ለ12 ዓመታት እስልምናዬን ፈትነውታል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025
  • #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    UA-cam👉 / @minbertv1
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

КОМЕНТАРІ • 454

  • @Faeza....m
    @Faeza....m Рік тому +297

    ሰለምቴ የምታገቡ ወንድሞች ግን አላህን ፍሩ ከናንተ ከተለዩ መውደቂያቸውን አስባችሁ ምንም ያክል አለመግባባች ቢፈጠር እንኳ ለአላህ ብላችሁ ከጎናቸው በመቻቻል መሆን አለባችሁ በተለይ አስረግዛችሁ ወልደው ጎዳና አትጣሏቸው 😢😢😢 እደሚስት ቢቀር እደ አሄራ እህት ሁኑላቸው እባካችሁ

    • @abdallajamaaljamaal4921
      @abdallajamaaljamaal4921 Рік тому +14

      አወ ወለህ በጠምነዉ የሚአናድዱኘ

    • @positivethinker2770
      @positivethinker2770 Рік тому +6

      ሳህ ነዉ

    • @janatsaed2877
      @janatsaed2877 Рік тому +2

      ትክክል

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Рік тому +2

      በጣም ይገርመሉ የምር

    • @fatimaedrise2020
      @fatimaedrise2020 Рік тому +5

      እህቴ አሏህ ምን አይነት ዪሞላ እማን ስቶሻል አሁንም አሏህ ይርደሽ አንችንም አንችን የመሰሉ ሁሉ :

  • @HikmaMuhammed-hj1zq
    @HikmaMuhammed-hj1zq Рік тому +2

    ቆንጅትየ እህቴ በጣም በቅርበት ነዉ የማዉቃት ምርጥ የኢስላም ልጅናት ስለራሷ ምንም ማዉራት የማትወድ ቡዙ ሰወችን ማስለም መዳር ነዉ ስራዋ ኸይራት የማያልፋት የዳረቻቸዉ የቲሞች ሰለምቴወች ቤት ይቁጠራቸዉ በጥቅሉ ለራሷ ያልኖረች የእስልምና ምሀባዋ ሱበሀን አሏህ እህቴ ዱንያ አኸይራሽ ቢላ ሂሳብ አላህ ያድርግልሽ።

  • @Z.M-m5x
    @Z.M-m5x Рік тому +27

    ሰለምቴ የምታገቡ ወንዶች እባካችሁ አላህን ፍሩ አለመግባባት ኑሮ ብትፋቱ እንኳ ልጆችን በሷ ብቻ አትጣሉ እርዱ

  • @NasirJemal-lz7qm
    @NasirJemal-lz7qm Рік тому +53

    አላህ በጀነት ውስጥ ዘላአለም አዊው ህይወት ይስጥሽ በሐይማኖትሽ ጽናት አላህ ያስቀምጥሽ።

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 Рік тому +32

    እስልምናን እና ሙስሊምን የሚጠላው ታላቅ ወንድሟ እስልምና እንደሚቀበል እመኛለሁ:: ከልክ ያለፈ ጥላቻ ያላቸው ሰዎች ሰልመው ምስክር ሲሆኑ አይተናል አላህ የእርሱም ያሳየን

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Рік тому +26

    ሱረቱል ኢኸላሰን አላህ አጭር ሱራ ያደረጋት ነገር አጂብ❤❤❤❤❤ ማንም ከየትም መጥቶ ልቡን ሰርሰሮ እንዲገባ ሚያደርግ ምእራፍ❤❤❤❤❤❤

  • @positivethinker2770
    @positivethinker2770 Рік тому +39

    ሱብሀነላህ
    የሰሌምቴዎች ጥንካሬ ዓጅብ ነዉ
    የአላህ እርዳታ አይለያቸዉ ያረበል ዓለሚን

  • @darmulokedrala8334
    @darmulokedrala8334 Рік тому +19

    አላህ ይጨምርልሽ እውነት ነው መጻፍ ቅዱስን በትክክለኛው ትርጉሙ ቢረዱት ኖሮ ሁሉም በሰለመ ነበረ!!!!!

