ቤት የምትገዙ አትሸወዱ አሁን ግዙ@addistube14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 2 місяці тому

    ምክርክ ደስ ይላል

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 2 місяці тому +3

    ቤትን ያህል ነገር በመስማት እኮ ለመግዛት መወሰን ይከብዳል። በአካል ሲታይ የማያግባባ ነገር ሊኖር ስለሚችል ለመግዛት መወሰን የሚቻለው በማየት ነው። አንተ ግን ለመግዛት ካልወሰናችሁ አትምጡ ትላለህ ይሄ ልክ አይደለም።

  • @temesgenbetru6918
    @temesgenbetru6918 2 місяці тому

    የአለኝን ገንዘብ ከእነ ልጆቼ ቀስ እያልኩ እበላዋለሁኝ እንጂ ዶላር ጨመረ ብዬ ይህን ያህል ገንዘብ አውጥቼ ቤት አልገዛም ዋናው የእለት ጉርስ ነው ቤት መግብ አይሆንም

  • @hayatendirs9608
    @hayatendirs9608 2 місяці тому

    ባለፈዉ ሳምት ነበር ይሄ ቤት

  • @AmlesetKasaye-qu2ku
    @AmlesetKasaye-qu2ku 2 місяці тому

    ቆሎም ቢሆን በልተቶ ማደር በቤት ነው የሚየምረው ገንዘብ ከሌላችው ብዙ አታውሩ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 місяці тому

    የሚገዛችው ካለ ለምን ትጨምሩ ውለው አያድሩም 😅😅😅😅

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 2 місяці тому

    Birr yelem. Brother yalew yegsa.

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 2 місяці тому

    እስቲ ለኔ አበድሩኝ ልግዛ

  • @TamruFekadu
    @TamruFekadu 2 місяці тому

    When 😂you are being studied economics