Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልሽ የተወደደ ነው የሚፈተነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የዛሬው😢 የኔቆንጆ በመጀመሪያ የምልሽ ነገር ቢኖር ስታምሪ ከለርሽ በጣም ውብ ነሸ በዛላይ ደግሞ ጥንካሬሽ የሚደነቅ ነው መጨረሻሽን ለመስማት ጓጉቻለው ። አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ በሚያስፈልግሽ ነገር ከጎንሽ እቆማለው አምላክ በፈቀደውና በቻልኩት ❤❤❤ ጠንካራ ሁኚ።
እናመሰግናለን
ቀጣይ ክፍል መች ነው yememetewu?
Aderess, telephon.......
እባካችሁ ክፍል 2
ወይ ፈጣሪየ አንዳንድ ግዜ የምንሰማው ታሪክ ልብ ይሰብራል የጭካኔ ጥግ: መቸስ ፈጣሪ ብቻ ነው ጥሎ የማይጥል አይዞሽ የኔ ቆንጆ የነገ ብርሃን አለሽ ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ጠንካራ ጀግኒት ነሽ እኮ አይዞሽ ከጎንሽ ነን አካውትሽን አስቀምጭልን የሚማር ሰዎች እንረዳለን እሺ በጣም ቆንጆ ቁመናሽ መለሎ ነው ገና ታያለሽ በየአለሙ ትሽከረከሪያለሽ 🙏💞💖💞💖💞💖💞💖
@@nequheyewet5076ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅ እስኪ ደግሞ የታሉ የህፃናት መብት ተከራካሪዎች ይችንና ሌሎች ህፃናት እንደዚህ አይነት ዋጋ ሲከፍሉ ዝም ብለው የሚመለከቱ ለማንኛውም በቀጣይ ከድርጅቱ ጠርተህ ቃለመጠይቅ አድርግልን ሌላው ድርጅቱ ሃላፊነቱን ካልተወጣ እንዴት ነው በህግ የሚጠየቀው ሲቀጥል ህብረተሰቡ እንዴት በአካባቢው ያሉትን ህፃናቶች ለድርጅቱ መረጃ መስጠት እንደሚችል እና የመሳሰሉትን ብቻ የቻልከውን ሞክር የአንድ ሰው ታሪክ ሰምተን መቆም የለበትም ።
ተባረክኪ የአንዲት ሴት ሕይወት መለወጥ ያንድ ቤተሰብ ሒወት መለወጥ ማለት ነዉ ።።
የእንደዚህ አይነት ሰዎች ኃጢአት ና በደል ነው ሀገራችንን ሰላም ያሳጣት
ትክክል
ፍፄ እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንቺ በጣም ቆንጆ ጠንካራ ጎዝ ልጂ ነሽ ወደፊት ትልቅ ደረጃ እንደምደርሽ ታስታውቂያለሽ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነት ነው ግን በጣም እንደኣንቺ ህይወት የሚያሳልፉ ብዙ ይኖራሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ፡፡ ፍጼ ኣትጥፋብን thank you
🙏🏾እናመሰግናለን
@@nequheyewet5076 አረ ፍጼ ይቀጥላል ብለህ ይሄው እየጠብቅን ነው እባክህ ሁለተኛውን
ፍፁሜ በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
🙏🏾🙏🏾እናመሰግናለን
የኔናት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
የኔ ማር መጨረሻሽ ሊያምር ስለሆነ ነው መጀመሪያሽ የተመሰቃቀለብሽ ይሄ በሁሉ ሰው ላይ በተለያየ ጉዳይ የሚደርስ የሂወት ፕሮሰስ ነው እና ከዚህ በሃላ እንደማትቸገሪ ነው ምክንያቱም ሊለውጥሽ ስላሰበ ነው ወደ ሚዲያ ያመጣሽ አማኑኤል እስከመጨረሻው እድሜሽ መከራ ስቃይ አያሳይሽ እድሜሽን ሁሉ ደስ ብሎሽ ኑሪ
ለሰው ሞት የሚገባው ስለሆነ ነው እንጂ የአዳም ጥፋት አይደለም ሰው የማይሞት መስሎት እንደዚ ግፍ መፈፀም በጣም ዮገርማል አቤቱ አምላኬ ማረን በምህረትህ አሜን
አንቺ.የአይምሮ.ሀብታም.ነሸ.እጀግ.ድንቅ.ውብ..ልጅ.ነሽ.በጣም.ነው.የምታምሪው.ከእናትም.አልፈሽ.ሀገር.ነሸ.ውዴ.ባንቺ.ውስጥ.በዙ.አሰገራሚ..አየሁኝ.አየሽ.ወርቅ.በሳትይፈተናል.አይደል.አንቺ..ማለት.ወርቁ.ነሸ.አየሸ.ንፁ.ሰላለሽ.ቅዱስ.እግዛህቢር.እረዳሽ.❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ❤ ታርክሽ በጣም ያዛዝናል 😢 ልጁ ደግሞ እመቤቴ የላከችልሽ ይህሆናል አይዞሽ የኔ እህ መጨረሻሽን ያሳምርሽ😢❤❤
