"አንድ እናት እኔ ነኝ"አስደናቂ ነጻ መውጣት"በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 645

  • @azmachdebebe6398
    @azmachdebebe6398 5 місяців тому +183

    ይህ 100,000.00 ብዙ ሚልዮኖችን ያምጣ። በእግዚአብሔር ቤት ተጣብቀው መቅረት ይሁንላቸው።
    #ዮኒ ጌታ በማይቆጠር በረከት ይባርክህ።

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 5 місяців тому +4

      አሜን🙏🙏🙏

    • @Elsa-tg1ec
      @Elsa-tg1ec 5 місяців тому +1

      @@azmachdebebe6398 አሜንንንንን

    • @rb2782
      @rb2782 5 місяців тому +3

      Amen 🙏🏼❤❤❤❤

    • @AyanoAbaye-r8z
      @AyanoAbaye-r8z 5 місяців тому +2

      ❤❤❤

    • @AguMan-q1o
      @AguMan-q1o 5 місяців тому +1

      አሜን 🙏🙏

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 5 місяців тому +100

    የኔ ጌታ እንባን የሚያብስ 😢😢😢
    ታሪካቹ ይቀየር በኢየሱስ ስም 🥰🙏

    • @misekeralemu
      @misekeralemu 5 місяців тому +3

      Amen bless u

    • @nefisa
      @nefisa 5 місяців тому +4

      እንኳን ጌታ አስወረስክ ስሙ ይባረክ እኔንም ጌታ ያስወርሰኝ ልጆቼንና ባለቤቴን መውረስ ይሁንልኝ በየሱስም

    • @ZaneDebena
      @ZaneDebena 5 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዘላለም የምበልጥ የምት መግብ የምትመራ ሁን ዮንዬ እድመክ በእጥፍ ይጨመርልክ❤❤❤❤❤የእትዮጵያ ወጣትብቻ አባት አትሁን የአለም ወጣት አባት ሁን❤❤

    • @ifallinlovewithjesus7434
      @ifallinlovewithjesus7434 5 місяців тому

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 5 місяців тому +44

    ዮኒ እንዴት እድለኛ ነክ የሰውን ልብ ከማሳረፍ የሚበልጥ ምንደስታ ምንበረከት አለ
    ጌታ ስለሰጠህ ድንቅ ልብ ስለበዛልክ ፀጋው ለጌታ ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና እልፍ እልልታ ይሁንለት ሁለ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ለእርሱ ክብር ይሁን ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንወድሀለን
    በስምህ ሀይል መፈታት ስላደረክ ክብሩን ሁለ አንተ ውሰድ ስምህ ሀይል አለ
    ዮንዬ ይብዛልክ ከምንም በላይ በሁነው ሁሉ ለአምላክህ በምሰጠው ክብር ያክብርህ እንወድሀለን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 місяців тому +53

    እንዴት ድንቅ ፈውስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል እንዴ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ወይኔ ስለ እነሱ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ እውነት የህዝብ አባት ነህ 😢😢😢

  • @MesuGesese
    @MesuGesese 5 місяців тому +6

    ዮንዬ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር አንተን ስላመነህ ትውልድን ሰጥቶሃልና ስሙ የተባረከ ይሁን እየሱስዬ ተባረክ የታረደው በግ አየሱሴ ሁሉን የምትወደው ከፍ ከፍ በልልን ዮንየን ከክፉ ሁሉ ጠብቀው በደምህ የተሸፈነ ነው አሱን የምያይ ክፉ የወጋ በፀጋ ላይ ፀጋ yechemerlet

  • @genitadese-h2z
    @genitadese-h2z 5 місяців тому +14

    በተኛውበት አልቅሼ ሞትኩኝ 😭😭😭 ልጁ የሰው እጅ ማየት ምን አይነት ስሜት እንደሆነ እኔ አውቀዋለው 😢😢 በየሱስም የሰውን እጅ አትዩ🙏🙏
    ዮኒ ስላተ ቃላት የለኝም እወድካለው አንተ የወጣቶች አባት❤❤❤
    አንተ መቶ ሺ ስትሰጠው ልቤ ውስጥ ምን እደ መጣ ታቃላቹ አንድ ቀን እኔም እደ ዮኒ ለብዞቹ እናቶች አባቶች ወጣቶች የምደርስ ሴት እደምሆን።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +36

