ፍርድን ለፈራጁ ብንሰጠው… ቬሮኒካ አዳነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 625

  • @BettyMuket-b2h
    @BettyMuket-b2h 3 місяці тому +22

    ቬሮኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ 🥳🥳🥳
    ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ይህ ጅማሬሽ ነው ፈጣሪ የሁላችንም ፍፃሚያችንን ያሳምርልን 🙏🙏

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 3 місяці тому +26

    ረደኤት ተረፈን እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ አንደበትሽ ቁጥብ ፣ የአለባበስ ሰርአትሽ፣ እዩን እዩኝ የለ፣ ያለ ምንም ሜካፕ የኔ ጠይም አሳ መሳይ ፣ ቸኮሌት በርቺ ጀግኒት፣
    ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ ተካ ነጠላ ስራዎችሽ በጣም ነው የምወዳቸው!! ከአልበምሽ የሰማሁት ተናገርን ነው፣ ከምንም በላይ ግን ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር አጠቃላይ ቤተሰብሽን መውደድሽና ለስራሽ ያለሽ ትጋት ሳላደንቅ አላልፍም፣ በርቺ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 місяці тому +43

    በስመአብ ሁለት የምንወዳቸው እንስቶች እረዱዬ ጥሩ አጠያየቅ እነሰይፉ መማር አለባቸው ያጠያየቅ ስልት በእውነት በጣም ጥሩ አቀራረብ ❤❤❤❤❤

  • @Yedag24-n7s
    @Yedag24-n7s 3 місяці тому +21

    ቨሮኒካ, ለአንቺ ያለኝ አድናቆትና ክብር እንዳለ ሆኖ ከሌላኛዋ ከማደንቃት ረድኤት ጋር ጨዋታችሁ ደስ ይላል
    ረድኤት በውፍረት ደብዘዝ ሊል የነበረው ውበት ተመልሶ ስላየሁትም ደስ ብሎኛል

  • @hunyalewbellete2120
    @hunyalewbellete2120 3 місяці тому +60

    V ከማስመሰል የነጻ ማንነት ያለሽ፣ ጠንካራ፣ ግልጽ፣ እና ቅን ሴት እንደሆንሽ ነው የሚሰማኝ።
    በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪሽን ማስቀደም እንዳትረሺ።
    እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @habtehabte2605
      @habtehabte2605 7 днів тому

      እውነታው ግን ሌላ ነው በጣም አስመሳይ ነች ማንም ያላስተዋለውን ማስረጃ ልስጥህ እችላለው

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 3 місяці тому +94

    ከረዱ ጋር ማድረግሽ እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል ረዱዬ እጅግ በጣም አስተዋይ እንስት ነች🙏

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 місяці тому +4

      ረዱን በጣም ነው እምወዳት የፀይም ወርቅ

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 3 місяці тому +147

    የኔ ልባም ሴት የኔ የዋህ 🥰🥰🥰 ጀግና ነሽ ወደ ፊት 😍😍

    • @fozyaa5261
      @fozyaa5261 3 місяці тому

      ህጅጅክህህጅክጅጅክጅትክክክክጅጅህጅጅክጅክጅክክክትጅጅጅይ

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 2 місяці тому +1

    ረዱ ማርያምን አደብትሽ ሲጣፍጥ ለእኔ የቃላት አጠቃቀምሽ ስራአት ደስ ሲል በዛ ላይ ንግግሯ ሲገባኝ በስመአብ ። ቬሮዬ በእውነት አባትሽ እሆናለው ምክንያቱም አባትሽን ከሃያ አምስት አመት በፊት አላውቀውም ብለሽ ነው? ለገሐር ምጀድር ባቡር እስቲ አስታውሽ ነብዩ አስራት የሚባል ልጅ ድሮ በይ ልጅ ሆኜ እዛ አካባቢ እታወቅ ነበር ብዙ አርቲስቶች ይመጡ ነበርና። ቬርዬ በጣም ደስ የሚለው ለውጥሽ በጣም ፈጣነው ደግሞም በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት ደግፎሻል በርቺልኝ ጎበዝ ነሽ ወድድድድድ ነው የማድርግሽ ልጄ ፍቅርና ሰላም ላንቺ ይሁን አለምሽን ያሳየኝ ክበሪልኝ ❤❤

