ክፍል አንድ // እውነታውን ሲገለጥ // ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጋር በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 585

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 4 місяці тому +195

    የኔ አባት በልጅነቴ መሳቅ እወዳለሁ ከሳኩኝ አላቋርጥም ብለው ያጫወቱን ታሪክወ እኔንም ሆዴ እስኪ ቆስል ነው ያሳቁኝ ዛሬም ሳቁልን የኔ አባት በረከትወ ይደርብን ተመስገን ስላየህወት በጣም ደስስስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ዕእግዚአብሔር ይስጥልን የኛ ጀግና አባት ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰🙏

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 4 місяці тому +8

      አሜን

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 місяці тому +7

      💚💛❤🤝

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 4 місяці тому +5

      አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому +2

      Amn❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 4 місяці тому

      Amnbrktwtydrnwntnymnagrsw❤❤❤❤❤❤

  • @habtameshete
    @habtameshete 3 місяці тому +2

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 4 місяці тому +5

    ከሁሉም በላይ ያስገረመኝ እና ያስደነቀኝ የ#ብዕፁ_አቡነ_ሉቃስ በዚህ በገፋ እንድሜቸው ጥልቅ የሆነ የማስታወስ ችሎታቸው እጅግ በጣም ነው ያስደነቀኝ ። እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 місяці тому +16

    የዘመናችን እንቁ አባትነዎት ። እናመሰግናለን አባታችን

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 4 місяці тому +14

    ብፁዕ አባታችን በረከተወት ይድረሰን እንደ አንቱ ያለ አባት ይብዛልን ትልቅ አባት እድሜ እና ጤና ይስጠወት እርሰዎ ጀግና አባት ነዎት እኛ ልጀወቼወት ከጎነወት ነው እኛም በተደረገዉ በጣም አዝናሀል በጣም ያሳፍራል 🙏💚💛❤️💪

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 4 місяці тому +23

    የኔ እቁ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን ስስት የሆኑ አባት

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 4 місяці тому +15

    አባት በጠፋበት ዘመን ትልቅ አባት እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 4 місяці тому +68

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ። እግዚአብሔር የመረጣቸው ድንቅ፣ ፅኑ፣ ብርቱ አባት፣ መልካም እረኛ ናቸው። ደግሞ ጨዋታ አዋቂ ናቸው። ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን። ቀሲስ እርሳቸውን ስላቀረቡልን እርሶንም በጣም እናመሠግናለን።

    • @abebew364
      @abebew364 4 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @amarchmesert6757
      @amarchmesert6757 4 місяці тому +5

      አባታችን. ይፍቱኝ. ይባርኩኝ. ።
      በረከቶዎ. ያሳድርብን.
      ሰላም. ጤና. ከእድሜ. ጋር. ሰጥቶ. በቤቱ. ያኑርልን. ።

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን በርከተዎ ይድረስን አሜን🙏🙏🙏

    • @habtameshete
      @habtameshete 3 місяці тому

      የኔ ጭዋ፡ አዋቂ አባት ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፡ በረከትዎ ይደርብን፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፡ የምትዎዷትን ሀገርዎትን ትንሳኤዋን ያሳይዎት

  • @LemlemLemlem-ok6kz
    @LemlemLemlem-ok6kz 4 місяці тому +4

    የኔ አባት የእውነት አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪያችን ኑሩልን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 місяці тому +2

    ዋውውውው ድንቅ ነው ከኢትዮጲያ ኬንያ አሜሪካን በረከቶ ይደርብን🙏

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 4 місяці тому +4

    ድንቅ ታሪክ ነው፡፡
    ፈጣሪ ሌላም ቀጣይ ታምር ለማየት ያብቃቸው፡፡

  • @johnnykassa9508
    @johnnykassa9508 4 місяці тому +67

    ቀሲስ እንኳን ደህና መጣችሁ የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን የኛ ዳግማዊ ጴጥሮስ ።

    • @EBM2024
      @EBM2024 4 місяці тому +3

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 4 місяці тому +2

      የፋኖ አባት ኑርሉን

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 4 місяці тому

      Yefida lij mndnew mitlene letegodut hulu mekoem kirstyanwai gedatachew new endiyawem yehaymanot abat hono letegodu alemekom lek aydelem ​@@tesfayefida2837