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ የሰው ፊት አርጩሜ ነው😢😢😢😢😢

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 5 місяців тому +1

      Archume ebtetu ylekal yesewu fitna af aylekm😢😢😢😢

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 5 місяців тому +1

      Kesewu yemiyasmelt eyesus bich geta kibrun ywused

  • @TenaWorku-u1k
    @TenaWorku-u1k 5 місяців тому +15

    ዮኔኔኔ 1000"አመት ኑርልን ባነተ ብዙ ትውልድድ ያምልጥ የኔ አባት እናቴ የለቅሦ ዘመን በደሥታ ያበሰልሽ ጌታ ስሙ ይባረክክክክ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 5 місяців тому +27

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому +16

    ኡዑፍፍ እግዚአብሔር አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ስምህ ይባረክ 🙏እናታችን እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🙏ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 5 місяців тому +20

    እይታችሁ ና like ተመሳሳይ ይሁን እግዚአብሔር ስራ ላይ ነው ዮኒነት ተባረክ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንልህ ክርስቲያን ሁላችሁም ፀልዩ እግዚአብሔር ትዉልድን እንድፈታ ምድርቱን የያዘው የክፋት መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ኢትዮጵያ ያንሳ ❤️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🎉❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 5 місяців тому +9

    እግዚአቢሄር ይባረክ ዮኒ ይሄ መቶሺ መቶ ሚሊዮን ይዞልህ ይመጣ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 місяців тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኔ ተባረክ

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 5 місяців тому +2

    ❤አሜንንን አሜንንን ይሁንላቸው ከልቤ ከውስጤ የተፀለየው ሁሉ አሜን አሜን ይሁንላችሁ 🙌🙌 ዮኒዬ ከነቤተሰቦችህ በብዙ እጥፍ ተባረክ 🍇🍇🍇ለምልም💐💐በኢየሱስ ደም ተቸፈኑ ምድሬን በወንጌል ውረስ 🙌ጠላት ሁሌም ይበርከክልህ ሁሌም በአምላክህ አሸንፍ

  • @HassetAlemayehu-i3c
    @HassetAlemayehu-i3c 4 місяці тому

    ጌታ እኮ መልካም ነው ዘመንህ ይባረክ የብዙዋች አባት ዬኒ ጌታ ይመስገን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 5 місяців тому +3

    ይሄ ሚስኪን ወጣት... አይዞህ አባትህ የሰማይ ምድር .. ፈጣሪ.. ነው ... ያልፋል ...!

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 5 місяців тому +1

    አንተን ደግሞ ሺ አመት ያኑርልን ዮኒዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @YordanosYoudanos
    @YordanosYoudanos 5 місяців тому +1

    ዮኒዬ የእናቶች የአባቶች የኛ የወጣቶች አባታ ያረገህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ❤❤❤❤❤😢❤❤ልጆችህ ቤትህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን ፀጋው ይብዛልህ እወድሃለሁ❤❤

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 5 місяців тому

    ጌታ በምእረቱ ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይረላል ልቤተቀይሮ ሰው አየረሳም ጌታይ እንደሠው እደለም ጌታይ አሜንንንንን የጌታ ባርያ ዘመን ይለምልም የምስኪኖች አባት ተባረክ ተባረክ !!!

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 5 місяців тому +6

    ትንሽ ትልቅ ሳይለይ የምለክፈ ጣላት የተዋራደ ይሁን የኔ እናቴ ጌታ ትንሽትልቅሳይለይየምለክፈጣላትየተዋራደይሁንየኔእናቴጌታይባርክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 місяців тому

    ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ዮንዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 5 місяців тому +5

    ዬኒዬ አንተ ልዩ ሰው ኖረህ በተግባር ያሳየህ ጌታ በረዳህ መጠን የብዙዎችን እንባ ያበስክ ክፉ አያግኝህ ተሳክቶልሀል🎉🎉🎉🎉

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 місяців тому +15

    ዮኒ አንተን የሚስኪኖችን እንባ እዳሳበሰክ እኔንም እንዲ እዳብስ ጌታ እድሉን እንዲሰጠኝ ፀሎቴነው ዎሆ🎉❤ተባረክልኝ ዮኒ

  • @Dano-tube-x6p
    @Dano-tube-x6p 5 місяців тому +1

    ከሰም ሁሉ በለይ ሰም የጌታ ስም ነው ክብር ምስጋና ይሁን አሜን 😢❤ ዮነ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለምልም ❤❤❤