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ የሚገርም ጥንካሬ
ጀግኒት በጣም ጀግናና ትጉ ጥንካራ ሴትነሽ ፈተና ለበጎነው ይላል የግዜአብሔር ቃል እመብርሀን አጠነከረችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ❤❤
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ፍፄ እናመሰግናለን ያንተ ፕሮግራም ልዩ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ በርች
Thank you
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 😢😢😢 አቤት ብርታት ፈተና አበዛዝ😢
ጋሽ ፉፁም ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን አላማዬን ላሳካና እኔም መጥቼ እቀርባለሁ
እናመሰግናለን። እኛ ጋር እንግዳ ለመሆን ከፈለጉ በ0972727384 ይደውሉልን።
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ከባድ ነው አባትሽን አግኛቸው እሳቸውም ኑሮከብዷቸው ነው ፈተናሽን የድንግል በመልካም ይጨርስልሽ
Ayzosh Anchi gobez jegena nesh
ጀግኒት🤩 ጥንካሬውን የሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ገና ለሐገር ትሆኛለሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ልጅ እመብርሐሐን እንደልጅዋ እቅፍ አድርጋ ታኑርሽ በርች🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ እና ደርባባ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያጠንክርሽ መጨረሻሽን ለመስማት ጓጉቻለሁ
የኔ እናት ሁሉ አላፊ አለም ጠፊ እንኳን ችግራቺን እኛም እናልፉለን አገራቺን በሰማይ ነው♥️♥️♥️♥️🙏
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እና አይዛሽ በጣም ጠካራ ነሽ በርች
እራስን ከፍ ከፍ ያደረገ መጨረሻው አያምርም አንቺ ፈጣሪ እረድቶሻል ጠንካራ ሰው ነሽ እራስን ማጥፋት ደግሞ ከባድ ከባድ ሀፅያት ነው አትመኚ ከፈጣሪሽ💔💔 መራራቅ ነው ❤❤❤
እግዚአቤሔር መልካም ነው ይረዳል ጀግና ነሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ጎበዝ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
እግዚአበሔር አለልሽ አይዞሽ
አረ አምላኬ ሆይ ይብቃ በለን የህቶቻችን መከራ በዛ ሰላም ፍቅር መተሳሰብን አድለን
እግዚአብሔር ሆይ ለክፉ ሰዎች እባክህ አስተዋይ ልቦና ስጥልን እህቴ አይዞሺ ያልፋል
የኔ ውድ ሁሉም ለመልካምነው ደግሞ ታምሪለሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ
በጣም.ፀንካራነሽ.እግዝአብሔር.መጨረሻሽን.ያሳምርልሽ.
በህይወት ኖራ እየሰማች ይሁን😢
ምስኪን በጣም ማሳዝን ታሪክ ነዉ አይዞሽ
የሰዉ ልጂ ያዉም ባአማና ወስደዉ የሚአሰቃዩ ሰወች ህሌና ቢሶች ትንሾች ርካሾች ናቸዉ አይዞሺ ጠካራ ነሺ
አይዞሽ ከዚ ሁሉ ማአት ማምለጥሽ ለበጎ ነው ።
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነሽ ። በርቺ
አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ እባክህን ማርን ይቅር በለንን
አሜን
