House sale In Addis Ababa የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት በአዲስ አበባ 11 December 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • House sale In Addis Ababa የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት በአዲስ አበባ

КОМЕНТАРІ • 182

  • @wegenetemesgen893
    @wegenetemesgen893 Рік тому +49

    እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ማን ያውቃል ለኔ ሊሆን ይችላል ቸር ተመኝ መልካም እንድታገኝ

  • @gerab7613
    @gerab7613 Рік тому +67

    ሰሪውም ገዢውንም የዓለም ያርግላቸው ከልብ ደስ ይላል!!😍😍ጌታ ሆይ ቤት ሰጠኝ🙏

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +23

    አዲስ ላይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ሞደር የሆነ የሚያምር ቤት ያለ አይመስለኝም ..ቤት ውስጥ እሚገባው ብርሀን ህይወት እንዲኖረው አርጎታ ...70 million ግን ይበዛበታል ...ሰሪው ግን ቤት መስራት ያቅበታል Wow

  • @Phoenix777-q7i
    @Phoenix777-q7i Рік тому +27

    It's very interesting to see mansion houses like this in Addis, something that's unique. But as big as the house is it lacks creative ideas and functionality ( apart from showers and gardens ). kiflochum betam beztewal, girgda beztwal. leqeq yale le eyta qelel edil madreg tichilalachu. be 700 kare lay bizu te'amr mesrat yichal neber. Overall the color consistency and variation is impressive. I like it.

    • @thedustyfootphilosopher4798
      @thedustyfootphilosopher4798 Рік тому +4

      Absolutely! i like how you pointed out some really visible flaws in the design of this house. I find that most of the buildings in Ethiopia use many unnecessary walls which disturbs the functional flow and the sense of open space. I wonder if the reason is people's focus on privacy.

    • @enddigital2377
      @enddigital2377 Рік тому +3

      @@thedustyfootphilosopher4798 That is because we import and copy designs from Arab, Turkish or European countries, instead of adopting them or infusing them with our own. We neglect our own architectures and they are borderline, not creative. An architect is supposed to reflect the culture of one society, and I see non in most African countries because we believe making out to the first class means becoming like the westerners of the Arabs. Nonetheless, the house is beautiful in this video and my comment was regarding the overall Ethiopian house design.

    • @enddigital2377
      @enddigital2377 Рік тому

      @@RB-tx8vb That is the other problem, I am not sure if people are just calling the price or if it is valued properly. I think it really has to do with inflation and people noting having other means to secure their wealth other than property. Until the economy becomes stable house prices will rise as well.

  • @AfroMuggleKing
    @AfroMuggleKing Рік тому +14

    60 million birr with current market rate is 1,118,359 $ USD. In the us in certain cities you can buy a mansion with swimming pool, Jacuzzi, GYM , 5 or bedrooms..... What justifies having this price in Ethiopia? How long will this continue till the bubble bursts and we are humbled back to reason. 🤔

    • @abdiadennn
      @abdiadennn Рік тому +2

      $1.1M there's no one who's going to buy it lol. in Rwanda kigali you can find a better and bigger house $350k

    • @samm7876
      @samm7876 Рік тому +1

      The middle man - Delala will take 90 percent of the money.

    • @abyudelyakem6449
      @abyudelyakem6449 Рік тому +5

      Soon, Ethiopia will be home to only the rich. Poor people are currently struggling to even eat once per day, let alone own a house.. in other countries a house is a neccesity.. in Ethiopia a house and a car are becoming luxury items.. its very very VERY Sad

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому

      @@abyudelyakem6449 why isn’t regulated? When I ask sellers their excuse is black market for dollar is increasing so they also increase price.

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому +4

      @@abdiadennn even in California the most expensive state, you can buy decent house for that price and the state is beautiful with beaches and great infrastructure. There is not even good water pressure in Addis Abebe to cost this much. Such robbery there has to be a change ..