  • @SelamWubshet-km2vk
    @SelamWubshet-km2vk 5 місяців тому +1

    ዪኒ አንተ የብዙወች አባት እውነተኛ የወጣቶች ባለ እራይ የተባረክ የተወደድክ እ/ር ይባርክህ

  • @KibiKibiruBkemiso
    @KibiKibiruBkemiso 5 місяців тому +1

    ዮንዬ ዘመን ይበረክ በእየሱስ ስም ❤❤❤❤❤

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ባንተ እየሰራ ስላለው ስራ እግዚአብሔር ይመስገን አብዝቶ ይጨምርልህ ወገኖቼም እግዚአብሔር በቤቱ ይትከላችሁ ዪኒ ግን ምናልባት ካየኸው ምስክርነት ላይ ሙሉ ፀሎቱ ስለማይታይ ሰዎች ነፃ ሲወጡ ውጣ ብለህ ታዛለህ ግን አንድም ቦታ የጌታን ስም ስትጠራ አላየሁም ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው ተባረክ

  • @OsseGintamo-vf6oj
    @OsseGintamo-vf6oj 5 місяців тому +9

    ዮን አንተን እግዚአበሔር አብቶ ይበረክ ለብዙቼ አቤት ሆናኃል ❤❤❤❤

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 5 місяців тому +6

    ዮኒዬ እወድሀለው ማለት ቀለለብኝ በእውነት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @enderiskedirendusne2596
    @enderiskedirendusne2596 5 місяців тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡ባንተ ም ክንያት ኢትዮጰያ ተባርካለች ።ተሳክቶልካል።❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 5 місяців тому +1

    😢😢ውው መጠት 😭😭😭😭ተለወጠች ለመየት ይብቀን ❤❤❤❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 5 місяців тому

    ልቤን ነኩኝ ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ በሙሉ አሜንንን 🙏🙏🥺🥺❤️❤️

  • @PauloswodebogospelPreacher
    @PauloswodebogospelPreacher 5 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ❤ዮንዬ አንተ በነገር ሁሉ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤!!!

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 5 місяців тому

    አሜን ክብር ይሁን የኔ አባት ኢየሱስ ኡኡኡኡፊፊፊፊአሜንን😭🙇🙌 ዮንዬ እግዚአብሔር ይባረክ የእናታች አምላክ በበረከት ይሁን ዘማንህ ሁሉ የተበረክ ይሁን ❤❤❤

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 5 місяців тому +1

    ዮንዬዬ ተባረክ በእውነትአንተህ የተባረክሰውነህህደሞእወድሀለውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 5 місяців тому +7

    ደስ ስትል ቆንጅየ የበተሰቡ አሳቢ እንዳንተ ያብዛልን ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እየሱስ ገታ ነውውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +8

    ዮዬ ክፉ አይንካህ ለምልምልን እወድሃለሁ❤

  • @YeZenyeLij
    @YeZenyeLij 5 місяців тому +1

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ እናት

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 5 місяців тому

    ዬኒዬ የብዙሀን እንባ አባሽ ጌታ እየሱስ ተጠቅሞ ለምድሪቷ ፈውስ ከዚህ የበለጠ ያርግህ ምነኛ መታደል የሰውን እንባ ማበስ አንደበትን ሳቅ መሙላት አንተ ወንድማችን እልፍ ሁን ብዛ የተናገርከው ምድር ጠብ አይበል ሳቅ ከቤትህ አይጥፋ ከፎ ከደጅህ አይደርስ ምቀኛ አይይህ በልጆችህ ደስ ይበልህ

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod 5 місяців тому +5

    ዮኒዬ በአንተ ሁኔታ በብዙ እያስደነቀን ስላለን ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን!!!!❤❤❤🙏

  • @rahawaadme8515
    @rahawaadme8515 5 місяців тому

    እግዚብሔር ይባረክህ ዬኒ ልጁም ጌታ ያሳረፈዎል ብዙወችን ወደ ጌታ ያመጣል እግዚብሔር ቀን አለው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 5 місяців тому

