"የእናቶቻችንን ደስታ ማየት... መመረቅ እንዴት መታደል ነዉ!" ደመቅመቅ ያለው ልዩ የእናቶች ቀን ዝግጅት እነሆ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 251

  • @Edikonjo
    @Edikonjo Рік тому +65

    በአለም ላይ ለምትገኙ እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ክብር ፍቅር ምስጋና ለእናቶቻችን ይሁን

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Рік тому +52

    እረጅም እድሜ ለእናቶች እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑረው ቢከፋኝም ዋጥ አረገዋለው እናት ማጣት ከባድ ነው😭😭😭🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏💚💚💛💛❤❤🙏

  • @Tsionyemaryam1216
    @Tsionyemaryam1216 Рік тому +12

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ፈጣሪ ነፉስሽን በጀነት ያኑርልኝ ሁሌም የልቤ ንግስት ነሽ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    እናቴ ያለ አባት ያሳደግሽን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣት
    የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸው ኑሩልን🙏🙏

  • @amarechleta5863
    @amarechleta5863 Рік тому +1

    እጅግ በጣም ደስ ያለኝ እፀገነትን በማክበራችሁ ምርጫችሁ ልክ ነው ያልተነገረላት እናት ነች ብዙ ህይወት የታደገች

  • @tgabera1206
    @tgabera1206 Рік тому +4

    እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ

  • @Eወሎለጋምቦ
    @Eወሎለጋምቦ Рік тому +6

    በመላዉ አለም የምትገኙ እናቶች እወዳችኋለሁ❤እናቴ ዉለታሽን ከፍየ መጨረስ አልችልም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ፣ አባቴ ሙቶ የሌላ ሰዉ ፊት አላሳይም በማለት ስንት ስቃይ ስንት መከራ አይተሽ እዚህ አድርሰሽኛል እወድሻለሁ በመላዉ አለም ላይ ለሚገኙ እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሳችሁ እናቶች እኛንም ሸቃሎችን ለእናትነት ያብቃን መቅድዬ ትሁት ጉበስ ብላ ጉልበት ሳመች❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +21

    ለአለም እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ እዴት ደስ ይላል ❤❤ በንባ ነው የጨረስሁት ስለናት ሲወራ እንባ ይቀድመኛል 😭😭

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Рік тому +7

    ሁሉም በአለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቄን ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 Рік тому +8

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት እናት ከሁሉ በላይ ልትከበር ይገባል ።

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Рік тому +11

    መልካም የእናቶች ተቀን ይሁንላችሁ መቅዲሉላ እናንተ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጆች ተባረኩ❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Рік тому +6

    ❤መልካም የእናቶች ቀን❤ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏❤😘

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዛሬ ቀን መድረስ በጣም መታድል ነው እንካን አደረሳችሁ የ ክበራችሁ ውድ እና ተናፋቄ አገር መስራቾች ቤተሰብ መሪዎች ብቻ ቃል የለኝም እና ለሁሉም እናቶች በድጋሜ እንካን አደረሳችሁ
    እላለሁ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🕊🌹።🌼🌹🌼🌹🎂🍾🕊

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +2

    በአለም ላይ የምትገኙ እናቶች መልካም ቀን ይሁንልን ኢቤስ እናመሰግናለን🙏

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ Рік тому +6

    አልሃምዱሊላህ እናት ሥላደርገኝ እንኳን አደርሣችሁ እናቶች❤❤❤❤

  • @ediluleka2317
    @ediluleka2317 Рік тому +2

    መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤❤እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ በደስታና በፍቅር እግዚያብሔር አምላክ ያኑርልን

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Рік тому +10

    አዜብዬ 😘 አለሜ ሁሉ ነገሬ ጀግናዋ ብርቱዋ እናቴ እንኳን አደረሰሽ ስላንቺ እምለው የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይሽ 🤲

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 Рік тому

    እናት ሁሌም እናት ናት እናት ለልጇ የማትሆነው የለም እናቴ እንኳን አደረሰሽ ኑሪልኝ እወድሻለሁ የኔ ውድ እናት

  • @በትእግስትያልፋል

    አሜን ኢቢኤስን በሁሉም ምሮግራም የ የሰው እንባ አባሾች አገር ሰላም ከሆነቾ ሁሉን ስለምታረጉ ሰላም ይሁን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +7

