አሜሪኮን በሚገባ ተበቀልኳት ምላሼን ታየዋለ ብላ ዛተችብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 660

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    አሜሪኮየ ጀግና ነሽ ግን መፅሀፍ ቅድሱን የዘወትር ፀሎቱን አረገችበት✝️✝️✝️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 місяці тому +7

    የእኔ ማር መፅሐፍ ቅዱስ ዉዳሴ ማርያም አደረግሽለት እመቤታችን እምነትሽ ትጨምርሽ❤❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 3 місяці тому +123

    ይህን Comment የሚታነቡ ሁላችሁ የልባችሁ መሻት ይሳካላችሁ❤

    • @heywteyemarymlge5530
      @heywteyemarymlge5530 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 місяці тому +4

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @tiruneshegebretsadik
      @tiruneshegebretsadik 3 місяці тому +1

      አሜን

    • @Ihg-jn7vd
      @Ihg-jn7vd 3 місяці тому +1

      አሚን የኔ እህት ❤❤❤❤

    • @JdhhdJahhshs
      @JdhhdJahhshs 3 місяці тому +1

      አሚንንንንን ያረብ

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 3 місяці тому +4

    ዉይይይ መጽሐፍ ቅዱስ አንስታ ልቡ ላይ አደረገች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ የሆነ ሲከፈኝ መጵሐፍ ቅዱስ አስቸ ነዉ ልቤ ላይ አድረጌ የማነቅስ እምነት ካለ ይዳናል

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 3 місяці тому +4

    የኔውድ መፅሐፍ ቅዱስ አደረገችለት ጎበዝ በእምነትሽ ያለሽ እምነት እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልሽ❤

  • @kabetube
    @kabetube 3 місяці тому +10

    እረእደዚህ በጣም ከባድ ፕራክ አታድርግ እርጉዝ ብትሆን በድንጋጤ ታስወርድ😢 ፕራክመሆኑን እያወኩ መጨኘቄ ሆ😂😂😂

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 місяці тому +4

    ወንድ ልጅ እግር እንጅ አገር የለውም 😅😅😅. ካሜራው አቀራረጡ እራሱ ምርጥ ነው እቦ ይመቻቹህ እግዚአብሔር አይለያቹህ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂ልትገይው ነው እንዴ እላውላይ ወተሽ 😂😂😂ግን ደግ አረገሽ በቀደም አሳዝኖኝ ነበር ❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 місяці тому +1

    የኔ ማልቀሰሰ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ናፍ ፊልም የመሰራት አቅሙ አለህ ተጠቀምበት ጎበዝ ነህ ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 місяці тому +1

    ወይኔ ናፍ ጨከንክባት እኮ በርግጥ ብድርህን ስለመለስክ ደስ ብሎኛል😂😂😂😂😂😂 ነገር ግን አስለቀሰችኝ አሜሪኮ😢😢😢😢 አንዴ ከታች አንዴ ከላይ አዘለልካት የኔ ማር ጎበዝ መጽሐፍ ቅዱስ አደረግሽለት❤❤❤❤❤❤❤❤ በነገራችላይ ቶሎ እጥር አድርጉት የከበደ ጸብ እንዳይፈጠር አደራ ደሞ ይህ ፕራንክ ስለሆነ ደሞም መስራት ስላለባችሁ አደራ በሰማይ በምድር ፕራንክ ስትደራለረጉ አዳታመሩ ምክኒቱም ትዳር ይረብሻል ፕራንክ ቶሎ መለስ ነው ማለት ያለባችሁ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ በርቱ❤❤❤

  • @nurubezed7415
    @nurubezed7415 3 місяці тому +3

    ይህን ሳምንት የናንተን video ሳይ ከረምኩ እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰😊

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 3 місяці тому +2

    ብድሩ በጣም በከባድ ነው የመለሰው ተጨነቀች እኮ አሜሪካዬ ❤️😄😄😄😄

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 3 місяці тому +1

    ዋው አገኘካት አሜሪኮ ግን በድንጋጤ ጨፈላለቅሽው የኔ ቆንጅዬ ትምህርት ይሆንሻል እግዚአብሔር አያድርገው ቢያጋጥም ምን ማድረግ እንሚገባ እና ተበቀለሽ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 3 місяці тому +1

    ቤቲሻዬ የኔ እናት የኔ ሚስኪን ቻይው😢😢 ደስ ስትሉ ግን ይቅርባቹ ኘራንክ👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +4

