ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነክተኸኛል" Yidnekachew Teka "EYESUS NEKTEHEGNAL"new Protestant Mezmur 2022/2014
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- yidnekachewtek... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
www.instagram....
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Eyesusnektehegnal#ኢየሱሰነክተኸኛል#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.
ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል
የምሰማው ሚያወሩኝ በዙሪያዬ
መቼም መቼም ማታረጅብኝ
ኢየሱስ ነህ ያንተ ክብርህ ጌታዬ
ወዲያው ወዲያው ይሰለቸኛል
የምሰማው ሚወራው በዙሪያዬ
መቼም መቼም ማታረጅብኝ
ኢየሱሴ ያንተ ክብር ጌታዬ
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/
አንተ ነህ/2*/
ኢየሱስ ነህ/2*/
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/
ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ
ነክተኸኛል ወደ ልቤ ገብተህ
መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ
ኢየሱስ ሆነህ የልቤ አለቃ
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/2*/
በምን አይነት መንካት እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/
እኔ እንጃ/2*/
እኔ እንጃ ከአይምርዬ በላይ እኔ እንጃ
እኔ እንጃ መግለጥ አልችልም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ ቃላት የሉኝም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ
ኢየሱስ ኢየሱስ
ልክ እንደ ልጁ ልክ እንደ ህፃን ሕልውናህ ያደርገኛል
አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ በክብርህ ፊት ያሰኘኛል
ፊቴን ካንተ ካንተ አዙሬ መቆየት እኔ አልችልም
ቶሎ ግባ ግባ ይለኛል ኢየሱስ ፊትህ ይርበኛል
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/
ልቤ ውሰጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
እኔ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
አንተ ነህ/2*/
ኢየሱስ ነህ/2*
በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር
አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ
አንተን ማምለክ ነው ኢየሱሴ
ኸረ አንተን መውደድ ወዳጄ
አንተን መውደድ ነው ኢየሱሴ
በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር
አንተን ማፍቀር ነው ወዳጄ
አንተን ማፍቀር ነው ኢየሱስ
ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
እጄን ዘርግቼ አመልክሀለሁኝ/2*/
ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
በፍፁም ልቤ አመልክሀለሁኝ
በፍፁም ነፍሴ አመልክሀለሁኝ
God bless you yidne💗💗💗💗
ይድኒ ተባረክ
thank you for providing the lyrics
ለምልምልን ይድንዬ ፀጋ ይብዛልህ
What a great song ..
ይድንዬ የኢየሱስ ርሃብተኛ የመንፈስ ቅዱስ ጥገኛ ውይ ታድለህ ሁሌ ሳውቅህ መንፈሳዊ ርሃብ ያስቀናኛል አስታውሳለሁ ከ10 ዓመት በፊት ወርሺፕ አብረኸን ልታሳልፍ ተገናኝተን ደጋግመህ የምትጸልየው ጸሎት ኢየሱስ ረሀብ ውስጤ ክተትብኝ የሚል ነበር ይገርማል!! ይኸው አንተ ተባርከህ እኛን ባረከን ወደ ህልውናው ገብተህ እኛንም አስገባህ የብዙ ሰው የነብስ መቃተት ነው መዝሙሩ ለዘለዓለም አይወሰድብህ ይጨምርልህ እወድሃለሁ ወንድሜ!!! ላሊዬም ብሩክ ነህ!!
Thank you dear sis. God bless you.
ይድኔ እስከዛሬ በቤቱ ስለመቆየቴ ጥያቄ ነበረኝ፣አሁን መልሱን አገኘሁት ።ሳቅና ለቅሶ ተቀላቅለው እያዳመጥኩ ነው።ተባረክ ተባረክ
ዘላለምሽ በቤቱ ይሁን ።አይዞን
የ መስበታችን ሚስጥር በቤቱ እየሱስ ነው አሁንም በቤቱ ዘመንሽ እድሜሽ ይለቅ!!!
