ሳካ በሲቲ ቡድን ውስጥ ቋሚ አይሆንም? የሲቲና የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊዎች ጭውውት። | | Bisrat Sport | @Elegant_Creatives_et

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #Elegant_Creatives #CheersToTheRealHardcoreFans
    #Heineken
    #UCL

КОМЕНТАРІ • 101

  • @mancityaddis
    @mancityaddis 5 місяців тому +44

    ሰላም መንሱሬና የፕሮግራሙ ተከታታዮች ፤ በዚህ የደጋፊዎች ውይይት ላይ ስለጋበዛችሁን በማህበራችንና በመላው የሲቲ ደጋፊዎች ስም እያመሰገንን ለወደፊቱም እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይበልጥ ቢዘጋጁና የተለያዩ ደጋፊዎች ሀሳብ መለዋወጥ ቢችሉ ጥሩ ነው።

    • @Bekri17
      @Bekri17 5 місяців тому

      Love you guys ❤❤❤

    • @slimagent4043
      @slimagent4043 5 місяців тому

      City degafiwoch taskalachu betam 😅

    • @haymanottewbo-wu6yc
      @haymanottewbo-wu6yc 5 місяців тому +1

      በአርሰናል ደጌፊ የተገረምከው ነገር ተመችቶኛል😂😂😂 ከሲቲ ና ሊቨርፑል ዋንጫ አያልፍም ምላሳቸው ብቻ ይርዝም እነሱ

    • @مدثرمدي
      @مدثرمدي 5 місяців тому

  • @DanielAlemayehu-yr6lq
    @DanielAlemayehu-yr6lq 5 місяців тому +3

    city forever 💙

  • @TarekegMeftu
    @TarekegMeftu 5 місяців тому +4

    ሲቲ ትልቅ ታሪክ እየሰራነው ደሞ ያምና ይደገማል

  • @Oumerwollo
    @Oumerwollo 5 місяців тому +4

    Thank you very much, Mensurye !! I'm an iconic fan of the Skyblues !

  • @Hasencity-ue9lq
    @Hasencity-ue9lq 5 місяців тому +4

    Mesurea Ye City degafi kuwase betam nw miyakut yemr❤❤❤

  • @HiyarAhimed
    @HiyarAhimed 5 місяців тому +3

    በእውነት የሲቲውደጋፊ ራሽናልነሕተመቸኸኝ

  • @bagethio5353
    @bagethio5353 5 місяців тому

    Elegant discussion from three of you, I am Berhanu , fan of Arsenal but really admire the city fan Feysel. Good Job Mensurea Thanks a lot

  • @AyalewTariku
    @AyalewTariku 5 місяців тому +1

    Ferezer like as Roder

  • @nahommelakusisay9687
    @nahommelakusisay9687 5 місяців тому

    This is the best interview Mensure!!! This culture should be cultivated. Good Job!!

  • @heniabdisa
    @heniabdisa 5 місяців тому +1

    Wooow my city family

  • @bewniaster7744
    @bewniaster7744 5 місяців тому

    የሚገርም ፕሮግራም

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 5 місяців тому +1

    ብንሔድ ይሻላል ያለ አለ
    ከሊቨርፑል ጋርም እኮ እኩል ነጥብ ነው ያለው አርሰናል ሶስተኛ ነው የሚያጠናቀው
    አንደኛ ሲቲ ሁለት ሊቨርፑል ነው የሚያልቀው
    My city good luck forever

  • @estifmarc
    @estifmarc 5 місяців тому

    As an Arsenal fan it was disappointing to lose in this time of the season but Arteta said it all after the villa game" if we are on another league we would have won or lead the league by 6 or 7 points so far with this kind of performance" that's why the league is so diffucult with the presence of a club like city on & off the pitch mensure.

  • @munaRaya48910
    @munaRaya48910 5 місяців тому +1

    ቀጣይ ደግሞ የትልልቆቹ ክለቦች ደጋፊዎች አቅርብልን🙏
    የእንግልዝ ኩራት የሆነው የሊቬና ማን ዩናይትድ ደጋፊዎች ይቅረቡልን።

  • @Geramesay
    @Geramesay 5 місяців тому

    true, even if am Arsenal fan the title is very true.

