አርቴታ ባየርንን ለማሸነፍ እንዴት ይጫወት ይሆን? አንቼሎቲና ፔፕስ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
Вставка
- Опубліковано 16 кві 2024
- #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #Elegant_Creatives #CheersToTheRealHardcoreFans
#Heineken
#UCL - Спорт
Next አላዛር አስገዶም🔥
Minametaw ezih kizetam
🙏🙏🙏
@@nurahmedsherifhusein2112😏👎
አላዛር አይደለም🙄
የምናፍቀው ጥምረት
በግማሽ ፍፃሜ አላዛርን እጠብቃለን መሱሬ
አላዛር አስግዶምን አቅርብልን plc መንሱሬ 🙏🙏🙏
Mesnur በጣም ነው ምወድህ
the best Ethiopian sport journalist ever ❤❤
መንሱሬ አላዛር አስገዶምን ጋብዝልን🙏
መንሱሬ እባክህን አላዛር ይቅረብልን
መንሱር በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ አላዛር የምትሉ ሰዎች ግን የመንሱሬ ግብዣ ብቻ ሳይሆን የአላዛር ፍቃደኝነትም ያስፈልጋል አላዛር ደግሞ ለካሜራ ቅርብ አይደለም ፍላጎት የለውም
Mensur the best football journalist
መንሱሬ በስነ ምግባርም በእዉቀትም ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ በርታ
መንሱሬ በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነበር አዲሴን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን 🥰
መንሱሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ይመቸኛል አቀራረብህ
መንሱርዬ ምርጥ ፕሮግራምህን በየጊዜው ስለምትለቅልን እናመሠግናለን።
መንሱሬ ደስ የሚል ፖሮግራም ነዉ ቀጥልበት በተረፈ መልካም እድል ለአርሰናል ❤❤❤❤
betam gobez tentagni I like realy
መንሱሬ አላዛርን እባክህ ጋብዝልን
Wow arif tantana
መንሱሬ እግር ኳስ በእውቀት እንድንመለከት ስለምታረገን እጅግ እናመሠግናለን አላዛር እና አቤ ብትጋብዝልን ደስታዬ ወደር የለውም
next alazar
Mensure,you have to invite Alazar Asgedom ......he is extraordinary...
መሡር ከጋዜጣዋ ጀምሮ እስካሁንምርጥ አድማጭህ ነህ ሀያቱ ነኝ
Next alazar asgedom🙌🙌
ወው ትንታኔ መሱሬ ይማች
Mesnur በጣም ነው ምወድህ
the best Ethiopian sport journalist ever
በነገራችን ላይ መንሱሬ ሳንጆርጅ ትልቅ ሰዉ ነዉ ያጣዉ
Alazer semi we will wait mensur
ሙሡር ድምፅህ ሱስ ከሆነባቸው ሰዎች አዱነኝ ከፍሰሀ ተገኝ ቀጥሎ በጣምከምወዳቸዉጋዜጠኛ 1 ነህ በነገራችን ላይ ስለ ኳስ ያለህ እውቀት በጣም ያስገርመኛል ኑርላት ላገራችን
betam des yemil program pls next alazar asgedom ena ayanew weldemichael
Hi masuri Dana nachu Ena baxam Dana negn masuri lane baxam desi bilogneli Ye real madirde dagefi negn masuri ❤❤🤝🤝❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነበር።መንሱር እና ዐዲስ እናመሰግናለን! Hala Madrid!
መሱሬ ፍቅር የሆንክ ሰወ በጣም ነወ ምወድህ ቀጣይ አላዛር ጋብዝልን
Alazar Asgdom yikreb Mensure ❤❤
Best❤
ድል ለአርሰናል
እንግዶቹን የመምረጥ መብቱኮ ያዘጋጁ ነዉ ሰዎች
መንሱሬ መጠጥ ማስተዋወቅህን ላምን አልችልም ባይበላስ
dil la man city❤
What a show !
