2

      ደምሪኘ ውዴ

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph 2 дні тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 дні тому

      ደመርኩሽደምሪኝ❤​@@setedegnuw4503

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s День тому +2

      ሰህ ወላሂ ❤❤❤❤

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es День тому

      @@Mmm-r7y6s ደምሪኝእህቴ እኔምልደምርሽ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 2 дні тому +46

    ለማዬ አላለችም አረ በሳቅ😂😂😂
    ከኤፍ ፈረሡ ይሻላል ለምለምዬ ጉድ አልሠማሽ 😑😑

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 2 дні тому +2

      😂😂😂😂😂 አታዋርደን

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 дні тому +2

      እኔ አፈርኩ😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 10 годин тому

      ​@@AminaYoussef-c1rአሜን

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 26 хвилин тому

      አወ ማሪምን😢😢😢😢😢

  • @Biduf-ji5rj
    @Biduf-ji5rj 2 дні тому +28

    ይችን በጥፊ ለግጎ መጣል ነው እደት እዳስጠላችኝ ከገዘብ ነውደ የተሰራችው

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 2 дні тому +2

      ወይን ያችውስ ከፋ😅😅😅😅

    • @wswi822
      @wswi822 2 дні тому

      ምን አድርጋ ነው ነገረኛ እና ሁሉም ያለ ነው የተናገረችው ምን ታድርግ እሺ

    • @HoHi-e2n
      @HoHi-e2n 15 годин тому

      ክክክክክክ😂😂

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 27 хвилин тому

      በጥም😢😢😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 дні тому +15

    እፉዬ ስታሳዝን የኔ የዋህ ኤፋዬም የዋህ❤❤እቺማ ትለያለች ጥቅመኛ😂😢

  • @ghch288
    @ghch288 2 дні тому +68

    ልጅቱ አትመቸኝም የምወደዉ አይመስለኝም ማርያምን😐😐😐

  • @BertoB-r4s
    @BertoB-r4s 2 дні тому +82

    አረ ልጅቱ የገንዘብ ሰዉ ናት ኤፋየየየየ አምልጥ ኤጭጭጭጭጭጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ
    @ዚዙወሎየዋ-ቘ5ዀ 2 дні тому +55

    ኧረ ምኒቱ ሰገጤ ናት😂😂መልክ ብቻ🤣ገንዘብ ጋ ነው ፍቅሯ🤣🤣🤣

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 2 дні тому +6

      አይ አበሻ መስደብ ጀመራቻት ሰሞኑ ስታሽቃብጡ😅😅😅

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 2 дні тому +3

      ወላሂ ውርዴት ነው እኔ አፈርኩ ያአላህ😢

  • @Hana-28b
    @Hana-28b 2 дні тому +12

    አቤት ለገንዘብ ያለሽ ፍቅር ገንዘብ ሳይሆን መጀመርያ ፍቅርን አጣጥሚ የኔ ቆንጆ ይመቻችሁ😅😅😅😅

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 10 годин тому

      ህፃን ነች ኤፋ ተሸወደ በሰል ያለች ትሻለው ነበር

  • @AbebaMolla-yf5fk
    @AbebaMolla-yf5fk 2 дні тому +13

    ወይጉድ ልጅቷ ግን እንዴ ጉድ በል ጎንደር ተጠንቀቅ ኤፌ ሆ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 дні тому +49

    ስታስጠላ የገንዘብ ሰዉ ፍቅር በገንዘብ ነዉ ምንትላለች ኤፋ አምልጥ

  • @Ashuye-l9e
    @Ashuye-l9e 2 дні тому +119

    ኤፍሬም ሁሌም በሳቅ ነው የሚገደለኝ😢😢 ግጭት😢😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому

      ደምሬኝ ውዴ ❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 День тому

      😂😂😂

    • @ekramyseyd
      @ekramyseyd 9 годин тому

      የጠበኩት ኮሜት የምር በሳቅ የለሁም ሁሉም ጥቅመኛናትይላል😂😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 дні тому +102

    ሁሉም ኮመመት የገዘቡ ሰዉናትኑየሚለዉ😂😂😂

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 2 дні тому +12

    ኤፊ ነፍሴ አይማርም 😂😂😂ጌታን 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️እኔ አራሱ እውነት መስሎኝ

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 2 дні тому +20

    ከንታ ፈረሱ ሰይሻል አይቀርም አለለችም😂😂😂

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 дні тому +91

    ኤፋዬ የሳቄ ምንጭ ይመችህ ፈተና ነዉ ወድቃለች በቃ ከትናንት ጀምሮ የጋራዬ ነዉ እያለይ ነበር ፍቅር ካለ ሁሉም ይደርሳል ቆጅት የመዳም ቅመሞች ጀግና ለፍቶ አዳሪነን ከማንም ምንም አንፈልግ በርቱል ጀግኖቸ

