ለማመን የሚያስቸግረው ወደ ካናዳ የሚመጣበት መንገድ እውነታው ሲጋለጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024
  • It’s a serious crime to lie, or to send false information or documents to Immigration, Refugees and Citizenship Canada (IRCC). This is fraud. It’s called “misrepresentation.”
    Document fraud can involve either false or altered documents, such as:
    passports and travel documents
    visas
    diplomas, degrees, and apprenticeship or trade papers
    certificates of birth, marriage, final divorce, annulment, separation, or death and
    police certificates
    If you lie on an application or in an interview with an IRCC officer, this is also fraud. It’s a crime.
    If you send false documents or information, we’ll refuse your application. We may also:
    forbid you from entering Canada for at least 5 years
    give you a permanent record of fraud with us
    take away your status as a permanent resident or Canadian citizen
    have you charged with a crime or
    remove you from Canada

КОМЕНТАРІ • 368

  • @wubesheteleyas1512
    @wubesheteleyas1512 3 роки тому +2

    እግዚሃብሄር ይባርክ በእውነት እንዳንተ ከመልካምነት እና ከበጎ እሊና ተነሳስተ ያቀረብከው ፕሮግራምህን ከልቤ ወድጄዋለው አስተምሮኛል ደግሞም አስጠንቆኛል በርታ በዚሁ ቀጥል ወንድሜ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 роки тому +11

    ትልቅ እርዳታ ነው ስለዚህ አገልግሎትህ ተባረክ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +1

    ጤና ይስጥላኝ ተስፍሽ ጠፉህሳ የቁርጥ ቀን ልጅ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ ስንት ለፍተን ያጠራቀምነውን አያንቀውም እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ የጭካኔ ጥግ ደረደሰናል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 роки тому +1

    ተስፍሽ ደስ ትላለህ ሰው እንዳይጎዳ የምታደርገው ጥረት ያስደስታል እናመሰግናለን

  • @abelasrat2708
    @abelasrat2708 2 роки тому

    የእውነት ተስፍሽይ እ/ር ይባርክህ ለኣንተ ቃላት የለኝም

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 3 роки тому +7

    መስጠት ገንዘብ ብቻ አይደለም የእድሜ ዘመንህን ሁሉ ያፈራሁን የላብህን ደሞዝ እንዳትበላ በሃሳብ የሚደግፍ ሰው መኖሩ ነው እናመሰግናለን መልካሙ ሰው።

    • @danielabebaw9889
      @danielabebaw9889 2 роки тому

      Hello tesfish endet neh applay mareg felge neber gize kaleh litagzin felge neber

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ተስፍሽ እንዲህ እውነት እውነቱን አሳውቀን ያላወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 місяці тому

    you are great ተስፍሽ 🙏🙏🥰❤

  • @sruae3060
    @sruae3060 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣ወንድም

  • @leykunleykun9597
    @leykunleykun9597 3 роки тому +2

    Selam lant yhun fetari tenahn ybarkew tesfsh👍👍👍👍👍

  • @amanichoazule2961
    @amanichoazule2961 Рік тому

    ተስፍሽ ፈጣር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ አጋልጥ።

  • @abaynewdegen8191
    @abaynewdegen8191 Рік тому

    ተስፍሽየ እናመሰግናለን ትክክለኛውን ወደካናዳ ለመሄድ የሚያሳይ ቪዲዮ ስራልን

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 роки тому +5

    ተስፍሽ የኔ መልካም ወንድም እንኳን ሰላም መጣህ ሁል ግዜ ስለምታቀርብልን ትክክል እና ሐቀኛ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @abaynabayn6765
    @abaynabayn6765 Рік тому +1

    Good Thanks you god bless you ❤️

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n Місяць тому

    በርታልን ስንቱን ሀረብ አገር ለፍቶ ያመጡትን እህትና ወንድሞቻችንን ገንዘብ ተበልተው ያለቀሱ ቤት ይቁጠረው

  • @habtamubedasa6488
    @habtamubedasa6488 3 роки тому +1

    Thank you! Tesfish. For all your program!