በቤቱ እንዴት ቆየን ፍቅሩ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ የእየሱስ ፍቅር ነው
አዎ እኔም እሰከዛሬ በቤቱ መቆየቴ ባክ አለማድረጌ ይገርመኝ ነበር ለካ ልቤን ማሰንበት የቻለው እርሱ እራሱ ኢየሱስ ነው
@@godisgood1848 amen
ኢየሱስ የኔ ሂወት❤❤❤❤😭😭😭♥♥♥♥🙏✞😭✞
አውነት ነው አየሱስ መቼም አያረጅም የማያረጀውን ይዘናል ጌታችን ስሙ ከፍ ይበል በምድር ያለው ኡሉ ያረጃል የኛ ጌታ አያረጅም አይለወጠም ኡሉ ስያልፍ ኡሉ ስቀየር የማይቀየር ጌታ ብቻ ነው የአይወት ብራን አየሱስ ስሙ ይባረክ ዘማሪ አድንቃቸው ጌታ ዘመንክን ሺ ያድርገው ተባረክ
❤❤❤❤
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ😭😭😭🎵🎶 ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁኝ እጄን ዘርግቼ አመልክኸለሁኝ ሁለት የምወዳቹ ትሁት አገልጋዬች ይድኔ ና ዶር ላሊ🔥🔥❤️❤️
Jujuye thank you my dear sis and friend. God bless you.
ሁሌም ዝማሬዋችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ዛሬም በሚበልጥ ፍቅር በሚደንቅ ትህትና ኢየሱስን ስለምታሳየን ይዱዬ🥺🥺🥺 ጌታ ይባርክህ
Zolaye thank you so much.
ይድነቅዬ ብርክ በልልኝ የምር ኢየሱስ ስትል የምር በጣም ነው ደስ ሚለኝ በቃ አለ አይደል ስሜቱን የቀመሰው ነው ሚያወራው እና ሲዘምረው ጣእም ያለው ሁሌም ስሙን ስትጥራው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሀሴት እንደማደርግ ይሄ ነገርህ አይወሰድብህ 🙏🙏🙏የምር በጣም ነው ምፀልይልህ ይሄ ጣእም ያለው የክርስቶስ ፍቅር እስከ ህይወትህ ፍፃሜ እንዲከተልህ ልክ ህፃን ሲናገር አፎ እንደሚጣፍጥ ሁሉ ስለእየሱስስ ስትዘምር ያንን ያህል ደስ የሚል ለዛ ነው ያለው በርታልኝ 🙏🙏🙏
Amen amen amen. Geta yibarkesh yene enat. Betam amesegenalew sele Asteyayetesh ena bereketesh.
@@yidnekachewteka9679 አሜን ይድንዬ🙏🥰 አንድ ቀን እስኪ እንደሌላ አድማጭ ሁንና መዝሙሮችህን አዳምጣቸው ኢየሱስ ኢየሱስ ነው ሚሸቱት እኮ🤔🤔🤔🤔በጣም ነው እኮ ምገረመው 🥰🥰🥰
ነብሱን ስለወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም' Jesus Christ pay him self for us. What a wonderful man it’s JESUS CHRIST LORD ALMIGHTY!!!!!