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @mame-840
    @mame-840 5 місяців тому +1

    Wellcom back mensure

  • @ZekariasMohammed-b6t
    @ZekariasMohammed-b6t 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @dawitmunye5442
    @dawitmunye5442 5 місяців тому

    ልክ ነው።ቋሚ አይሆንም

  • @ክርስቲያንእንሁን
    @ክርስቲያንእንሁን 2 місяці тому

    Blue moon

  • @NagomRM
    @NagomRM 5 місяців тому

    Cityyy

  • @AbushTadal
    @AbushTadal 5 місяців тому

    Masuri ❤

  • @meftihegirma1160
    @meftihegirma1160 5 місяців тому

    መንሱር ❤❤❤

  • @danielwedikidun4286
    @danielwedikidun4286 5 місяців тому

    ሰላም መንሱሬ በመጀመርያ ላደረግከው የፕሮግራም መሻሻል እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እና ወደ ፊትም የፕሪመርሊጉ የተለያዩ ደጋፊዎች እያመጣክ ቀጥልበት❤❤❤

  • @amanabdu
    @amanabdu 5 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @Bekri17
    @Bekri17 5 місяців тому

    That laugh from faya ❤❤❤

  • @melakumesele7149
    @melakumesele7149 5 місяців тому

    Come on city

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 5 місяців тому

    Ye Arsenal degafi hule mashenef new ye migelgut

  • @Yasin-br3wg
    @Yasin-br3wg 5 місяців тому +1

    የማን ሲቲ ደጋፊ እኛ የለ የሚያወራው ነገር ደስ አይልም
    😂😂😂

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 5 місяців тому

    አብዱልቀኒ እንዴት ነህ

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 5 місяців тому

    መንሱር ይህ የፕሮግራም ፎርማት በጣም አሪፍ፣ ጥሩ፣ የሚያስደስት ..... ነው። እናም ይህን ፕሮግራም ወሳኝ ጨዋታዎች ባሉበት ሳምንት ሁሉ ቀንደኛ ደጋፊዎችን እየጋበዝክ ቀጥልበት ባይ ነኝ። 👌👍

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 5 місяців тому

    Bluemoon is rising 🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 5 місяців тому

    የአርሰናሉ ግን ያስቃል 🤣🤣🤣saka አይደክሜ ነው ነው ያለዉ እና አሁን ላይ ምን ሆኖ ነው ምንም እንኩዋን የዩናይትድ ደጋፊ ብሆን foden ቤንች ብሎ ማሰብ ሼም ነው ይሄ የግሉ አስተያየት ነው አከብራለሁ ግን እውነት ሌላ ነው

  • @yohannesgashama2182
    @yohannesgashama2182 5 місяців тому

    Arsenal should focus on hampions league = Champions League Championsleague

  • @mekamuteki9192
    @mekamuteki9192 5 місяців тому

    Mensure sewedk.enkuan dena metaklen

  • @BiniyamSefinew
    @BiniyamSefinew 5 місяців тому

    እረ ይመቻችሁ ዘና ነዉ ያረጋችሁን

  • @abyotkassahun1903
    @abyotkassahun1903 5 місяців тому +1

    100አርሰናል ይበላል

  • @besufikadberhanu4952
    @besufikadberhanu4952 5 місяців тому

    Manchester city

  • @Bekri17
    @Bekri17 5 місяців тому

    Ere ye arsenalu be mret ye ken wlown zeregefew😢😢😢

  • @eyasumitiku7742
    @eyasumitiku7742 5 місяців тому

    Feysel akorahign broo

    • @Bekri17
      @Bekri17 5 місяців тому

      Yes bro❤❤❤

  • @biniyammulatu7326
    @biniyammulatu7326 5 місяців тому

    የአርሰናሉን ደጋፊ ደግመ ታቀርበዋለ አርብ ወይም ቅዳሜ ሊቨርፑ በመቀልበስ የአለማችን አንድ ክለብ መሆኑን እናሳየዋለን

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052 5 місяців тому

    ይሄ እውነት ነው መንሱር አንተ አሰልጣኝ ብትሆን በሲቲ ቤት ፎድንን አስቀምጠህ ሳካን አታስጀምርም ያ ማለት ሳካ አይችልም ማለቴ አይደለም
    ፎድን ከምንም ተነስቶ የማታስበውን ሁሉ ያደርጋል በቃ አሰልጣኝ የሚመርጠው ደሞ ይሄንን ነው