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል

    ሡበሀን አላህ ጥንካሬ አላህ ሙሥሊም አርጎ እደፈጠረን ሙሥሊም አርጎ ይግደለን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Рік тому +26

    ኧረ ተዉ ወንዶች ሰለምቴዎችን ካገባችሁ በኀላ አትፍቱ አብሽሪ እህት ጀግና ነሽ ለሁሉም ቤተሠቦችሽ አላህ ሒድያ ይስጥልሽ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Рік тому +18

    አላህ ፍሩ ምን አየነት ሰው ናቹ ሱብሀን አላህ ሰው አየታየም እደዚ እረጉዛናት ምናምን የምትሉ አታፈሩም አዳምጡ የልቁነ የህታችን ታሪክ ያሰለቅሰሳል

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Рік тому +6

    በእውነት በተደጋጋሚ ሰማሁ አብኬእና ዳዳ ከሚባለውም የቀረቡ ሰለምቴወች ባሎቻቸው ሜዳላይ ጥለዋቸው የሚሄዱ ሰለምቴ እምታገቡ ወድሞች አላህን ፍሩ ከመግባታችሁበፊት ደጋግማችሁ አስቡ😢😢😢

  • @za3285
    @za3285 Рік тому +35

    ማሻአላህ። ያገሬ ልጂ ናት እኳን ወደተፈጠርሺበት ሀይሞኖት መጣሺ አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤

    • @duratube
      @duratube Рік тому +4

      ለኔ ደም በጣም ምወዳት godengaye አብሮ አደግ ናት korahubshi የኔ ውድ መሻ አላህ 😘

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 Рік тому +4

      ማሽእላህ እኔም ይቻግኒ ልጅ ንኝ አርዲን ማዶን ስትጠራ ትዝታው ሁሉ መጣ የኔ ውድ የችካጎ ልጅ አላህ በጥንካሬሽ ያቆይሽ ❤❤ግን ቻግኒ የትአካባቢ ነሽ

    • @duratube
      @duratube Рік тому

      @@emebeterque8725 ማድያ

  • @ዘይ
    @ዘይ Рік тому +23

    ማሻ አለህ ጀግና ነሽ አለህ ፂነቶን ይስጥሽ ሶፊያ አለህ ሰልህ ልጅ ይዎፊቅሽ

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 Рік тому +3

    ሁለት ስሳስት አራት ካላገባን እያላቹው ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ወዶች እደዚች አይነት እህትን አግብታቹው ምናለ በትክክል ሱና ተከታይ ብትሆኑ አላህይ የተሻለውን ነገር ይስጥሽ ከነልጆችሽ ያስደስትሽ አቺ የተመረጥሽ ነሽ ኡክቲ አላህ ያፁናሽ ያፁናን ያረቢ አሚንን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому +7

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ምን አይነት ፅናት ነው አላህ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ ያጠብክርሽ በጣም ጀግና ነሽ እናትሽ ግን እስልምናን ሳትቀበል መሞቱዋ ቢያሳዝንም ሁሉም ነገር በአላህ ሂድያ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Рік тому +17

    ማሻአላህ እንኳን ወደትክክለኛው እምነት መጣሽ ሞክሼ ደሞ ሰለምቴዎች በጣም ከማደንቃቸው አንዱ በዲናቸው በጣም ጠንካራ ናቸው ሁላችንም አላህ ያጠንክረን አሚን በሉ የሥደተኛ ቤተሰቦቼ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Рік тому

      አሚን ያረብ ሁላችንንም ያጠክረን

    • @MadinaMustafa-en7li
      @MadinaMustafa-en7li Рік тому

      አሚን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Рік тому +13

    ማሻ አለህ ደስ ይላል ያሰለምቴዎች አናት ናሽ መለት ናው አለህ ይርዳሽ ልጆችሽንም በዲናቸው ጠንካራ ሆኖ ለሀገር ምበቁ ያርግልሽ ❤

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    አካውትና ቁጥራቸውን ብታስቀምጡ ያቅማችንንእንረዳለን

  • @redi_tube
    @redi_tube Рік тому +11

    የኔ ጀግና አላህ አውቀትና ጥበብን ይስጥሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶሽ አለህ ሪዝቅንም በሰፊው ሰጥቶሽ መልካም ለጋስ አናት ያድርግሽ ለጆችሽን ሷሊህና እንደ አንች ጀግና ያደርጋቸው አለህ በበሁሉም ነገር ይርዳችሁ