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu Рік тому +5

    አላህየ ይች አለም ቀሪ ናት ጠፊም ናት የዛኛዉ ቤቴን አሳምርልኝ

  • @kquint9628
    @kquint9628 Рік тому +3

    The garden is very massive and nice but the house doesn’t have a homely feeling. Plus the price is overly inflated

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye6034 Рік тому +5

    በተወደደ መሬት 3 ፡ቪላ ይሰራበታል ቤቱ ያምራል እህኔ ያንዱ ካድሬ ይሆናል. ጥሮ ለፎቶ አዳሪ እንዲህ በመሬትአይ አይጫወትም , የላቡ ከሆነም የአለም ያድርገው.

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 Рік тому +9

    20 million birr is more than enough. The government needs to control black market, that’s why the price is this high.

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN Рік тому +1

      I think 17 million birr is just fit price

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому

      @@KELOEBAN exactly it needs a lot of work done finishing is terrible.

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 Рік тому

      Guys 65m is tooooooo much it's totally unaffordable for many of us😢

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому +1

      @@samuelseifu9842 i think it’s overpriced for everyone except criminals…

  • @emusulafemusulaf6914
    @emusulafemusulaf6914 Рік тому +6

    አይ እች አለም ለአንዱ በዚህ መልኩ ትሄድለታለች ለሌላኛው ደግሞ የዳቦ መግዣ የጎኑ ማረፊያ ደሳሳ ጎጆ ታሳጣዋለች ዘ ይግረም

  • @solomecha279
    @solomecha279 Рік тому +12

    It's beautiful house but why would anyone spend 70 million to buy house in Ethiopia? We're definitely not your audience; people who can afford 70 millions just for a house will not be on UA-cam looking for real estates. Nice video though 👌

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Рік тому

      1.3 million dollars

    • @relax-everything
      @relax-everything Рік тому +1

      @@Peacefullife0404 650 thousand in black market

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Рік тому

      If you are crying about this, you will neverr buy a house in Ethiopian. You won't be able to afford any of it. Lol

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Рік тому +2

      @@binizmelekot2911 lol I’m not for sure I will definitely In America

    • @solomecha279
      @solomecha279 Рік тому +1

      @@relax-everything huh? So you'll bankrupt the country and the people to buy overly inflated house? How civil of you 😒😠

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 Рік тому +1

    መስታወት በራፍ መስታወት መስኮት ግን እንዴት ነው አያስፈራም ለሌባ ኑ በቀላሉ ስረቁን አይመስልም ? በውጭ በኩል በብረት የታጠረ ሊሆን ይገባል። ኮሪደሩ ከመጠን ያለፈ ቦታ ተሰቶታል ። ሰርቢሱን ከልክ በላይ ከፋፍላችሁ ውበቱን ከጥፍታችሁበታል ። በተረፈ ዋጋው አይቀመስም ። 70 million ሲኖረኝ ግን በዚህ መሬት ልክ በራሴ ዲዛይን አሰራለሁ!!!!

  • @fromiwesnew3036
    @fromiwesnew3036 Рік тому +3

    Videow konjo nw thanks ... gin "endemitmeleketut" ena "malet nw" yemilu wordoch tabezaleh

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile Рік тому +3

    You have to start by saying ..5 bedroom , 31/2 bathroom, 2800 sqft , central air , heating , ….. just saying

    • @osmansebsibe2824
      @osmansebsibe2824 Рік тому

      Why would he use foreign language in his own mother home? It seems you have no idea where the house is located 😢

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly Рік тому +1

      Bozzo , even you are getting wrong🤣🤣🤣🤣🤣

    • @osmansebsibe2824
      @osmansebsibe2824 Рік тому

      @@Drunk-Fly
      Sh*# you got me 😉

  • @infinity325
    @infinity325 Рік тому +2

    እውነት ለመናገር ቤቱ ምርጥ ነው 🏡✅

  • @naolaaz9963
    @naolaaz9963 Рік тому +2

    This one is Amazing , i Appriciate the developers .

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому +2

    የሰራው ሳይሆን የሚገዛውን ነው የማደንቀው የሚያምር በጣም ቆንጆ ተደርጎ ነው የተሰራው

  • @abbadalol
    @abbadalol Рік тому +2

    ሰርቶ በላቡ ለሚኖር ሰው ሳይሆን ለዘራፊዎች የሚመጥን ዋጋ ነው።

  • @aalausa03
    @aalausa03 Рік тому

    The house has some nice design elements, but it's fitted with cheap MDF doors, floorings ...it has to be worth the 65 mill..