እንደ ወይን እያደር የሚጠነክርና የሚወደድ መዝሙር። ይድኔ ልዩ ሰው እኮ ነህ የኔ ወንድም። መዝሙርህን ስሰማ ወደ ፀሎት ይዞኝ ይገባል ፀልዪ ፀልዪ አምልኪ አምልኪ ይለኛል።
869k views አለው subscribers ግን 18.7k አረ ክርስትያኖች አይቆጥርብንም subscribers እንኮን እናድርግ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ይድኔ ተባረክልኝ ❤
Ewunet new….Hulem yegermegnal yihe neger….😢
ልቤን ማሰንበት የቻልከዉ አንተ ነህ እየሱሴ ❤ በእንባ የሰማሁት መዝሙር I can’t stop listening this Mezmur. ተባረኩ🙏🏽
አንድ አመት ሞልቶታል ግን አሁንም በመስማት እገኛለሁ መንፈሳዊነት እኮ መነካት ነው😢ተባረክልኝ
ጌታ ልባችን ውስጥ የሰነበተልን የጌታ ፍቅሩ መደነቂያ የሆኑብንን ሌሎች ነገሮች ብርቅ እንዳይሆኑብን የማድረግ አቅም ስላለው ነው።
የኢየሱስ ፍቅር በመንፈስ ቅዱስ ልባችን ውስጥ ሲፈስብን(when the Holy Spirit makes Jesus real to us) ሒወት ማለት ይህ መሆኑ ይገባናል።
መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሀለሁ። ከዚህ በላይ ልቤን በኢየሱስ ፍቅር አጥምቀው።
ይድኔ ጌታ ይባርክህ
Amen dear bro. God bless you.
አንተን በዱባይ ነው የማውቀህ ትህትናህ ሰውን ሰትውድ ሁሉን በአንድ አይን ነው የኢየሱስን ፍቅር በአንተ እና ፓስተር ፒተር ነው የማየው አሜን በጣም ነው የምውድህ !!
Thank you!
አንተ ብሩክ ሰው የእየሱስ ፍቅር ውጤት ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ እንዴት እንደተወደደ ና
የክርስትና ዋናና መሰረት የሆነውን እየሱስ ሰው የሆነበትን ጉዳይ ለትውልድ በመዘመር ብቻ ሳይሆን በመሆን ያሳየህ ውድ ድንቅ የዚህ ትውልድ መልክተኛ ነህ ይድኑየ እኔ ቃል የለኝም እንኳን ዘምረህ አብረውህ በመሆን እየሱስን ታስናፍቃለክ ርዕስ ታስቀይራለህ እኔ ግን ገና አንተ ውስጥ ያለው አልተመነዘረም ብዙ ሃብት አለ እጠብቃለው ዘመንህ ይልይምልምልኝ የምወድህ ውድ ወንድሜ ነህ!!!!
Amen dearest Firye. Thank you so much. You are a blessing.
Yiduya ለኢየሱስ ያለህ ፍቅር ሲያስቀናኝ ..
ደሞ ላሊዬን ጨምረህበት አሳበድከኝ እኮ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እልፍ ሁንልኝ ላሊዬ በጣም ነው የምወድህ 💎💎🥁🎹🎼🎧🎻🎺🎷🪕🪘🥁🎸🪗🎻
Suraye dearest brother thank you so much. Love you.
የተወደድክ ሰዉ❤
እንቆቅልሼ ተፈታ በዚህ መዝሙር ለካስ በፍቅሩ ገመድ ታስሬ ነው እየሱስ እየሱስ የሚያስብለኝ:: ከሱ ተለይቼ መኖር አልችልም
የፍቅሩ ምርኮኛ ነኝ ::
መዝሙረ ዳዊት 63
4፤ እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥
በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ።
ሁሌምሰሰማውየማልጠግበው መዝሙርነው ይድኔ እግዛብሔር ይባርክህ
ይድኔ ጌታ በነገር ሁሉየባረከህ ለቤተክርስቲያን ለምድር የተሰጠን በረከታችን ጌታ ስላበዛልህ ፀጋ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ከድሮም ሁሌም ጌታን የሚወድ ልብ አለህ ትልቅ ትንሽ ሳትል ለሰው ያለህ አክብሮት ዝቅያለ ትሁት ልብ ለማንም ሰውያለህ መልካም አመለካከት ከጌታ የተሰጠህ ነው በዝማሬህ ኢየሱስ ተኮር ዝማሬ አበላኝ አጠጣኝ የሌለበት የሚሰለቸውን መስበክ መዘመር ሳይሆን ዋናናውን ጌታን መዘመርህ እጅግ እድለኛ ነህ አሁንም ከዚህ በላይ ይብዛልህ ተባረክ
Thank you dear prophet. Hulun melkam adregual eyesus..
በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠለ ሰው
ለእግዚአብሔር ክብር የተፈጠረ
የክብር ዕቃ ነህ
እንወድሃለን ይድኒየ ❤❤❤
ይድነቃቸው ጌታ ኣብዝቶ ይባክህ ፡ በከንፈሮችህ ላይ ዝማሬና ዜማ ይጨምርልህ ። ተባርኬያለሁ በመዝሙሩ ። ብሩክ ነህ ።
ኣንድ ኣስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ ፡ የዘመርከው መዝሙር ፡ ( በምን ኣይነት ፍቅር ) የሚለውን መልእክቱ በጣም በቂ ነበር ያለተጨማሪ ማለት ነው ። መጨረሻ ላይ የጨመርከው መዝሙር ( በምድርላይ ደስ የሚለኝ ) የሚል መዝሙር ባይገባበት ጥሩ ነው የሚል ኣስተያየት ኣለኝ ። ተባረክ
ይድኔ ሽታዋ በሚከረፋ አለም የኢየሱስን መአዛ የፍቅሩን ነበልባል የሚገልጥ ስቦ ከኢየሱስ ጋር የሚያጣብቅ ህይወት ያለው ዝማሬ ነው ተባረክ ቃላት የለኝም ረስርሻለሁ ።በመንፈስ ረስርስ
የተወደደድክ ላሊ ተባረክ ለምልምልን 🙏🙏
ምናየነት ደደብ ነኝ እሰከዛሬ ስልሰማ የመለአክት ዝማሬ ይመስላል ተባረክ ይዴ በረከታችን ነክ
Jesus bless you 😍
ጌታ እየሱስ አንቴን ይባረክ ❤🙏
Dear Brothers yedne lealme endhum bhulum ngr kgonachew ynbrachu kdusan geta zmnachun yebarkew
very amazing gospeler song tanky yidnekachew ene enja
ምንም ነገር እንዳይገርመኝ እውነት መልዕክቱ ለእኔ ነው
እግዚአብሄር ይክበርልኝ ።እግዚአብሄር ይባርክህ ይድኔ
🎙🎙🎙🎙🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎷🎷🎷🥁🥁🥁🎻🎻🎻🎺🥁አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱሴ ልቤን የወሰድከዉ የአንተ እጅ ምንም እንዳይገርመኝ አድርጎኝ ነዉ የነካኝ 🙏ለአሊ🙏ይድኔ ብሩክ ናችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይድንዬ ፀጋ ይብዛልህ በእየሱስ ስም😭😭😭 ቃላት የለኝም ይዶዬ
ጴጥሮስን አንዲት ገረድ እንደዚህ አለችው
አንተ ደግሞ ከገሊላው ከእየሱስ ጋር ነበርክ።
“ጴጥሮስም ከቤት ውጭ በአጥሩ ግቢ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት ገረድም ወደ እርሱ ቀርባ፦ አንተ ደግሞ ከገሊላው ከኢየሱስ ጋር ነበርህ አለችው።”
- ማቴዎስ 26፥69
😮😮😮😮 ❤❤❤
ግሩም ዝማሬ በምን አይነት ፊቅር እንደ ነካሔኝ እኔጃ እየሱሴ የመረጠን ጌታ ይባረክ ይድኔ ተባረኩ
ለኢየሱስ ሲሆንአዳራሹ ሳይቀር ውበትን ተላበሰ ! ይድኑ I love you❤🙏🙏
መሄድ ያለብኝ ቦት እያለ መዝሙሩን ማቆም አቃተኝ ጌት እየሱስ ይባርካችሁ❤
ይሄ የስደት ህይወት በቅቶበት በመንፈስ ቅዱስ ሆኜ እኔም እንዲያመልክበት ቀን ናፈቀኝ እንዲሁ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤ I love you yid
ተባረክ የተቀባ ቸርች ስታገለግል ሰምቼው መያዝ ፈልጌ ነበር ጌታ ይባርክህ
አንተ ነህ አንተ ብቻ ተባረክ ወንድሜ 👍🙏
ዘመናችሁ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርባችሁ፡፡
በጣም ድንቅ መዝሙር ተባርኬበታሁ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤
There is nothing more important than worshiping Jesus Christ in our life .