  • @YabsraAdis
    @YabsraAdis 3 місяці тому +2

    በእውነት ቃላቶቻችችሁ እንደታሪክ እንደመፅሀፍ የሚነበብ ነው ከምርም ህይወት ያለው የጊዜ ቆይታን በጥቃቱ አጣፍጣችሁ ነው ያቀረባችሁል ሁለታችሁም በጣም ነው የምወጣችሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @Too495
    @Too495 3 місяці тому +81

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር my two favorites big respect ❤love you

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 місяці тому +5

    ድምፅ , መልክ, አስተሳሰብ አሟልቶ ሰጥሿል 👌👌👌
    Thank U for Your Great musics so far 🙏
    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 3 місяці тому +19

    ቃላት የለኝም ኣባትና ልጂ ዘመናቹ ይባረኽ 🙏🫶🏻😘ከማለት ውጭ 👍

  • @SelshiRebka
    @SelshiRebka 3 місяці тому +20

    እኔ የማረሳው አለባበሷን እያየሁ ሁሌ በኮመንት እሰድባታለሁ እደ ታናሽ እህት ከዛ አሜሪካ ሀገር ሄዳ ስትታመም ውይይይ ያለቀስኩት ያኔነው ለካስ የምሰድባት ስለምወዳት ነው ብዬ አሰብከ ማርያምን ጀግና ነሽ የኔ የዋህ እግዚያብሄር በሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ

    • @exodus134
      @exodus134 3 місяці тому

      ኖ ኖ የምትሰድባት እራስህን ሰለምትጣላ ነው። ስድብ የመውደድ ምልክት ፈፅሞ ሊሆን አይችልም።

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 3 місяці тому +8

    በዘመናችን ብዙ ጀግኖች አሉ በስራቸው አሁንም ድረስ የሚታወሱ አንቺ ደሞ የዚ ዘመን ጀግና ሴት ነሽ ለኔ አንቺ ለመጣል አቅምሽን እዳታወጪ ሊሰብሩሽ የሚፈልጉትን ሰወች ትተሽ የሚፈልጉን በኔ ደስተኛ ሊሆኑ የሚችሉ ሰወች አሉ ብለሽ ነቀፌታቸውን ትተሽ አቅምሽን ብርታትሽን ጥንካሬሽን ስላሳየሽን በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለኔ ከዚ በላይ ብዙ አቅም እዳለሽ አምናለው እስካሁን የሰራሻቸው ስራወችሽ ምስክሮች ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ውድድድ ነው ማረግሽ ❤❤❤

  • @Selameta912
    @Selameta912 3 місяці тому +3

    ግሩም ውይይት ነበር በርቱ ሁሉም ሰው በውስጡ ሌላ ሰው አለ ሌላ ያልታየ ሕይወት ሌላ ማንነት ብቻ ግሩም ነበር በርቱ🙏

  • @hussenabegaz7331
    @hussenabegaz7331 3 місяці тому +14

    Respect sister for your hard work and honesty!

  • @YabsraAdis
    @YabsraAdis 3 місяці тому +1

    በእውነት ቃላቶቻችችሁ እንደታሪክ እንደመፅሀፍ የሚነበብ ነው ከምርም ህይወት ያለው የጊዜ ቆይታን በጥቃቱ አጣፍጣችሁ ነው ያቀረባችሁል ሁለታችሁም በጣም ነው የምወጣችሁ ክብረት ይስጥልኝ❤❤

