Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መቸም ሳላመሰግንህ አላልፍም የመስተካከሌ ሰበብ ሆነሀል አንተ ምርጥ ሀገሬ ያፈራችህ እንቁ ነህ አላህ ያቁይህ ለሁሉም የሰው ልጆች መፍትሔ የሚሆን ትምህርት
እስኪ እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር እድሰጠኝ ፀልዩልኝ😢❤
😢አሜን
መላኩ ገብሬል የምወደውን ሳይሆን የሚወደኝን ወንድ ስጠኝ አሜን 🙏✝️⛪️እደኔ ትምህረት እየወሰደ ያለ😂🤭
Egzabher enji melak bal aysetm 🤔 wede egzabher lmini ena esu ysetshal
ሰወደህ ደግሞ አንዳንዳዴ በጣም ታሰቀኛለህ እወነት እንኮ ነዉ ሀበሻ ለመወቃቀሰ ተሰጦቸን ነዉ ጌታ ያንሳልን እናመሰገናለንን❤❤❤
Tabarke
ደስ ይላል ግን እኔ የገጠመኝ ባሌ የነበረው የተለያየንበት ምክንያቱን እንኳን ጨረፍ አርጎልኝ ነው እንጂ ለምን የለያያችሁ ስባል መልስ የለኝም በእርግጥ እሱ ያለው ከአገር ውጪ ነው ግን በታሪክ ቀርቦ ቁጭ ብሎ መነጋገር አልፈለገም እና ለምን የሰውን ህይወት እንደሚያበላሹ እንጃ የስራውን ከእግዚአብሔር እጅ ይቀበል ብዬ ትቻለሁ
አመሠግናለሁ
እባክህን አንድ የተጨነኩበትን ጉዳይ ልንገርህ ከምር በጣም ስራመስራት አልቻልኩም😢😢😢 እንድ ልጅ በጣም እማፍቅረው በቃ እኔንጃ ከመጥንበላይ አፈቅረዋለሁ ምንላድርግ እሡን እረሳለሁ ብየ አገባሁ ልረሳው እልችል አልሁ በትዳሬላይ በማደርጋቸው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ እሡ ቢሆን እላለሁ ከትዳሬም ተለያየሁ እሱን 10 አመት ቡሀላ አገኝሁት እንደምደው ነገርኩት እንዳገባ እና እሡም እኔን እንደሚወደኝ ነገረኝ በትዳሩም ብዙም ደስታኛ አደለም እኔምላድር በጣም እየተጨነኩ ነው ምክር እፈል ጋለሁ በአካል ለመምጣት ዱባይ ስለሆንኩ ነው😢😢
የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ 0970704050 ይደውሉልን
እኔማ ጭቅጭቅ አስጠልቶኝ ይህው ልጄንም እሱንም ጥዬ ስደት መጣው ማረገው ሲጠፋኝ አንድ ወር ሞለኝ ይህው 😥😥😥😥
I need help please
Amazing 👌
Ere ene tasifa korichalew
ጉዞ ዋጋው ስንት ነው ❤
አዲስ አፍቃሪ ነን 😂❤🎉አንደኛ ነኝ 🤗🥰😊
ፍቅርሽን ያዚልቅልሽ😂😂😂😂😂😂
@@SdsssFddf አሜን 🙏❤️🥰🙏
❤❤❤❤❤❤
ሞክሬ አቃተኝ
ለሚን ሰብስክረይብ አተደርጉትም አይተቹ የምትወጡ አረ በናተቹ አርጉት 🎉😢❤ 🎉
👍👍👍👍👍❤
በአላህ ቁጥራችሁንስጡኝ መላለህቅ
በ 0970704050 ይደውሉ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እባክህ እርዳኝ
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤

አዲስ አፍቃሪ ነን 😂❤🎉
አንደኛ ነኝ 🤗🥰😊