ይድኔ በረከታችን ነህ ለምልም
ኢየሱስ የማያረጅ ስም
አልበምህን በአዲስ አመት እንጠብቃለን ይድኔ
ኢየሱሴ የስላም አለቃ ኢየሱሴ የደሰታ ምንጭ
ኢየሱሰ የሚለው ሰም ምን አይነት ጣፋጭ የሆነ ሰም ነው እስኪ ንገሩኝ? ሀሌሉያ
❤ሀሌሉያ እእእእእእእእእእእእእእ
ልልልልልልልልልልልልል
በጌታ በኢየሱስም ዘመንህ ዘለአለምህ የተባረከ ይሁን
የጠላት እሳት ያድርግህ❤❤❤
Yidniye ለኢየሱስ ያለህ Genuine ፍቅር ያስቀናኛል:: ተባረክልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️
Tnx dear Sam.
ይድንዬ ውዴ
you are bllessed እኮ
🔥🔥🙌🙌🙌
Thank you Hanuye. You are blessed too.
ሁለታችሁም ትህትና ተላብሳችሁ እራሳቸውን ዝቅ በማደግ የውስጥ አይን ክፍት በማደግ የሚታስመልኩ አገልጋዮች በአንድ መድረክ በመመልከቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርክላችሁ።
ነብሴ የምትረካብህ ኢየሱስዬ🥺 ይዱዬዋ ብሩክ እኮ ነህ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥
❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭 uffffff!!! What a blessing worship to glorify JESUS, and His unconditional LOVE!!! ዘመናችሁ ይባረክ ዘማሪ ይድኔ & ዶክተር ላሊ!!! Much love and respect!!!
Amen. Tnx dear.
@@yidnekachewteka9679 ye
✍️🕊️🕊️🦋,መኖር ማለት በህልውናህ በመንፈስ ውስጥ ማደር ነው🎻🎻🎻🎻🎸👋👏👏👏👏👏
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ ኢየሱስዬ😭😭ይድኔ በእንባ እየታጠብኩ አደመጥኩ😭😭😭 እንዴት ያለ ግሩም መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏
ይድንየ ጌታ ይባርክህ መዝሙሮች በጣም የሚባረኩ ነቸው።አሁን የእግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ።
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔንጃ
መገረሚያዬን ቀየርክብኝና
የሱስ ሆነ የልቤ አለቃ... Dear Ydne may God bless you abundantly 🙏🏽💕
ተባርከህ ቅር ይድኔ ዘመንህ ይባረክ
Yidnyee I have no word 😭😭😭 ስሙ በአፍህ እንደጣፈጠ፣ በኢየሱስ እንደተገረምክ፣ እንደተደነክ፣ በአብሮነቱ ተባርከህ ዘመንህ ይለቅ።
እወድሃለው ወንድሜ!!! ❤❤
Yidne tebarekilin ye kiristosin fikir indegena bewustachin aketatelkew....😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ይድንዬ ዝማሬዎችህ እኮ እየሱስን ብቻ የሚሰብኩና የሚያስናፍቁ ናቸው.....በጣም ነው የተባረኩብህ ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርብህ❤❤❤
Mezmuhrocik Nafkweign nber
Enquan Metak !Tebarek Bereketachin nek🥰🥰
Bro…keep shining… captivating love of God so evident on the song!!proud of u like always!!
Thank you my little brother Dr. Bini. Bless you.
bini my bro i am remember U by this song.
😍😍😍
Yanten adis zimarewoch hule enafik neber.......mesmat yemifelgew yezimare yizet ante wust agengewalew.....betam ewodihalew...tebarek zemenih yilemlim.......bebizu etif afra.....I respect you 🤩🤩
Thank you dear. God bless you.