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku 3 місяці тому +16

    ቬሩ የእኛ አንበሳ በህዝዊነትሽ ሩህሩህነትሽን በተግባር የተረጋገጠ ነው
    በርቺ አንቺ ፈጣሪሽን የምትፈሪ በጥቅሉ ሠው ነሽ

  • @hawamurad244
    @hawamurad244 3 місяці тому +23

    አትጠገብ እኮ ነሽ ቬሮዬ🔥💝 ረድኤትን እኔም በጣም ነዎ የምወዳት🙌❤

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome7224 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛዋ እንዴት ደስስስስስስ እንደምትል ሰወን የሚረዳ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ቬዬዬዬ የኔ እንስት አስተዋይ ከማንም በላይ የተደገፍሽው እግዚአብሔር ልቦናሽን ያውቀዋል ለምቀኛ ጆሮ አትስጪ ❤❤

  • @HabteMenge-s4o
    @HabteMenge-s4o 3 місяці тому +2

    Hey Veronica and Rediite, you two are amazing. I found you by accident, but you brought light into my life when things were tough here in the U.S. You helped me see things more clearly and gave me hope to keep pushing forward. I really hope I can meet you in person someday. Thank you, Veronica. Even though you're my little sister, you've taught me so much-about forgiveness, faith, kindness, and stepping out of my comfort zone. I can’t thank you enough. And Rediite, you’re so humble; keep doing what you’re doing. Love you both!

  • @betelhemtsegaye-g2s
    @betelhemtsegaye-g2s 3 місяці тому +7

    የኔ አርአያ ነሽ በቃ ጀግና ጠንካራ ቆራጥ ሴት ነሽ ባጭሩ ግን ቬሮኒካን እንወዳታለን የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጋቿታል በጣም ብዙ ሰው ይወዳታል ግን 300k አልገባችም እስቲ የቬሮ አድናቂዎች ቬሮን 300k እናስገባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sunflower_clothes
    @sunflower_clothes 3 місяці тому +342

    እስቲ ቬሮኒካን የሚወድ❤

  • @tigist23445
    @tigist23445 3 місяці тому +1

    ረድኤትን በጣም ነው የምወድሽ ተፈጥሮን አንች ላይ አያለሁ ለመግለፅ ቃላት ያንጥረኛል አርቴፍሻል ያልሆንሽ እራስሽን ሆነሽ የተገኘሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga 3 місяці тому +2

    ዋው ባያልቅ እያልኩ ነው የጨረስኩት ቪየ🥰ትችያለሽ ጀግና ነሽ በጣም ነው የምወድሽ መጠሪያየ አልበም በጣም ነው የወደድኩት ደጋግሜ ነው የማደምጠው በተላይ መጠሪያየን🥰ለማላቀው አባቴ እና በጣም ለምወዳት ሀገሬ ለጎንደርን ነው ለኔ ሁለቱ መጠሪያወቸ ናቸው።
    ጎን ይደርም🥰እታተይ የጎንደር እናቶች አያቶች መጠሪያ ነው🥰ሁሉንም🥰ውድድድድ🥰

  • @AwgchewWodajo
    @AwgchewWodajo 3 місяці тому +1

    ረድኤት ተረፈ እጅግ በጣም ነው የማከብርሽ የሴት ልክ ደርባባ ንግግርሽ እርጋታሽ ብቻ በአጠቃላይ ስጦታሽ ብዙ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 місяці тому +2

    ቬሪየ እርዲኤት ተርፈን መምርጥሽ በጣም አስተዋይ ነሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤

  • @serkalemahmed6683
    @serkalemahmed6683 3 місяці тому +2

    የወይን አይነት ቃና ያለው ፣በደጋገምሽው ቁጥር የሚወደድ ስራ ነው የሰጠሽን ❤❤ይዞ የማቆየት አቅም ያለው የተለፋበት ስራ ነው ።እናመሰግናለን

  • @mulanew1019
    @mulanew1019 3 місяці тому +5

    Very በጣም ጎበዝ ምርጥ ደግ የሆንሽ እናትዬ ስወድሽ አለምገና አቅሻለሁ አባትሽ የቅርቤ ሠው ነበር አድዬን ስወደው ።በተረፈ የሆነ ሥራ ነበረኝ ብታይልኝ ሌላው ኢንተርቪው ላይ ጠንቀቅ እያልሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @meseretwedajo4128
    @meseretwedajo4128 3 місяці тому