አዲስ nice Analysis መንሱሬ ሌሎች እንግዶችንም እንጠብቃለን በተለይ የቀድሞ ባልደረባህን አብይ ተ/ማርያምን ካለበት በ internet ብትጋብዝልኝ
አሪፍ ነው ይቀጥልል❤❤❤❤❤❤
መንሱሬ በርታልን የሁልጊዜ አድማጭክነኝ ኑሩ
ቀጣይ አላዛር አሰግዶም ይቅረብልን።
መንሱር
Alazarrrrr alazarrrr alazarrrr alazarrrr
Arif new mensurea beteley demo yerashn legacy lemasketel egnanm football fans full of info lemadreg yemtaregew tret betam ydenekal bertaln NORTH LONDON FOREVER
Alazar Asgedom
ቀጣይ መንሱሬ አላዛርን ጋብዘው
Please next Alazar asgedom
መንሱሬ አልአዛርን ጋብዘው ኳስ በእውቀት ሲተነተን መስማት ያጓጓል
የዛሬው የሚያስደነግጥ ሽንፈት ነው በቃ ለሲቲ መንገዱን ሲጠርጉና ሲያበጁ ከርመው መልካም ጉዞ ብለው ሸኝተዋል ሲቲ ያምናውን ይደግማል::
Yihe ፕሮግራም yiketilelen❤
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ቀጣይ አላዘር እንጠብቃለን
ቀጣይ አላዛር አስገዶም 🙏🙏🙏🙏🙏
mensure please invite alazar and aynew
ድል ለአርሰናል
Alazar yikrbe
Arsenal is.my blood!!!❤❤❤❤
ድል ለሲቲ
Mensure zare mn alebelegn Arsenal yalfal
Mensur❤
Alazare asgedomn plzzz!!
Dil le Madrid 💔 enameseginalen mensure
😍😍😍
❤❤❤❤❤ያተነው
Mensure Best journalist. Pls try Suit
መኑስር ጀለሴ
Alazar asgedom please
Dil la arsenal ❤❤ inalfalen
Welcome
❤❤❤
💓💓💓💓
መንሱሬ ከአሌክሶ ጋር ለምን ላይቭ አትጀምሩልንም ግን
City show lemin atlewuim mensure
መንሱሬ እናመሰግናለን እኔ ምኞትና ግምቴ ሲቲ; ማለትም' ፔፕ' የአምናውን ታሪክ ይደገማል እላለሁ ።
Addis worku🙌 degame belela program entebekalen tiz yelegnal kezi befitem be radio program lay akerebehew neber gerum eyeta nw yalew
Bebalefo program yekerebuten huletu gn adera degame deresh endayelu footballen yemiayubet menged wegentegna ena chefen neber
Er Alazar Asegidom Yimtalin
Addis💯
መንሱረ ሰላም ነው አርሰናል ካውንተር አታክ ከተቻወተ ያሸንፋል መጀመሪያ ጎልህን ነወ መተበቅ
ሰላምናችሁ
መንሱር ከአረቄ ማስታወቂያ ጋር እንዴት ነው???
መስሬ አላዛርን አቅርብልን ፕሊስ❤❤❤❤
አርሰናል ከሜዳው ውጪ ሲጫወት ከሜዳው በበለጠ የተሻለ ነው የዛሬውም ጨዋታ አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር ያልፋል
Mensure endmwedkalen enadenkikalen ke Alazar gar sertek mayet hulum yifelgal
መንሱሬ አርቴታ ከሲቲ ጋር በኢትሀድ እንዳደረገው ባሱን ፓርክ ጨርጎ በካውንተር የሚጫወት ይመስለኛል
ድልመድርድ3
መንሱሬ ምን አስነክተኸን ነው እንደዚ ምኖድህ አቦ ይመችህ
መንሱሬ እንደኔግን ጄሱስ ተቀይሮ ሲገባ ከጆርጂኒዎ ፓርቴ ከራይስ ጋ ቢጣመር ጥሩ ይለናል
በዚሁ ጨዋታውን ከትንታኔ ማሥተላለፍ አለብህ
Arsenal vs madrid semi final
መንሱሬ ዛሬ አርሰናል 2-1 ሙኒክን ያሸንፋል
እንደዚህ በምስል ብቅ ማለት ይልመድብህ። ነገር ባይን ይገባል ይባል የል
Havert false nine አርጎ ቢያስገባው የተሻለ ይሆናል።
እደምዋልክመሱሪፀልይልኝ አርስናል
Konjo new yiketil hulem kuwasin bedemb endinay tadergenalek
Mese both English premier league and champion league Manchester city yiwesdal done.weyi kitagn weyi liktat.
yemjemryaw negn mesel endmtanbew tesfa adrgalew mensurie huluem endezih be video betgeba des yelgnal del LE ARSENAL yehun CITY endmyalf alteraterm
መንሡሬ እየወደድኩህ በሀኒከን የመጣ ?
ሰላም ሰላም መንሱሬ ቆይ የኔ ነገር ወደ አንተ ከደረሰ አብበ አስደስተይኝ ዛሬ ተቸግሮም አርስናል ያሸንፋል ድል ለአርሰ አበበ ፍሬዉ ኔኝ ከወለቴ
አላዛርን አቅርብልን
ጁሱስ እና ዚንቼኮ ጭራሽ ባይሰለፉ ምኞቴ ነዉ ከቻለ ቢሸጣቸዉ ባይ ነኝ😢
አርሴናል ዛሬ ከተሸነፈ በቃ ከእስፖርቱ አለም አእምሮዬን እሰቅላለው.