    ለሁሉም በአለም ላይ ላሉ እናቶች እንኳን አደረሳቹ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Рік тому +2

    EB's ምርጦች ህልም ምርጥ ነገር ነው የምትሰሩት የኢትዮጵያ እናቶች ይገባቸዋል

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +3

    በአለም ላይ ሁሉ ለሚገኙ እናቶች ሁሉ ለእናቴም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ሁሉ ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Рік тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን እናቴ ኑሪልይ❤❤❤

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Рік тому +5

    መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤❤እናቴ ኑሪልኝ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому +2

    ክብር,ለናቶች እናቴ ናፈቅሽኝ ምነው በኖረሽልኝ ❤😢የኔ ደአ እናት መፈስሽ ይሰማኛል መልካም የናቶች ቀነ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረውእቴትዬ😭😭😭❤❤❤❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 Рік тому

      አይዞሽ እህቴ የእኔም እናት በሕይወት የለችም እቴቴ ነው የምላት እንዳችሁ😭

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +4

    ❤❤❤ከባድ ሚዛን ኢቢኤሶች❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ በአለም ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ

  • @hawwayimer4235
    @hawwayimer4235 Рік тому +2

    ያረቢ ለእናቶን እድሜ ይሥጥልን

  • @samsonyimam1550
    @samsonyimam1550 Рік тому +1

    ከመቼውም ቀን የበለጠ ዛሬ ለእናቶች ስላቀረባቹ እናመሰግናለን

  • @solomemulatu1443
    @solomemulatu1443 Рік тому

    ይህንን ሳይ የራሴ ን አየሁት እኔም 3 ልጆች ለ29 ዓመት አሳድጌ አስተምሬ ዶክተር ፖይለት ሴቶ ደግሞ ባለማስተርስ ነች ዛሬ ይህን ስናገር ግን ሁሉም አልጋ ባልጋ ሆኖ አይደለም ብዙ የናት ጀግኖች አለን ለማለት ነው

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ለኔም ለእናቴም እኮን አደረሰሽ በሉኝ ❤❤

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Рік тому +2

    ሰላም ሰላም በመጀመሪያ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን። ሰላም አሰፍው መቅደስ ሉላ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኛል

  • @HabibtyHabibty-he4xf
    @HabibtyHabibty-he4xf Рік тому

    መልካም የናቶች ቀን እናቴ አላህ ጤናሽን ይስጥልኝ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому

    በአለም ላይ ላሉ እናቶቾ በሙሉ እረጅም እድሜና ጤና ያድላቸው እናቴ እወድሻለው

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እንኳን አደርስችሁ አደርስን ዛሬ ይበልጥ አለምን ተቆጣጠራት አለም ካለ እናት ባዶ ናት ክብር ለእናቶች እባካቹ ለእናት ክብር ሰጡ አስጠያፊ ስድብ አይገባትም ❤❤❤❤❤

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Рік тому +1

    ጤና ይስጥልኝ እናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ አገራችን ሰላም ያርግልን ያርግልን የኢትዮጵያ እናት በጣም ልዮ ነው የእውነት እናስብ እባካችሁ እባካችሁ ሰው እንሆን እ ቢ ስ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Рік тому +3

    ውይ እናቴ ናፈቀችኝ 😢😢መቅዲዬ የኔ ሆደ ቡቡ የዋህ😢

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    መልካም የናቶች ቀን የመዳም ቅመሞች እናት የሆናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭 ወላኢ የኔ እናት አባትም እናትም ሆና ነው ለዚህ ያበቃችኝ እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +2

    አላህ ለእናቶች እድሜና ጤና አብስቶ ይስጣችሁ🎉

  • @لفعمةةااال
    @لفعمةةااال Рік тому +4

    እናቴ እንኳን አደረሰሽ ሽአመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ
    @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ Рік тому +5

    እናትንም በሞት ላጣነው ነፍሳቸውን በገነት ያርግልን።😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @kon7612
    @kon7612 Рік тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላቹ እናት መሆን መታደል ነው

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Рік тому +5

    ለመላው እናቶች እንኳ ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Рік тому

    እማየ እንደማላገኝሽ እያወኩ የምናፍቀው ከርታታዋ ልጅሽ ሁሌም እወድሻለሁ አላህ ለጀነት ይበልሽ እማየ አለም ላይ ያሉ እናቶች እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 Рік тому +4