    ልባም ሴት♥ቨሮኒካ, ለአንቺ ያለኝ አድናቆትና ክብር ቃላት የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ ❤

  • @Tezufiker1927
    @Tezufiker1927 3 місяці тому

    የአባቷ ልጅ ጀግናዋ ሴት ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ ❤❤❤❤❤

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 3 місяці тому +1

    አንቺ ለብዙ ሰውች የጥንካሬ ምልክት ነሽ አንቺን የሚተችሽ አንቺ የደረሽበት ደረጃ መድረስ የከበዳቸው ናቸው የኔ መልካም ሰው የአባትሽ ፀሉት ይጠብቅሽ

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 місяці тому +2

    😂😂❤❤ ቬሮኒካን የማይወድ አለ?? ስወድሽ ይሄንን ፀባይሽን ሰው ማክበርሽን እንዳተይ 👍👍negative comment ቶችን አትጥይግን የሚሳደቡትን ቦታ አትስጫቸው እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ🙏🥰🥰

  • @amarehailu8377
    @amarehailu8377 3 місяці тому

    My dear sister you know how much I appreciate you? you are very special and very kind. Generally speaking Veronica is an example of strong woman .

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 3 місяці тому +2

    ቦሬንኪ እደና በጣም ትችያለሽ በስው ወሬ እንዳትስበሪ ስው ብትስሪም ባትስሪም ስው ማውራቱን ስለማይቀር በጣም ጥረትሽን እንድትጨምሪና ጎብዝናሽን የበለጠ እንድታሳድጊ እደራ እደራ ለሁሉም ነገርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም እድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 3 місяці тому

    የኔ ሴት ቪዬ አዳነ ተካ እንደዚህ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ስላሳደግህ እና የህዝብ ልጀ ስላርግህልን እናመሰግናለን እኔ ሁሌም የአዳነ ተካ አድናቂ ነኝ ❤

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 місяці тому

    የአዳነ ግርማ አድናቂ ነኝ ገና ቲቨ ላይ ሲወጣ አይምሮዬ ላይ እስካሁን አለ ያዳነ ልእልት እንኳን ደስ አለሽ ደስብሎኛል አዳነን የት ማየት እችላለሁ እባክሽ

  • @Halefom
    @Halefom 3 місяці тому +1

    ቬሮኒ በጣም በሳል ልጅ ነሽ። ጥልቅ አስተሳሰብ ያለሽ ልጅ! በርቺ! አልበምሽን በስኬት ሰርተሽ ስለጨረሽ እንኳን ደስ አለሽ! Keep the good job up!! ጠያቂ እና መላሽ ተገናኝተዋል! Thank you!

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 3 місяці тому

    Vernonika, I love your Smokey Voice. I can’t get enough of listening your amazing music. Focus on positive things and keep walking. Much love.❤🥰🙏🏾

  • @Đeep-s6l
    @Đeep-s6l 3 місяці тому +25

    ሰው ያውራ ይናገር ይተች አንች ግን በስራሽ አኩርተሽናል ፈጣሪ ይባርክሽ ብያለው VERONICA am so happy for you👏👏👏

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 3 місяці тому +13

    ቬሮ ❤ መጠራያዬ 🌷ሁለመናሽ ሕዝብ ያስተምራል ዕድሜ ከጤና ጋር🙏💯እንወድሻለን

  • @BetelhemBezunhe
    @BetelhemBezunhe 3 місяці тому +4

    የኔ ልዕልት ማንንም እንዳትሰሚ ወደ ፊት ብቻ 🔥🔥🥰🥰🥰

  • @TigestBelete-pr6vq
    @TigestBelete-pr6vq 3 місяці тому +1

    Yene melekam❤ Fetare yetebikeshe 🙏🙏 Amen ❤❤❤

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 3 місяці тому

    ምርጦቼ የሐገሬ እንስቶች አክባሪያቹ ነኝ. ረዱዬ አንቺ ትለያለሽ በባህልሽ በተፈጥሮ ዉበትሽ በአነጋገር ዘዬሽ ሙሉ የመሆንሽ ነገር እኔን ያስደንቀኛል ያስደስተኛልም በተለይም በዚህ ዘመን ሴቶቻችን ብልሽሽት ባሉበት እና በየሶሻል ሚዲያዉ እየወጡ ክብራቸዉን እያጡ ባሉበት!
    እባክሽ የራስሽ ፖድካስት ይዘሽ ነይ ላይሽ እጓጓለዉ 🙏🏻♥️🇪🇹

