የኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚል የምታርከፈክፉ ከዚች እናት ተማሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 631

  • @tsegihabtsh555
    @tsegihabtsh555 Рік тому +2

    Hawasam na eshe

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Рік тому +263

    ሀረሮችን የምትወዱ 👍❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Рік тому +74

    በምትችለው ሁሉ ሶሻል ሚዲያውን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ትውልድንና ሀገርን ከጥፋት እየታደክ ስለሆነ ደስ ሊልህ ይገባል። ፈጣሪ የበለጠ ማስተዋልና ጥበቡን ያድልህ።
    💚💛❤️

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Рік тому +51

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአለማችን ምርጥ ሰው ነፍ አመት ኑርልን ❤

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx Рік тому +28

    ፍቅር የሆነ ህዝብ ነበር
    የኑሮ ውድነት የሐረርን ህዝብ ባህሪ እየቀረው ነው ያሳዝናል።

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Рік тому +26

    ሐረሮች የኑሮ ውድነት ፈገግታቸውን ያልነጠቃቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ናቸው ። እወዳችህዋለሁ።

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +121

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ አምላክ ከክፋት በቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 Рік тому +29

    ማየት የምመኘው ሀገር ሀረር ፍቅር ናቸው❤

  • @meron7563
    @meron7563 Рік тому +2

    በስላሴ ስም😮ኑሮ ርካሽ?ሲገርም።ተባረኩ ደስ ሲሉ ምርጥ ሰዎች ፈታ ያሉ ኡፍፍፍፍፍ እሼ ተባረክልን

  • @balager21
    @balager21 Рік тому +18

    የኔ ጓደኛ ሀረሪ ናት ስወዳት በጣም ፍቅር ናቸው።ደግሞ ግልጽነታቸው❤❤❤

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Рік тому +9

    እንኳን ሐረር ተወለድኩ የእኔ የዋህ ሕዝብ ቢኖረንም ባይኖረንም ሁልጊዜ በፈገግታ የሚኖር የእኔ ውድ ሕዝብ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Рік тому +17

    ባለ ማህተሙ የስው ልክ❤❤❤

  • @radiatmalkanah3157
    @radiatmalkanah3157 11 місяців тому +1

    brother የሐረር ልጅ ነኝ ፍቅር ናቸው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብታዪ

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 Рік тому +2

    ለኢትዮጵያ መሪ በሆንክ የደሀ አባት የልጅ አዋቂ እሼ እንዴት እንደምንወድህ ቃል የለኝም ደግ እዝብ ኢትዬጵያውያን ወገነችህን ጠቃሚ ሰብሳቢ ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ ቅዱስ ገብርሄል ይጠብቅህእንኳን ሰው ሳር ቅጠሉ ይውደድህ❤❤❤❤

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ

    ምንም ወሬ ማንዘባዘብ አያስፈልግም ቀጥታ ከጽድቅ ወደ ስራ ማለት እንዲህ ነው። እንኳን ደህና መጣህ ሰዋችን!

  • @samrawittadese9223
    @samrawittadese9223 Рік тому +5

    ኡማ ያሉትን ሰማቹ መተዳደሪያቹ ምንድ ነው ሲባሉ? አላህ ነው ❤❤

  • @አሐ
    @አሐ Рік тому +2

    እኔ የምልህ ሌላ አይነት አባባል ቢሆን ኖሮ የጠየቅካቸው እሽ እራስህን እየለመንክ እኮ ነው የሰጠሀቸው እያጓጓህ ሊያተርፉ እስከሆነ ድረስ የተቀመጡት ከጠየቁት በላይ እያግደረደርክ ልስጣችሁ ስትል ማንም ሰው ቢሆን እስካላጭበረበረ ድረስ በደስታ ይቀበልሀል ማለት የፈለግኩት የመጨረሻው ምክር መሳይ አነጋገርህ አልገባኝም!!??😮ልትታዘባቸው አይገባም😮