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر Рік тому

      አሚሚሚሚንንንንንንንንንያረብ። አብሸር. እህተችን። አላህ። ኡከን።🎉 የታፈጠሪሺበቲን. 🎉ባሰለም። መጠሽ 🎉ጣንኪሪ🎉። የኔውዲ

  • @fuieuo5109
    @fuieuo5109 Рік тому +14

    ሶፊ ከነልጆች አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ደጋግሞ ያፅናሽ ሦላየሁሽ ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ Рік тому +44

    ሶፊቲ እርጉዝ ናት የምትሉ በላይክ

  • @edunitessleman5049
    @edunitessleman5049 Рік тому +3

    ማሻአላህ ከዚህም በላይ አላህ ፅናት ይስጥሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
    የኔ መንገድ አዘጋጆች ጠረጴዛላይ ሶፍት
    ብታስቀምጡ ጥሩ ነው።

  • @ሞሚያረህማንባሪያ

    የኔ ውድድድ እህት የኔ ደርባባ❤አላህ ይጠብቅሽ እንካን ደህና መጣሽ ወንድምሽንም አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብብብ

  • @NasirJemal-lz7qm
    @NasirJemal-lz7qm Рік тому +15

    ማሻአላህ አላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መለሰሽ።

  • @munashamil7688
    @munashamil7688 Рік тому +12

    አላህ ስብር ይስጥህ ጀግና ንግስት ነሽ

  • @አህላምነኝወሎየዋ

    የሠለምቴዎችን ጽናት ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @አስያነኝየጎንደሯ

    የኔም አያቴ ነበረች ሸፍኘየ መላሽየ ነበሰች ነገር ግን እስልምናን ሳትይዝ አለፈችብኝ አንች የተሻለ ቦታ ሁኝልኝና የኔው ይደርሳል ስትለኝ ነበር ከዛ አለፈችብኝ ምንኛ ያማል ህመሙ እህህህህ 😭😭😭
    አሏህ ይዘንልሽ ብየ ዱአ አለማድረጌ እህህህህህ

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    እናት ሞታ አላህ ይዘንላት የማይባልላት ከዚህ በላይ የልብ ቁስለት ምን አለ😭😭😭ያረብ ሂዲያህን ለቤተሰቦቼ በተለይ ለእናቴ ያረብ በራህመትህ
    ቆንጂት ሞክሼ አብሽሪ አታልቅሽ ምንም ማድረግ አይቻል ሂዲያ በአላህ ነው አላህ ያፅናሽ ችግሯችሽን እሱ ይፍታልሽ🤲🤲🤲ያረብብብብብ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому +4

    ሱበሀን አላህ የሰሌምቴዎች ጥንካሬ አጀኢብነዉ የአላህ ስራ ድቅነዉ የኔናት አዱኒያላይ ፅናትን ይስጥሺ እህቴ በአኼራ ጀነተልፈርዶስ ይወፍቀን ያረቢ ታሪክሺ ያስተምራል ኢስላም ሀቅ ነዉ

  • @temutube6321
    @temutube6321 Рік тому +11

    ሶፊ በልጅቱ አነጋገር ተደማ ፈዛ ቀረች መልስ አሰጣጧ ማሻ አላህ ነዉ የልጅቱ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +6

    አይዞሽ እህቴ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ውዴ እናትን በዚህ ሆኔታ ማጣት ቢከብድም ሂዳያ ያአላህ ነው

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +3

    ማሻአላህ አላህ. ያጽናች እህቴ. ወላሂ ሰለምቴዎች. በዲናቸው ጠንካራ ናቸው. ያአላህ. እኔም በዲኔ ጠንካራ አድርገኝ ያረብ 😢😢😢