  • @MihretSebla
    @MihretSebla 3 місяці тому +1

    your album is so amazing, may God protect you.🥰🥰😍

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 місяці тому +80

    ረደኤት ተረፈን እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ ምወድሽ አንደበትሽ ቁጥብ ንግግርሽ ፍሬ ኧረ አንዳው ቃላት አጣለሁ መምህርት መሥከረም አበራንም ተመስይኛለሽ

    • @ahlimust1162
      @ahlimust1162 3 місяці тому +2

      ደሞ ስታምር የጥቁር ቆንጆ ናቹራል

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 3 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ አሁን ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው የቀረብሽው አና በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው በርችልን የረጋሽ ነሽ ደስ ይላል

  • @The_dream-life-0
    @The_dream-life-0 3 місяці тому +2

    በጣም ልቤን ነካሽው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁብሽ በርቺልኝ🙏🙏🙏

  • @HanaEshetuHana
    @HanaEshetuHana 3 місяці тому

    የሚገርም ፕሮግራም ትህትና ፍቅር አክብሮት ምስጋና የተሞላበት ነበር ሁሌም አንደኛ ነሽ የምለው በምክንያት ነው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤👌🙏

  • @rahel4070
    @rahel4070 3 місяці тому

    🥰የኔ ቀበጥ🥰፣የኔ ጀግና የኔ ስራ ወዳድ ስወድሽ እኮ ጥንካሬሽ በተለይይይ አባትሽን የምትወጀው ነገር የምታከብሪው የምትራሪለት ነገር ውይይይይይ ውድድደድድድድ ሺህ አመት በጥንካሬ፣በጀግንነት፣በብርታት ኑሪልኝ የኔ የዋህህህ😍😍😍😍

  • @edommezgebe5699
    @edommezgebe5699 3 місяці тому +1

    When i see you i see my self .....am proud of you🎉🎉🎉

  • @RuthTeklemariam
    @RuthTeklemariam 3 місяці тому

    Such a wonderful wise peaceful conversation deep thoughts love you veroye God bless you both

  • @abex5291
    @abex5291 3 місяці тому +8

    አባትሽ አዳነ ተካ ❤ ስለምወደው በቃ Album release መግቢያ ሸልሚኝ

  • @se5561
    @se5561 3 місяці тому

    በጣም ደስ የምትል ጋዜጠኛ በጣም በርስ የምተማመን ሜካፕ ውስጥ እራስን የማትደብቅ ምርጥ ነች

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 3 місяці тому +2

    አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ የኔ ወርቅ ገና ብዙ ካንቺ እጠብቃለሁኝ ናፈከኝን በህይወት ላጣሁት ባሌ መጠርያዬ ደሞ ለልጄ የሰራሽለት ነዉ ሚመስለኝ በርቺልኝ

  • @yenatfanta1621
    @yenatfanta1621 3 місяці тому +7

    Wow 🥰 it is not interview for me it is like amazing podcast❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 3 місяці тому

    ረዱ የሰጣት ተፈጥሯዊት ናት። ከእኔ በላይም ትወጃታለሽ ብዬ አላምንም። ተስፋ ያላት ሞደሬተር ናት። ዓለም ዓቀፍ ኢቬንት እንድትመራ እመኝላታለሁኝ። አንቺም ድንቅዬ ነሽ። ሼር አደርገዋለሁኝ። የምትናፍቁኝ የማግሥት ተስፋወቼ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martagirma13
    @martagirma13 3 місяці тому

    ረዱዬ በጣም አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ
    ቬሮኒካዬ እኔ እዚ ደረጃ እንደምትደርሺ ይታወቀኝ ነበር ያኔ ካፓስ እያለሽ በምትለቂያቸዉ ሙዚቃዎች
    ባጭሩ ጀግና ነሽ
    በርቺ የኔ ቆንጆ!!