    • @ZewdieChalchisa
      @ZewdieChalchisa 4 місяці тому

      መንፈሳዊ ሁኑ አግዛብሔር ልብይስጠን ስጋዊ አለማዊ ነው

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 4 місяці тому +42

    ብጹእ አባታችን አቡነ ሉቃስ ይፍቱን ይባርኩን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ እርሶ አይነት እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ።

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 4 місяці тому +28

    እንዴት የሚያጓጓ ለመስማት የሚጥም፣ ጠንካራ ክርስቲያን የሚያደርግ የህይወት ታሪክ ነዉ ። ቡራኬዎ ይድረሰን የኔ አባት

  • @getinet502
    @getinet502 4 місяці тому +3

    ብጹዕ አቡነ ሉቃስ በረከታቸው ይደርብን። ትክክለኛ ብጹዕ አባት

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 3 місяці тому +1

    አረጋውያን አባቶቻችን የጨዋታቸው መጣፈጥ እኮ ይገርማል ታሪካቸው አተራረካቸው አይጠገብም እድሜ ይስጥልን ይፍቱኝ አባቴ በረከትዎት ይደርብን

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 4 місяці тому +96

    የተኖረ ክርስትና ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሁሉሰው ሊማርበትና ሊሰማው የሚገባ ታሪክ

    • @belayberhe1412
      @belayberhe1412 4 місяці тому +1

      የኛን አባቶች የሚተች ይረገም

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 4 місяці тому +1

    እጅግ ደሰ የሚል ታሪክ ነው ብፁዕ አባታችን ብራኬሁ ይደርሰን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 4 місяці тому +34

    አንደበታቸዉ ጨዋታቸዉ በጣም ይጣፍጣል እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን። በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 4 місяці тому +18

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እኛ አማራ ክልል ውስጥ የምንኖር ሕዝቦች በየቀኑ በየሰዓቱ የሰቀቀን ኑሮ ነው የምንኖረው ሲገደሉ ማየት፣ ሲደበደቡ ማየት፣ ሲፈናቀሉ ማየት፣ ልጅ ያለወላጅ ሲቀር ማየት፣ እንደወጡ መቅረት ብዙ ግፎችን እያሳለፍን ነው እግዚአብሔር እስኪፈርድ ድረስ እናም አባቴ እርስዎ የሚጮህልን እና የሚመለከተን ባጣን ጊዜ እግዚአብሔር ስለላከልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ ይኸ ወግኖ መናገር አይደለም አንድ አባት ሕዝቡ ምእመኑ ሲያልቅ ዝም ብሎ ካየ ለማን ነው የሚኖረው በጐቹን ካልጠበቀ በጭንቅ ሰዓት ካላጽናና ብቻ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥልን፡፡😭😭😭😭😭😭

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ እኔን ተስቃያችሁ ተጨፈጨፍችሁ ድንግል ማሪያም ትድረስላችሁ ወይኔ ያገሬ ህዝብ የዋሁ ያማራ ህዝብ ፈጣሪ አንተ እርዳቸው🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @smachewabebe6014
    @smachewabebe6014 4 місяці тому +8

    አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን ጨዋታዎ አይጠገብም ራሱ አፅናኝና አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ እንዲሰጠዎ እመኝልዎታለሁ።

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 4 місяці тому +4

    ብእፁዕ አባታችን ቡራኪኦትን ትድረሰን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን!

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 місяці тому +11

    እኛ የተዋህዶ ልጆች ምስክርነን አባታችን ጥሩስራሰርተዋል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ያድልዎት🙏🏾⛪️✝️🙏🏾❤️❤️❤️💚💛❤️

  • @conney5854
    @conney5854 4 місяці тому +7

    አባታችን በረከቶ ብራኬዎ ይድረሰን አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኒርልን እውነተኛ አባት መሆኞ እግዚአብሔር የሰጦት ግርማ ይናገራል ።

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому +6

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን. በእውነት የሚያዮትን. በዘመናችን አስከፊውን. የሀገራችንን. ውድቀት. ስለእውነት. ፊት. ለፊት. በመናገሮት. አክብሮታችን. ትልቅ. ነው እድሜ. ይስጥልን.