  • @Faeza....m
    @Faeza....m Рік тому +31

    በዚሁ አጋጣሚ ሶፊ እርጉዝ ናት እና አላህ ሷሊህ ልጂ በሰላም ውለጂ አላህ ጠቃቃሚ ያድርግልሽ ማማየ

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Рік тому

      ክክክክክ እደት አወቅሺ ወፍራም ሊሆን ይችላል

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Рік тому +2

      ምን አገባሺ ብታረግዝ ከባሏነዉ የማይመለከትሺን አታዉሪ አታፍሪም እጪ

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Рік тому +6

      @@twinklestar2448 ለምን ታፍራለች ሙስሊም እህቷ እርጉዝ መሆኗ አስደስቷት ነዉ ምንድነዉ ችግሩ

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Рік тому

      @@twinklestar2448 እጪ አይባልም የስዉን ልጂ ለመናገር አትቸኩይ

    • @Faeza....m
      @Faeza....m Рік тому

      @@twinklestar2448 ጤነኛ አደለሽም እደ ሴትዮ 🤔🤔ዱአ አደረኩላት እንጂ ምን አልኩ ?የቤትሽን አመል ኮመትሽው እኮ መናጢ ነገር መሆንሽን በፅሁፍሽ ተናገርሽ 🙄🙄እዛው ያዥ ክፋትሽን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +4

    የኔጀግና እዕት አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ😢ባአላህ ቁጥሯን አስቀምጭ ሶፊ❤😢ወይ አካውቷን ኮሜትላይ አስቀምጡ ሁላችንም ትንሽ ትንሽ እንገድፋት ውድዋ የአኼራ እህታችን 😢እፍፍፍፍፍፍ እያለቀስኩነው ስምቸ የጨረስኩት የኔእቁ አብሽር😢ከጎንሽነን ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❣️❣️❣️❣️ሶፊከሜቴንአይተሽ አማና🎉

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i Рік тому +9

    አቡኪና ዳዳ ቻነል ትቅረብ እንርዳት አሊያ አካዉንት ስጡን ወይኔ

  • @abdumuhammad6205
    @abdumuhammad6205 Рік тому

    ሱብሀን አላህ የሰፈሬ ልጅ ነች ይሄን ያክል ፅናት ያላት አልመሰለኝም ነበር ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የገረመኝ አላህ ይጨምርልሽ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Рік тому +6

    ሱብሀነል ኻሊቅ አጅብ ነው 😭 አሏህ ፈልጎ ሂዲያ ለሚሰጠው እንዴት ላይጠነክር ይችላል አሏህ ፍቁሩን ገልፆልህ ትቀልዳለህ እንዴ ሰለምቴዎች የታያቸውን እድል ማንም አያቀውም ከነሱ በቀር😭😭😭

  • @aziza3691
    @aziza3691 Рік тому +5

    አብሪያት እለቀስኩ ጨረስኩት አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንችንም አላህ ያፀናሽ

  • @BintNuru
    @BintNuru Рік тому +10

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ‌ﷺ 🧡

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @habte6788
    @habte6788 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርልሽ የድሮዋ ቆንጅት ተሰማ ያሁኗ ሶፍያ ተሰማ
    ሀብታሙ ይብሬ ነኝ ከቻግኒ ከእናንተ ቤት ፊትለፊት

  • @mknl1888
    @mknl1888 Рік тому +4

    ሀያቲ ስታምር የኔ ደርባባ ኡፍ ፈተናቸው ብዛቱ አላህ ይቀበልሺ

  • @Abdikermshemsu
    @Abdikermshemsu Рік тому +1

    ሴት እህቶቻችን ላይ መከራ የምታበዙ ወንድሞች አላህ በምድርም ጭምር ያዋርዳቹ በተለይ ሰለምቴና በተሰብ የሌላቸውን ለችግርዋ መንስዬ ከሆናቹ አላህ ቅጣቱ ያበርታባቹ

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 Рік тому +9

    አላህ ባስለም ይጋለግልሽ ሶፊ

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ Рік тому +3

    ስበላም ሳወራም ሶብር የለኝም ሶፊ ማሻ አላህ ተባረከላህ ደግሞ ፈገግታሺ ጥንካሬሺ የሰው ልብ ይሰርቃል እባካችሁ ሰለምቴ የምታገቡ ወንዶች ተጠንቀቁ ሙሉ ቤተሰብ ሁኑላቸው

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Рік тому +6

    ኮኪየ ወላሂ ያሳለፍ ነገር ከባድ ነው በተለይ ወድሞችሽ አባገነኖች ናቸው ከተማው ላይ በጣም ነው ሚፈሩት በዛን አመት ነበር የሰለምሁት ስላንች በጣም ከተማው ላይ ይወራ ነበር