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 місяці тому

    ሁለታችሁን ስለምወደችሁ እንኳን አብራችሁ አየዋችሁ ቬሮኒካ በጣም ጠንካራ ነሽ የማንም ክፍት አፍ አያንበረክክሽም 666 ነሽ ያለሽ ሰው ምን እንደሆነ ትርጉሙን አያውቀውም ሚዲያው ስለኦርቶዶክስ ያወራና በማያገባው ነገር ገብቶ ሲያማስል ታይዋለሽ ፊት ለፊት ነግሬው አፉን አዘግቸዋለሁ ሕግ ቢኖር ስም በማጥፋት መክሰስ ትችይ ነበር ሁሉን ነገር ግን ለፈጣሪ መተውሽ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ከእንግዲህ ለሚመጣብሽ ወቀሳ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ በርቺ

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 3 місяці тому +15

    ረድኤት በጣም ነው እምወድልሽ መድረክ ላይ በራስሽ በተፈጥሮ በተሰጠሽ ነገር የምትኮሪ ማንነትን የምትወጅ ውብ የሆንሽ ኢትዮጲያዊት ነሽ እና በጣም ነው ሳይሽ እምኮራብሽ ፀጉርሽ የራስሽ ኩል እንኳን የለሽም እንኳን ሜካኘ ።ይሄ ሁሉ በራስ መተማመን ባለው መኩራትን ነው የሚያመላክተው ።በዚህ አሻንጉሉት በበዛበት ዘመን እንድንችል አይነት ኦሪጅናል ውበትን የምታሳይ የሚድያ ባለውያ ያብዛልን ።ልጆቻችን እየተቀየሩብን ተቸግረናል። ተባረኪ በጣም ነው እርጋታሽንም እምወድልሽ። ቬሮኒካ ጀግና አንበሳ ነሽ በርች ወሬኞችን ተያቸው

  • @Mars71619
    @Mars71619 3 місяці тому +13

    በሁለታችሁም የሚገርም ሰውነት ብስለት እውነተኛ ስሜት እህትነት አክብሮት…..ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZelalemDessie-t9j
    @ZelalemDessie-t9j 3 місяці тому

    Bravo go ahead Veronica. Bravo Redu. Ewodachihualehu❤❤❤

  • @betelhemasefa5693
    @betelhemasefa5693 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ከአይኑ አያርቅሽ❤❤ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ልባም

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla 3 місяці тому +4

    ማነዉ እንዴኔ የቬሮኒካን ቅን ልብ የሚወደዉ❤

  • @endeshawmenberu8200
    @endeshawmenberu8200 3 місяці тому +3

    Chewa woldo chewa siyasadgih veronica adanen timeslaleh....keep shining beautiful....we expect a lot from you.

  • @Nanex4x
    @Nanex4x 3 місяці тому +5

    የኔጀግና በጣም ነዉየምወድሽ እኔ ያለሁት ሳዉዲነዉ መዳምቤት ስመጣ ባገኝሺ ደስይለኛል ፈጣሪ ከፈቀደ❤❤🎉🎉

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 3 місяці тому

    Wowww vero በጣም ብራንድ ነሽ የሚገርም speech new berchilgn

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያርግሽ።
    ላባትሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር እኔ አንቺን እንዳከብርሽ አድርጎኛል።

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 місяці тому

    dowenload ካደረኩት ከሳምንት በሗላ ነው ተረጋግቼ የሰማሁሽ አሁን ተረዳሁሽ ቅብጠትሽ ይደብኝ ነበር ይሄ interview አስተሳሰቤን ባንቺ ላይ ያለኝንም ይሁን በሌላ ሰው ላይ ያለኝን አመለካከት ቀይረሽዋል በሳል ሴት እነሰደሆነሽ ከዚህ መረዳት ችያለሁ you change maind thank you so much !!!