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 4 місяці тому +62

    እውነተኛው አባት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ሆይ በረከትዎ ትድረሰን🙏🙏🙏

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому +26

    የሀገሮት ኸዝብ ስቃይ የሚታዮት. የሚያዝኑ. አባት. ኖት እድሜ. ይስጥልን

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 4 місяці тому +12

    ቡራኪዮ ትድረሰን ብፁዕ አባታችን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 місяці тому +7

    ብፁእ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኔ አባት እንኳን እስከዚች ስአትም ደርሰን ባረኩን አሜን አሜን አሜን እረጂም አድሜ ጤናን ያድልልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @senaytzewdu4540
    @senaytzewdu4540 4 місяці тому +3

    አባት በጠፋበት ሳሀት ምዕመናን ተስፋ በቆረጥንበት ጊዜ እረሰዎን ስላገኘን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን 🙏

  • @ፋኖነትጀግንነት
    @ፋኖነትጀግንነት 4 місяці тому +11

    እናመሰግናለን ቀሲስ ስለ አቀረብከልን

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 4 місяці тому +2

    እኔ የአባታችን ድምፅ ስሰማ ውስጤ በደስታ, በተስፋ ይሞላል አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 4 місяці тому +18

    የኔ አባት ቡራኬዎ ትድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እግዚአብሔር ከጅምሩ ለቤቱ ለወንጌሉ ለበጎቹ ያዘጋጅዎ ነዎት። አሁንም እድሜዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 місяці тому +7

    እኳን ደህና መጡ ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
    አባታችን በረከትዎ ትድረሰን 🙏በእድሜ ያቆይልን በእውነት እደናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @desalegnendale2946
    @desalegnendale2946 4 місяці тому +5

    የህዝበዎት ስቃይ፣ መከራ፣ግድያ፣መፈናቀል የሚያመዎት፣የቤተክርስቲያን አባቶች መገደል፣የቤተ ክርስቲያን መቃጠል የሚያመዎት አስመሳይ ያልሆኑ እውነተኛ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 4 місяці тому +1

    በእውነት አባታችን ብፁአ አቡነ ሉቋስ በጣም የሚደንቅ ደስ የሚል የህይወት ታሪክነው ያሎት በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 4 місяці тому +22

    እናመሰግናለን ኢትዮቤተሰብ አባታችንን ስለአቀረባችሁልን!! በረከት ይደርብልን!!❤❤❤

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah5437 4 місяці тому +12

    ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ብራኬሁ ይደርሰን ብፁዕ አባታችን

  • @getiegetinetaltasseb2663
    @getiegetinetaltasseb2663 4 місяці тому +6

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን... እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 4 місяці тому +8

    ወይ ተእምር እውነት እስከመቼ እንድምትገፋ ፈጣሪ የእውነት ባለቤት ስለሆነ ፍርዱን ያቅርብልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @geberu899
    @geberu899 4 місяці тому +2

    የኔ አባት ክፉ ሰሪዎች እድሜና ጤና በማጣት ከእርስዎ በፊት ይጠፋሉ። አባቴን ሲበድሉ የነበሩ ሁሉ ተርበው ተቸግረው ታመው ቀድመው ሲሞቱ በእድሜዬ አይቻለሁ። አባቴ ግን ሲሞት የአንድ ቀን ህመም እንኳን አልነበረውም።እኔም የአባቴን አማሟት እንዲሰጠኝ እግዚ.
    እለምናለሁ። ክፉ መሥራት አያስፈልግም። እሁንም ለኢትዮጵያ ያላት እርስዎና የእርስዎ መሰሎች ናቸው።

  • @Maryg05
    @Maryg05 4 місяці тому +8

    ቅዱሰ አባታችን ጤናና እድሜ ይሰጦዎት እንወደወታለን እናከብረወታለን ኑሩልን። 🙏🙏🙏🙏

  • @abeltekle4270
    @abeltekle4270 4 місяці тому +13

    ብፁዕ አብነ ሉቃስ በረከትዎ ይደርብን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 4 місяці тому +21

    እምነቶን እየኖሩበት ያሉት እውነተኛው እባት በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልልን

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 4 місяці тому +21

    ኢትዩጽያ አሁን አርብ ላይ ናት የመከራዋ ግዜ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሲስቀል አርብ እለት ሁሉም ክደውት ነበር ያበላችው የፈወሳችው ያዳናችው ሁሉ ከድተውት ካጠገቡ የነበሩት እናቱና እንዲጠብቃት የተስጣት ዩሀንስ ብቻ ነበሩ አሁንም የኢትዩጽያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እንዲህ በመከራ ውስጥ ሆና አባታችን የተስጦትን የምእመን አደራ ዩሀንስን ሆነውላታል ሌላው ለስልጣንና ለገንዘብ ከመንግስት ጋር ወግኖ ሲከዳት ለህዝቡ ጠበቃ ስለሆኑ እግዚሀብሄር ይጠብቆት በረከትዎ ይደርብን አባታችን ጨርሶ ይማርዎት❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 місяці тому +9

    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 4 місяці тому +3

    ብፁዕ አባታችን! ብፁዕ አባታችን! ብፁዕ አባታችን🙏ቡራኬዎት ትድረሰኝ ይፍቱኝ🙏 ይባርኩኝ🙏 ቀሲስ በፈጣሪ ስም አድርስልኝ🙏 እህተ ማርያም ነኝ ብፁዕ አባታችን ፈጣሪ መንጋዎቹ ባለው ነገር ተስፋ ቆርጠን ጨርሰን እንዳንጠፋበት እርሶን መርጦ ሰጠን🙏 እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏 እመቤቴ በወርቅ ልብስዋ ትሽፍንልን🙏

  • @YOBATesfahun
    @YOBATesfahun 4 місяці тому +10

    እውነትን የሚወዱ አባት እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 4 місяці тому +7

    አምላኬ እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ በሐጢያታችን ምክኒያት እንዳንረሳህ በአንተ የተመረጡ ምርጦችን ስለምታኖርልን ስምህ የተመሠገነ ይሁን በረከትዎ ይደርብን ብጹዕ አባታችን።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 4 місяці тому +2

    አባታችን ብፀእ አቡነ ሉቃስ የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ቆራጥ ትክክለኛው የመንጎች እረኛ እንዲህነው አባትነት እንዲህ ነው ምንኩስና አባታችን ብፀእ አቡነ ሉቋስ እድሜ ና ጤና ለኛ ሲል ይጨምርልዎት መድሀኒያለም አሜን 👏👏👏👏

  • @mekdesassefa4037
    @mekdesassefa4037 4 місяці тому +12

    ብ ፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 4 місяці тому +18

    ክቡር አባታችን አቡነ ሉቃስ በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንበዴዎችን ነጋዴዎችን ከቤተክርስቲያን አስወግዶ እውነተኛ እረኞችን ያምጣልን

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 4 місяці тому +11

    እውነት ነው እንደ ድህነት ከእግዚአብሔር የሚያጣብቅ የለም አባታችን እድሜውን ከጤና ጋር ይስጦዎት

  • @fikertesfaye9003
    @fikertesfaye9003 4 місяці тому +6

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ አሜን።

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 4 місяці тому +10

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አንድ ጥያቄ አለኝ መነኳስ ሞተ ማለት እንደሆነ ይነገራል ታዲያ አባቶቻችን በዜህ ዘመን በተዋህዶ ላይ የመጣውን ፈተና ቤያንስ እውነቱን ተናግሮ መታሰር ከሞት ያንሳል እንጂ አይበልጥም ታዲያ ይህ ቃል ለድሮ አባቶች ብቻ ነው መይስ ለሁሉም ለሁሉም ከሆነ የአሁኖቹ አስኬማውን አውልቀው ወደ ግብርና ገብተው ይረሱ ምክንያቱም ሐላፊነታቸውን መወጣት አልቻሉምና ለእንደርሶ ላሉ አባቶች ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 4 місяці тому +3

    ደስ የሚሉ አባት ፡ በረከትዎ ይደርብን ።

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከተዎ ይድረሰን ዛሬ በጣም እዲለኛ ነኝ ዲምጻቸውን መስማት በመቻሌ እግዚአብሔር እዲሜ ጸጋ ይስጠዎት !!!

