ወንድና ሴት ጓደኛ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Рік тому +9

    እውነት ነው ወንድልጅ የሤት ጓደኛ መሆን ይችላል ቤስት ጓደኛ መሆን አይችልም በጭራሽ እኔ የምሳሳላቼው ጓደኞች ነበሩኝ የሆነ የሆነ ነገር ግዜ ግን ይቀየራሉ ሶ😢 አሁን ምንም አቁሜአለሁ ወንድም የሚሆነው ወንድም ብቻ ነው ሠምታችሗል😅

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Рік тому +7

    እኔ የወንድ ጎዴኛ እዉዳለሁ ግን ከሌላ ሴት ጋር ፍቅር ሲጄምሩ እሶ ፍቅርኛህ ነበርች እያሉ ቅሬታ ያድርባቸዋል ስለዚህ እየወዴዱኝ እየወዴድኮቸዉ ከሁሉም ጋር እራኮቸዉ እነሱ እንዴዉም ለምን እራስሺ የምታቂዉ አንች ነሺ ካመነች ትመን ሲሉ እኔ የነሱ ሂወት እድቀጥል ስለምፈልግ በሙድ አርጌ ተራራቅን ግን ሁሌም እወዳቸዉ አለሁ አከብራቸዉ አለሁኝ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ❤❤❤

  • @simonberhe12
    @simonberhe12 Рік тому +8

    2ቱም video ኣይቼቻቸው ኣለው ከ75% በላይ ኣንተ ታወራለክ። ጠይቀህ እንዲያወሩ ኣድርግ ዝም ብለክ ኣትከፈት። ኣሳብክ ግን ኣሪፍ ነው❤

  • @tigistades3879
    @tigistades3879 Рік тому

    ይሄ ልጅ የሚያነሳቸዉ ነጥቦች እናየሚያቀርባቸዉ እ ሰዎች በጣም ደስ የሚል ነዉ በርታ ❤

  • @micky_K757
    @micky_K757 Рік тому

    ሃሳቦችህ በጣም ጥሩ ናቸው ። ለእንግዶችህ የመናገር እድሉን ኣብዝተህ ብትሰጣቸው ጥሩ ነው ።

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt Рік тому +38

    ስለጉደኝነት ያነሳችሁት ሀሳብ በግሌ ወንድ እና ሴት ጓደኛ በድንብ መሆን ይችላሉ እኔ በጣም የምወዳቸው 2ወንድ ጉደኞች ነበሩኝ አግብተው ወልደዋል ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነው ወደ 10amet እና ባለፎ ሳምንት 1ዱን ጓደኛዬን አጣሁት በሞት😢 እጅግ አዝኜነው ያለሁት ቅርርባችን ከጓደኝነት ያለፈ እንደ ቤተሰብ ነበር😢

    • @Ngsti123
      @Ngsti123 Рік тому +4

      ለሟች ነፉሱን ይማረው ላንቺና ለቤተሰብም መፅናናቱን ይስጣቹ
      ግን ከስንት አንዴ ነው እሚሳካው አብዛኛውን ግዜ ችግር ያመጣል

    • @MahiDan-vz4gt
      @MahiDan-vz4gt Рік тому +1

      ​@@Ngsti123አሜን አመሰግናለሁ

  • @eyerushaileyesus5403
    @eyerushaileyesus5403 Рік тому +5

    min honhalew ende ante becha new metaweraw eko ende yechenekale betam ....mesemat tiru new kemawerat.............................
    muluwen ante new yawerahew

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Рік тому +1

    ኤባቲን ስለ ዲቦርስ ጋብዘው ያው እሱም ስለትዳር እና እጮኝነት ላይ ስለሚያስተምር በዛ በፍቺም ስለተጠናቀቀው ጋብቻ አንፃር መንገድ ስላለፈበት ፌስቡክ ፍሬንዴ ስለሆነ 1 ቀን ላይቭ ላይ አውርቶልናል ሌሎችም ሊማሩበት ይገባል።❤❤🎉

  • @Fidelztewahido
    @Fidelztewahido Рік тому +1

    Tiru hasab new yetenesaw....gin esua tegabza edilun mestet alchalkim more ante new yawerahew wendime...sew kegabezk edilun esu endiyabrara sitew..lezam new yetegabezew🙃eyemekerkat new yemeselegn bizu zim kemaletua