When you say 🎼መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ እየሱሴ ሆነክ የልቤ አለቃ 🎼 i can't 😭😭😍😍😍
I'm eagerly waiting to your new album. Yidene zemnk yibarek
የኔ ውድ ዴቭ ሲሪየስ ነኝ fb ላይ ጉጉቴን አይተሀል አይደል እንደጓጓሁት ለቀሀዋል ተባረክልኝ ስሰማው እንባ ብቻ ነው ይድንዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኢየሱስ ፍቅር ይለያል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Can't stop listening.....ydne my favorite singer....God bless U 🙏
Yide your family story 😢😢 how great our God is ❤❤❤ He is beautiful 😍 name true Lord's savior ❤❤
ነፍስም አልቀረልኝ! አንተ ፀጋ የበዛልህ ሰው ባንተ ስላስቀመጥጠው የከበረ ፀጋ ጌታን እባርካለሁ!
እወድሃለሁ!
እውነት ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
I cover these new generations in the blood of Jesus ❤
ልብህ ጌታ ጋር እንደሰነበተ በደንብ ያስታውቃል !የእኔ ወንድም ይህ ከአንተ አይወሰድብህ በብዙ ተባረክ !!!!!!
አሜን! የሁሌም ውሳኔዬ ሆኗል።
❤❤❤ልቤ ውስጥ መሠንበት የቻልከው አንተ ነህ ኢየሱስዬ ❤❤❤
ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ
ነከተኀኛል ወደ ልቤ ገብተህ ተባረክ ይድኔ ስትጠፋ ቅር ብሎኝ ነበር
በአብ ፊት የምንፈስበት ዝማሬ እልልልልልል ውዳችን እንወድሀለን ኢየሱስዬ
Ammmmmmmmmen nebsm alkerelegi this is our God .... ... leban masenbet yechalkhew ant nhe...........
የአሁን ጊዜ ነገሮች ሁሉ ቶሎ ቶሎ የሚሰለቹ እና የሚረሱ ናቸው፡፡ እውነት ነው በዚህ ተለዋዋጭ አለም የማይለውጥና የማይሰለቸው እሱ እግ/ር ነው፡፡ ይድኔ እና ላልየ እግ/ር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ፡፡
ዘመንክ ይባረክ
ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል የምሰማው የሚወራው በዙሪያዬ
አያቶቼ ሲጠሩት ልቤ የሚደስትበት ስም ልቤን ማሰንበት የቻለው 🥰🥰🥰🥰
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ 🙏🥰🥰🥰
Thank you dear Sofi.
GOD BLESS YOU
Welcome back Dr. Lali and Yidne with a song full of GOD's presence.
ወይ እንዴት ያለ መንፈስን የምያርስ መዝሙር ነው ይድኔ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏😭😭😭😭😭
የእየሱስዬ ወዳጅ ይድንሄ. 🔥The Love of Jesus that is in your heart is overflowing to all the Body of Christ. የእየሱሴ ፍቅር ከእዚህም በላይ ያሳብድህ. I love you big brother in Christ 🙏❤️
Amen Abiguye my little sis. Thank you so much. I love the way you love Jesus as well. Blessings.
በቃ ቃል አጣው የተሰማኝን እንዲና እንዲያ ብዬ ለመግለፅ ይድንዬ ሁሌም የውስጤን ስለምትዘምር እወድሀለው ተባረክ ከዚህ በላይ
በ 2015 የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር የሚወስድ ዝማሬ ❤❤❤❤
geta bezemenat mekakel yerasu yehonut nef lijoch alut keneza andu neh .legnam lewendm ehetochi yabatachinin fkr slawerahilin tebarek ,enewedhalen
My eyes were unable to stop releasing there tears as an expression of Gods merciful nature & unconditional love. Yedneiye always I feel the presence of Holy spirit while I worship with your songs. be blessed my bro.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Thank you so much. God bless you.
