የዘመናዊ ፍሪጆች ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price of Refrigerator In Ethiopia 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 роки тому +6

    መርካቶ እናመሠግናለን ሥራችሑ ካሜራውም ፅድት አርጎነው የሚያሣዩት መሸአላሕ ብያለሑ።
    ወንድም ለጭቃ ቤት የውሥጥ በሮች ጠይቅልን 🙏🇪🇹👈

  • @muntahasaid1569
    @muntahasaid1569 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ወሳኝ ነገሮችን ስለምታቀርቡ እናመስግናለን የልብስ ስፌትመኪና የኦቨርሎክመኪና አቅርቡልን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 роки тому +6

    ተባረክ ግን በጣም ተወደደ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 2 роки тому +5

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እስኪ ወንድሜ ገዝተናቸው ወደ አገራችን ለማድርስ ስንት ብር ነው የሚሉት ምሳሌ እራያ ቆቦ ብዙ እቃ ገዝተናቸው በስንት ይጭኑታል በምታቀርቡ ስአት ይሄንን ጥያቄ ብትጠይቁልን

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ዕየእናመሠግናለንሀቢቢ እሥኪ ጥራትያለዉ ብርድርልብስዕና ብረረዲስትአሳየ ሠሀን ደላ ጨምረህአሳየ💕💕💕💕

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 роки тому +2

    መርካቶች ሁሌም አንደኛ 💪👍❤

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 роки тому +5

    እሄ ነገር በያአመቱ ሁሉም ነገር እየጨመረ ነው እዚሁ ሆነን ብናስገዛ መልካም ነው መሰለኝ

    • @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ
      @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ 2 роки тому +2

      ዉዴዴ መንዛሬዉም እኮ እየጨመረ ነው ያለዉ ብርሽን አዚሁ ይዘሽ ሥትሄጂ ልከሽ በራሥሽ ሠግዛት

    • @madi8643
      @madi8643 2 роки тому

      ብርሽ ሀገር ውስጥ ከሆነ በቆየ ቁጥር ብሩ እየረከሰ ነው እሚሄደው ስለዚህ ገዝተሽ አስቀምጭ ብሩ እውጭ ከሆነ ግን ስትልኪው ምንዛሬው ያው ነው

    • @hadyaa159
      @hadyaa159 2 роки тому +1

      እረ መጀመሪያ ሐገራችን ሠላምያርግልን

  • @abibi5249
    @abibi5249 2 роки тому

    ምርጥ ጠያቂ እና ገለፃ አትጥፋብን

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 2 роки тому

    እናመሠግናለን በርቱ ሁላችሁም ጎበዝ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому +1

    Good job Thank you 😊

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ

  • @zuzu2954
    @zuzu2954 2 роки тому +2

    እናመሰግንአለን እስት የቤት መጥረጊያ ዬኤሌትሪክ አቅርብልን

  • @munit9547
    @munit9547 2 роки тому +2

    ዋው እናመሰግናለን ምን አሸካከመን እዛው እንገዛለን

    • @abelfox1
      @abelfox1 2 роки тому

      ልክህ ነሽ እኔ እዘዊ ለመግዘት ወስኩ

  • @rahimayoutube
    @rahimayoutube 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ማሻአላህ👍👍👍👍👍

  • @bogalegossayemegerssa759
    @bogalegossayemegerssa759 2 роки тому

    It is a good job but she describe the temperature readings inversely.

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +1

    መርካቶዎች የምታቀርቡት የዕቃዎች ቦታዎች ኳሊታያቸውን የጠበቁ ምርጥ ዕቃዎች ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ነው ተባረኩ

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @zlove9182
    @zlove9182 2 роки тому

    ማሻከላህ ዋጋዉ እራሱ ሀሪፍነዉ

  • @zoma2595
    @zoma2595 2 роки тому

    thank you betam

  • @sebeletsegaw3001
    @sebeletsegaw3001 2 роки тому +2

    አ... እንዴት ነህ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 роки тому

    አሪፍ ፍሪጅ LG

  • @የሌጮልጀ
    @የሌጮልጀ 2 роки тому +1

    በጣም ወደ ነዉ ዉየየየየየየ

  • @tube-ii9kv
    @tube-ii9kv 2 роки тому +2

    ጉድ በል ዋጋው እንዴት ነው የተወደደው በጌታ

  • @azoozaziz1
    @azoozaziz1 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @roziiahmed3301
    @roziiahmed3301 2 роки тому

    Wow

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Hi nagadha

  • @yasminkonjo3370
    @yasminkonjo3370 2 роки тому

    betam wede naceu

  • @sumaya7539
    @sumaya7539 2 роки тому

    ወንድሜ አትለፈኝ የልብስ ማጠቢያ ማሽን አቅርብልን

  • @hyatslman5451
    @hyatslman5451 2 роки тому

    በሀውን ሰአት ፍርጅ።ስንትነው

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому

    አሪፍ ነውዋጋውም ሚጋነን አይደለም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      እህታችን ሰብስክራይብ አርጌኝ እመልሳለሁ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому

    ወጋ ?

  • @fatmamaskraqp8587
    @fatmamaskraqp8587 2 роки тому

    የምንጣፍ መጥረጊያ የት ነዉ የሚገኝዉ ወንድሜ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      ደምሪኝ

    • @fatmamaskraqp8587
      @fatmamaskraqp8587 2 роки тому

      @@alemtube1150 ምን ድን አዉ ደምሪኝ አልገባኝም እህቴ የምታዉቂዉ ቦታ ካለ አሳዉቂኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому +1

      @@fatmamaskraqp8587 ብሮፋይሌን በመጫን ዩቱቤን ሰብስክራይብ አረጌኝ ማለት ነው

  • @fuadadane4226
    @fuadadane4226 2 роки тому

  • @mmj-z4w
    @mmj-z4w 2 роки тому +2

    እስኪ አረያ መጂልስ አቅርብልን

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Ene 180 be 7000 bir neber yegezahut wey ahun

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 2 роки тому

    ቀጣይ ልብስ ማጠቢያና ምግብ ማብሠያ እስቶፍ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 роки тому +2

    ወደ ክፈለ አገር ያደርሳሉ እንዴ

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 2 роки тому +2

    እስኪ ባጃጂ አቅርብልን

  • @bellafashion4792
    @bellafashion4792 2 роки тому

    ye makeup ekawoch wagachew btasayun

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 2 роки тому +1

    የልብስ ማጠቢያ በአላህ

  • @fatuma.butajratube6351
    @fatuma.butajratube6351 2 роки тому

    ሰላም ቤተሰቦች ዋጋቸዉን ንገሩን

  • @mahyubseid4786
    @mahyubseid4786 2 роки тому

    Yeh wagako yekoye nw ahon chemrwal

  • @yidnemekuria2707
    @yidnemekuria2707 2 роки тому

    err waga

  • @yidnemekuria2707
    @yidnemekuria2707 2 роки тому

    wagaw

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 роки тому

    ክክክክ ለጊዜው ጨረሰናል ይቺ አባባል አሁንም አለች?

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    አረ ጉድ ወጋዉ አይነካም

  • @hikmakhanam1647
    @hikmakhanam1647 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @asterdange4877
    @asterdange4877 2 роки тому

    ❤❤

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 2 роки тому

    👍👍👍👍👍