የኔ እናት እዉነት ጥንካሬሽን በጣም በጣም አደንቅሻለሁ የሴት ልክ ጀግና ነሽ!! አንዳንድ ሰዎች ግን ምናለበት በዚህ ልክ ለሰዉ ልጅ አብሶ ለህፃን ልጅ ክፉ ባትሆኑ 😢 የኔ ጀግና አንች ግን አምበሳ ነሽ ከመገፋት በሗላ ትልቅ ስኬት አለ እሽ የኔ እናት ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ጀግናዬ
እናት አትሙት ምን አይነት ክፉ ሴት ናት? እግዚአብሔር ይህችን ልጅ አይቶ በስሟ የመጡት በጎች እረብተው እያየች እንኳን አልራራችላትም እግዚአብሔር እንዴት ይማረን? በእነኝህ እርኩሶች በደል ነው ሀገሪቷ የምትፈተነው ገና በጨቅላ እድሜዋ ያንገላታቻት
የኔ ውድ ጀግና ነሽ በርቺ
በጣም ይገርማል አቤት ግፍ ማርያምን😢😢😢አቤቱ አድነን ደግ ሰዉ አልቋልና ከሰዉ ልጆችም መተማመን ጎድሏልና ፤ መዝ 11:1 😭✝️🤲🙏💔
ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰዉ አለ የክፋት ጥግ ሰማን ያንችን ጥንካሬ!! በጣም ይገርማል የኔ አህት መጨረሸሽ ያምራል 💪🥰🥰
አይዞሽ ከችግር ብሇላ ምቾት አለ ገና ልጅ ነሽ ጠንክሪ
ያዳዱሰው ጭካኔ ሱባሀን አላህ😢😢
አንጀት ትበላለች❤❤❤
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ግን የሁላችንም ታሪክ በጣም ይለያያል ፈተና ያለ ነው ፈተናችንን ስናልፍ ደስ ይላል
የኔናት ሒወት ፈተናናት😢😢😢😢😢
Weyine yebase ale😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ስታምርግን
ክፉ ሴት ናት በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰዉ አዉቃለሁ እኔ ላይ ሳይሆን ጎረቤታችን ናት ሰራተኛዋ ላይ የምሰራዉ ጉድ ነዉ የሚገርመኝ ግን የከተማ ሰዉና ወጣት ሰዉ እንደዚህ ተንኮለኛ አይመስለኝም ነበር😊😊😊
የኔ ቆጆ የኔ ጀግና በርችልኝ መጨረሻሽን ለመስማት በጉጉት እጠብቃለን🎉ፍፁሜ በጣም ምርጥና ተደማጭ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታልን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ
እኔም እጅግ የምገር የ ህይወት ታሪክ አለኝ film የምመስል። የማያልፍ ነገር የለም። አለፈ በ ጥቅትም ብሆን የ ጭካኔን እና የ ክህደትን ፅዕዋ የምታጠጡን የ ስራቹን ይጠብቃቸዋል።ፍፁምዬ ሀገሬ ስገባ ደዊዬ እመጣለው። ምርጥ ፕሮግራም ነው ።በርታ❤❤❤❤❤
እረኝነት: የሚናቅ:/ የሚያስንቅ: አይደለም:: ይልቁንም: የሚያስንቀው:-- ውሸት: ሌብነት: የሐሰት: ምስክርነት: ወዘተ......
ከዚህ ታሪክ ጋር ምን አገናኘው ሁሉም ነገር በአግባቡ ሲሆን ነው ልጅቷ ተረት አይደለም የምታወራው እውነተኛ ታሪክ ነው
ምናለ የልጂቱ ሀሳብ እና ስሜት ከኮሜትሽ ጋር ቢመሳሰል ግራ የተጋባው ኮሜት 😊😊
የኛ ዘመን እዩብ ነሸ ቆንጀት ቁንጀናሸ in and out ነው you are the whole package. አሁን በትምርትሸ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጊ የልጀነትሸን የdr doctor ህልምሸን ለመጨበጥ ትኩረትሸ ትምህርትና ትምርትቤት ብቻ አድርጊ በወንድ ፍቅር እነዳትጠመጀ እውነተኛ ወንድ ከሆነ ለትምህርት ከሆነ ይጠብቅሻል ምንም ወደ ፍቅር ሳትገቢ ተምህርትሸና ተምህርትሸ ይሁን።
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ ጀግናነሽ የተሰጡሽ ስሞች ሑሉ ስድቦች አደሉም ምርጦች ናቸው ትልቅ ትርጉም አላቸው አይዞሽ ።
ይገርማል
wiyy stamir be Egziabher yene wub
ጎበዝ ጀግና በሪች እግዚአብሔር ለምክንያት ነው ያተረፈሸ እህቴ
ፊልም የሚያስንቅ አተራረክ ደሞ ቁንጅናሽ😮 በተፈጥሮ ውብ ነሽ ፈጣሪ ጉዳትሽን አስረስቶ መጨረሻሽን ውብ ያርግልሽ❤❤❤ሴትየዋን ደርሼ በጥፊ ብላት ነው ያሰኘኝ
የእዉነት ዳዊት ነሽ አሁንም በርቺ ልባም ነሽ እማ!