    ኢቢኤስ ውስጥ ላላችሁ እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ 🌟🎉💐🌹🥀💥

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 Рік тому

    ይህን ጥለት የሌለው ጋቢ ነው ያረጀ ነጠላ ጋቢ በዚህ ላይ እናቶቻችንን እንኳን በደንብ ያላለበሰ ስንት የሚያማምር ጋቢ በሞላበት ሀገር የምታደርጉትን ለሚዲያ ሳታቀርቡ ሁለቴ አስቡ

  • @antenehmekuria9317
    @antenehmekuria9317 Рік тому

    ለዓለም እናቶች በሙሉ እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃችሁ መልካም የእናቶች ቀን:: እናቴ ሁሌም ወድሻለው አስብሻለው:: Anteneh

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    እድሜ ጤና ለኢትዮጲያ እናቶች በሙሉ ❤❤❤❤❤😍😍😘

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢በሰላም ላይ ለምትገች እናቶች በሙሉ መልካም ቀን ክብር ፍቅር ምስጋና ይገበቹዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Рік тому +2

    መልካም የናቶችቀን

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Рік тому +2

    እድሜና ጨና ይሰጥልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Рік тому

    እንኳን ለእናቶች ቀን ለሁላችሁም አደረሳሻችሁ እናቴ ወርቅነሽ አርአያ ነፍስሽን ይማረው አስታወስኩሽ !

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Рік тому

    ❤❤🌍እናት በዓለም ላይ ምርጥ የሕይወት ተዋጊ ነች🌍❤❤

  • @ካታሊያ
    @ካታሊያ Рік тому +1

    እረጅም እድም ለእናቶች🎉🎉🎉🎉

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 Рік тому

    ለመላዉ እናቶች መልካም የናቶች ቀን አደረሳቹህ አደረሰን በእባ በደስታ ነዉ ያየዉት በቻ እናቴ ኑሪልኝ

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Рік тому +2

    እናቴ ነብስሽን ይማር እሄንን ወግ ሳታይ ስለተለየሽ አዝናለሁ😂😂😂

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 Рік тому +2

    ለመላው ለኢትዮጽያ እናቶች እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤❤

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አረ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አስቡልን እንጂ 🥺🥺🥺ልጄ እናቴ ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому

    አሚን አሚን እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሣቹሁ

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Рік тому

    Uffffffffffffffff Embaye mekom akateng 😭😭😭😭😭😭😭😭😭enatochachen edeme ena tena yestelen egziabeher ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @da8387
    @da8387 Рік тому

    ማን እንደ እናት ‼️
    💐❤️💐💖💐💕
    💐💕💐💖💐❤️

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Рік тому +3

    እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ 🙏
    የሚገርመው በዓለም ላይ የሚከበሩ አብዛኛዎቹን/ሁሉንም ቀናት አላከብርም
    የእናቶች ቀን እናት የለኝም
    የአባቶች ቀን አባት የለኝም
    የቤተሰብ ቀን ቤተሰብ የለኝም
    የፍቅረኛማቾች ቀን ፍቅረኛ የለኝም
    እንደኔ ብቸኛ የሆነ ሰው በዚህ ዓለም አለ? ልቤ ተሰባብሮ አልቋል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብቸኝነት በጣም እየጎዳኝ ነው 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @girumzerihun2614
      @girumzerihun2614 Рік тому +2

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው! አንዳንዴ ብዙ ሰው ቢከብም የልብሸን የሚረዳ ማጣት ራሱ ብቸኝነት ነው። ወገንን የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው። መወለድ ቋንቋ ነው። ነገም ሌላ ቀን ነው