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር

    እሼ ምርጥ ሰዉ በዛዉ ደም ወደኝ ሀገር ወደድሬ ጎራ በል ድሬ ሳትሄድ እዳትመለስ ፈጣሪ የወጣት ዘመንህን ይባርክልክ

  • @nahi88
    @nahi88 Рік тому +8

    ወይ የሀረር እናቶች ደስ ሲሉ❤❤

  • @እማምላእእናቴናት

    የሠው ፍቅር ይስጥህ እሚባለው ለዚህነው ሀረር የፍቅር አገር❤❤❤❤❤

  • @ahimedahimed3117
    @ahimedahimed3117 Рік тому

    አሶሳስ መቼ ነው የምትመጣው። እሼ ለአንድ ከተማ እድገት በከተማው የሚገኘውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብት የሚያስተዋውቅለት ይፈልጋል። ብዙ ግዜ ታዋቄ ሰወች ወደ ታወቀ ከተማ መሄድን ይመርጣሉ። ይህን ማድረጋቸውን ለመቃወም ሳይሆን አንዳንዴም ወደ ሊሎችና የሚያስተዋውቃቸው ሰው ወዳጡ ከተሞች ጎራ ማለት አለባቸው ብየ ነው። አሶሳ የወርቅና ማንጎ ከተማ ነች። እባክህን ይህንን ሃብቷን ለህዝብ አስተዋውቅላትና በሃብቷ ትጠቀምበት

  • @BiniamGemeda
    @BiniamGemeda Рік тому +2

    ስለሚወድሁ እንጂ ጨምረው መሸጥ ፈልገው አይደለም ውድ የሀገሬ ህዝብ እጅ አጥሮት ነው

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Рік тому +15

    እሼ ጀግናው እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ 🙏

  • @yibelamak
    @yibelamak Рік тому +3

    ይህቺ ናት ኢትዮጵያ!!! ይህቺ ናት ሀገሬ!! ሰላሙን ያውርድልን እንዲህ በፍቅር ያኑረን!!

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 Рік тому +1

    እሼ ሐረር ን የትውልድ ሐገሬን ሕዝብን ስለጎበኝህ ስላሳየህን እንዲት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ይመችህ አቦ!!!!

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Рік тому +10

    ውድ የሀገሬ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Рік тому +3

    አሽዬ የኔ አባት ትለያለህ እኮ ለሠዉ ልጅ ያለህ አክብሮት ሁሌምጰዝቅ ብለህ ሠዋችን ከፍ ለማድረግ በምታደሬገዉ መልካምነትህ መንፈሳዊ ቅናት እቅናለሁ❤❤❤❤

  • @sonofelamida
    @sonofelamida Рік тому +6

    አረ የሀረር ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ይመቻችሁ የሀረር ልጆች ❤❤ እሼ የምር ምርጥ ልጅ ነህ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +1

    እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን ድሬንና ሀረርን ሞቼ ነው ምወዳችሁ🥰

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 Рік тому +12

    የአገሬ ሰዎች እግዚአብኤር በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +8

    ሀረር የፍቅር ሀገር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 Рік тому

    እኔ የሸገር ልጀ ነእኝ የረር ሰው በተሰብ ሆነናል አሁን አረብ ሀገር ነው ያለውት ከሌለው ቦተአ ሰላም ያለው ሀረእር ድረረኤ የሰው ማአች በተግባር አቦዋ ከጨዋተጋር ይመቸአቹ አባዋ ስመተአ አየወለው አንደፈጠሪ ፈቀድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 Рік тому +3

    የሰው ፍቅር የበዛለት እሼ ጀግናው ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Рік тому +2

    I am pround of these Harar society. Great respect.❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 Рік тому +2

    የምር ደስ የሚል ሀገር ነው ማሻ አሏህ ሀገር ስገባ መጎብኘት እፈልጋለሁ ኢንሻ አሏህ ደሞ በነፃነት ነው የሚያወሩት ይሉኝታ የለም የሀረር ሰው ይሉኝታ አያውቅም የሚባለውን ዛሬ አረጋገጥኩ ❤❤❤❤ እሼ ምርጥ ሰው በሄድክበት ተወዳጅ ጥሩ ሰው ሁሌየም ጎልቶ ይታያል ላወጣሀው ሁሉ አሏህ እጥፉን ይተካልህ ባባንም ፈጣሪ ያሳድግልህና የአባቱ ምትክ ያድርገው

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому +5

    ባያልቅ እያልኩ አለቀ በጣም ደስ ፕሮግራም ነበር

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል አገር ህዝቡ የአንድ ቤተሰብ ነዉ የሚ መስሉት።

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 Рік тому +7

    ሀረር የሰው አቀባበል ደአስ ይለል ፍቀር ናቸው❤❤❤❤አቦዋ ይመቸአቹው

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Рік тому +2

    እሸቱ እዉነትም እሸቱ እናትህ ጥሩ ሰም ሰጥተዉሀል ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏

  • @momethio3664
    @momethio3664 Рік тому +8

    እሼ❤😍 ሁሌ አዲስ ሀሳብ ታመጣለክ የሚገርም ነው💪💪💪

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Рік тому

    እሸ ሸዋሮቢት ብቅ በልና አገራችንን አሳዬን ከጣርማበር ዋሻ ወደ ሸዋሮቢት ያለው መንገዱ ሁሉ ናፍቆናል እሸ በናትህ ትውልድ ቦታችንን አሰየን ሸዋሮቢት ውብ ናት