    ጠንካራ ልጂ ነሺ በእምነትሽ አሚኮ አይዞሽ ግን ተው በጣም የሚያስደነግጥ ፕራንክ አታርጉ በሚደነግጡ ጊዜ ሌላ ችግር ይፈጥራል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 місяці тому +1

    ቤትሻዬ የእውነት በጣም አሳዝነሽኝ እምባዬ እየወረደ ነው ያየሁት ግን ደግሞ ብድር ነው የተመለሰልሽ እንዳትቆጪው እንደኔ ፕራንክ ቀርቶባችሁ የተለያዩ ትምህርት ሰጪ የሆኑ ነገሮችን ብታቀርቡ ጥሩ ነው ለትዳራቹ ከመሰሰት የተነሳ ነው ይህን ልል የቻልኩት ሰሞኑን ብዙ ዩቱበሮች በፕራንክ ምክንያት ቤታቸው እየተበጠበጠ ነው አደራችሁን ትዳራቹን ጠብቁ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 3 місяці тому +3

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤ ባልየው በተለይ ቅንነትህ🎉🎉🎉

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 3 місяці тому +4

    ብድር በምድር አሜሪኮ ተገኝተሻል😁😍😍

  • @fgbh865
    @fgbh865 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂 እምርም ጨፍላለቀችህ 😂😂😂 እኔ እራሱ እያልኩ ነበር

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 місяці тому +4

    ወይኔ ተገኘሽ ልጁ ግን ደና ነው ጨፈለቅሹ ክክክክክ

  • @EmuZeethiop
    @EmuZeethiop 3 місяці тому +6

    ቤቲየ ብራክ ትዳር እያፈረሰነው ስለዚህ ይቅር ባችሁ ስለዚህ ሌላ አይዲያ ይዛችሁ ኑ ለምሳሌ እሱም ላችጥያቄ ፅፎ ይጠይቅሽ አችም እደዛው ጥያቄ ምናምን ስሩ

  • @FikirJon
    @FikirJon 3 місяці тому +2

    ወይኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እንኳን እሷን እኔ እራሴ መደንገጤ በጣም ከባድ ፕራንክ ነው የምትይዘውን ምጨብጠውን ነው ያሳጣአት🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +2

    😂😂😂ቻይው ቤትዬ ❤😂😂ግን እንዴት አስቻለህ አለመሳቁ😢😂😂ውይ ታየኝ ድንጋጤው❤😢

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому +2

    አሳዝናኛለች አስቃኛለች ደሞኮ ትረጋግጠዋለች ምስኪን😂😂😂😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 3 місяці тому +3

    ሀራም አለይኪ ናቲ እሄን ይክል ማሪዘም አነበረበክም ቪድዮዉን ሚስኪን የምትዘዉ ሁሉ ጠፈባት😢

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 3 місяці тому +3

    እፍፍፍ የእኔ እናት ኧረ በእግዚአብሔር አታስጨንቅብኝ የእኔ ጭንቀታም በድንጋጤ ትታመማለች በመቤቴ ሁለተኛ እንዳይደገምህ 😭😭😭😭የእኔ ወርቅ አብሬ አለቀስኩ እያወኩ ፕራንክ መሆኑን😭😭😭😭

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 3 місяці тому +6

    የዛሬው ጫን ያለ ነው🙆‍♂️🤣

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 місяці тому +2

    ብድሩን እማይመልስ አይወለድ ይላል ያገሬ ሰው ❤😂😂😂😂😂🎉

  • @D-d415
    @D-d415 3 місяці тому +3

    እኔ ብሆን ጎረቤት እጠራ ነበር ደቂቃ ሳልቆይ😂😂😂😂😂

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 3 місяці тому +4

    እረ ወየው ያንተሰ ከፉ የኔ እናት እራሴን በአንቺ ውሰጥ አየውት ኦርጅናል ፕራንክ ነው እዚ ቤት

  • @teje7615
    @teje7615 3 місяці тому +3

    የምር እኔ ኘራክ መሆኑን እያወኩ ደነገጥኩ ብድሩን የማይመልስ አለድ😂😂😂🙆🙆🙆

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 місяці тому +2

    ብድር በምድርነው አሜኮ ሰራልሽ ግን እራስሽን ጠብቂ❤❤❤😂😂😂😂

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 3 місяці тому +1

    ብድር በምድር ይሉሻል እዲ ነው አመሪኮ የኔ ውድ ታይው እግዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 3 місяці тому +3