መገፋት ጥሩ ነው ያሳድጋል።
ስንት አረመኔ አለ። እግዚአብሄር ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ። ይህ ለክፉ ሰዎች ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው እራስን ከሃጢያት ለማውጣት።
አይዞሽ እህቴ ሰዉ ግን በዚህ ልክ አረመኔ መሆን አይ ሴትም ጨቆኝ ነዉ ለካ 😢😢
እንካን ደህና መጣህ ፍፄ
Very sad 😢 you r so 💪Strong
እባክህ ክፍል ሁለትን አቅርበው:: በጣምየሚያዝንየሚያጋዋጋ ታሪክ ነው:
የኔ ዉድ የኔ ምስኪን እግዚያብሔር አዋቂ ነዉ😢😢
የኔ እህት በጣም ያሳዝናል እግዛቢሔር ትግስቱን አብዝቶ ሶቶሻል እግዛቢሔር መጨረሻሽን ያሣምርል የኔወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣክ ፍፄ የንቁ ፖድ ካስት ቀና ልብ ያላችሁ ቤተሰቦች ስራዬን በመየት አበረታቱኝ ከጎንክ ነኝ በሉኝ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ሰቷቹ ባላችሁበት ይጠብቃቹ ለሀገራችንን ሰላም ፍቅርን ያድለን
🙏🏾ከልብ እናመሰግናለን።
@nequheyewet5076 ቀና ልብ ያለክ ወንድም አለም መምህሬ አስተማሪዬ ለሂወቴ መቀየር ምክኒያት የሆንክ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር በምህረቱ እድሜ ዘመንህን ይባርከው በስራህ መቃናት የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ
ስንት ያልተነገረ ግፍ በየቤቱ አለ እህቶቻችን ያልተነፈሱ 😢
tikekile.Neshi
በጣም መናገር አቅቶን ተቀምጠናል😢😢😢😢
@@ሂሩት-ኈ8ተ ጨክኖ መውጣት ነው እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ያዘጋጃል በደልን መሸኩም ይገድላል😢
Egziabeheren edeme yemelemenew lejocha besew ej endayadegu new enatema tenur
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤ አግዚአብሔር ገና ይክስሻል።
በፈተና የሚጸና የተባከ ነው
በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
አቤት እች ምድር ስንት አየነት ሰዉ አለ የዘሩትን ያጨዳሉ አየዞሽ እግዛብሄር የርዳሽ
Tekami tarik silemitagaran enamesegnalen
ጀግና ብየሻለሁ እኔም እዘመድ ጋር ከገጠር ከተማ ገባሁ ቤተቦቼ ቸግሯቸዉ አይ ደለም ስለሚያመኝ ገጠር ከብት እረኝነት እናሳድግሻለን ብለዉ ከተማ ላኩኝ ግን የምድር ሲኦል ሆነብኝ 😓ግን በወሩ ወደ ቤተሰቦቼ ተመለስሁ የሰዉ ፊት እሳት ነዉ።
ዛሬ አደኛ ነኚ ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
Geta eko melkam abbat nw endet lebe endtenka 😢😢gn betam tenkara nesh awnem meknawen yeunlsh yne konjo 🎉❤ sew bitel Egzhaber yansal
Egzeo Egzeabher endet yitareken ? Yesew lij Kifat Endet new Ethiopia yemiyalflat tadya?
ታሪክሽ ገና አልጨረስኩትም ግን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
በእውነት በጣም ምያሳዝን ታርክ ነው 😢
ሀበሻ ለወገኑ ለዘመዱ ጥሩ ነው ትላላቹ 😢እንደ ሀበሻ አስቀያሚ , ምቀኛ , ክፉ ሰው የለም !!!
የአብዛኛው የኢትዮጵያ ልጆች ወላጅ ጋር ካላደጉ ይሄ እጣ ፈንታ ይደርስባቸውል። ድህነት ክፉ ነው።
እህህህህህ አይ ዱንያ መገን የሰው ልጅ ጭካኔ የኔ እናት 😢😢😢😢😢ግን ጀግና ነሽ እሺ
ፍፄ እንደምን አለህ? የምታቀርባቸው እንግዶች በሙሉ አስደናቂ እና አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ናቸው ። እኔ በብዙ ጉጉት እና ደስታ ነው የምከታተለው በርታ ግን ቀጣይ ክፍሎችን አታዘግይብን ልቤ ጥልጥል ስለሚል።
ህይወት ግን ለምንድነው ለሚለፋና ብዙ ተሰፍ እቅድ ላለው ሰው ማትሞላው 😢አንዱ ፈተና ሲያል ቅ ሌላ ፈተና ይጀምራል እናቱን ማጣት ማጣት ክፍ ነው 😢ፍፄ እናመሰግናለን ❤
Yena kongo tenkara ❤❤❤❤
Miskni💔💔💔💔💔💔
ጥሩ አቀራረብ ነው
❤❤❤🎉🎉
ግን በህፃናት ላይ ይሄንን ግፍ የምትሰሩ ሰዎች ምን አልባት ይቆያል እንጂ ብድሩን ከፈጣሪ ትቀበሉታላችሁ:: ከማሰቃየት ልጆቹን ለማሳደጊያ መስጠት::
መገኘት አንዳንዴ ጥሩ ነው
አይዞሽ ጠንካራ እንድትሆኝ አድርኮሻል
ምነዉ እናትን ምትክ ቢኖራት ኑሮ እኔ በመናጢ አባትና በእነጀራ እናት ነዉ ያደኩት ከ8 አመቴ ጀምሮ እስከ 20 ዓመቴ ድረስ አይኔ እና እባ ተለያይተዉ አያዉቁም ነበር። እራሀብና የእናት ማጣትን እንኳን ለሰዉ ልጅ ለዱር አዉሬም አይስጠዉ።
እህህህህ ሃቢበቲ 😢😢😢😢
part 2 pleace
የኔነት ሁሉም አለፈ ለበጎነዉ
ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልሽ የተወደደ ነው የሚፈተነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የዛሬው😢 የኔቆንጆ በመጀመሪያ የምልሽ ነገር ቢኖር ስታምሪ ከለርሽ በጣም ውብ ነሸ በዛላይ ደግሞ ጥንካሬሽ የሚደነቅ ነው መጨረሻሽን ለመስማት ጓጉቻለው ። አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ በሚያስፈልግሽ ነገር ከጎንሽ እቆማለው አምላክ በፈቀደውና በቻልኩት ❤❤❤ ጠንካራ ሁኚ።
እናመሰግናለን
ቀጣይ ክፍል መች ነው yememetewu?