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Рік тому +3

    እሸ ሁሌም እንወድካለን ፈጣሬን ጤናና ቤተሰቦችክን ይባርክልን በርታ ቀጥልበት በበጎነትክ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @shem60
    @shem60 Рік тому +1

    😂😂😂 የሠዉ ልጅ ፀባዩ ብዙ ነዉ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Рік тому +5

    አቦ ተወኝ 😂 የእኔ እናት አላህ ይጠብቆት

  • @naimaisilamaa8441
    @naimaisilamaa8441 Рік тому +6

    ሃራር የ ፈቅር ሃጋር ናት እኮ 🎉🎉❤❤

  • @tighist331
    @tighist331 Рік тому +5

    ሐረር እምዬ ተወልጄ ያደኩብሽ መኩሪዬ ሰላማችሑ ይብዛ አቦ ይመቻችሁ ❤

  • @elisabekele477
    @elisabekele477 Рік тому

    እሼ ማኛ አገሬ ናፍቆኝ ነበር ስላሳየኸኝ አመሠግናለው ኑርልን

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Рік тому

    ሀረሮች በእውነት እንግዳ ተቀባይ ናቸው። እንወዳችኃለን።

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Рік тому

    እሼያችን እወድሃለው በእግዚአብሔር ፍቅር ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 Рік тому

    Ebakehe Eshethu le Temekete Gondere betemeta dese yelenale Ene gabezehalehu 🙏

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Рік тому

    አቦ ተወኝ ስትል በሳቅ ወደቅሁ አረ ሃረሮች የምር ደስ ስትሉ

  • @E_M-tv
    @E_M-tv Рік тому +1

    እሸቱ ላወራህ እፈልጋለሁ በጣም በምንድነው ማገኝህ❤😢

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ Рік тому

    የኛ ባትሁን ይቁጨኘ ነበር ማለቴ ኢትዮጵያዊ ባትሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን እና ከጀርባ ያሉትን በሙሉ

  • @mekdesabridew
    @mekdesabridew Рік тому +1

    ኧረ እኩአን ብዙ የተባለት ሀረር ሙሉ ኢትዮጵያ ❤❤ይመቸኛል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት

  • @raddanitube
    @raddanitube Рік тому +2

    ወይ ያሀብታም ነገር❤❤እኔን ለምትወዱኝ ብቻ❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ ያማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ እወዳችዋለው❤❤አሜን እያላቹ

  • @RtRrJems
    @RtRrJems Рік тому

    ምርጥ ሰው ያንተን ሚዲያ የማያይ የለም ስለ እስረኞች ድምፅ ሁን እባክህ

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Рік тому

    የእናታችን ስብዕና ገርሞኛል

  • @yosephurgesa-hb6tl
    @yosephurgesa-hb6tl Рік тому +1

    ዳቦ የምትሸጠዋ ልጅ የልጅነት ማሚላዬ ነበረች የህቴም ጎደኛ ነች

  • @አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ

    ሳላቃት የምወዳት ሀገር ሀረር አቦ ሰላምሽ ይብዛ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Рік тому

    ወይኔ ታድለው ሀረር ሚኖሩት ❤ኑሮ ለካ አዲስ አበባ ብቻ ነው የተወደደው😢😢

  • @mimim8831
    @mimim8831 Рік тому

    ጌታን ሢወደዉ ተባረክ😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому

    እሼ ሀረሮች ምርጥና ቅን ናቸው። እባክህ አሁን ወደመቀሌ አትሂድ ጅቦች አሉ ይበሉሀል አትንቀዥቀዥ። ሰከን፣ ረጋ በል አሁን አባት ሆነሀል። አስተውል ልጄ።

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +1

    የእኔ እናት ደክሞኛል አለች እኔም ድካሜን አውቀዋለሁ 😢

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Рік тому

    Hareroch yemechachihu! Ye Harar sewu betam degoch nachewu enem betam ewedachihu alehu! Hareroch fikir nachew❤❤❤

  • @dinsefashafi8924
    @dinsefashafi8924 Рік тому +1

    ላይገኝ በቂ ስንዴ ከሀዲው አደረገን የረሀብ ነጋዴ

  • @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ

    እግዛብሄር ይውደድህ ህዝቤ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

    ተባረክ እሼ ወንድማችን ታድለህ የስው መውደድ ያደለህ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Рік тому +1