    ጀግና ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ቅመሺው እሱን እንዳፍጨረጨርሽ 🤣🤣🤣🤣

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 3 місяці тому +3

    ሙሉዉን ስናይ ለናተ ስለሚጠቅም ከፍቼ ስራ ሰራለሁ በጣም ነዉ ምወዳቹ በርቱልን ደሞ በጣም እየለምድናቹፐስለሆነ ቶሎ ቶሎ ንሁ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 місяці тому +1

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @Gadiseetube
    @Gadiseetube 3 місяці тому +2

    Wiiii Garu baay'ee gara nama nyaati amerikoon ufufufuf 😢❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ የምትይዘው የምትጨብጠው አጣች 😢ወይኔ ድንጋጤ 😢እዴት እደተጨነኩኝ ፖራንክ መሆኑን እያወኩ እጄሁላ ተሳሰረብኝ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቻይው እንግዲህ እህቴ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 3 місяці тому +3

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ብሏል ስለዚህ ዩቱብ ካላችሁ ፕራንክ ያለ ነው አትበሳጩ በርቱ አሪፍ ነው😂😂😂❤❤

  • @hirutmelese548
    @hirutmelese548 3 місяці тому +5

    ቢታመምም ከበሽታው በላይ እየጨፈለቅሽ የጎዳሽው አቺ ነሽ 😂😂በፍቅር ያኑራችሑ ወልዳችሑ ሳሙ ❤🙏

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому +5

    ግን እርስ በራሳቹህ ፕራክ ስትደራረጉ እዳትኳረፉ 😂😂❤❤❤አተም እሷ ስትሰራህ አታኩርፍ እሷም እደዛው

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo 3 місяці тому +3

    አይዞሽ ቤት አንቺው ጀመርሽ ቸይው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @BkfuMd
    @BkfuMd 3 місяці тому +1

    😂😢ኢየወኩኝ መጨነቅ ኡኡኡኡኡኡ አይዞሽ❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому +4

    እንደኔ እያለቀሰ የሣቀዉ😢😂😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 місяці тому +3

    ብድሩን እማይመልስ አይወለድ ሰራልሽ❤😂😂😂

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 місяці тому +1

    ወይኔ አንተ የተመታህ😂😂😂አሚሪኮ❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 3 місяці тому +2

    የኔ ውዴ አሜሪካዬ ተገኝሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому +6

    አዳድ ሰዎች ስልክ ትደውይ ነበር ትላላቹ ሰው ሲደነግጥ አይደለም ስልክ ስምሽን ንገሪኝ ብትሉኝ ስሜ ይጠፍብኛል

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 3 місяці тому

    የኔ እናት እንዴት እንደምታሳዝን ግራ ገባት ቤቱ ጠበባትየት ትሄድ❤❤❤❤❤❤

  • @NetsantDesaleyn
    @NetsantDesaleyn 3 місяці тому

    Indezi bayiderigu xirunawu be dingaxe andi negeri indayihonu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 3 місяці тому +1

    አመርኮዬ አይዞሽ እማ ብድሩን ነው የመልሰሁ 😂😂😂😂😂

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 місяці тому +2

    😂😂ሥጨማለቅባት አላለም😂ቻይው ቤቲየ😂

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 3 місяці тому +5

    ግን ተመካክራችሁ ነው ምክኝቱም ስልክ ትደውይ ነበር ሰው ትጠሪ ነበር የእውነት ቤታመም እንደዝህ ብቻ አይደለም እምኮኝው።ለማንኝውም ይመቻችሁ🌷🌷

    • @W_Ltube
      @W_Ltube 3 місяці тому

      Yemslegnle yesuwan selk end mayke texrqemotal

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ቸሩ እንዳው ይቺን የመሰለች ቆንጆ አመለጠቺው አሜሪኮ ብድር በምድር ይሉሻል ይህ ነው

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 3 місяці тому +1

      ሰው ግን በስመአብ ርእሱ ሌላ ምንከምን ማገናኘት

    • @TobiTube9
      @TobiTube9 3 місяці тому

      የሰው ስም በሰው ሂወት ውስጥ አታስገቡ ።

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 місяці тому

      ​@@Degie-t8l😂😂😂😂ፈየል ውዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ሉታል ይሄ ነው