  • @RitaMareley
    @RitaMareley 3 місяці тому +2

    ረድዔት ግን በጣም ማደንቅሽ ገጣሚ ነሽ ሌላው ማደንቅሽ በዚህ ጊዜ Makeup Free መሆንሽ ሌላው ቬሪያዬ አድናቂሽ ነኝ፥በርቺ👏👏👏👌👍💞💞💞💞

  • @genetkidanemariam-o2m
    @genetkidanemariam-o2m 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛ ረዲ እኔም በጣም ነው የምወድሽ።የተረጋጋሽ ነሽ

  • @ሚካኤልሚኪ
    @ሚካኤልሚኪ 3 місяці тому +45

    አዳነ ተካ ሊኮራ ይገባል❤❤❤

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 3 місяці тому

    ከልጅ እስከ አዋቂ ሁሉም በአንድ ድምፅ የሚወዳት ምርጥ ድምጻዊት

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 3 місяці тому +6

    The jornalist, I love your confidence, the way you dress, naturally beautiful without makeup 💄

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni19 3 місяці тому +4

    ረዱ በጣም የምወዳት የማከብራት ሰው ናት የምር V አንቺንም በጣም 🥰

  • @BdjdiEheue
    @BdjdiEheue 3 місяці тому +24

    እንዴት እንደምወድሽ እንደማከብርሽ እውነት ❤❤❤❤❤

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 3 місяці тому +2

      የኔናት ብታገኘኮ እየሰጠሽነው ይጨምርልሽ ቀሪዘመንሽንምይባርከው

  • @romanzewdie9841
    @romanzewdie9841 3 місяці тому

    Congratulations ❤❤❤❤❤❤ my favorite song

  • @MeraifHaille
    @MeraifHaille 3 місяці тому

    if you can define veronica in one word, she is precious. I love her very much❤❤❤❤❤

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 3 місяці тому +1

    Redeat is an amazing beautiful person. I always admire her.
    Some people are meant to learn from their mistakes and do better but it costs them a lot on the way and that is Veronica for me. Look around people with in your profession and take your time to really see what makes them unforgettable ... pick on that and stick to your culture from your moves to the way you dress up. Your music is not for the Westerners and it shouldn't mean to appeal only to certain groups of the society... be wise about it. Look at Aster or Gigi ask yourself how they became internationally acclaimed while presenting themselves so decent and culture oriented. You have a beautiful God given gift of voice , use it wisely ❤

  • @pink9212
    @pink9212 3 місяці тому

    I am happy when l see strong women like you ❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 місяці тому +1

    ውዴ ኢትዮጵያ ያንቺ አንቺም የኢትዮጵያ ❤❤🎉🎉

  • @hulemesfn
    @hulemesfn 3 місяці тому

    ቬሪየ የኔ ሰው አንችን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል አንች በቃ የሰው መለኪያ ልዩ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤

  • @AskalDemssie
    @AskalDemssie 3 місяці тому

    የረድኤት ግጥም ❤ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ..በርቱ❤

  • @konjittsehay1176
    @konjittsehay1176 3 місяці тому

    በጣም ነው የምወድሽ ። መጠሪያዬን ዘፈኑን የገለፅሽበት ያለፉሽበት መንገድ የውስጥ ህመምሽን በዚያ ያለፊ ብቻ ነው ሊረዳው የሚችለው ! ተጋርቼሻለሁ ። ፊልም ብትሠሪበት ለ ብዙዎቹ ተስፋ ትምህት ይሆናል እባክሽ አስቢብተ ።

  • @tamirattsegaye6417
    @tamirattsegaye6417 3 місяці тому

    አሁን ላይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኝ ብለው ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉ ሰዎች እውነት ከሩድ መማር አለባቸው ቃላት አጣጣል ዘዬዋ ብቻ ብዙ ነገር