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 4 місяці тому +6

    በኢትዮ ቤተሰብ ስጠብቃቸው ቀሲስ እናመሰግናለን አባታችን በረከቷ አይለየን

  • @frehiwothaile782
    @frehiwothaile782 4 місяці тому +3

    አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን
    እድሜ ጤና ይስጥዎ
    በጣም ደስ የሚል የህይወት ጉዞ

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 4 місяці тому +9

    በረከተወት ይደርብን❤

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 4 місяці тому +5

    በእውነት የሚደንቅ ሕይወት😭
    በረከትዎ ይደርቅን። በተለይ የዳቦው ታሪክ😭

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 4 місяці тому +3

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @meheretefrata6190
    @meheretefrata6190 4 місяці тому +22

    ብፁእ አበታችን በረከትዎ ይደርብን መቼም ቢሆን እንደ እናንተ አይነት አገርን ያቆየ የለም እግዝያብሕር እድሜና ፀጋዎን ያድሎት

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 4 місяці тому +3

    አባታችን ቡራኬውት ይድርብን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏❤

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 4 місяці тому +4

    የኔ እውነተኛ አባት እግዚአብሔር እድሚዎትን በጤና ይጠብቁልን ።እርሶ ባህር ማዶ ሆነው ያያትን ሐገር እነርሱ አጠገቧ ቁጭ ብለው ትኩሳቷን እያዮ፥እየዳበሷት ተስማምቷቸዋል ።እውነትን የሚናገራት ሐሰትን የሚጠየፍ ነው ።

  • @mtefera7
    @mtefera7 4 місяці тому +3

    በረከቶት ይደርብኝ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @eline3176
    @eline3176 4 місяці тому +4

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ጤናና እድሜ እግዛብሔር ይስጦት።

  • @bizuhanmandefro5452
    @bizuhanmandefro5452 4 місяці тому +5

    የኔ አባት በልጅነቴ ሳቂታ ነበርኩ ብለው ያወሩት እኔንም አሳቀኝ እንደእርሶዎ ያሉ አባት በመኖሩ በጣም ደስ ይለኛል እፅናናለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎ🙏🙏🙏

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 місяці тому +4

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @natnael-12ethiopia21
    @natnael-12ethiopia21 4 місяці тому +3

    አባታችን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።❤❤❤

  • @AbeniDadael
    @AbeniDadael 4 місяці тому +3

    መድኃኒአለም ክርስቶስ ጤናና ረጅም እድሜ ይሰጦት ቅዱሰ አባታችን አቡነ ሉቃስ

  • @steelGaming-pi8ji
    @steelGaming-pi8ji 4 місяці тому +50

    አርብ ቀን የተገኙት ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ዮሀንስ ናቸው አባታችን እርሶም ይህን ታሪክ ደገሙት

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 4 місяці тому +3

    ❤አባታችን እንደ እርሶ ያለ እውነተኛ የሐይማኖት ጀግና አባቶችን ያብዛልን ጤናዎት እና የእድሜ እንዲሁም የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ የሆኑ አባት !!! አባታችንብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሉቁስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጦት!!!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 місяці тому +9

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 4 місяці тому +7

    ብፁ አባታችን አቡነ ሉቃስ ቡራኬዎት ይድረሰን ❤በእውነት ሰላየወት ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን❤❤

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 4 місяці тому +7

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሺአመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን የኔ እንቁ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mizanuasmare7718
    @mizanuasmare7718 4 місяці тому +5

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን!!!

  • @muluembetworku2139
    @muluembetworku2139 4 місяці тому +9

    በረከታቸው ይደርብን

  • @serkeabebe1231
    @serkeabebe1231 4 місяці тому +14

    አባቴ በረከተዎ ይድረሰን የኢትዪጵያን ትንሳኤ ያሳየን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 місяці тому +12

    አደበተ ዕርቱ የዘመናችን ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ አቡነ ሉቃስ ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ይፍቱን የእግዚአብሔር ወዳጅ በረከትዎ ይድረሰን አባታችን እናመሰግናለን አባታችን እናከብረዎታለን ጅግናችነዎት።

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 4 місяці тому +2

    ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🏿

  • @Dengle64
    @Dengle64 4 місяці тому +17

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን
    ይፍቱን አባታችን
    የእኛ ውድ አባት