  • @adeyfeyyisa-q9c
    @adeyfeyyisa-q9c Рік тому

    በጣም ያምራል ወንድማችን ስለምታቀርብልን እጅግ በጣም እነመሰግናለን🙏

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 Рік тому +2

    በነገራችን ላይ ሀገራችን ውስጥ የሚሰሩ ምርጥ ቤቶች ሁሉ የጋራ የሆነ አንድ ድክመት አለባቸው። ይኸውም የውሃ ማሞቂያቸው በግልፅ ተሰቅሎ የሚታይ በመሆኑ በጣም ይደብራል። ለምንድነው ለሁሉም መፀዳጃ ቤቶች የሚሆን አንድ ትልቅ ማሞቂያ ኮርኒስ ውስጥ የማያሰሩት? እንዴት የሚያምር ባዝ ሩም ውስጥ ማሞቂያ ተሰቅሎ ሲታይ ስታንዳርዱ ይወርዳል ብዬ አስባለሁ!! ሌላው ደግሞ ለምታሳያቸው ምርጥ የተለያዩ ቤቶች የሮግራምህ ተከታታዮች ለቤቶቹ "ሬት " እንዲሰጡ ብትጠይቅ መልካም ይመስለኛል!! ከተሳሳትኩኝ ግን ይቅርታ!!!

    • @chrism2071
      @chrism2071 7 місяців тому

      ምን ማሞቂያ ብቻ የስንት ቤት PVC ፓይፕ በምኚታ ቤት ውስጥ ግድግዳ ላይ ታያለሽ ያናድሻል!

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 Рік тому +11

    70 million 😢 ብር ኢትዮጵያ ውስጥ ይደፈራል በጣም 😅

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Рік тому +2

      ለመፃፍ እረሱ 70milon ከ 1m ጀምሮ ሲቆጠር 😂😂😂

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 Рік тому +1

    እጅግ ውብ ና ማራኪ ነው
    ለእኔም እንደተገባኝ ይገባችሁዋል
    አመሰግናለሁ::

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 Рік тому

    ማለት ነው! ማለት ነው! የምትለዋን በጣም ታበዛታለህ! ማለት ነው የሚለው ሲበዛ እያሾፍክ እንጂ ቁም ነገር አይመስልምና ብታሻሽል ደስ ይለኛል!!

  • @beniyamkebede3885
    @beniyamkebede3885 Рік тому

    Top standard absolutely awesome and never seen good finishing house 🏠💡✌️

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +2

    የየትኛው ሌባ ካድሬ ቤት ነው? መቼም ሐገሪቷ ያለ ምክንያት በዳዴ አልሔደችምና::

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Рік тому +1

    ጓሮው ለብቻው ሽንትቤት የለውም ከቪላው በስተ ጀርባ ጋርደኑ ዝናብ ሲዘንብ ጎርፉ ወደቤት ሊገባ ይችላል
    ቤቱ ዋው ነው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +1

    ይህውልህ ወንድሜ ቤቱ እኮ አሪፍ ነው ነገር ግን በጣም ተወደደ ባልሳሳት አንተ ሶስተኛው ዩትዩበር ነህ ይሄንን ቤት ስታቀርበው ይህምማለት እኮ ሻጮቹ ዋጋውን ማስተካከል እንዳለባቸው ያሳያል::

    • @solomonkebede3512
      @solomonkebede3512 Рік тому +1

      በተለያዩ ደላሎች ለሽያጭ ቀርቦ ነበር ይሄ ቤት ከወር በፊት tiktok Facebook እና telegram ላይ ታገኘዋለህ ዋጋው 55 ሚልየን ነበር ዕኮ እንዴት አሁን 70M ሆነ ግን ሻጮቹ ለ promotion ይመስላል ።

  • @gettyasnake6855
    @gettyasnake6855 Рік тому

    I think the color selection for the cabinets makes it look like an old fashion. It's an odd choice.