  • @KaleMitiku
    @KaleMitiku 2 місяці тому

    veronica ❤❤❤❤❤❤the best interview i ever seen

  • @HenokMekonen-p1s
    @HenokMekonen-p1s 3 місяці тому

    የኔ ውድ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ጀግኒት ነሽ በጣም አከብርሻለሁ 🙏

  • @mulatutereda5269
    @mulatutereda5269 2 місяці тому +1

    ውድ እህቴ ዘፈን አልወድም ግን በምትሠሪው ስራ ምቀኛ ካልተላከብሽ የምትሠሪው ስራ ትክክል አይደለም አምላክ አንድ ቀን ተስፋ የቆረጡትን በዝማሬ የምትሠበስቢበት ቀን ይመጣል ድንግል ማሪያም ወደቤቱ ትመልስሻለሽ አይዞሽ

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 3 місяці тому +7

    Vዬ ስወድሽ እኮ በርቺልኝ የኔ መልካም vን ያላችሁ እስቲ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @MelatFesahe
    @MelatFesahe 3 місяці тому +10

    ያንስሻል እንጂ አይበዛብሽም የኔ ጠንካራ ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘

  • @habesha2171
    @habesha2171 3 місяці тому

    Two of my favorite beautiful, smart and talented women ❤❤❤

  • @kidist2150
    @kidist2150 3 місяці тому

    Vero you are so sweet, simple and a real human🥰. Keep the great job 👏👏👏

  • @selamselam699
    @selamselam699 3 місяці тому

    ጎበዝ ቨሮኒካ ጀግና ነሽ አይዞሽ እወዳለሁና ❤❤❤❤❤

  • @masslyrics218
    @masslyrics218 3 місяці тому

    ረዱየ ያንችስ ግጥሞች ሙዚቃ አየደሉምን? ከቬሮኒካ ጋር በመዋሃድ ታምር እንደምታሰሙን ተስፋ አደርጋለሁ። ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ

  • @HawiShife
    @HawiShife 3 місяці тому

    yene wudde yene konjo Veronica swodish iko 💋💋💋💋💘💘💘💘💘

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2so 3 місяці тому +1

    የኔ እናት የኔ የዋህ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ አዛኝ እና ደግሞ ላክ አድርጊልኝ ደስ እንዲለኝ 💃

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 3 місяці тому +1

    Veronikaዬዬዬዬዬ single ከለቀቀች ጀምሮ የማዳምጣት ነች።መድረክ ላይ ጀመር አድርጋ የምትተዋት ዳንስ እንደምትችል ያሳያል።

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 місяці тому

    😂😂 እናንተ ግን ትሞጋገሳላችሁ ❤❤ I like that 👍👍

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 2 місяці тому

    ሁለት የኔ ልባም ሴቶች በጣም ነዉ ምወዳችሁ vero አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ድፍረትሸ በራስ መተማመንሸ ያኮራል... Roll modele ነሽ እኔም ድፍረት ያጣው የ ሙዚቃ ፍቅር ከልጅነት ጀምሮ ያናወዘኝ ባንከር ነኝ....still ግን ምንም ላይ አልደረስኩም እሄ interview አጅግ በጣም ሞራል ሆኖኛል እባክሽ እንድታግዚኝ እፈልጋለሁ ቢያንስ ጥሩ ሥራ ሚሰራልኝ ሰው አገናኚኝ please please.... ሁለታችሁንም አከብራችሁአለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍

  • @ayutube3675
    @ayutube3675 14 днів тому

    ጊዜውን ጠብቂ veronica አሁን አማራ በጦርነት ውስጥ ነው ከቻልሽ በመሬት በሰማይ የደም እንባ ለሚያነቡት እናቶች ድምፅ ሁኝ አልያ tour አዘጋጃለሁ ብለሽ በቁስላችን ላይ እንጨት እንዳትሰጅብን ሁሉም ሰላም ሲሆን አማራ ክልል ታቀርቢያለሽ tour እያለሽ ለአገዛዙ ጎንደር ሰላም ናት እያሽ political እንዳትሱሪብን
    እኛ አማራዎች እንወድሻለን እናከብርሻለን አንችም ስአቱን ጠብቂ
    ድል ለፋኖ