Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ግርም የሚል ስብጥር ሆነናል እኛ ኢትዮጵያዊአን እንዴት ያስደስታል እንደነዚህ አይነት ግማሽ ትውልድ የአላቸው ዜጎች ኢትዮጵያቸውን አብዝተው ሲወዱ። በድንቁርናና በዘርኝነት የተዋጡ ሙትቻ ፣ጉጠኞች፡ አፈር ፈጭተው፣ ጭቃ አቡክተው ፣ አሹቅ በልተው ያደጉ ፣ የኖሩባትን ውዱአን ኢትዮጵያዬን። እኔ ትግራያዊ ነኝ ፡ ትግራያዊነቴን የማታቅ ኢትዮጵያን አላቃትም ፤እኔ ኦሮሞነኝ ፡ኦሮሞነቴን የማታቅ ኢትዮጵያን አላቃትም ሲሉ ቅጭጭታቸው ከረገፈ በሁአላ ክህደት ላይ ላሉት ዘረኞች ማስተማሪያ ይሆናሉ እንደነዚህ አይነት አገር ወዳዶች ኢትዮጵያዊአን ።
They have to get justice, Corruption is rapid and it’s affecting innocent ppl
እነዚህ በማህበረብ ትምህርት ቤት ስም ሀገር የሚዘርፉ ሁሉ ሊፀዱ ይገባል ። እመኑኝ ይጠፋሉ ግዜው አሁን ነው።መጀመሪያ ለቃቃሚ ካድሬ መጋለጥ አለበት።ብራቮ አርትስ ብራቮ ታመነ በርታ ።ይህቺ ደሀ ሀገር እንዱ አንተ አይነት ደፋርና ወኔ ሙሉ ጋዜጠኛ ትፈልጋለች በርታ።
የኔ ቆንጆ እነሱ ሳይሆኑ አንቺ ራስሽ ከእንደዚህ አይነት ግቢ ውድ ልጆችሽን አስወጪ። እነዚህ በውጭ ሀገራት ስም የተቋቋሙ መ/ቤቶች በውስጣቸው የኢትዮጵያ የሆነ ነገር ስለሌላቸውና አላማቸው ዝርፊያ ስለሆነ አይመጥኑሽም።
Hi Nasim it’s me Marina’s mom Etsegenet we were taking Dutch lesson in the same class I feel your pain coz they did same thing to me as well in a different way so I had to leave the country (Ethiopia) I want justice to be done.
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰው ከፍቷል
አውነት ከናንተ ጋር ናት የ ጊዜ ጉዳይ ነው. ለሌላውም አስተማሪ ናችሁ.
እነዚህ እኮ ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ የትዉልደ ኢትዮጵያዊ ካርድ ያለዉ ሰዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምርጫ መምረጥ መመረጥ አይችልም እንጂ ሌላ ጉዳዮች ላይ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ይስተናገዳል ነዉ የሚለዉ ህጉ ታድያ ለምንድነዉ የጀርመኑ ት/ቤት የአገሪቷን ህግ የማያከብረዉ? እንዳትላቀቋቸዉ
የጀርመን ኢምባሲ እና ትምህርት ቤቱ በሀገራችን ላይ ሆነው የቀኝ ግዛት አሰራር ነው እየሰሩ ያሉት። መንግስት እና ፖለቲከኞቹ አሳልፈው ከሠጡን እኛ ምን አቅም አለን። ህዝብ እንደ ህዝብ ከተባባረ በርግጥ እቅም ነበረን ግን አንድነት እና መተባበር የለንም።
የጀርመን ኢምባሲ እና ትምህርት ቤቱ በገንዛ ሀገራችን የቀኝ ግዛት አሠራር እየሰሩ ነው። ግን ምን ያደርጋል ሀገሩን አሳልፎ የሚሰጥ መንግስት እና ፖለቲከኞች ስለሆነ ያለን፦ ምንም አቅም የለንም። አቅማችን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