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 місяці тому +2

    እዉነት በጣም ነው ያዘኩት እምን ዉስጥ ትግባ ክክክ አኔ በለቅሶ ሞትኩ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 3 місяці тому +4

    እች ልጅ ከቸሩ ሚሰረ ነበረች ወይ የይወት ትመስለኝለች ከመታ ጀሚረ ነዉ የይሁሹ አለይይቹ በልሽ ሚረጥ በል

  • @hayuqueen-y9b
    @hayuqueen-y9b 3 місяці тому +5

    ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ እናት እኔ ልጨነቅልሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 місяці тому +3

      ምን በወጣሺ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏🙏🙏

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 3 місяці тому

    ስትብሰከሰክ የኔ ማልቀስ 😢😢😢😢😢😢😢የኔ እህት ውይ አፈር ልብላልሽ ቤቲየ❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +1

    በላት ይገባታል ባላቃችሑም አይቼው ገረመኘ ድፍረቷ❤❤

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 3 місяці тому +2

    ወዮ ርጋግጠሽ ገደልሽዉ እር በሳቅ❤❤

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 3 місяці тому +1

    ክክክአሳቅሽኝየታመመስው
    ይነሳልአደአረተይግን😅😅😅😅

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 3 місяці тому +2

    ጨፈላልቀሺ ጨፈላልቀሺ አላለም ብድረ በምድረ😂😂😂😂😂😂😂ቻይዉ

  • @Zeba-g5p
    @Zeba-g5p 3 місяці тому +2

    የኔ አብሮ መጨነቅና ማልቀስ አሳልፌ አይቼ ፕራንክ ተደረግሁ😢🎉

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 місяці тому +1

    ክክክክክክክ እርጋገጥሽው እኮ ክክክክክክክክ ዛሬ በሳቅ ደከምኩ ዛሬ ደግፌሀለሁ ውይ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 3 місяці тому +3

    የኔ ውድ አሜርኮዬ

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 місяці тому +1

    ናፍ የአተስ ከፋ የኔ እናት ምኑን ታሳው ምኑን ትጣለው እዴት አጀቴን እደበላችው ናፍ በናትህ ከባድ ፕራክ አታርጋት ቤትየ ምላሹን
    እጠብቃለን 😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 3 місяці тому +4

    ተረማመደችበት እኮ😂😂😂😂

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 3 місяці тому +2

    ሥታሣዝን ባአላህ እፍፍፍፍ❤

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 3 місяці тому

    ቤቲየ የኔ የሴቶችበላይ ቻይው እርጋታ ጰባይ መልክ ቁጥብ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ የትልቅ ሰው ልጅ ባች ውስጥ ቤተሰቦችሽ አሉበት የኔ ሙሉሴት አላህ ያሰብሽውንሁሉ ያሳካልሽ እስከባልሽ ❤❤❤❤ሲቀጥል ቻይው ብድር ነው ያችንም ምላሽ እጠብቃለን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 3 місяці тому +3

    እባካችሁን ከባድ ፕራንክ አታድርጉ የልብ ችግር ያለበት ስው በድንጋጤ ይታመማርል ለቤቴስብም አስቡ እንጅ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏

  • @Mabritube16
    @Mabritube16 3 місяці тому +1

    አረ ጉድ ነው ዘንድሮ የሚያስጠላ ነገር አትስሩ በእናታቸው

  • @Warakineshii-lh6xw
    @Warakineshii-lh6xw 3 місяці тому

    Gin cakagni nekii❤❤❤❤❤yen kojoo taragagii❤❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 місяці тому +1

    ወይኔ ከባድ ሰው ነክ በክርስቶስ እኔ ብሆን አሰብኩት😢😂😂

  • @family5366
    @family5366 3 місяці тому +1

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላቺሁበት የአለም ዳርቻ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላቺሁ🙏🙏🙏 በመቀጠል የቤቲዬ ባልተቤት እግዚአብሔር ይማርክ ግን ለዚጅ
    ቆጆ
    ውብ
    ፍድሻ
    ትሁት ለሆነች ልጅ ይሄን ያክል ድግስ ኧረተው ምላሹን አትችለውም የኔ ቆጆ እንዴት እንዳሳዘነቺኝ አርበተበትካት እኮ አዞን እሺ የኔ ቆጆ ቶሎ ነይለት እሺ ደግሞ ለፕራክ ከአንቺ ውጭ ማንም የለም በተረፈ ስራዎቻቺሁን በጣም ወደጄ እና ጓጉቼ ነው የማያቸው 👌👌👌👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 3 місяці тому +3