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Рік тому +2

    እኔ ምልህ ግን ስንት ሰው ማለቴ ስንት ቤተሠብ ይኑርበት ያስፈራል ለአንድ ቤተሠብ ብቻ ሆሆሆሆ ገራሚ ቤት ነው የመጨረሻ።

  • @hundeguta6526
    @hundeguta6526 Рік тому +7

    ገዝቼዋለው*👏

  • @ABRARSHERIF
    @ABRARSHERIF Рік тому

    The homes you adverse look very nice. We are really interested to buy one of them. Thus, would you let us know the location of the homes and the exact prices of houses with three rooms

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Рік тому +1

    I really do not know who could afford this house it is too expensive!!!

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Рік тому

    ያምራል ግን በዛ እንደዚህማ አልፈልግም እንዴ አልሞትም ለዝች ከጠዋት እስከማታ ለሆነ አለም

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 Рік тому +1

    Teshtual enji bayshetima nuro 😊😊😊

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 Рік тому +1

    ወና ነገር ነው ።መኖርያ ቤት ነው? ወይስ የሰርግ አዳርሽ ?ስፋቱ የገቢው ምርጥ ነው

  • @mulugetabeyene9283
    @mulugetabeyene9283 Рік тому

    ተሽጦልህ ይህችን መኪና ያስቀይርህ አምላክ

  • @samso9413
    @samso9413 11 місяців тому

    አይ. በህልሜ. ሳየው ነበር. እደዝ. አይነት ቤት. አድክፍል ብትሆን ገዛለው ብዬ. መኪናም ገዛለው ብዬ. ነበር አረብሃገር የመጣውት. እድሜየን ጨረስኩት. ብስክሌትም. ሳልገዛ አለው. ሳቲም አያያዝ. አለማወቄቄ. ብኢትዬጽያ. 40. ሺ. ደሞዜ. ግን ቤተሰብ ምናምን እዝ እራሴም ሳጠፍ አጠቃላይ. በረከት የለም. አውን ልብ ብገዛ. ምንዋጋአለው. ባውንሰአት ቤት ተወደደ. እዝው. መሞት. ባዳእጄን ወዴት ልመለስ. የልቤን ብሳትነው የዘረዘርኩት

  • @Cloud9z-s2p
    @Cloud9z-s2p Рік тому

    አስተዋዋቂው ድምጽህ ብቻ ቢገባ professional ይሆን ነበር ከለልከን እንዳናይ በሩ ointment ሚያስፈልገው ይመስላል

  • @19Movies
    @19Movies 11 місяців тому

    I just want to know who did the finishing!

  • @solomonkebede3512
    @solomonkebede3512 Рік тому +2

    ይሄን ቤት በ tiktok advert ያረገው ልጅ ነበር በቅርቡ ከወር በፊት ዋጋው 55 ሚልየን ነበር እንዴት 70 ሚልየን ሊሆን ቻለ በ 1 ወር ልዩነት ውስጥ ?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    በጣም በጣም ያምራል የደስታ ቤት ያድርገው ፈጣሪ

  • @natnaelghirmay4509
    @natnaelghirmay4509 Рік тому +1

    ኣሁን ኢንደዚህ ኣይነት ሃውስ ' ኣይተን ኢንደት ወደአዛ ኣራብሳ ልመለስ ነው ።

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal Рік тому +1

    አቦ ይመችህ እኔ ግን 500 ካሬ ላይ ያረፈ G+1 ቤት ነው የምፈልገው። አፈላልገህ እንደምተሸጥለኝ አምነቴ ነው። አመሰግናለሁ

  • @mombaryar
    @mombaryar 10 місяців тому

    Wow price and location please its my dream home

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Рік тому

    ማሻአላህ በጣም እሚያምር ❤👌👌👌👌

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole Рік тому +4

    Looks like warehouse

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 Рік тому +2

    ጄኔረተር ለምን አልገባለትም

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 Рік тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው እስፔሻል ግቢው ስፋቱ

  • @kingteshome5034
    @kingteshome5034 Рік тому +4

    no words for this home❤‍🩹

  • @abdellahamud
    @abdellahamud Рік тому +6

    70M i can invest it in the Caribbean that gives me acces to the world 😂 minews Million mekeleja hone hagerachib lay

    • @SS-sy4uu
      @SS-sy4uu Рік тому +3

      They don't seem to realise whmw you get to $250,000 USD and more, people will compare real estate world wide. I am struggling to understand why houses in Addis are so expensive.