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому +2

      ሱብሀን አላህ ሚፈራ አላህ ብቻ ነዉ ለሙሰሊም አላህ ሀቁን ካሳወቀን በሁዋላ ምንፈራዉ እሱን ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @abdulkerimibrahim8498
    @abdulkerimibrahim8498 Рік тому +7

    ማሻአላህ ተባረክ አልላህ አለላህ ይጠብቅሽ ልጆቺሺንም አልላህ ይጠብቅልሽ
    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያረብ

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp Рік тому +8

    ወይ ሶፊ እርጉዝናት እንደ
    ማሻአላህ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Рік тому

      ❤ማሻአላ ወላሂ እኔም ገና እያየኋትነው❤

  • @vi21t42
    @vi21t42 Рік тому

    ያአላህ አላህ ከዚህም በላይ ኢማኑንና ኢህላሱን ፅናቱንም ደራርቦ ያልብስሽ የኔህት አስለቀሽኝ ወላሂ ሶፊቆጆ ማሻአላህ መብሩክ አላህ ጋችጋር ይሁን

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t Рік тому

    በጣም ጠካራ ሴት በመከራሽ በፈተናሽ ጥንካሬ ጀነትሽን ገንቢ የእኔ ውድ ጀነት በፈተና የታጠረች ናት ና

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +6

    አላህ ፅናቱን ይስጠን ያረብ ለሁላችንም

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Рік тому +8

    አሏህ ስብሩን ይስጥሽ ምርጥ ደስ የምትል ዱርባባ ሴት

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Рік тому +6

    ወደተፈጥሮ እምነታቸው የሚመለሱ እህቶች የምታገቡ ወንድሞች አላህን ፍሩ፤ ቆም ብላችሁ አስቡበት፤ ላታዛልቋቸው ባታገቡዋቸው ይመረጣል።
    እነዚህ እህቶች ለዲናቸው ይህን ያህል ዋጋ እየከፈሉ እናንተ ወንዶቹ ግን ለጊዜያዊ ዱኒያዊ ጉዳይ ፍቺ ትፈፅማላችሁ። ሌላው ቢቀር ልጅ ወልዳችሁ ልጆቻችሁን ለማን ነው የምትተውት? በጣም ያሳዝናል😢

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj Рік тому +2

      ትክክ ወላሂ ወዶች ቸለተኛ ናቸው እደጐደሎ ጐን ያዩናን ወዶችም ይሰብሩናል ተፆኖ ከሁለቱም ጐን ይደርስብናን ግን አላህ አለን

    • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
      @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Рік тому +1

      ኢወላ አላህ ልቦናይስጣቸው

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Рік тому +5

    መሸአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሰምርልን ሶፊየ እርጉዝ የመሠለችው ማነው🌹🌹

  • @user-cw4bl7un8v
    @user-cw4bl7un8v Рік тому

    ማሻ አላህ ሰለምቴወች ሁሉ ጠንካራነታችሁ በጣም ያስደስተኛል ረቢ ይዚድኩም አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    ማሻአላህ
    አሏህ አክበር አላህያፅናሺ አጅብነው የሰለምቴወች ፅናትአላህ ይጨምርላችሁ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Рік тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በፅናትሽ በርቺ
    እናትሽ ሂዳያ ሳያገኙ በመሞታቸው በጣም አዝኛለሁ ለማነኛውም አላህ ሰብር ይስጥሽ ለቀሩት ቤተሰቦችሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @abuaysha6020
    @abuaysha6020 6 місяців тому

    ያ አላህ እነዚህ ሰለምቴዎች ያላቸውን ፅናት ለእኛም ስጠን ያረብ።

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Рік тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አህለንንንንን የኔ ተናፋቂዎች እንኳን ደና መጣሺ እንግዳችን 🎉🍫🍫☕☕☕ያሰላም የኔ ውድ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እንዳው ሁሌ የሚገርመኝ ጥንካሬቸው ነው የኔ ጀግናወች የሰለምቴዎች አድናቂ ነኝ የነሱው እህት እወዳችኻለው የኔ ጀግናዎችችች ሶፊያዬ የሴቶቹ በላይ ደና ነሺ የኔ ውድ❤❤❤