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን አሳዘነችኝ ስትጥመነመን😢🤣🤣🤣🤣

  • @boontuusalaalee222
    @boontuusalaalee222 3 місяці тому

    Yenee maar 😢 uuffee ena lecanak😢❤❤ema koo

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 місяці тому +3

    የልብ ድካም ቢኖርባትስ ክፉ ነህ እሽ 😢

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 3 місяці тому +1

    ውይ የኔናት ቻይው😢❤❤❤

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 3 місяці тому +1

    ስጨማለቅባትነበር አላለም ብድር በምድር ነው አይዞን ቻይው አሜረኮ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому +2

    ብድር በምድር 😂😂😂😂እኔ ብሆን እሪ ብየ ጎረቤት እጠራ ነበር

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 3 місяці тому +3

    አሜካ ወይኔ አሰዘናቺ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 3 місяці тому +1

    የኔ እስፍስፍ እህት ስወድሽ ❤❤❤ናሆም ግን ጨቀንክባት ብድር በምድር ሁለት ጨዋወች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 місяці тому +7

    ፕራክ ስታርጉ ተሎ ፕራክእድሆን ተናገሩ

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 3 місяці тому +4

    🎉ጨፈላልቀሽ 😂😂😂

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 3 місяці тому +1

    አንተ መላጣ ልጅ እንደዚህ አታስደንግጣት ቀለል አድርገው 😂😂😂ዋ ብያለው 😂❤❤ በተረፈ በርቱልኝ ቶሎ ቶሎ ስትለቁ ተመልካች ይበዛላቹሃል❤🎉

  • @malonamalo7646
    @malonamalo7646 3 місяці тому +3

    እንደው የኔ ጥያቄ አረፋውን ኬት አመጣከው በአፍክ ሳሙና ይዘክ ነበር እንዴ😂😂😂

  • @foziya4520
    @foziya4520 3 місяці тому +1

    ቤቲየየኔዉስወድሽ❤❤❤❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 3 місяці тому +2

    😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብድሩን በእጥፊ መልሽዉ😢

  • @aezmi
    @aezmi 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 3 місяці тому +4

    ደሞ እኮ ችግራችሁ ተሎ አትናገሩም ኧረ ለምድነው ግን ኧረ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +1

    የኔ እናት ከዚህ በኃላ ይቅርብሽ ፕራንክ ማድረግ ኧረ አልቻለሁም አብሬሽ መጠነቄ የምር ጌታዬ ሆይ

  • @Abc-tk5yx
    @Abc-tk5yx 3 місяці тому +3

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 3 місяці тому +3

    ያቺ መረጋገጥ በሽተውን አስባሠበት😂😂😂😂😂

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 3 місяці тому +2

    ተው ከባድ የሆነ ፕራክ ይቅርባችሁ በትዳራቹሁ መካከል ችግር እንዳያመጣ ወይንም ቃል ተገባቡ የፈለገ ፕራክ ብትደራረጉ እንደ ማትኮራረፉ

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 3 місяці тому +2

    የኔሚሥኪን፣፣ሥታሣዝን

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 3 місяці тому +1

    ብድር በምድር በምድር መሆኖ ጥሩ ነው በሰማይ ከሚመልስ ቻይዉ አሚኮ😅😅😅😅😅😅😅

  • @mrsha8808
    @mrsha8808 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉baaye nama gaadisisa obboleeti teenya irraa haafi😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    ወይኔ በማርያም ፐራክ መሆኑን እያወኩኝ እባየ መጣ😢😢😢

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 місяці тому +1

    ወይኔ ቤቲ ተገተሻል😂😂😂😂😂😂😂

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l 3 місяці тому

    አይ አሚርኮየ ባለሞያ እንደመሆንሽ መጠን አንድም first aid ያደረግሽው የለም ይባስ አሁን አሁን የሆነ ቦታ ረገጠጭውና ጮኸ እያልኩ ደንግጨ መሞቴ።❤❤ደስ ትላላችሁ ከምር

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому +4

    ቀዝቃዛው ጦርነት ነው የናንተ ፕራንክ ይመቻችሁ❤❤❤