    አሜንን እንዴ ሰው አይደለም ሰው አይረስም ጌታ🙏 በእውነት ይህን ቪዲዮ በእንባ ነው የጨረስኩት 😢😢

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 5 місяців тому

    እንኳን ጌታ ዳረሰልህ ወንድሜ እንባህን የምያብስ ነው ኢየሱስ የእናትህንም እንባ አባሰልህ ከዚህ በኃላ በደስታና በሰላም ኑሩ ዮኒ ጌታ በብዙ ይባርክህ ብዛ

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 5 місяців тому +2

    የኔ እናት ጠላት ጌታን ስላገኘሽ ተበሳጭቶ ነው ባዶ ያደረገሽ ጌታ ሰውን አይረሳም ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ልጆችክ የጠላትን ደጅ ይውረስ።

  • @tectina6188
    @tectina6188 5 місяців тому +1

    አቤት ኢየሱስ አያልቅበትም የሱ ቸርነቱ 🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ

  • @አዳነችድንብል
    @አዳነችድንብል 5 місяців тому

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርህ ሰወችን በምትባርክበት በረከት እልልህም በሺ እጥፍ ይባርክህ : አንዳንድ ግዜ እደነዚህ አይነት ሰወችን እንድንረዳ ስልካቸውን ብታስቀምጥ ብዙ እርዳታ ያገኛሉ

  • @Konjit808
    @Konjit808 5 місяців тому

    ኡፍፍፍ የኔ ውድ እየሱስ ስም ይባረክ 😭😭😭👋 የመፈንስ ብቻ ስታ የስጋ የማታጎድል ሁሉ በሁሉም የሆን ❤ ዮኒዬ ዘመን ይለምልም የትውልድ አባት ❤❤

  • @AdanechGutama
    @AdanechGutama 5 місяців тому +1

    እሰይ እንኳን ጌታ እረዳክ እረዳሽ እናቴ ታድለሽ ጌታ እናቴንም ያግኝልኝ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የረዳቹ ጌታ ይባረክ😢😢😢😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 5 місяців тому +1

    ለጠንካራ እናትና ልጅ 100,000 በደምብ ይለወጡበታል ::ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 5 місяців тому

    ኡፍ የኔ ጌታ ቃላት የለኝም 😢😢😢😢😢ዮኒዬ ዘመንህክ ብሩክ ይሁን ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ጌታ ሆይ ቀኝ ስጠን 👐👐👐አሜንንን አሜንንን ኡፍ ኡፍ 💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @ense7025
    @ense7025 5 місяців тому

    ዮኒዬ ወንድሜ 😢 ብዛ፣ ኑር፣ ተትረፍረፍ፣ እኛ በእንባ እየዘራን እንዳየን አንተ በሳቅ እጨደው። ዘርህ ምድሪቱን ይውረስ። ጌታ ብዙ ዮኒዎችን ያስነሳና ሌዋታንን ያስመታ። I love you brother. በአንተ አልፎ ድሃን እና የጠፋንን ወጣት ወደ መገኘቱ የመለሰን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። Thank you በርታልን።

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 5 місяців тому

    ጌታ የተመሰገነ ነዉ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 5 місяців тому

    ምን ላውራ ምንስ ልበል እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስሙ ለዘላለም ከፌበል ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ 💔😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @rrrrrr5480
    @rrrrrr5480 5 місяців тому +3

    እግዝያቤሔር ይጠብቅህ የይትዮጵያ እናቶች አባት አርጎሀል የእናቶች ምርቃት ለሺ ትውልድህ ይቀመጥ።

  • @KaluDejeni
    @KaluDejeni 5 місяців тому

    ዬኒዬ ስወድህ በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 5 місяців тому

    ዮኒዬ ትለያለህ የክርስቶስ ልብ እና አእምሮ ያለህ ልጅ ነህ. በዚህ ዘመን እኮ የሰው ልጆች በቁማችን ሊውጡን ነው የደረሱት. በዚህ ዙሪያ እግዚአብሔር አንተን አገኘ. ለምልምልኝ እወድሃለሁ ✝️❤️❤️❤️

  • @AyenalemMekonen
    @AyenalemMekonen 5 місяців тому

    ዮኒዬ በብዙ እጥፍ ይባርክህ ላንተም 2017 እነሱን በባረክበት በረከት አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hane-mt1jb
    @Hane-mt1jb 5 місяців тому