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 4 місяці тому +3

    የእኛ አባት ክፉች እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል እርሶ ይዞት እውነተኞች ከጎኖት አለን ደም መጣጮች ሺ ግዜ ቢከሶት አይሸነፉም የጌታ ቃል መሬት አይወድቅም አይዞት አባቴ የእኛ አባት ለእኛ ኩራት ኖት ለካ አባት አለን አቡነ መባል እንደርሶ ላሉ ነው ስልጣናቸው እንደ ተራራ ቢከመር እግዚአብሔር ካልከበረበት ከቆሻሻ ያነሰ ነው የኮራንባቸው አባቶች አቡነ ኤርማስ አቡነ አብርሃምም ክደውና እርሶ ግን እስከመጨረሻው አያጽናወት በርቱልን❤️

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 місяці тому +2

    ብፁህ አባታችን በረከት ይደርብን🙏

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045 4 місяці тому +6

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 місяці тому +7

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @Helenita27
    @Helenita27 4 місяці тому +14

    እውነተኛ ውድ አባታችን ኑሩልን ከጎኖት ነን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት እኖዶታለን እናከብሮታለን ❤ የኛ እውነተኛ አባት ፈጣሪ በዚ ዘመን የሰጠን መፅናኛ እርሶ ብቻ ኖት ❤

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 4 місяці тому +12

    እሚደንቅ ነው ብፁዕነትዎ ንጽሕት የምትሆን ቡራኬዎት ትድረሰን! ከማለት እና ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያስፋልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ከማለት ውጭ ምን እንላለን!💚💛♥

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 4 місяці тому +9

    የኔ አባት ፀሎቶ ቡራኬዎ ይድረሰን ሲናገሩ የማይጠገቡ እድሜ ከጤና ይስጦት።

  • @eline3176
    @eline3176 4 місяці тому +4

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ጤናና እድሜ እግዛብሔር ይስጦት።

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 4 місяці тому +15

    ለእርሶ የተገለፀች እመብርሃን ለሐገራችንም ትገለፅና ሰላም ታቅርብልን

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 4 місяці тому +7

    ብፁዕ፡አባታችን፡ይፍቱኝ፡ይባርኩኝ፡
    ቀሲስ፡እንደምን፡ሠነበቱ፡እስከቤተሰብዎ፡።እንኳን፡ለበአለ፡ዕርገቱ፡አደረሳችሑየቡፁእነታቸውን፡ቃለመጠይቅ፡በጉጉት፡እየጠበቅን፡ኘው።

  • @techawatch
    @techawatch 4 місяці тому +8

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን።ለእውነት ለሀይማኖት ነው ዋጋ የሚከፍሉት አሁን ላይ የነ ቅዱስ ጊወርጊስን ታሪክ፣የነ ክርስቶስ ሰምራን እና የሌሎችን ገድል እየተረኩ መኖር እንጅ ከተወሰኑት በቀር ማንም ለሀይማኖቱ ዋጋ አይከፍልም።

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 4 місяці тому +15

    በእንባ አደመጥኳቸው ሁሌ ድምፃቸውን ስሰማ እሰስታቸዋለሁ እግዚአብሔር በዘመኑ ሁሉ ድንቅ አባቶችን ያስነሳል በዚህ መከራ በአለምም በአገራችንም በበዛበት ጊዜ እንደወርቅ ብልጭ ያደረጋቸው እንቁ አባታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አርበኛ አባታችን ከኛ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥኦት አምላክ ሁሌም አይናችን ኖኦት ቀሲስ እኚህን ውድ ድንቅ የፀሎት አባት ስላቀረብክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰብ ሚድያ ከፍ ይበልልን መድሐኒዓለም ከፍ ያርጋቹ በርቱ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 4 місяці тому

      በጣም ተደንቄ አደመጥኮቸዉ እግዚአብሔር በሞገስ ና በፀጋ ያቆማቸዉ አባት ናቸዉ ለጀሮም ለነፍስም የማይጎረብጥ አነጋገር ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለሁ

  • @Degu21
    @Degu21 4 місяці тому +1

    ብጹ አባታችን በረከቶ ይደርብን። እውነተኛ አባት በጠፋበት ዘመን አባት ስለሆኑን እግዚአብሔር ይመስገን። ❤

  • @መና
    @መና 4 місяці тому +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