  • @Henokhailu-p8b
    @Henokhailu-p8b 5 місяців тому

    አልጨርሰውም Next
    ወደ አዲስ

  • @AmanAman-rq5yg
    @AmanAman-rq5yg 5 місяців тому +1

    Ay arsenal tsfa becha😂😂

  • @Bekri17
    @Bekri17 5 місяців тому +1

    Ere ye arsenal liyalkse nw ende😂😂😂

  • @addissolutions1
    @addissolutions1 5 місяців тому

    መሱሬ ሰላም ነው አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ሲቲ እመነኝ ዘንድሮ ፕሪሚዬር ሊግ ወይም የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ዋንጫ ሊበላ አይችልም

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 5 місяців тому

    Areee ye cityw temecheshign 😂🙌. እንደ ሀብታም ልጅ ሁሌ ልብስ እንደሚገዛልህ ያልሻት. 😂 9:43

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 5 місяців тому

    😀😀

  • @iwashere3832
    @iwashere3832 5 місяців тому

    አርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን "dave በቅናት ምራቋን እየዋጠች ትታየኛለች"

  • @HailemeskelMesele
    @HailemeskelMesele 5 місяців тому

    ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ ባዘቦት ቀንም ቢደገም

  • @ronaldoethio6744
    @ronaldoethio6744 5 місяців тому

    Yehe selebabote yemesele city city atebel ye genezeb tim

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 5 місяців тому +1

    በነዳጅ ብር የተገነባ ቲም እየደገፉ ያካብዳሉ እንዴ።

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 5 місяців тому

    Viva mancity 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HailemeskelMesele
    @HailemeskelMesele 5 місяців тому +1

    ይሄ ልጅ አልተመቸኝ እኛን አይወክልም(አርሰናልን)

  • @salahadin2733
    @salahadin2733 5 місяців тому

    Bluemoon is rasing

  • @TecnosTecnos-j3x
    @TecnosTecnos-j3x 5 місяців тому +1

    መንሱሬ የሲቲው ስለኳስ የሚያውቅ አይመስለኝም

  • @Ayalew18
    @Ayalew18 5 місяців тому +2

    እድሜው ከ15 ዓመትአመት በታች ነው ማለት ነው የሲቲ ደጋፊ የሆነ

    • @KenaAlsan
      @KenaAlsan 5 місяців тому

      Bro ihe yekidame dagafi new! Dagmom nage lamiyafrew maliawun labso kach

    • @NagomRM
      @NagomRM 5 місяців тому

      Mn agbah 80 amet bihonws lam

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 5 місяців тому +1

    ወይ የሲቲ ደጋፊ ሪያል አፈርድሜ አበላሽ😂

    • @kalidhassen3720
      @kalidhassen3720 5 місяців тому

      Aferdeme atakim malet nw! Go watch the game again!

  • @ketselabisrat5576
    @ketselabisrat5576 5 місяців тому +1

    ፈይሰል ተራ ብሽሽቅ ነው ያቀረበው።የፕሮግራሙን ደረጃ አወረድከው

  • @Mina77-o5o
    @Mina77-o5o 5 місяців тому

    live nege kebad chewatawn ywetal bye asbalehu

  • @mickyy8326
    @mickyy8326 5 місяців тому +1

    ሲጀመር የ city ደጋፊ ሚባል የለም አብዛኛው ከ arsenal የፈለሰ ነው

  • @Hayat-tv16
    @Hayat-tv16 5 місяців тому

    ተመስግን ሲቲም ቀንደኛ ደጋፊ አለው ድል ለገነርስ

  • @Bekri17
    @Bekri17 5 місяців тому

    Yekuatero tg budnh arsenal eza eyetechote ezi ye cityn chewata mayet😅

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 5 місяців тому

    ደጋፊዎች የሚደግፉትን ማሊያ እየለበሱ ቢሆን ጥሩ ነው። የአርሰናሉና መንሱር የአርሰናልን ማሊያ ለብሳችሁ ብትቀርቡ ጥሩ ነበር 🤧 የሲቲው ጥሩ ነው።