    ጌታ ሁል ጊዜ ልጆቹን አይጥልም ዮኒዬ ❤ የኔ አባት ዘመንህ ይባረክ ለዚህ ቤተሰብ እደደረስክ ላንተም በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ከሰማይ ይታዘዝልህ❤❤❤

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael 5 місяців тому

    Smu dnk mekar hayal amlak yehone geta yesus yekberlgn ammmmeèeeennnnnn❤❤❤❤

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 5 місяців тому

    እንድ እግዚአብሄር የለ ማንም የለምዮንዬ እና ዶኢዬ ለበረከት ሁኒ
    ኢየ ሱ ስ ክ ር ስ ቶ ስ ያ ድ ና ል🙏🙏❤❤🙏

  • @FrewEngida
    @FrewEngida 5 місяців тому

    ዮኒ ዘመነ እግዚአብሔር አብስቶይ ይባረክ

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 5 місяців тому

    ዮኒ ጌታ ብርክ ያርግህ ዘርህ ይለምልም የቆምክበት የረገጥከው ይባረክ ባንተ የሰው ልጆች፣አሀዋፋትም ከጭንቅ ያምልጥ ምድርን በእምነት ለውጥ ተ......በረክ ቃላት አጣውልህ

  • @AdanuHirpesa
    @AdanuHirpesa 5 місяців тому

    ዮኒ ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባራክ የኔ አበት ከእናትገረ የደሰተ ዘመን ይሁንልህ በጌታ ሰም ለሌሎች የምትረፉ ይሁንለቹ

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 5 місяців тому

    ዮንዬ ያትዉልድ አባት እራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከፊባል እግዚአብሔር እንዴጋና አብዝቶክ ይባረክ ቡሩክ ናክ ያኢትዮጵያ ዎታቶቺ ያእናቶች እና ያአባቶች አምላክ እግዚአብሔር በ ርከት ላይ ባራካት ፀጋ ላይ ፀጋ ሞጎስ ለይ ሞጎስ ይሁንልህ ኑሪልንን ዮንዬ ስል ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️

  • @TedyHailu-kk1bt
    @TedyHailu-kk1bt 5 місяців тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለምን ውስጤ እንዳለቀሰ ሊገባኝ አልቻለም ማራናታ

  • @almazbekele417
    @almazbekele417 5 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ ምን ልበልህ ዮኒ አንተ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ ሚሊዮኖችን የምታፈራበት ዘመንህ ሁሉ የምርኮ ይሁን ባንተ ይህን የረገ ጌታ ይባረክ ሁሌ ከፍ ብሎ ይታይ🙏

  • @RahelBayisa-f1p
    @RahelBayisa-f1p 5 місяців тому

    ዘመን ይባረክህ ዮኒ በጌታ ስም ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤🎉🎉😂😂

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 5 місяців тому

    ዮኒዬ የትውልድ አባት እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋውን ይጨምር
    እግዚአብሔር ይራራል ፍቱንም ይመልስል
    እግዚአብሔር ይቀድስ ምረቱንም ያብዛልህ
    ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @meazaadmasu2421
    @meazaadmasu2421 5 місяців тому +1

    Oh Yonnye, may you and your descendent never lack for anything!!! May you and your children give and give! May you be a kingdom financier!!! I love you Yonnye💕🤦🏽‍♀️

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 5 місяців тому

    አግዚአብሔር ያዛጋጃል 😢😢😢
    ዮንዬ አግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ኑሪልኝ ❤❤❤
    ስው አይረሳም ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭
    ለኔም ቀን አለው በአግዚአብሔር ፍት 😭😭❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 5 місяців тому

    ዮኒዬ ምን እንደምልህ አላዉቅም እግዚአብሔር የሰዉን እንባ እንድታብስ የፈጠረህ ነህ ዮኒዬ ዘር ትውልድ ህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን።

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም 5 місяців тому

    እኔ እንደበት የለኝም እንባን የምያብስ ጌታ ዩኒዬ ዘመንህይባረክ ከዝ በላይ ፀጋውንያብዛልህ ጌታ

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu 5 місяців тому

    ዮንዬ፡እግዚአብሔር፡ቤተሰብህን፡ዘመንህን፡ይባርክልህ፡የነካኸው፡ሁሉ፡ይባረክ፡ስባርክህ፡ከልቤ፡ነው፡በህያው፡እግዚአብሔር፡ፊት፡ነው፡እርሱ፡ያየኛል፡በዘመንህ፡ሁሉ፡እምትሰጠው፡አትጣ፡ተባረክልኝ፡ዘርህ፡ይለምልም።