    • @AnisaAl-n2d
      @AnisaAl-n2d 2 дні тому +4

      ትክክል የኔ ውድ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому +3

      ​@@AnisaAl-n2dደምረኛ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 дні тому +2

      የኔ ውድ እውነት🎉❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 дні тому +1

      ትክክል የኔ እህት

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 2 дні тому +1

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 2 дні тому +131

    170 ነኝ ከዛ በሃላ የምትገቡ የኔን ኮምኔት የምታነብ ደምሩኝ አይከፈልበት

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 2 дні тому +1

      ደምሪኝልደምርሽ

    • @vgyy4646ከይማኖት
      @vgyy4646ከይማኖት 2 дні тому +1

      ዉዴ ኢኔንም ደምሩኝ

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 2 дні тому

      @@vgyy4646ከይማኖት ደመርኩሽመልሽውደ💞

    • @fufuTube-hm3kc
      @fufuTube-hm3kc 2 дні тому

      ደምሪኝ ደመርኩሽ😢

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 2 дні тому

      @@fufuTube-hm3kc እንደማመርቅመሞችየ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 2 дні тому +48

    እኔ ትላንት ፕራክ ነው ብየ ነበር
    ልጅቱ ጥቅመኛ ናት

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 2 дні тому +16

    መኪና ዝብሎ ይገኛል ወይ ለማየ ነግሬታለው ደፋረ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 10 годин тому

      😂😂😂

  • @sofitube9859
    @sofitube9859 2 дні тому +11

    አንቺስ አተወጪም የፍቅር ሰው ሰትሆኚ የጥቅም ሰው ነሽ ቱቱቱ ከንቱ ነሽ👍👍👍

  • @እሙዬነኝየበረሀዋእርግብ

    አኡዙቢላህ ፈረሰ ይሻላል አላለችም😂😂😂

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ День тому

      😂😂😂😂አች አተፈረሱይሻላልአለችዉ ይችየገዘብሰዉ😢😢

  • @MdwasiMamud
    @MdwasiMamud 2 дні тому +81

    የገዘብ ሰው ናት ማርያምን አትጃጃል በዋላ እያይቋጭሀ

    • @masarat2998
      @masarat2998 2 дні тому +1

      ትክክል❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@masarat2998ደምረኛ

    • @ሀይሚሻፉምሊ
      @ሀይሚሻፉምሊ 2 дні тому +2

      ተቼግራነኸያገኞት ውዴ ሚዲያላይአትውጪትምርቶሺንተማሪ ተሰዴበቻ

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 2 дні тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 2 дні тому +44

    ወላሂ ይቺ አትሆንህም አምልጥ ኤፋዬ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 2 дні тому +6

    ጉድ እኮ ነው እኔ ግን ጥቅም ባለፈበት አልነካኝም ተመስገን ወንድሜ እንደዚህ አይነት ሰው አይመቸኝም

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 2 дні тому +10

    ኤፍ አምልጥ ልጅትዋ ገዘብ ትወዳለች ክክክክ

  • @WerkneshAlem
    @WerkneshAlem 2 дні тому +97

    በጣም ነው ምትገርሚ ከአንች አልፎ ለቤተሰብ ታስቢያለሽ ደፋር ጥቅመኛ🥺🤣🤣🤣🤣🤣

    • @jdurur6628
      @jdurur6628 2 дні тому +6

      እኮ እኔም የገረመኚ እሱ ነው እናቷን ምን ትፈልጊያለሽ አላለችም

    • @WerkneshAlem
      @WerkneshAlem 2 дні тому

      @@jdurur6628 በጣም 😂🫣

    • @LucyWakgri
      @LucyWakgri 2 дні тому +6

      ወይኔ ጀሰት ፐራክ እኮ ነው ልጅቱ አመረረች እኮ ወይኔ መኪና አላለችም

    • @مدينةفنتاو
      @مدينةفنتاو 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s День тому

      ምን አይነቷናት😂😂😂

  • @Senayeitsamuel
    @Senayeitsamuel 2 дні тому +45

    ልጅቷ የገንዘብ ወዳጅ ናት

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 2 дні тому +85

    ዛሬ ደስ ብሎኛን እኳን ደስ አለሽ በሉኝ
    እነ ኤፋ እኳን ደህና መጣቹሁ

    • @HermelaHermita
      @HermelaHermita 2 дні тому +4

      ደስታሽ ይቆይልሽ❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉ደምሪኝ እኔም ልደሰት ውዴ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@HermelaHermitaደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@Genzeb-m8uደምረኛ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому

      @@fatumawase እሽ መልሽ ውዴ

  • @HayatMohammed-n9c
    @HayatMohammed-n9c День тому +8

    እኔማ ከድቡሽየ ጋር ቢሆን ደስይል ነበር

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 дні тому +5

    እቺ ምኗንም አሎደድኳትም ጥቅመኛ ሰው ሲያስጠላኝ 😢😢😂😂ኤፋዬ የኔ የዋህ❤❤

  • @toibahussain2478
    @toibahussain2478 2 дні тому +64

    ቱ ፈጣሪየሆይ 😂😂😂አይይ እኛ የመዳም ቅመሞቺ ለገዝብ ግዴለንምእኮ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 дні тому +39

    ልጂቶ ግን ገዘብወዳጂትመሴላለቺ ኤፋ😂😂

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 дні тому +68

    የገዘብ ሰው አይመቸኝም ወላሂ ኤጭጭጭ

    • @masarat2998
      @masarat2998 2 дні тому +1

      ትክክል

    • @AlmazSmart
      @AlmazSmart 2 дні тому +5

      የለምለም ምክር ይቆጨዋል የች ወደገዝብ ታደላለች sory ✌️✌️😊😊😊😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@masarat2998ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@AlmazSmartደምረኛ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому +1

      ደምሪኝ ስወድሽ🎉❤

  • @emuTube-x2u
    @emuTube-x2u 2 години тому +1

    እረ ኮሜት ስጽፍ እናስተውል ቢሆን ደስ ይላት ስለነበር ነው ሁሉም ቢሆን ደስ ይለዋል ያ ማለት ግን የፍቅር መሰረት ነው ማለት አይደለም

  • @LobTop
    @LobTop 2 дні тому +7

    ዋው የዛሪው ይለያል በጣም ነው ፍታ ያልኩት ኤፊ ይመቸህ አቦ

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 2 дні тому +39

    ደሞ አታፍርም እንዴ ለማዬ ነግራታለው አላለችም ሆሆሆ

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 дні тому +91

    ልጁቱ እደተረዳኋት የገዘብ ሰው ነት

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 2 дні тому +39

    ሴቶችዬ ግን የመኪና ፍቅር ሊደፋን ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 2 дні тому

      ለይተህ መታ እኔ አልወዲም ወላ

    • @DbdbEjdj-yx6mw
      @DbdbEjdj-yx6mw 34 хвилини тому

      እኔ የለሁበትም😂

  • @MdAssan-oc1ct
    @MdAssan-oc1ct 3 години тому +1

    ገንዘብ እሚጠላ አለዴ ለገንዘብ ብለን አይደል ሀገራችንን ቤተስቦቻችንን ትተን የተስደድነው 😢😢😢

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 дні тому +8

    አየ ህያብ አዳዴ ፕራክ መሥሎ ትምህርት አለዉ እናማ ፈተናዉን አላለፍሽም

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 дні тому +92

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 дні тому

      ሡበሀንአላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር
      ላኢላሀኢላ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 2 дні тому

      ሰብስክረይብ ለይክ አድርጊኝ

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 дні тому +21

    የቀረውን ገዘብ ልስናናበት አለልችም😅😅😅😅😂😂😅😅😅😂

  • @titititi962
    @titititi962 2 дні тому +22

    ይች የገንዘብ አፈቃሪነች😅😅😅😅😅

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 2 дні тому +3

    እኔ ብሆን በሳቅ የለሁም እንኳን ልቆጣ ኤፋ እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ ማየቴ ለሁሉም ኢንሻ አላህ መግዛትህ አይቀርም አይዟህ

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 2 дні тому +12

    ኮመንታተሮች ተጠንቀቁ ስለ ልጅቷ ስታወሩ በሰው ትዳር አንግባ ለፕራንክም አዲስ ስለሆነችም ሊሆን ይችላል ኤፋ ግን ትለያለክ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂 እፉየ የኔ እብድ❤❤❤❤

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 2 дні тому +60

    የኔ ቆንጆ😘🤣 ተጋሩ ኣለኩም ዶ ነዛ ፅብቅቲ ሓፍትና👍

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 2 дні тому +40

    በፈጣሪ ልጅቱ ገንዘብ ወዳድ ነች ይች ለትዳር አቶንም የምር ጭራሽ ሳትጋባ እናቴ ምን ትፈልጊያለሽ አላለችም ጉድ ይቅርብሽ ተረጋጊ ሖይ