Aderess, telephon.......
እባካችሁ ክፍል 2
ወይ ፈጣሪየ አንዳንድ ግዜ የምንሰማው ታሪክ ልብ ይሰብራል የጭካኔ ጥግ: መቸስ ፈጣሪ ብቻ ነው ጥሎ የማይጥል አይዞሽ የኔ ቆንጆ የነገ ብርሃን አለሽ ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ጠንካራ ጀግኒት ነሽ እኮ አይዞሽ ከጎንሽ ነን አካውትሽን አስቀምጭልን የሚማር ሰዎች እንረዳለን እሺ በጣም ቆንጆ ቁመናሽ መለሎ ነው ገና ታያለሽ በየአለሙ ትሽከረከሪያለሽ 🙏💞💖💞💖💞💖💞💖
እናመሰግናለን
@@nequheyewet5076ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅ እስኪ ደግሞ የታሉ የህፃናት መብት ተከራካሪዎች ይችንና ሌሎች ህፃናት እንደዚህ አይነት ዋጋ ሲከፍሉ ዝም ብለው የሚመለከቱ ለማንኛውም በቀጣይ ከድርጅቱ ጠርተህ ቃለመጠይቅ አድርግልን ሌላው ድርጅቱ ሃላፊነቱን ካልተወጣ እንዴት ነው በህግ የሚጠየቀው ሲቀጥል ህብረተሰቡ እንዴት በአካባቢው ያሉትን ህፃናቶች ለድርጅቱ መረጃ መስጠት እንደሚችል እና የመሳሰሉትን ብቻ የቻልከውን ሞክር የአንድ ሰው ታሪክ ሰምተን መቆም የለበትም ።
ተባረክኪ የአንዲት ሴት ሕይወት መለወጥ ያንድ ቤተሰብ ሒወት መለወጥ ማለት ነዉ ።።
የእንደዚህ አይነት ሰዎች ኃጢአት ና በደል ነው ሀገራችንን ሰላም ያሳጣት
ትክክል
ፍፄ እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አንቺ በጣም ቆንጆ ጠንካራ ጎዝ ልጂ ነሽ ወደፊት ትልቅ ደረጃ እንደምደርሽ ታስታውቂያለሽ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነት ነው ግን በጣም እንደኣንቺ ህይወት የሚያሳልፉ ብዙ ይኖራሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ፡፡ ፍጼ ኣትጥፋብን thank you
🙏🏾እናመሰግናለን
@@nequheyewet5076 አረ ፍጼ ይቀጥላል ብለህ ይሄው እየጠብቅን ነው እባክህ ሁለተኛውን
ፍፁሜ በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
🙏🏾🙏🏾እናመሰግናለን
የኔናት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
የኔ ማር መጨረሻሽ ሊያምር ስለሆነ ነው መጀመሪያሽ የተመሰቃቀለብሽ ይሄ በሁሉ ሰው ላይ በተለያየ ጉዳይ የሚደርስ የሂወት ፕሮሰስ ነው እና ከዚህ በሃላ እንደማትቸገሪ ነው ምክንያቱም ሊለውጥሽ ስላሰበ ነው ወደ ሚዲያ ያመጣሽ
አማኑኤል እስከመጨረሻው እድሜሽ መከራ ስቃይ አያሳይሽ እድሜሽን ሁሉ ደስ ብሎሽ ኑሪ
ለሰው ሞት የሚገባው ስለሆነ ነው እንጂ የአዳም ጥፋት አይደለም ሰው የማይሞት መስሎት እንደዚ ግፍ መፈፀም በጣም ዮገርማል አቤቱ አምላኬ ማረን በምህረትህ አሜን
አንቺ.የአይምሮ.ሀብታም.ነሸ.እጀግ.ድንቅ.ውብ..ልጅ.ነሽ.በጣም.ነው.የምታምሪው.ከእናትም.አልፈሽ.ሀገር.ነሸ.ውዴ.ባንቺ.ውስጥ.በዙ.አሰገራሚ..አየሁኝ.አየሽ.ወርቅ.በሳትይፈተናል.አይደል.አንቺ..ማለት.ወርቁ.ነሸ.አየሸ.ንፁ.ሰላለሽ.ቅዱስ.እግዛህቢር.እረዳሽ.❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ❤ ታርክሽ በጣም ያዛዝናል 😢 ልጁ ደግሞ እመቤቴ የላከችልሽ ይህሆናል አይዞሽ የኔ እህ መጨረሻሽን ያሳምርሽ😢❤❤