  • @user-cw4bl7un8v
    @user-cw4bl7un8v Рік тому +1

    ወላሂ እህታችን ሶፊ ትለያለሽአሁን አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽን ሀፊዝ ያድርግልሽ ያረረረረብ ኢሻአላህ በሰለምቴወች ቦታ ስንታይ እኛ ሙስሊም የሙስሊም ልጆች ሆነን አድገን የት ላይ ነው ያለነው እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sayameen760
      @sayameen760 Рік тому

      ኢውነትክህ ነው ወላሂ የት ነን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ

    አንዳንድ ንግግር ሳናስባቸው ወደ ሀቅ ያመጣሉ አንዳንዱ ደግሞ ከሀቅ ያሸሻል ።ያረብ መልካም የምንሰራ መልካም የምንናገር አድርገን!አላህ የወደደውን ይመራል እንካን ከጨለማ ወጣሽ እህቴ አይዞሽ የዱኒያው ፈተና ቀላል ነው ።

  • @Tube-qr9de
    @Tube-qr9de Рік тому +1

    ታናሽ እህቴ ስም ሶፍያ ነው ህፃን እያለች ሄለን ነበር አንድ ቀን ተኝታ ሄለን አትበሉኝ ሶፍያ በሉኝ አለች ከዛ በኋላ ሶፍያ አልናት አልሃምዱሊላህ አሁን ሳስበዉ ይገርመኛል

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    አላህ ያፅናሺ የኔ ቆጆ ብርታቱንም ፅናቱንም ሶብሩንም አብዝቶ አላህ ይወፍቅሺ መጨረሻሺንም አላህ ያሳምርልሺ የኔናት

  • @ጀሙሊይ
    @ጀሙሊይ Рік тому +4

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ግን በኢማንሽ ቀናሁ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 Рік тому +4

    እንዴእኔ ማን ነዉ የእኔን መንገድ እሚክታትል እኔ በጣም ደስእያልኝ ነዉ እሚክታትለዉ

  • @hikmatube65
    @hikmatube65 Рік тому +1

    ሱበሀን አላህ
    አላህ የሚወደውን ይፈትናል
    አላህ ፀናቱን ይሰጥሽ የኔ እህት

  • @FuiRyu
    @FuiRyu Рік тому +3

    ሶፊ ውዴ ስትጠይቂ ደገፍበይ ወገብሽን ያምሻል እረጅምነውሰአቱ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    የኔ ዉድ እህት ሀቂቃ አስለቀሽኝ የኔ ዉድ በተለይ የነሀባብን ታሪክ ስታነሽ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኛ ግን ዲናችን ከቤተሰቦቻችን ወርሰን ምንም ፈተና ሳይደርስብን ግን ለዲናችን ትግል የለንም ዉድ እህቶቼ ሁለቱ ሶፊወች አላህ ለኒቃብ ሂጃብን ለመልበስ አላህ ይወፍቃችሁ ወላሂ ልበሱ ግን በጥሩ ንያ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Рік тому +1

    ማሻአላ አላህ ያበርታሺ እህቴ እርጋታሺም ደስ ይላል በርች ትክክለኛ ዉን መንገዲ ይዘሻል❤

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    ፅናቷ እርጋታዋ ማሻ አላህ የኔ እህት በርች አላህ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ማሻ አላህ ሶፊ እርጉዝ መስለችኝ እናንተስ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Рік тому

      እምታይዉ አጣሺ ማፈሪያ ዝብለሺ ትምህርቱን አዳምጭ ብታረግዝ ከባሏነዉ ምን ይጠበስ

    • @S.E.S884
      @S.E.S884 Рік тому +2

      አወ ትመስላለች

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 Рік тому +2

    ወላሂ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩሺ አላህ ያበርታሺ ውዴ❤ ሶፊ መብሩክ ❤