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 дні тому +5

      በጣም እኔ አፍረኩ እናቴ ምን ትፈልጊያለሽ የጥቅምሠው ናት

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 дні тому +1

      ክክክ

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 2 дні тому

      ​@@zehara5198 የጥቅም ብቻ አይገልፃትም እኔራሱ ደነገጥኩኝ 😂😂😂

    • @wswi822
      @wswi822 2 дні тому

      አሽቃቦጭ አስመሳዮች እናንተ እንኳን እሷ እኛን ጓጉተናል እና ምን ትበል እሺ የስድብ ሱሶች

  • @SikoSilo-q7g
    @SikoSilo-q7g 2 дні тому +42

    ምነው አች ይሄን ያክል መኪና ነው እምታፈቅሪው ኤፌን እከፍ😅😅😅

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 дні тому +8

    አምልጥ ገለቴ የፈለገችው ሌላ ነው😂😂

  • @Rahdy-y1u
    @Rahdy-y1u 2 дні тому +6

    ፈረዙን አግቢው ከተሻለሽ😂

  • @Selamselam-s8s
    @Selamselam-s8s 2 дні тому +35

    ካንተ ፈርሱ ይሻላል አላለቸም😂😂😂😂

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 13 годин тому

      ባለጌ ነች ለሰው ክብር የላትም

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 2 дні тому +35

    የገንዘብ ፍቅር ይቅረብሽ እህቴ ።

  • @HasetYitagesu
    @HasetYitagesu 2 дні тому +56

    ተረጋጊ ሆሆሆ ኤፋ ምርጥ ልጅ ነዉ ክብር ይኑርሽ የወደፊት ባልሽ ነዉ ስኬት ከትንሽ ነዉ እሚጀምረዉ ቢገባሽ ትንሹ ሲባረክ ነዉ ትልቅ መሆን እሚችለዉ አስተዉይ ቃላቶችሽን ይሰማዋል ብለሽ አስቢ ጭራሽ ፈረሱ ይሻላል ካንተ ማለት አልነበረብሽም ታረሚ በተረፈ we love you❤❤

    • @Alamtube-p8g
      @Alamtube-p8g 2 дні тому +2

      በትክክል ደምሪኘዉዴ❤❤🎉🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 дні тому +1

      ደምሪኝ ውዴ ❤🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ደምረኛ

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 2 дні тому

      ደሞ እኮ ያናደደኝ መደጋገሟ የምር እሷ ለተናገረችው እኔ አቅለሸለሸኝ

    • @HasetYitagesu
      @HasetYitagesu 2 дні тому

      @@NeimaAhmed-u4r በጣም ጌታን

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc День тому +3

    ኤፋችንንንንን እፉዬ ነበረች ላንተ የትዳር አጋርክ የምትሆነው:: አንደኛ የስራ ሰው ነች ፈገግታዋ :ጨዋነቷ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts День тому +3

    ኦኦ እደት ነው የሰው ልጂ የሚፈተነው በገንዘብ ነው ኤፋ የገንዘብ ሰው ናት ሆ መኪና ካልህነ እሷ ፕራክ ትደርጋለችደ ወይ የኛ ነገር አህያም ይሁን ኤፋ ምርጥ ሰው አዝኘባታለሁ ተንጨርጨርችኮ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 дні тому +19

    ኤፋ ቆም ብለክ አስብ እኔ ያንተን ቻናል ማየት ከጀመርኩ ቆይቻለው በጣምም ነው የምትመቸኝ ግን የዛሬው ፊዲዮክ ግን ልጅቷ የፍቅር ሳይሆን የጥቅም ሰው እደሆነች ነው የተረዳውት ስለዚ በደንብ ጥልቅ ብለክ ከመግባትክ በፊት በደንብ እወቃት ያው ማግኘት እዳለ ሁሉ ማጣትም አለ ብዬ ነው እንደዝች አይነት የጥቅም ሰወች አስመስለው ገብተው የሰውን ህይወት ያበላሻሉ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 2 дні тому +27

    ልጁቱ ገንዘብ ላይ እደነው😢😢😢😢

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 дні тому

      ተጋሩ ቀልድየለም😂😂😂😂

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 2 дні тому +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ያመቱ ምረጥ ፕራንክ ወይኔ ሆዴን አመመኝ ከፈቶኝ ነው እድሜክ ይርዘም ኤፊዬ እፍፍፍ ሰውዳቹው