    ኡፉፉፉ አቦ ተወኝ እኔ አላውቀውም አቦ ተወኝ አሉ እባባ😭😭😭😭

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Рік тому

    የሰው ሀብትና ፍቅር አለህ። የፋንትዬ ምርቃት

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому

    አሽየግንበጣምአዋቂውምህፃናቶችምይወዱሃል

  • @AmanuelYoesf
    @AmanuelYoesf Рік тому

    እሼ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 Рік тому

    ሀረር ድሬ አቦ ጭንቅ የሌለባት እረሃ የሆኑ ከተሞች ያላያችሁ ያልጎበኛችኃት ካላችሁ ጎብኟቸው እንደባይተዋር ሳይሆን ቤተሰብ አፍርታችሁ ትመለሳላችሁ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому

    የኔ መልካም እሸዬ ሁሌም የሰው ፍቅር ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤

  • @nebildula6364
    @nebildula6364 Рік тому +1

    ሀረር የፍቅር ሀገር❤

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku Рік тому +1

    የኔ ናፉቆት ሀረርዬ አሼ ስላስየሀን እናመሠግናለን

  • @yesehaq2729
    @yesehaq2729 Рік тому +2

    እሼ ትዝታዬን ቀሰቀስከወ አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል

  • @mimiwongel_melekete567
    @mimiwongel_melekete567 Рік тому +3

    እግዚአብሄር ኢትየጵያን ከዚህ ዘመን ጠብቆ ለመጪው ትውለድ ሰላም ሀገር ያውርስልን!

  • @Yenebecha
    @Yenebecha Рік тому

    Offfff endat dase yilala mariyamn ashiya eko miret saw nahhh ❤❤❤❤❤

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Рік тому

    ፈጣሪ የበለጠ ማስተዋልና ጥበቡን ያድልህ።

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 Рік тому +1

    በዚህም ሚቀናብህ ይኖራል። በርታ ወንድማችን።

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Рік тому +2

    እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እሼ

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Рік тому

    ሐረርዬ የኔ ውድ ሃገር ❤እሼ እናመሰግናለን

  • @እtube21
    @እtube21 Рік тому

    የኔ መልካም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባርክ

  • @abemagna6030
    @abemagna6030 Рік тому

    Selam esheerr❤❤❤❤❤❤ ere endet e.agignih? mrt hagerigna comedi alegn anten emiyasdest new yewnet new emlih .....❤❤❤❤❤❤

  • @hiwinigusu8853
    @hiwinigusu8853 Рік тому

    ሀገሬ ❤❤❤

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 Рік тому

    ሸዋበሬ ዳቦተራ ናፍቆቴ ትዝታዬ 😢😢

  • @DiryAli-dv5ko
    @DiryAli-dv5ko Рік тому +2

    ሠላም ፍቅር ❤ሑሉ ለምርጦቹ ሐረሮችና ድሬዎች ነን ከሸገር❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Рік тому

    Teleyalehe eko eshi baletebekenwu leyete bale hasabe keche telelenalehe !!! Enamsegenalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +1

    እሼ ምርጥ ጀግና ደስ ይላል ተባረክ🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rihanabilcha4886
    @rihanabilcha4886 Рік тому

    Weye meche meteh nw eshe😢😢❤❤❤

  • @yeshitaledetu-et9xb
    @yeshitaledetu-et9xb Рік тому +2

    እሼ ጀግናው እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @አስማስደትኝ
    @አስማስደትኝ Рік тому

    😍😍😍😍😍😍😍ማሻአላህየህዝቡፈግግተ😢😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 місяців тому

    ባልቴቶ ከባድ ናቼዉ ተዉኝ አቦ እያሉ ጉድ ነዉ😂😂😂

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Рік тому

    እድሜናጤና እሰከቤተሰብህ እሼ👍👍💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @NatnaelKassa21
    @NatnaelKassa21 Рік тому

    እሼ እንኳንም ወደ ሀረር መጣህ የሀረር ሰው እንዴት እንደሚወድህ ስላየህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ አቦ እኔ ግን ቅር ብሎኛል ምነው ባገኘሁት እያልኩ ሁሌ ነበር የምመኘው

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት

    እኔ 15 ሰብስክራይብ 3:24 እስከኔ አስደርጌሀለሆ ያስደረኮት ጥቅም ፈልጌ ሳይሆን የምሰረው ከጥቅም በላይ ስለሆነነው የኳተሯ እመብረሃን የሰመይ ቤቷን ትስራልህ በባእድ አገር እዳሰራህ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому

    The beautiful, colorful ሀረር 💕 full of happy, easy-going people አቦ ተወኝ፣ ወለ በል

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Рік тому

    my dear, you touch to many life like Jesus.
    our country needs more people like you.
    I love you ❤️
    bless you and your family, amen 🙏