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 Рік тому +4

    ሶፊሾ ሆድሽ አበጠ ደረትሽ ሰፋ mashallha ቱዊንስ ይስጥሽ my blood

  • @saliyamustefa1256
    @saliyamustefa1256 Рік тому +2

    አብሽሪ አላህ ሰብር ይስጥሽ አንቺም በእምነትሽ እንደፀናሽ እስከ ጀነት

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 Рік тому +1

    አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህታችን አላህ የበለጠ
    ፅናት ይስጥሽ ማሻአላህ
    ሠለምቴ የምናገቡ ወድሞቻች እራሣችሁ
    ሣታሣምኑ አታግቡዋቸ የበለጥ ችግር ሢፈጠር ጥላቹዋቸዉ ሥትሄዱ
    የኩፍሮች አሣል ፋቹ እደሠጡአቸዉ በርከፈታቹ ማለትነዉ እህታችን አላህ ሠብሩን ይስጥሽ
    እህህ

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 Рік тому +1

    sofi አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Рік тому +10

    Thank you sofi you are a professional journalist 👏 ❤
    Nice question the right time. With big respect sofi and my Muslim sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Рік тому +66

    ወላሂ እሰልምናን የገባበት የታደለ ብቻነው የሚያቀው

  • @toyba-mj9mz
    @toyba-mj9mz Рік тому

    ማሻ አላህ ወላህ እስከ መጨረሻ ነው ያሰመውት ተሰምቶ የመይጣጋብ ታሪክ ነው ሳባሃን አላህ የዘመኔ ምርጥ ሴት ነሽ🌹🌺🌹❤❤✅✅✅✅

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በድንሽ የፂናሽ ልጆችሽም አላህ ያሰድግልሽ ሶፍ

  • @miskuseid
    @miskuseid Рік тому +5

    😢😢❤አላህ በዲን ያፅናሽ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Рік тому +6

    ሶፍት አቅርቡ ብለን ስንቴ ተናገርን ግን አትሰሙም

  • @h.h9764
    @h.h9764 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ባለሺበት ሰላምሺን ብዝት ያርግልኝ። ፕሮግራምሺ ደስ ስለሚለኝ አልፎኝ አያውቅም ግን ቅር ያለኝ ነገር ስልካቸውን እና አካውኝት ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር❤❤

  • @ሀዋዘገየ-አ1ዸ
    @ሀዋዘገየ-አ1ዸ Рік тому

    ማሻአላ አሏህይጨምርልሺ ሶፊ የውነት በጣምነው ያለቀስኩት ሰለምቴይህን ያክል ጠካራ ከሆነ አኛስ የትነን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ሶብሩን እስቲቃማውን ይስጥሽ እህት

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t Рік тому +2

    የኛ ሙስሊም ወዶች ገደል ግቡ ስራቹ ሁሉ መዞለም ብቻ

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 Рік тому +4

    መሻአለህ ተበረክአለህ ጀግና ሴት

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ Рік тому +5

    ሰፊ ማሻ አላህ እርጉዝ ነሸ መሰል

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ፅናቱን ይወፍቅሽ
    በዚሁ አጋጣሚ ሶፊያ እርጉዝናት ዴ?

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Рік тому +6

    ሶፊ ማሻ አላህ አይኔ ነው ወይስ እውነት ነው

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك Рік тому +2

    ማሻ አላህ ሶፊ እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @አህላምነኝወሎየዋ

    ልጆችሽንም አላህ ያሣድግልሽ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Рік тому +4

    እድለኛነሺ ወላሂ የሶህቦች ፈተና ነው የተፈተንሺው

  • @NasirJemal-lz7qm
    @NasirJemal-lz7qm Рік тому +7

    አላህ መጽናናቱን ይስጥሽ ።

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Рік тому +2

    አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +1

    ማሻ አሏህ የኛ ሀገር ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +1

    አላህ ሱብሀነሁተአላህ በዱንያ ስኬት በአኼራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ከነልጆችሽ ይወፍቅሽ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 Рік тому +1

    ሀቢቢቴ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሺ ዉዴ❤❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    አቢሺሪእህታችን ሶፊ ሰለምቴዋ መፈተን ለኽይርነው ጀግናነሺ አላህ ይጨምርልሺ ሶፊ መብሩክ ነብሰጡር ነሺ በሰላም እንድወልጂ ዱአ እናረጋለን የመዳም ቅመሞነኝ

  • @ضرغام101
    @ضرغام101 Рік тому +1

    ማሻ አላህ እስልምናው ይበቃሻል ፡፡አለምን ግዥ ከመሆን ምንም የሌለሺ ድሀ እስላም መሆን ይበልጣል ፡፡