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Рік тому +7

    በጣም ጎበዝ በርታ ቀጣይ እንጠብቃለን❤❤

  • @birhanbirhan6756
    @birhanbirhan6756 Рік тому

    ዋው በጣም ጥሩ ትምርት ነው የወሰድኩት በግሌ አመሰግናለው❤❤

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 9 місяців тому

    እኔ በጣም ቤስት ጓደኛ ነበረኝ ሙባሪክ ይባላል እሱ ሙስሊም ነው እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን ጓደኚነታችን ከሴት ጓደኞቼ በላይ ነበረ ብዙ ነገር እናዎራ ነበረ ለሌላ ሰው የማያዎራውን ለኔ ያዎራኛል ይጠይቀኛል እኔም እንደዛው አሁን ባለ ትዳር እና የልጆች አባት ሆኖ ይኖራል ❤❤❤❤❤

  • @TarikuBekele-eg3ur
    @TarikuBekele-eg3ur Рік тому

    እግዚሃብሄር የ ሁሉም ነገር መልስ ነው thank you for

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Рік тому

    እውነት እውነት ነው የምላቹ፡ እሄን ፡ቪድዮ ገና 1፥02sec ብቻ አዪቼው ሳለ፡ በጣም የምስማማበትን ነገር ሓሳብላይ አገኘሁ።
    እሄ ሓሳብ በትክክል "የ ሰይጣን ነው" እንደምታውቁት በዚ ዘመን ስንት እውነተኛ "ንፁህ ፍቅር" ተበላሽቶ ቀርቷል በዚ ሰበብ።

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 Рік тому +2

    Betam new yetenadedkubh chirash Eko alasworahatm rasik teykeh rask tabraraleh

  • @eastertube5944
    @eastertube5944 Рік тому

    Please yegabezkachew sewoch endiyawerum edil sit abzagnawn ante neh mitaweraw.... yemtanesachew hasaboch betam arif nachew berta🙏🙏

  • @mengistiedessie9887
    @mengistiedessie9887 Рік тому +1

    ስጠይቅ አታንዛዛው

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +2

    Wawuu ❤️❤️ Eebbifama 🙏
    Ergaa gudda offi kessa
    qabba Jaabbadhaa Waaqayyo isina haa gargaruu 🥰🥰
    dhugaa dhubachuu fii
    Ani bayyee ira baradhera
    Samii Galatomi 🙏🙏

  • @habiba3933
    @habiba3933 Рік тому +1

    ማሻአሏህ ወላሒ በጣም ደሥ እያለኝ ነው የሠማሁት❤❤❤❤❤❤

  • @fikerbirshe5896
    @fikerbirshe5896 Рік тому +8

    ኧረ አስወራት እንዴ የቲን ድጋሜ አቅርብልን ይሄ የሷን ሀሳብ አላገኘነውም እያቋረጥካት

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Рік тому

    እኔም አላምንበትም፡ ግን እባካቹ እናስብበት በጣም ውስጣችንን እየገደለው ነውና

  • @nejatnejat9950
    @nejatnejat9950 Рік тому +4

    ታድላ ሚስትህ❤❤❤

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Рік тому +1

    Ante betam metegerm sew nek yemer astesasebh hula gerum new wow bro.....
    Keep it up ❤❤

  • @tadiaddis
    @tadiaddis Рік тому +1

    በዚ ጉዳይ የገጠመኝ ነገር ልናገር ኣንድ ጥሩ የሴት ጓደኛ ነበረችኘ እውነ እህትንትዋን ከምንም በላይ ደስ ይልኝ ነበር ግን ስንገናኝ ደጋግም girl friend ኣስተዋውቀኘ ትለኛለች እንዳላጣት ብዬ በቃ ወዳኛልች ብዬ ሳልፈልግ የፍቅር ጥያቄ አቀረብኩላት ተልያየን ተልያየን በቃ

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 Рік тому

      ምን ማለትህ ነው፡ ፍቅር ሳይዝህ እንዴት ጠየቅቃት? ጠይቀሃት ሳለስ እንዴት ልትለያዩ ቻላቹ? ብታብራራልን ደስ ይለኛል።
      አመሰግናለው

  • @adaneazage8383
    @adaneazage8383 Рік тому

    በጣም ጠቃሚ ምክር

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Рік тому +1

    የዛሪው ምክራቺሁ ሳሚዬ የምረ ከሁሉም ተምሪያልሁ ግን ኢሞሺናል ቲቺግ እሚለውና ከፍቅርኝዬጋ በማወራው ልክ መቀራረብ በዚህ መልኩ አላሰብኩም ነበረ አሁን ዛሪ ማታ ጀምራለሁ የጎደኝነት ግንኙነቲን ማስተካከል አለብኝ አመሰግናለሁ