  • @SultanAhmed-pc4rh
    @SultanAhmed-pc4rh 5 місяців тому

    የስቲ ደገፊ ተብዪው ለምዲየ አይመጥንም

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 5 місяців тому

    እቺ የሲቲ የ8 አመት ደጋፊ ዝም ብላ ነው የምታወራው ስሜታዊ ነች የአርሰናሉ ደጋፊ ግን እጅግ በሳል የሚገርም የኳስ እውቀት ያለው ልጅ ነው

  • @mussedereje
    @mussedereje 5 місяців тому

    Bezwewer new city yegbahew

  • @sudi1879
    @sudi1879 5 місяців тому

    We (Arsenal) need to win the league without punishment on City. i don't want that and we cannot fully enjoy if points deducted.

  • @leulgebre7488
    @leulgebre7488 5 місяців тому

    ለአቅመ አዳም የደረሰ የሲቲ ደጋፊ እዚህ አገር አለ እንዴ?

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 5 місяців тому +1

    አርሰናል አይደለም ዋንጫ ኮረት አይበላትም😊

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 5 місяців тому

    MANCHESTER CITY DEGAFIM ALEW ENDE? 😂😂

  • @Damo6345
    @Damo6345 5 місяців тому

    Ye city degafwochi specialy ethiopia wust yalute yewetalachiew glory chaser nachiew they are not real fans 😅

  • @Kindo-r5j
    @Kindo-r5j 5 місяців тому

    Man City 😂😂😂

  • @biruktesfaye3377
    @biruktesfaye3377 5 місяців тому

    የ ሲቲ ማህበር አባላት የሆናችሁ እስቲ እኔም አባል መሄን እፈልጋለሁ

  • @nigatudegefu
    @nigatudegefu 5 місяців тому

    😊⁰

  • @filimonbihonegn6333
    @filimonbihonegn6333 5 місяців тому

    overlap iykyk

  • @Henokhailu-p8b
    @Henokhailu-p8b 5 місяців тому

    ከ እነ እስካርፑ ፍሬሽ ደጋፊ ነው ንግግሩ እና የኳስ እይታው ላንተ ፕሮግራም መቅረብ አይመጥነውም

  • @sushinaty5864
    @sushinaty5864 5 місяців тому

    ሲቲ ደጋፊ አለውንዴ መንሱሬ 😂 እሱንም ማልያ የለበሱ ጎረምሶች 😂😂😂

  • @abyotkassahun1903
    @abyotkassahun1903 5 місяців тому

    አሁንም ቢሆን ገና ነው አታቅራራ

  • @nurumohammed4835
    @nurumohammed4835 5 місяців тому

    መንሱር ለትንሽ ሽርፍራፊ ሳንቲም ብለህ አረቄ እያስተዋወክ ሰውን ሰከራም ለማድረግ ትፍጨረጨራለህ አንተ ለራስህ እዚያው ጨርቆስ የለመድከውን አረቄ ለሌሎች አታምጣ

    • @slimagent4043
      @slimagent4043 5 місяців тому

      Heineken bira enji areke aydelem siketl degmo mensure miseraw ante kemeteznanabet champions league sponseroch ga professional behone menged nw Le shirefrafi mnamn bleh ye sewun moral lemenkat atmokr endi yamare akerareb hono yekerebew program eko be sponserochu genzeb nw. Des bloh metsemawun sw endezi bale huneta public lay menager ke mekegnenet asaneshe alayim asteyayet kehone be wust gemenahen debkeh tenagerew.
      Chelsea 💙

    • @YabkalEndashaw
      @YabkalEndashaw 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤ city

    • @Geramesay
      @Geramesay 5 місяців тому +1

      my brother you do have the right not to listen the program, and if so not to watch the game too because it is sponsered by the beer company. period😂

    • @fraolLowkey
      @fraolLowkey 5 місяців тому

      Kuasunm batay...ye esum sponsor heniken selhone 😂😂

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 5 місяців тому

    ጉዳችሁን አያችሁ? ሁለታችሁም ተሰናብታችኋል