እዚህ ላይ ግልፅ መሆን ያለበት እነዚህ ወላጆች የውጭ አገር ፓስፖርት ያላቸው ስለሆኑ እንዳይመስላችሁ ጋዜጠኛውም ትንሽ የአረዳድ ችግር እንዳለበት ያሳያል የሰዎቹን ከፊቱ የተቀመጡትን ዜግነት እያየ ብቻ ነው የሚጠይቀው እነሱ ሊያስረዱት የፈለጉት ትምህርት ቤቱ የወሰደው አቋም በልጆቹ ማንነት ላይ ነው የህፃናቶቹን ዜግነት እንጂ የወላጅ ዜግነት አያገባንም ነው የሚለው ትልቁ ስህተት ልጅ አስራ ስምንት አመት እስኪሞላው ድረስ በወላጆቹ ዜግነት መጠቀም እንደሚችል ህገ መንግስቱ ፈቅዷል ከነዚህ ከተባረሩት መሀል በአባትም በእናትም ኢትዮጵያዊ የሆኑ በአንድ አጋጣሚ ወላጆች ኢትዮጵያ ውስጥ ባለነበሩበት ሰአት በስው አገር የተወለዱን ልጆች ናቸው የዚህ ሰለባ የሆኑት ቤተሰብ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሆኖ እያለ እናትም አባትም ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ የኢትዮጵያ ሙሉ ዜግነት ና ፓስፖርት እያላቸው ልጆቻቸው ተባረዋል ጋዜጠኛ ስራህን ስራ ና በሚቀጥለው ግዜ ኢትዮጵያውያን ወላጆችንም ጋብዝና እስቲ ይፕነሱንም በመስማት መንግስትም ጣልቃ እንዲገባና ችግሩን እዲፈታው ጥሪ አቅርብ የጋዜጠኝነት ግዴታህን ተወጣ በእርግጠኝነት የምነግርህ ግን ህጉ በግልፅ ተበዳዬችን እንጂ ትምህርትቤቱን ኡይደግፍም ።
የውጭ እርዳታ ወይንም ተቋማት በተለይ የቀደምት አለምን በቅኝ ገዢነት ሰገዙ የነበሩ በማንኞውም ሀገር ከሀይማኖት ሰበካ ጀምሮ የተሰገሰጉበት ወይንም በቅጥረኞ የተሰማሩበት ዋና አላማቸው አገርን በተለይ አፍሪካን መሰለል ማተራመሰ መዝረፍ መበታተን እንጅ ለማንም ሀገር አይጠቅሙም አሁንም ሆነ ነገ ሚዲያ ላይ ወታችሁ ብት ቀባጥሩ ህዝቡ ጠላቱን ጠንቅቆ ያውቃል አነጋገርን ከአሰተሳሰባችሁ ወይንም ምን እንደታሰበላችሁ ተገንዝባችሁ አውሩ ።
Wushetam hodamoch mnew zegnetwan endezi bewededachut esey yibelachu
Rich people's problem 🙄
ደንቆሮ የሰው መብት ሲገፋ አብረህ ካልቆምክ ነገ አንተ ጋ እንደማይመጣ እርግጠኛ መሆን አትችልም ህግ ለሀብታም ወይም ለደሀ ተብሎ አይታጠፍም የማንኛውም ሰው ችግር እንደ ራስህ አርገህ ማየት ካልቻልክ አንተ ሙሉ ስው አትባልም ።
ድሮስ ከጀርመን ምነረ ጠብቃችሁ ነበር ቁቤን ለአኦሮሞ ሰቶ ግእዝን ሀገሩ ያስተምራል። እሰይ ገና ምንአይታችሁ
በጣም ግርም የሚል ስብጥር ሆነናል እኛ ኢትዮጵያዊአን እንዴት ያስደስታል እንደነዚህ አይነት ግማሽ ትውልድ የአላቸው ዜጎች ኢትዮጵያቸውን አብዝተው ሲወዱ። በድንቁርናና በዘርኝነት የተዋጡ ሙትቻ ፣ጉጠኞች፡ አፈር ፈጭተው፣ ጭቃ አቡክተው ፣ አሹቅ በልተው ያደጉ ፣ የኖሩባትን ውዱአን ኢትዮጵያዬን። እኔ ትግራያዊ ነኝ ፡ ትግራያዊነቴን የማታቅ ኢትዮጵያን አላቃትም ፤እኔ ኦሮሞነኝ ፡ኦሮሞነቴን የማታቅ ኢትዮጵያን አላቃትም ሲሉ ቅጭጭታቸው ከረገፈ በሁአላ ክህደት ላይ ላሉት ዘረኞች ማስተማሪያ ይሆናሉ እንደነዚህ አይነት አገር ወዳዶች ኢትዮጵያዊአን ።
They have to get justice, Corruption is rapid and it’s affecting innocent ppl
እነዚህ በማህበረብ ትምህርት ቤት ስም ሀገር የሚዘርፉ ሁሉ ሊፀዱ ይገባል ። እመኑኝ ይጠፋሉ ግዜው አሁን ነው።መጀመሪያ ለቃቃሚ ካድሬ መጋለጥ አለበት።ብራቮ አርትስ ብራቮ ታመነ በርታ ።ይህቺ ደሀ ሀገር እንዱ አንተ አይነት ደፋርና ወኔ ሙሉ ጋዜጠኛ ትፈልጋለች በርታ።
የኔ ቆንጆ እነሱ ሳይሆኑ አንቺ ራስሽ ከእንደዚህ አይነት ግቢ ውድ ልጆችሽን አስወጪ። እነዚህ በውጭ ሀገራት ስም የተቋቋሙ መ/ቤቶች በውስጣቸው የኢትዮጵያ የሆነ ነገር ስለሌላቸውና አላማቸው ዝርፊያ ስለሆነ አይመጥኑሽም።
Hi Nasim it’s me Marina’s mom Etsegenet we were taking Dutch lesson in the same class
I feel your pain coz they did same thing to me as well in a different way so I had to leave the country (Ethiopia)
I want justice to be done.