  • @mastigebeyhu3393
    @mastigebeyhu3393 Рік тому +8

    ፍቅሬኛ ካለኝ ለላ የወንድ ጓደኛ አያስፈልግም ::

  • @addisashebir1579
    @addisashebir1579 Рік тому +5

    እንድታወራ ጊዜ ስጣት ሀሳብ አንስተህ አንተው አብራርተህ እሷ ምን ታውራ

  • @etsehone517
    @etsehone517 Рік тому +2

    Manwe engdawe hoo er aswerat

  • @mahletadmasu731
    @mahletadmasu731 Рік тому +2

    Edil eyeseten sacho aswerat enji

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 Рік тому

    Setina webd gowadenga mehon echilalu betam❤

  • @Idelawitbekele
    @Idelawitbekele Рік тому +3

    Ere tawera lijtuaaaa

  • @fitsummulugeta6526
    @fitsummulugeta6526 Рік тому

    selam endit neh programochen betam new yemewedachwe endit new contact magent yemchalwe

  • @samsol3
    @samsol3 Рік тому

    Keretsaw gen lek aydelem, esuan mayet alechalnem, kegon becha new mitayew

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh Рік тому

    ሔልዱየን አቅርባት ❤❤

  • @BetelehemKetema-i5v
    @BetelehemKetema-i5v Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ትውልድን እያስመለጥክ እንደሆነ አስባለው

  • @aasff5268
    @aasff5268 Рік тому

    እኔ ጓደኞቸ ወንዶች ናቸው

  • @meronbekele2206
    @meronbekele2206 Рік тому

    ምንም ግዜ አልሰጠሀትም እባክህ ድጋሜ አቅርብልን

  • @BetelehemKetema-i5v
    @BetelehemKetema-i5v Рік тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @Brokflkr
    @Brokflkr 9 місяців тому

    Ende hulgzew mrt koyta new negerochn bemenegager mefetat yemayfelg sew mini tlutalachu sam gn erleshin shpun yfelgal yehone alemegbabat sfeter metfat kezam yane eshu anste negerun fīks argn enawra stl yemayfelg chkchk yemmeslew negen endet talemewalek ke endez aynet sew gar ezi ga yetefeterewn enawra ena erleshin nun enasketl stl yemayfelg negerun sayawera zelo negen enawra ehen safeyta malet new sami belela ken bez eshu bedeb ende mtaweraw tesfa argalew amesegnalew🙏🙏🙏

  • @RedietMekuria
    @RedietMekuria Рік тому +1

    እሷ ናታ አንተን የጋበዘችህ ሀሳብህን ግታው እንጂ ያንተንማ tiktok ላይ እንሰማዋለን

  • @bereketteshale1244
    @bereketteshale1244 Рік тому

    my goodness sami zar ayna nw yebraw,i always wonder why i have hard time to have a girl in my life . Thank you.

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Рік тому +1

    ለምን ጋበዝከኝ ትልሃለች ብየ ኣስብ ነበር።በልቧ ኣለችክ ብየ ኣስባለሁ።ታረምበት ጠይቅ እንጂ ሌክቸር ኣታድርግ።
    ሃሳብህን የመግለጽ ግፊት ካለ ቪድዮክ ለብቻክ ስራው ሰው ሳትጋብዝ።ምታወራው ትክክል ስላልሆነ ኣይደለም እንግዳ ጋብዘክ ከሱ በላይ ስታወራ ግን ክብር ኣይደለም።

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Рік тому

    tekekel mekbsber kehulm Belay new adnkshe neghi❤❤❤

  • @tigistambaw6981
    @tigistambaw6981 Рік тому

    betam arfi haseb new enenm felke gen yatsakalgn malt gudegnt❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel1137 Рік тому +1

    The host speaks too much he must give chance for the invited gust,, however the over all discussion is constructive and educational

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Рік тому +1

    Wedche tenshe kekoyu makbern yersutal

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c Рік тому +1

    ወይ በአማረኛ ወይ በእንጊሊዘንኛ ብታወሩ ጥሩ ነው

  • @mulugetazeleke1155
    @mulugetazeleke1155 Рік тому +3

    It seems you invite guests to lecture on the subject matter. It would be nice if you give your guests enough time to express their view. You eager to express your view but less attention to listen