    • @menenswazi634
      @menenswazi634 2 роки тому

      ተሰፍሺ እንደምን አለህ ወንድሜ አኔ ከባለቤቴ እና ከአንድ ሴት ልጀ ጋር ሳዉዚላንድ (ሲሲዋቲ) የምትባል ሀገር ላይ የሪፊዉዥን ፓሰፖርት ይዘን እንገኛለን ጉዳያቺን እንዲፋጠን ምን ትመክረናለህ በፈጣሪ ሰም እንድትረዳን እለምናለሁ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 3 роки тому +2

    Great advice my brother God bless you 🙏

  • @yyll553
    @yyll553 2 роки тому +4

    ከናዳ ልጄ በትምህርት ካላክሺኝ ብሎ በጣም እያስቸገረኝ ነው የሚሔደው ደሞ ካናዳ በሚኖር ሰው ነው እስኮላር ሽፕ እንዲጠየቅለት ነበር ግን ክፍያ አለው እንደዚስ ይቻላል ወንድሜ ግራ ስለገባኝ ነው ሒደቱን ብታብራራልኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏

  • @codladama7010
    @codladama7010 3 роки тому +3

    Thank you brother tesfish I proud of you

  • @sisaykidane1234
    @sisaykidane1234 3 роки тому +1

    እኔ ለሰንቱ አቀብዬ ነበረ ተባረክ እድሜክ እንደ ማቱሳላ

  • @tiruewerkasmamaw5242
    @tiruewerkasmamaw5242 3 роки тому +5

    ተስፍሺዬ እባክህ በጌታ ተባበረኝ ስርቼ እከፍልሀለሁ ጌታን

    • @Lifeine360
      @Lifeine360 3 роки тому +2

      I like that

    • @tiruewerkasmamaw5242
      @tiruewerkasmamaw5242 3 роки тому

      እውነት ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፃድቅ አምላክ ነው ስው የለኝም እግዚአብሔር አለኝ ከሁሉም በላይ ፈቃዱ ከሆነ ስውን ያስነሳልኛል እርሱ. ታማኝ ነው

    • @ወለተአሳይ
      @ወለተአሳይ 3 роки тому +1

      @@tiruewerkasmamaw5242 እኔ በብሬ መሄድ ፈሊጌ ነበር እንዴት ነው ያለሁበት። ሳውዲ

    • @tiruewerkasmamaw5242
      @tiruewerkasmamaw5242 3 роки тому

      @@ወለተአሳይ ውዴ ትክክለኛ ስው ያስፈልግሻል እግዚአብሔርን የሚፈራ አልያ ግን ብርሺን ይበሉሻል ብዙ አታላዮች አሉ ኡፉፉፉ በእየሱስም ስው እንዴት ስውን ያታልላል ነገን ለምን አይፈሩም ውዴ ሀገርም ለእናቴ አንድ ነኝ ከእግዚአብሔር ውጭ የለኝም ለዛ ነው በእግዚአብሔር ተስፍሺን ተባበረኝ ስርቼ እስጥሀለሁ ያልኩት ምክንያቱም እግዚአብሔር ካለ ስውን ይጠቀማል እርሱ ምክንያት ይሆነኛል ብዬ ነው ውዴ

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 3 роки тому +3

      @@tiruewerkasmamaw5242
      ለናትሽ አንድ ከሆንሽ ከናትሽ ጋ ሁኝ ባለሽን ተበቃቅተሽ ኑሪ ውዴ የእናትሽም ከብር ይልቅ አንቺን ታስፈልጊአቸው አለሽ ስደት የትም ይሁን የት ስደት ነው ቆሎም በልተሽ ውሃም ጠጥተሽ ቢሆን ከእናትሽ ጎን ሁኚ እኔ የእናቴ ፊት የማይበት እና የእናቴን እግር ገላዋን ማጠብ እዴት እደናፈቀኝ እኔ እና አንድ አላህ ነው ምናቀው
      ሰደት አይለቅም ነጌ ከነጌ ወዳ ወዘተ ...
      ያረቢ ከእናቴ ጋ በሰላም አገናኘኝ😥😥

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 3 роки тому

    ተባረክ ተሰፍሽ ሌቦችን አጋልጥልን

  • @meskeremyoseph5368
    @meskeremyoseph5368 Рік тому

    Tnx Tesfesh God blesse you

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому +2

    ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @zelalem8865
    @zelalem8865 2 роки тому

    መልካምነት ለራስ ወንድሜ

  • @halaftwi6395
    @halaftwi6395 2 роки тому

    You are right tesfush

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 3 роки тому +1

    በጣም ቅን ስለሆንክ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @yaredasmare3000
    @yaredasmare3000 3 роки тому

    ውድ ተስፍሽ እንዴት ነህ ብዙ ባይባልም አንዳንዴ የምትለቃቸውን መረጃመረጃዎች አነባለሁ ጥሩና አሰጠንቃቂ መልክት ነው በርታ።
    ====ከዚህ ቀጥሎ መልካም ፍቃድህ ከሆነ ስለ ስፖንሰር መረጃ እንድትሰጠኝ ነው=በስደተኛ ተመዝግቦ ቢጫ ካርድ ያለው ሰው ካናዳ በምን መልኩ ነው ስፖንሰር ሚሆነው።