  • @D.rAlazer-sz3jq
    @D.rAlazer-sz3jq Рік тому

    አሁን ቆይ ለዚ ቤት ስንት ዘበኛ ነው ምትቀጥረው????camera binor rasu yetun ayte yetun titewale😌😌

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому +2

    Ezi gibi wst vitz mayet yamal betaaam

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Рік тому

    They are wasting a lot of spaces. Its looks like a warehouse. We have to have a lot of furniture to feel it up those spaces. I don't like it at all. Thanks for your time bro.

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Рік тому

    እኔ ሁሌ የሚያሳስበኝ እድሜ አጭር መሆኑ ነዉ
    እንጂ ቤቱን ስለመግዛት አይደለም

  • @tomiifitsum
    @tomiifitsum Рік тому +1

    American embassy new adel yehe bet

  • @Shasta-rase
    @Shasta-rase Рік тому +3

    What’s with electric power transmission tower next to z house 😅

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 Рік тому

      it's to make you feel like your next to Eifel Tower Paris

  • @brtukuangebrehiwet3216
    @brtukuangebrehiwet3216 Рік тому

    ዋው በጣም ያምራል ገዢው የአብርሐም ቤት ያድርግልህ እኔም እገዛለሁ። ደላላው እደውልልካለው ለኔም አሪፍ ቤት ትፈልግልኛለህ

  • @mickb4171
    @mickb4171 Рік тому +1

    ማለት ነው, ማለት ነው,
    ማለት ነው, ማለት ነው

  • @chrism2071
    @chrism2071 7 місяців тому

    በቅርቡ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ! በተለይ ጥራትና አዲስ ሞደርን ዲዛይን ያለው!!

  • @degnetabate2910
    @degnetabate2910 Рік тому +1

    አሑን በጣም ልዩ የሆነ ቤት አሣየሕኝ እደውላለሑ ፍላጎት አለኝ ለተጨማሪ ጥያቄ እደውላለሑ

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 8 місяців тому

    Who's the luckiest person to live here maybe I will be the one who lives here. In the mighty name of God 😅

  • @YiDesswa
    @YiDesswa Рік тому

    ይሔ ቤት የሚገዛው አጥቶ በየሶሻልሚዲያ እየተንከራራተ ይታያል,ዋጋው ከቤቱ ጋር አይመጣጠንም 4::

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 Рік тому +2

    በጣም በዛ ዋጋው

  • @tayetashome6459
    @tayetashome6459 Рік тому

    minaw kezi emibelt bet keh USA yigezal eko bro , almost its above 1 mmillion USA$.

  • @Gugu-ti6xo
    @Gugu-ti6xo 5 місяців тому

    የኔ ቤት❤❤

  • @SF-jl8km
    @SF-jl8km Рік тому +3

    1.2 million dollars. 🤑🤑🤑🤑.

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly Рік тому +1

      🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @blenabeselom
    @blenabeselom 2 місяці тому +1

    Yehenew bet malet

  • @emilysky4214
    @emilysky4214 Рік тому

    I want a condo not sure where to start

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @TecnoSpark10c-pq5eu
    @TecnoSpark10c-pq5eu 3 дні тому

    ህሳብ ስንት ነው

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Рік тому

    Beautiful House

  • @simalehussien5863
    @simalehussien5863 Рік тому

    Wallahi akime chill migeza bihon la shacu Amist million naber camire tirf misatew yamiren new Ina irat hula gabizew naber

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 Рік тому

    Betamageregne dese yelgnale le megezate eyefelku neber

  • @kesemfashiondesign8196
    @kesemfashiondesign8196 Рік тому

    Its ok ene egezawalehu

  • @rumanapedersen4549
    @rumanapedersen4549 Рік тому

    70 ሚል. በጣም ው ድ . ኖርማል ሰው መ ኖር አይቻልም :: በጣም አዝናለሁ.
    እኔስ አልገዛም. ቨው የለወም : በህር አጠገብ ቪው ያለው ቤት ጣልያን, ስፓኢን...... አውሮፖ ውስጥ : አልገዛም:: የ ኢትዮጵያ ዋጋ በጣም ያሳዝናል ::

  • @rozahyssen9559
    @rozahyssen9559 Рік тому

    Where is the address ?