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ የሚገርም ጥንካሬ
ጀግኒት በጣም ጀግናና ትጉ ጥንካራ ሴትነሽ ፈተና ለበጎነው ይላል የግዜአብሔር ቃል እመብርሀን አጠነከረችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ❤❤
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ፍፄ እናመሰግናለን ያንተ ፕሮግራም ልዩ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ በርች
Thank you
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 😢😢😢 አቤት ብርታት ፈተና አበዛዝ😢
ጋሽ ፉፁም ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን አላማዬን ላሳካና እኔም መጥቼ እቀርባለሁ
እናመሰግናለን። እኛ ጋር እንግዳ ለመሆን ከፈለጉ በ0972727384 ይደውሉልን።
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ከባድ ነው አባትሽን አግኛቸው እሳቸውም ኑሮከብዷቸው ነው ፈተናሽን የድንግል በመልካም ይጨርስልሽ
Ayzosh Anchi gobez jegena nesh
ጀግኒት🤩 ጥንካሬውን የሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ገና ለሐገር ትሆኛለሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ልጅ እመብርሐሐን እንደልጅዋ እቅፍ አድርጋ ታኑርሽ በርች🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ እና ደርባባ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያጠንክርሽ መጨረሻሽን ለመስማት ጓጉቻለሁ
የኔ እናት ሁሉ አላፊ አለም ጠፊ እንኳን ችግራቺን እኛም እናልፉለን አገራቺን በሰማይ ነው♥️♥️♥️♥️🙏
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እና አይዛሽ በጣም ጠካራ ነሽ በርች
እራስን ከፍ ከፍ ያደረገ መጨረሻው አያምርም አንቺ ፈጣሪ እረድቶሻል ጠንካራ ሰው ነሽ እራስን ማጥፋት ደግሞ ከባድ ከባድ ሀፅያት ነው አትመኚ ከፈጣሪሽ💔💔 መራራቅ ነው ❤❤❤
እግዚአቤሔር መልካም ነው ይረዳል ጀግና ነሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ጎበዝ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
እግዚአበሔር አለልሽ አይዞሽ
አረ አምላኬ ሆይ ይብቃ በለን የህቶቻችን መከራ በዛ ሰላም ፍቅር መተሳሰብን አድለን
እግዚአብሔር ሆይ ለክፉ ሰዎች እባክህ አስተዋይ ልቦና ስጥልን እህቴ አይዞሺ ያልፋል
የኔ ውድ ሁሉም ለመልካምነው ደግሞ ታምሪለሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ
በጣም.ፀንካራነሽ.እግዝአብሔር.መጨረሻሽን.ያሳምርልሽ.