ልክ እንደ ልጁ ልክ እንደ ህፃን ሕልውናህ ያደርገኛል
አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ በክብርህ ፊት ያሰኘኛል
ፊቴን ካንተ ካንተ አዙሬ መቆየት እኔ አልችልም
ቶሎ ግባ ግባ ይለኛል ኢየሱስ ፊትህ ይርበኛል
Always Spirit-filled worship. Love you Yidne bro. The one who is united and joined to the Lord is one spirit with Him. A blessing for this generation.
Amen dear Medhiye. Thank you.
Betam yetebarekubeh tewdaj zemari neh ahunm metahln tebarek
ይድኔ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ 😍
Amen egizabheri abizto yibarikiuu Tabaraku 🥰🥰🎵🎵🎵🥰💯💯🙏🙏🙏
Dear Yidne i can 't stop listening what a powerful song it takes me in his presence non stop this is it what we need !!! you r'e gifted so anointed man as usual big respect and love.
Amen dear sis. Thank you. God bless you.
ከላይክ በላይ ቢኖር አረገው ነበር
የኢየሱስ ፍቅር እንዲህ እንዲህ ያደርጋል የተነካ ያውቀዋል ብሩክ ነህ
Yidne- the man who lives what he is singing!
ye abate birukan hoyi indene yhen mezmur sayiselechi degagimo yadamexe esti like like beluligni
My Dear Brother yedneyee, when you love Jesus from bottom heart it’s hard to find word than can even express the whole thing about Christ, the truth behind your song is how much you are friend of Holy Spirit. Holy Spirit is always revel the truth behind Christ.I’m really great full about your song and your sensitivity about Christ. Dr Lali I have no words.በመጨረሻም ስጏጏለት የነበረውን ዝማሬ ዛሬ ሲወጣ ሀሴት አርጊያለው. Yedneyee I love you brother Your songs are my prayer songs with Holy Spirit more grace
Enbayen mekotater tesnognal tsegawn yabzalik eyesus fikru bekalat aygeltsm eneja.bich lesu yalegnin fikr alawkm yidne tebarek zemik yibarek
My ears always yearn for songs that are not attached to the earth as in the old good times; songs that only proclaim heaven and Jesus; these are the ones like this one .
You made my Sunday!!! Bro stay blessed and keep shinning Jesus on each and every move of you.
Girume my blood brother, thank you so much. Love you.
AMENNN liben masenbet yechalkew Ante neh Getaye
What a song! So true. Jesus you're the Only one that astonishes us on a daily basis.
Sisem alxegebukuni tebareki ❤😍😍😍
Touch of the Holy Spirit makes someone to listen songs many many many times over and over and over again. This brother has that touch of Jesus! He meant it! Stay blessed my brother!!!!!!
ይድኑዬ አንተ በጣም የተባረክ ነክ 🙏
የቀመስከውን የተለማመድከውን የፀለይከውን የእየሱስ ፍቅርን በዜማ ስለምትሰጠን ተባረክ🙏 አምልኮ እንደዚህ በእውነትና በመንፈስ ሲሆን መንፈስንም ልብንም ያበረታል።
ቸኮለብኝ የሚለውን መዝሙርክን ትላንት እንደወጣ ነው የምሰማው ዛሬም🙏 ባዲሱም አልበምክ የሚበልጥና ብዙ የእግዚአብሔር ፍቅርን እንደማይበት ተስፋ አደርጋለው ጌታም ይረዳካል🙏
ደግሞም እንደቀድሞ አሁንም በእጥፍና በክብር እግዚአብሔርን በመፍራት በመንፈስ ሆነክ እግዚአብሔር በሚከብርባቸውና በሚታይባቸው #ቃለ #እግዚአብሔርን ብቻ የበላይ ባደረጉ መድረኮች ታገለግለናለክ🙏
እወድዳለሁ ተባረክልኝ🙏❤
Thank you for your uplifting, encouraging and advising words dear Eliyas. Tebarek. Love you too.
@@yidnekachewteka9679 thankyou yidnu🙏