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 5 місяців тому

    ዮኒዬ ተባረክ ቤተሰቦችህን አንተን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እወድሀለው ❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 5 місяців тому

    ዮወኒ እግዝቤሔር በረከቱን ይጨምርልህ አሜን አሜን ❤❤

  • @JesusisLove-x7j
    @JesusisLove-x7j 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ❤❤❤❤❤

  • @frehiwethusne
    @frehiwethusne 5 місяців тому

    ያባትህ ልጅ ጌታ ይባርክህ ዬኒ

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ❤❤❤

  • @AsefaSisay-c2w
    @AsefaSisay-c2w 5 місяців тому

    ዩኒ ጌታ ይባርክህ መ በጣም ተባርኬብአለው አመሰግናለሁ

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 5 місяців тому

    አንዳንዴ ዮኒን ሳየው ሰው መሆኑን እጠራጠራለሁ ልብህን እግዝኣብሄር ይጠብቅ ራእይህን ያስፋው ማንም ምን ይበል በዚህ ስራ ላይ ግን የጌታ ቀኝ እጅ እየታየች ነው.።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 місяців тому

    ዬኔ ሰማይ በሮች ይከፈትልህ በመንፈሰ ቅዱሰ ደሰታ ያጥለቅልህ ዘር ይባረክ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 місяців тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @Meski-v1z
    @Meski-v1z 5 місяців тому

    እግዚአብሔሪ የመስዋዕትን በግ ያዘጋጃል ❤ዮንዬ ተባረክልን

  • @saraberkte8440
    @saraberkte8440 5 місяців тому

    ዮኒዬ አንደኛ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርኪ 💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 4 місяці тому

    ዮን ዘመንህ ይባረክ ትዳር ልጆች ይባረኩ እኔ በጣም ደስብሎና ተባረክ ቀጣይ ዓሜት እግዝአብሔር ፍቃድ ከሆኔ እኔ መጣሎ ብዬ ታስፋ እያረኩ ኔን

  • @AberaTelahune
    @AberaTelahune 5 місяців тому

    እሜን፣ዮኒ፣ምን፣ላርግህ፣ኢንዲሁ፣ተባረክ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 5 місяців тому

    ዘሪህ ን እግዚአብሔር❤❤ ይባሪክ❤ዮኒዬ❤❤❤ ፀጋው ይብዛልህ

  • @SalasibishTedla
    @SalasibishTedla 5 місяців тому

    አሜን ዮኒ ብርክ በል ቃል የለኝም

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 5 місяців тому +1

    ዮኒዬ አነተ ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄ 100.000 ብር በ7 , 1 000000000 ተባዝቶ ቤትህ ይግባ አሜን በእየሱስ ስም አሜን።።።።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 5 місяців тому +2

    በእዉነት እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት ነው አሜን ዮኒዬዬ ጌታ ይባክህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kaleabmulatu2f
    @user-kaleabmulatu2f 5 місяців тому

    ዮን ምን አይነት ሰው ነህ እወድሀለሁ ከራሴ በላይ ❤❤

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 5 місяців тому +2

    ሁፍፍፍ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዪኒዬ ተባረክ😢😢

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 5 місяців тому

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @GanetJ
    @GanetJ 5 місяців тому

    ጌታ እኮ ታማኝ ነው❤❤❤ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @elsabethworkineh9197
    @elsabethworkineh9197 5 місяців тому

    ዮኒ እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን ሰፍሮ ለክቶ መዝኖ በማይሰጠው ማንነቱ ልክ ይባርክህ ። ❤

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 місяців тому

    ዮንዬ በምን ልግለፅህ ትለያለህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ተባረክ ዬኔን የሰህን ጌታ እየሱሰ ተባረክ።

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 5 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ በብዙ ዮኒዬ 🥰🥰❤️❤️❤️

  • @MelkamuAsefa-x1x
    @MelkamuAsefa-x1x 5 місяців тому +1

    እውነት ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን አግልግሎትህን ይባርክ