በህይወት ኖራ እየሰማች ይሁን😢
ምስኪን በጣም ማሳዝን ታሪክ ነዉ አይዞሽ
የሰዉ ልጂ ያዉም ባአማና ወስደዉ የሚአሰቃዩ ሰወች ህሌና ቢሶች ትንሾች ርካሾች ናቸዉ አይዞሺ ጠካራ ነሺ
አይዞሽ ከዚ ሁሉ ማአት ማምለጥሽ ለበጎ ነው ።
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነሽ ። በርቺ
አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ እባክህን ማርን ይቅር በለንን
አሜን
የኔ እናት እዉነት ጥንካሬሽን በጣም በጣም አደንቅሻለሁ የሴት ልክ ጀግና ነሽ!! አንዳንድ ሰዎች ግን ምናለበት በዚህ ልክ ለሰዉ ልጅ አብሶ ለህፃን ልጅ ክፉ ባትሆኑ 😢 የኔ ጀግና አንች ግን አምበሳ ነሽ ከመገፋት በሗላ ትልቅ ስኬት አለ እሽ የኔ እናት ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ጀግናዬ
እናት አትሙት ምን አይነት ክፉ ሴት ናት? እግዚአብሔር ይህችን ልጅ አይቶ በስሟ የመጡት በጎች እረብተው እያየች እንኳን አልራራችላትም እግዚአብሔር እንዴት ይማረን? በእነኝህ እርኩሶች በደል ነው ሀገሪቷ የምትፈተነው ገና በጨቅላ እድሜዋ ያንገላታቻት
የኔ ውድ ጀግና ነሽ በርቺ
በጣም ይገርማል አቤት ግፍ ማርያምን😢😢😢
አቤቱ አድነን ደግ ሰዉ አልቋልና ከሰዉ ልጆችም መተማመን ጎድሏልና ፤ መዝ 11:1 😭✝️🤲🙏💔
ወይ ጉድ ስንት አይነት ሰዉ አለ የክፋት ጥግ ሰማን ያንችን ጥንካሬ!! በጣም ይገርማል የኔ አህት መጨረሸሽ ያምራል 💪🥰🥰
አይዞሽ ከችግር ብሇላ ምቾት አለ ገና ልጅ ነሽ ጠንክሪ
ያዳዱሰው ጭካኔ ሱባሀን አላህ😢😢
አንጀት ትበላለች❤❤❤
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ግን የሁላችንም ታሪክ በጣም ይለያያል ፈተና ያለ ነው ፈተናችንን ስናልፍ ደስ ይላል
የኔናት ሒወት ፈተናናት😢😢😢😢😢
Weyine yebase ale😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ስታምርግን
ክፉ ሴት ናት በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰዉ አዉቃለሁ እኔ ላይ ሳይሆን ጎረቤታችን ናት ሰራተኛዋ ላይ የምሰራዉ ጉድ ነዉ የሚገርመኝ ግን የከተማ ሰዉና ወጣት ሰዉ እንደዚህ ተንኮለኛ አይመስለኝም ነበር😊😊😊
የኔ ቆጆ የኔ ጀግና በርችልኝ መጨረሻሽን ለመስማት በጉጉት እጠብቃለን🎉ፍፁሜ በጣም ምርጥና ተደማጭ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታልን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ
እኔም እጅግ የምገር የ ህይወት ታሪክ አለኝ film የምመስል። የማያልፍ ነገር የለም። አለፈ በ ጥቅትም ብሆን የ ጭካኔን እና የ ክህደትን ፅዕዋ የምታጠጡን የ ስራቹን ይጠብቃቸዋል።ፍፁምዬ ሀገሬ ስገባ ደዊዬ እመጣለው። ምርጥ ፕሮግራም ነው ።በርታ❤❤❤❤❤
እረኝነት: የሚናቅ:/ የሚያስንቅ: አይደለም:: ይልቁንም: የሚያስንቀው:-- ውሸት: ሌብነት: የሐሰት: ምስክርነት: ወዘተ......
ከዚህ ታሪክ ጋር ምን አገናኘው ሁሉም ነገር በአግባቡ ሲሆን ነው ልጅቷ ተረት አይደለም የምታወራው እውነተኛ ታሪክ ነው
ምናለ የልጂቱ ሀሳብ እና ስሜት ከኮሜትሽ ጋር ቢመሳሰል ግራ የተጋባው ኮሜት 😊😊
የኛ ዘመን እዩብ ነሸ ቆንጀት ቁንጀናሸ in and out ነው you are the whole package. አሁን በትምርትሸ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጊ የልጀነትሸን የdr doctor ህልምሸን ለመጨበጥ ትኩረትሸ ትምህርትና ትምርትቤት ብቻ አድርጊ በወንድ ፍቅር እነዳትጠመጀ እውነተኛ ወንድ ከሆነ ለትምህርት ከሆነ ይጠብቅሻል ምንም ወደ ፍቅር ሳትገቢ ተምህርትሸና ተምህርትሸ ይሁን።
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ ጀግናነሽ የተሰጡሽ ስሞች ሑሉ ስድቦች አደሉም ምርጦች ናቸው
ትልቅ ትርጉም አላቸው አይዞሽ ።
ይገርማል
wiyy stamir be Egziabher yene wub
ጎበዝ ጀግና በሪች እግዚአብሔር ለምክንያት ነው ያተረፈሸ እህቴ
ፊልም የሚያስንቅ አተራረክ ደሞ ቁንጅናሽ😮 በተፈጥሮ ውብ ነሽ ፈጣሪ ጉዳትሽን አስረስቶ መጨረሻሽን ውብ ያርግልሽ❤❤❤ሴትየዋን ደርሼ በጥፊ ብላት ነው ያሰኘኝ
የእዉነት ዳዊት ነሽ አሁንም በርቺ ልባም ነሽ እማ!