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Рік тому

    Where is the location

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 Рік тому +1

    አባቴ ይሄ ቤት ተሰ
    ርቶ የተጠራቀመ ገንዘብ አይመስለኝም የሚመስለኝ በፊት ለአባይ ግድብ አዋጡ ሲባል የተዘረፈ ገንዘብ ነው አብቹ ሳያይ ቶሎ በርካሽ ግብ አድርጉና ተገላገሉ ክክክክክ ልክ አደለሁም????

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому +1

      😂 እውነት ነው

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv Рік тому +1

      10 million bekew new 😂😂😂

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Рік тому +3

    70 million 😂😂😂ፈፅሞ እያወጣም እንዴ 1.3 million dollar በፍፁም !

    • @abumuhammed6434
      @abumuhammed6434 Рік тому +2

      እንዴ ይኸ ቤት እስከ አሁን አልተሸጠም!!ቤትና ቦታ እንደ መኪና ሊቀንስ ስለሆነ ቀንሰህ ተሎ ሽጥ በሉት ባለቤቱን።

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv Рік тому +1

      keledegha new usa west eko 1 deset yegezal 😂😂😂😂

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 Рік тому

    ዋውው

  • @dionclark3728
    @dionclark3728 Рік тому

    VERY VERY nice. where in Addis is this located ?

  • @abenwed7380
    @abenwed7380 Рік тому

    ende Aynet Bet Hone Fok Bihona Betam Hari Neber Lemsale G Plas 2

  • @mullerdada
    @mullerdada Рік тому

    I want to buy this home i will call u soon

  • @tedenekyilma6374
    @tedenekyilma6374 Рік тому

    Is it still available?

  • @اياحبي
    @اياحبي Рік тому

    arb hager yalen ehtochi snt amet bnsera endezh aynet bet mngezaw 😮

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 7 місяців тому

    Yehe bet bahun seat 130million birr yegebal

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    engaging post!
    💪

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Рік тому +2

    65000000 ብር ውድ ነው በቃ ለ 200 ሰው ሆነን እንግዛው ከዛ ቡሀላ እሱ ያቃል

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv Рік тому

      keza tera be tera lenorebet new 😂😂😂👍👍👍👍

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому

      @@TheLulu-kt4zv አንድ ቀን እኔ አድራለው አንድ ቀን አንዳቹ

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv Рік тому

      @@biruksherif1838 😂😂😂👍👍👍

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому

      @@TheLulu-kt4zv ጥርስሽ.........

    • @TheLulu-kt4zv
      @TheLulu-kt4zv Рік тому

      @@biruksherif1838 amen yantem

  • @malekhussein5364
    @malekhussein5364 11 місяців тому

    How much

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Рік тому

    እስካሁን ካየዋቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ቤቴች ገራሚ እና ውብ ቤት ብየዋለው በርግጥኝነት ከፈጣሪ ጋር ምገዛው ቤት ይሆናል

  • @alisnew3145
    @alisnew3145 Рік тому

    What’s the price though?

  • @afomyamolla2823
    @afomyamolla2823 Рік тому

    this is my house

  • @abenezertesfaye3234
    @abenezertesfaye3234 Рік тому

    The design is killing me

  • @BasbosaBasbosa-e3p
    @BasbosaBasbosa-e3p Рік тому

    ዋወወ

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 Рік тому

    እንደው ይሄ ሚሊየን ቀልድ ሆነ እኛ አገር

  • @YOYO-k4v
    @YOYO-k4v Рік тому

    ከአልተሸጠ ንገረኝ አገዛዋለው ወንድም

  • @natnaelghirmay4509
    @natnaelghirmay4509 Рік тому +1

    if you continue like this you will kill me b/c of the house is very good i like it to much then i will take it in the feature. if God Jesus help me to be professional footballer i will get this house and i will will help to they don't have their own home i will give them then God jesus will happy.the reason why i am use most time 'will' b/c of i am dreamer i am 15 y.r.s old i am believe my God my name is yuel messi small i got world cup champion b/c of me and messi are we have one dream i want to be like messi 10 i am crying because of i don't have chance in addis ababa ethiopia and africa b/c africa is always coraption

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому

    ዋዉ ፅድት ያለ ቤት

  • @sacadadam2317
    @sacadadam2317 Рік тому

    Price?