  • @HayatHayat-ud9go
    @HayatHayat-ud9go 2 дні тому +5

    እንደ ለእናቷ ሁሉ ተናግራ ይገረማል😂😂😂😂😂

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k День тому +4

    የኔ አናት ምንም ሸም እማይዛት ሠገጤ😂😂😂😂😂😂

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 дні тому +20

    የገዘብ ነገር ጠበቅ😂😂😂😂

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 2 дні тому +21

    እውነት የአጎቴ ልጅ ዛሬ ተጨወትክባት እፍሬም

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 2 дні тому +13

    አረ ኮሜተሮች ተረጋጉ እኔም እዉነት መስሎኝ ነበር ወይኔ ለናቷ ስትናገር አሳዘነችኝ ኤፍ የስራህን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 День тому +2

    ደግ አረገችህ አብዝተኸውነበር አተም መቆላቱን እደወድ ቆስጠን በል

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 2 дні тому +7

    ኣረ ህያብ እንደዛ አይባልም🙄😮😅😅😅😅

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 дні тому +12

    ይሕቺ ልጅ አትመቸኘም በጣም ማተርያል የምትወድ ነች ይሔልጅ ይጠንቀቅ በልጅ አቅሙ ጥያቄዋ ከባድነው ዱባይ አለች ሓሓሓ አረ ተረጋጉ ሤቶች

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 дні тому +74

    ሞይተ ብሳሓቅ ማርያምን ተጋሩዋይ ኣለክንዶ😂🤣

  • @ZabibaZz1234
    @ZabibaZz1234 2 дні тому +35

    ለገንዘብነውየቀረብሽው😂😂😂😂😂😂😂ሆሆሆሆሆሆሆ😂😂😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 дні тому +1

      ምንአለውእነነውለገንዘብየምቀርበው

    • @ZabibaZz1234
      @ZabibaZz1234 2 дні тому

      @@fahedali632 አትረቢምደነዝደሞካቺምብሶታወራለሽ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 дні тому

      @@ZabibaZz1234 ተዘቅዘቂ

    • @ZabibaZz1234
      @ZabibaZz1234 2 дні тому

      @@fahedali632 ሊበላአፈርብዪእሺ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 дні тому

      @@ZabibaZz1234 ምግብእኛለለምንአፈርእበላሉ እርቦሽከሆነነይእሰጥሻለሁ እንች አፈር ከሆነየምበይው

  • @Hawa-l6n
    @Hawa-l6n День тому +1

    በኮፊዴንስ እኳን ዴስ አለሺ አላለቺም ጭራሺ እኮ እሷ የዴረሳት ነዉ የምትመስለዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @HtveFet
    @HtveFet 59 хвилин тому

    በፈጣሪ ሁሉም ኮመንት የገንዘብ ሰው ነች እረ ተው ግን በቃ ተዋት ማይወድ አለ እንዴ ደግ አረገች ግን አደለቺም ልጅቷ በፍቅር ኑሩልኝ አቤት ሰው ❤❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 дні тому +37

    ጥቅመኛ ሴት።ዋናው። ፍቅር እኮ።ሌላው።በሂደት ይመጣል ደሞ አለማፈርሽ ካንቺም።አልፎ ለእናትሽ ምን።ትፈልጊያለሽ

  • @sabo8756
    @sabo8756 2 дні тому +11

    ምን አናደደሽ ዋይ ስርኣት ግበሪ ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር ይበልጣል 😊😊😮😮

    • @adu8301
      @adu8301 2 дні тому +1

      ሃፍተይ ስብስክራይብ ግበርለይ❤

    • @sabo8756
      @sabo8756 2 дні тому

      @@adu8301 እሽ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 дні тому +55

    ልጅቷ ጥቅም ፈላጊ ትመስላለች ኤፋ ጠንቀቅ በል።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 дні тому +2

      😄😄😄በደንብ ይጠናኑ

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 дні тому +5

      ተጋሩኮናት አይደራደሩም እነሡ😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому +1

      ​@@Zeze-ds6qqደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 дні тому

      ​@@zehara5198ደምረኛ

    • @NorehaAli
      @NorehaAli 2 дні тому +1

      ​@@zehara5198ማርያም አደለንም ልጅቷ አሰጠላችን 😂😂😂

  • @uaez-wr1mg
    @uaez-wr1mg День тому +4

    ሲጀመር ልጅቷ ለችግሯነው የቀረበችው😂😂

  • @ፅጌኣክሱማዊት
    @ፅጌኣክሱማዊት 2 дні тому +2

    ኦኦ ወይ ገንዘብ😂 ካንተ ፈረሱ ይሻላል ኣላለችም😁