መገፋት ጥሩ ነው ያሳድጋል።
ስንት አረመኔ አለ። እግዚአብሄር ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ። ይህ ለክፉ ሰዎች ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው እራስን ከሃጢያት ለማውጣት።
አይዞሽ እህቴ ሰዉ ግን በዚህ ልክ አረመኔ መሆን አይ ሴትም ጨቆኝ ነዉ ለካ 😢😢
እንካን ደህና መጣህ ፍፄ
Very sad 😢 you r so 💪Strong
እባክህ ክፍል ሁለትን አቅርበው:: በጣምየሚያዝንየሚያጋዋጋ ታሪክ ነው:
የኔ ዉድ የኔ ምስኪን እግዚያብሔር አዋቂ ነዉ😢😢
የኔ እህት በጣም ያሳዝናል እግዛቢሔር ትግስቱን አብዝቶ ሶቶሻል እግዛቢሔር መጨረሻሽን ያሣምርል የኔወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣክ ፍፄ የንቁ ፖድ ካስት ቀና ልብ ያላችሁ ቤተሰቦች ስራዬን በመየት አበረታቱኝ ከጎንክ ነኝ በሉኝ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ሰቷቹ ባላችሁበት ይጠብቃቹ ለሀገራችንን ሰላም ፍቅርን ያድለን
🙏🏾ከልብ እናመሰግናለን።
@nequheyewet5076 ቀና ልብ ያለክ ወንድም አለም መምህሬ አስተማሪዬ ለሂወቴ መቀየር ምክኒያት የሆንክ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር በምህረቱ እድሜ ዘመንህን ይባርከው በስራህ መቃናት የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ
ስንት ያልተነገረ ግፍ በየቤቱ አለ እህቶቻችን ያልተነፈሱ 😢
tikekile.Neshi
በጣም መናገር አቅቶን ተቀምጠናል😢😢😢😢
@@ሂሩት-ኈ8ተ ጨክኖ መውጣት ነው እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ያዘጋጃል በደልን መሸኩም ይገድላል😢
Egziabeheren edeme yemelemenew lejocha besew ej endayadegu new enatema tenur
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤ አግዚአብሔር ገና ይክስሻል።
በፈተና የሚጸና የተባከ ነው
በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
አቤት እች ምድር ስንት አየነት ሰዉ አለ የዘሩትን ያጨዳሉ አየዞሽ እግዛብሄር የርዳሽ
Tekami tarik silemitagaran enamesegnalen
ጀግና ብየሻለሁ እኔም እዘመድ ጋር ከገጠር ከተማ ገባሁ ቤተቦቼ ቸግሯቸዉ አይ ደለም ስለሚያመኝ ገጠር ከብት እረኝነት እናሳድግሻለን ብለዉ ከተማ ላኩኝ ግን የምድር ሲኦል ሆነብኝ 😓ግን በወሩ ወደ ቤተሰቦቼ ተመለስሁ የሰዉ ፊት እሳት ነዉ።
ዛሬ አደኛ ነኚ ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
Geta eko melkam abbat nw endet lebe endtenka 😢😢gn betam tenkara nesh awnem meknawen yeunlsh yne konjo 🎉❤ sew bitel Egzhaber yansal
Egzeo Egzeabher endet yitareken ? Yesew lij Kifat
Endet new Ethiopia yemiyalflat tadya?
ታሪክሽ ገና አልጨረስኩትም ግን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
በእውነት በጣም ምያሳዝን ታርክ ነው 😢
ሀበሻ ለወገኑ ለዘመዱ ጥሩ ነው ትላላቹ 😢
እንደ ሀበሻ አስቀያሚ , ምቀኛ , ክፉ ሰው የለም !!!
የአብዛኛው የኢትዮጵያ ልጆች ወላጅ ጋር ካላደጉ ይሄ እጣ ፈንታ ይደርስባቸውል። ድህነት ክፉ ነው።
እህህህህህ አይ ዱንያ መገን የሰው ልጅ ጭካኔ የኔ እናት 😢😢😢😢😢
ግን ጀግና ነሽ እሺ
ፍፄ እንደምን አለህ? የምታቀርባቸው እንግዶች በሙሉ አስደናቂ እና አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ናቸው ። እኔ በብዙ ጉጉት እና ደስታ ነው የምከታተለው በርታ ግን ቀጣይ ክፍሎችን አታዘግይብን ልቤ ጥልጥል ስለሚል።
ህይወት ግን ለምንድነው ለሚለፋና ብዙ ተሰፍ እቅድ ላለው ሰው ማትሞላው 😢አንዱ ፈተና ሲያል ቅ ሌላ ፈተና ይጀምራል እናቱን ማጣት ማጣት ክፍ ነው 😢
ፍፄ እናመሰግናለን ❤