  • @AbebeTeshome-z5c
    @AbebeTeshome-z5c Рік тому

    Ere lijtuam tawura bichakin cherskew eko

  • @precious954
    @precious954 Рік тому

    Gobez berta❤🙏

  • @helenalemu9271
    @helenalemu9271 Рік тому

    Partner????? it is amazing word

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 Рік тому

    Yeti btm yemitaworan mitak wise yehonech lij nch gn alasworakatm

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 Рік тому

    Please let her talk too

  • @kaligebrekidan1607
    @kaligebrekidan1607 Рік тому +2

    Teredu enji esu eko kefetetun lememulat eyemokerk nw yalew esua bezu ataweram kuteb nat leza nw esu becha miyawera yemimeselew yehe eko talk show nw zmeta mesefen yelebetm meches

    • @merontsega3323
      @merontsega3323 Рік тому

      እኔም እንደዛ ነው የተረዳሁት

    • @ናርዶስ-የ2ፀ
      @ናርዶስ-የ2ፀ Рік тому

      አው ልጅቷ ደርባባ ነገር ናት።እና እንደጀማሪ ፍቀረኛሞች እየተያዩ ከመተፋፈር ሀሳቡን እሱ እየተነተነ በየመለሉ እሷ ማውራቷ ግድ ነበር።

  • @nebiyattefera5592
    @nebiyattefera5592 Рік тому +2

    Gobez eko neh gin chgrh
    yemtawukewun negeroch hula mawurat tfelgaleh subconsciously hulunm neger endemtawuk new mtawukewu eha demo sle bzu negeroch ቁንፅል ewuket slaleh new
    Beterefe arif new

  • @yididiyageremew8942
    @yididiyageremew8942 Рік тому

    mtanesachew hasabosh gn bteam lik nachew

  • @elshadayeyob5715
    @elshadayeyob5715 Рік тому

    Ene mleh letykat nwe ltngrat nwe yamtahat yante hasab beza ko

  • @MisaganLire
    @MisaganLire 11 місяців тому

    Astamar nw

  • @whitney5003
    @whitney5003 10 місяців тому

    Betam tiru new mtawerut esua gn almost mnm alawerachm antem yawefahew tru new gn wey yerash bicha mitawera ken awra enji ye engdochin time akbir beterefe tetekymalew tru new

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Рік тому

    እኔ ሴት ነ ኝ ሴት ጋደኛ የለኝም ጋደኝ ቸ ዎንዶች ናቸው እንደ ዎንድጋደኛ ነው የሚያዩ ኝ ደስተኛ ነ ኝ

  • @Zafran308
    @Zafran308 Рік тому

    tawaki mehon alebig ante endtgabzeg ayyyyy yemir bawerah des yileg neber

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Рік тому +1

    Thank you guys this is true ❤

  • @AbsalatEnyewu
    @AbsalatEnyewu Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanyacelf692
    @kalkidanyacelf692 Рік тому +1

    Bchahn chereskew eko werewn

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 Рік тому

    Ereeeeee silesua hasab newu silante endenak newu yetin yegabezkat? letiyakem hone lemels seat mestet moker ebakeh emotional honeh ante bicha eyawerah seatun chereskewu!

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Рік тому +1

    Fekr des yemelew wond Rase sehon new

  • @merhabaethiopian340
    @merhabaethiopian340 Рік тому

    ገደናመሆንይችላሉ

  • @KimberlyPablo-iz9qo
    @KimberlyPablo-iz9qo Рік тому +3

    ወንድእና ሴት በፍፁም ጎደኞመሆን አይችልም. እኔ በጣምየማምነው ያብጎደኞነበረኝ ከጊዜ ብዛት ሁናታወች ይቀየራሉ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l Рік тому +1

    አንተን ሳይህ አሊ የፅሃይ ልጆች የምተውነዉ ታስታውሰኛለህ ትመሳሰላቹሁ

  • @AsterAto-s8k
    @AsterAto-s8k Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Truth658
    @Truth658 Рік тому

    Is it a podcast or is she interviewing you sanch? You need identify doing a video alone and inviting a guess you talked 96% eko not right

  • @MaedothabtamuMaedothabta-nz9zp

    Mn endemnfelg bedenb algelsechwm enan teykegn

  • @YonasKinde-fr4ki
    @YonasKinde-fr4ki 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