    • @birtukanbirra8731
      @birtukanbirra8731 Рік тому

      @@girumzerihun2614 አመሰግናለሁ እህቴ ❤️🙏

  • @shikuriyameki-ez5zt
    @shikuriyameki-ez5zt Рік тому +1

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому

    መልካም የእናቶች ቃን አላህ ራጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ለሁለቹሁም

  • @tube1784
    @tube1784 Рік тому +1

    አለህ ረጅም እድሜ ና ጤና ለሁም እናቶች

  • @manycell9813
    @manycell9813 Рік тому +1

    መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Рік тому

    በተለይ ለኢትዮጲያ እናቶች እርጅም እድሜ

  • @kellyde5569
    @kellyde5569 Рік тому

    Thank you EBS 😊❤️

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p Рік тому

    Thank you Ebs

  • @Onelo1256
    @Onelo1256 Рік тому +1

    ናፍቆትየ እንኳን አደረሰሽ

  • @salemtilahun859
    @salemtilahun859 Рік тому

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ። መቅደስ ተረጋጊ ለየት ለማለት የምታደርጊዉ ነገር ቀነስ አድርጊዉ

  • @ethio4711
    @ethio4711 Рік тому

    መቅዲዬ የኔ ሆደ ባሻ ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ

  • @ratube5665
    @ratube5665 Рік тому

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያአላህ የመዳም ቅመሞች በዱአ አርንረሳሳ ኢቢስ ብርቱ ልዬ ናችሁ እኮ እናተ

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Рік тому

    Amen emye tnur argta Sofa lay Webber lay enagurst

  • @netanetsisay5799
    @netanetsisay5799 Рік тому

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🎁

  • @ትግስት-ዸ2ለ
    @ትግስት-ዸ2ለ Рік тому

    በአለም ላይ ያሉ እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    እናትኮ ስም ጠፍቶላታል እናትነት ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭አላህ ጤና እዲሜ ይስጥልን ለናቶች በሙሉ

  • @kinfegebru7665
    @kinfegebru7665 Рік тому

    ለእናቶች በሙሉ, መልካም የእናቶችን ቀን

  • @wanshtzudo8402
    @wanshtzudo8402 Рік тому

    መልካም፣የናቶች፣ቀን፣ሉላየ፣እመብረሀን፣እናትሺን፣ትማርልሺ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому

    Amen may lord bless our Holland Ethiopia

  • @kassahuntomastona5864
    @kassahuntomastona5864 Рік тому

    እናት በምንም አትገለፅም እናቴ ልጆችሽን ለመመገብ እንዴት እንደምጨነቂ መቼም አረሳዉም ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @hanusheriff3590
    @hanusheriff3590 Рік тому

    ለማንኛውም በደንብ አስለቅሳችሁኛል❤

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Рік тому +1

    ሁሌም የእናቶችን ቀን ስመጣ ይከፋኛል እናቴ በኖረች ብዬ አስባለሁ ግን የማይሆን😢😢
    መልካም የእናቶች ቀን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @زهرةسيف-غ6ذ
    @زهرةسيف-غ6ذ Рік тому +2

    كل يوم وسنه وساعه وأمهاتنا بألف خير
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nebyat
    @nebyat Рік тому +1

    She is in Haven 🎉

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому

    በአለም ላይ ለምትገኙ እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaktube7838
    @fatumaktube7838 Рік тому +3

    እናት ኮ እናት ናት ወላሂ አይ ስደት ለያየ 😭

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +2

    💘ሉላዬዬዬዬ💘 መቅዲዬዬዬ 💘አስፊቲዬዬዬ💘ወርቅ ነገር

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 Рік тому

    emye inkone aderse irgeme edme ketena gare yestsh e i love so mach

  • @argu2714
    @argu2714 Рік тому +1

    መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Рік тому

    ሶስቱም ቆንጆ ጠንካራ።

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 Рік тому +1

    happy Mather day for all over the world mommy 💞💞💞💞🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Рік тому

    ኢቢኤሶች ድንቅ ናችሁ እንወዳችሃለን

  • @LubabaAhmed-f6w
    @LubabaAhmed-f6w Рік тому

    መልካምየእናቶችቀንይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Рік тому

    Rejeme Edemyena tana lenatochachen!!💚💛❤️😍

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Рік тому

    Egziabher ystachuuuuuuuuuu

  • @አሚርYouTube
    @አሚርYouTube Рік тому

    እናት በምኝ ቃል ትገለፅ

  • @zedatmhailu2224
    @zedatmhailu2224 Рік тому

    My mom takes care 6 kids successfully, mom I love you forever,Happy birthday!

  • @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ
    @ዘሀራዘሀራ-ፀ7ኰ Рік тому

    እናት ያላቹ እናቶቻችሁን አክብሩ ደግፎ ❤❤❤❤