  • @yahilive
    @yahilive Рік тому

    Enamesegenalen wondimachen‼️

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 3 роки тому

    ተስፍሽ ይገርምሃል ካልተሳሳትኩ ከነ ታዴ ገ/ስላሴ ጋር መንፈሳዊ ፉልም ስትሠራ ነበር የማውቅህ እናም መላው ቤተሰቤ ነው የሚወድህ "እንግደልም ካላቾሁ እንግደል አንግደልም ካላችሁ አንግደል"የምትለው የታዴ አባባልና የመጥረቢያው መንፈስ ከነዚያ ውብ ትእንቶች የማይረሱን ናቸው ለምሳሌ መጥረቢያ በእጁ ጨብጦ ይዞ የሚሔድ ሠው ስናይ ያንን እናስታውሳለን ወደ ገደለው ስንገባ ያለማጋነን ከ20 ጉዜ በላይ እድሉ የመጣልኝ መሆኑ በስልኬ ተደጋጋሚ ሜሰጅ መጥቶ ምላሽ አለመስጠቴ አስደሰተኝ

  • @tedyhagos1844
    @tedyhagos1844 3 роки тому

    መልካምነትህ ይብዛ ፡ እናመሰግናለን ።

  • @yowrittingtube562
    @yowrittingtube562 2 роки тому

    Thank You so much for your good information Tesfish .

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 3 роки тому +8

    መልካም ነው ለማስጠንቀቅያህ እያመሰገንን ፕሮሰስ በግላችን ለማመልከት ትክክለኛውን ሊንክ እዚሁ አያይዝልን።

  • @eyubelachew
    @eyubelachew Рік тому

    Bewunet egziabher yibarkk tesfsh

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +5

    እውነት ተስፋሽ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ እውነት መልካም ሰው ነህ ሺ አመት ኑሪልን

  • @tageltesfaye7247
    @tageltesfaye7247 2 роки тому

    Good job tesfeshe respect🙏

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому

    Egzera yibarkahe wondime🇪🇹👍🏼🤲🤲🤲🍁🍁🤲

  • @Awlogson
    @Awlogson 3 роки тому

    Soo kind of u dear! God bless u!!!

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому

    Te baraka wondime🍁🍁🍁🍁🍁🍁 i🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ተስፍሽ እናመሰግናለን!

  • @haftubelay
    @haftubelay Рік тому

    ❤❤ ተስፊሽ ኢየ ሰላም ነህ ኢንደነህ

  • @firtunakehaliyoutube4123
    @firtunakehaliyoutube4123 3 роки тому

    አይ ተስፍሽ እኔ እኮ በጣም ነው የሞከርኩት ተጠራጥሬም ልደውልልህ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @zerfualemu2343
      @zerfualemu2343 3 роки тому

      Hahhaa...ey gech endene mokresh neber ende

  • @Dengle64
    @Dengle64 Рік тому

    I always proud on you tesfish

    • @haybamohammed
      @haybamohammed Рік тому

      ትክክል ነህ ወንድሜ 10.000ብር ጠይቀውኛል ብዙ አጭበርባሪወች አሉ

  • @mekonnendengoro1879
    @mekonnendengoro1879 Рік тому

    God bless you that true

  • @almazdemissie4343
    @almazdemissie4343 3 роки тому

    Tesfesh btmhert lmemoker hasab alegn btmhert visa hedo sera becha msrat yechalal canada?

  • @hamza8971
    @hamza8971 2 роки тому

    ሀምዛ እባላልው ሌ ቦጎናቲክ አምሳግናልው
    ፖረሰሱን ማጃምር ፋልጌ ናባር እንዴት ልጃምር

  • @natureiseverything6975
    @natureiseverything6975 3 роки тому +1

    God blesses you my brother one of my cousin asking me some money for Canadian process so reason she tell me even wasn’t look real

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 роки тому +9

    D.O.B is date of birth, very informative video thank u bro.

  • @haileyesuselias4628
    @haileyesuselias4628 3 роки тому

    Thanks TST.

  • @jerry-usalem7083
    @jerry-usalem7083 3 роки тому +2

    ተስፍሽ እንዴት ነው ሚሞላው ፕሮሰስ video ስራልን

  • @ebensamuel8739
    @ebensamuel8739 2 роки тому

    big bro bless you more,,,,

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 роки тому +7

    አዎ ተስፍሽ እንደዚህ ነው የሚያምርብህ 👍👍👍👍

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 роки тому

    Wedime Allah yibarkih Ende ethiopiawy zeginetih zegochih
    Endangoda yaderekewu tiret yasmeseginihal
    Tebare

  • @rozaamedie4664
    @rozaamedie4664 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ተስፍሽ
    እኔ ግን በግሌ 1 ነገር ላስቸግርህ የትዳር ቪዛ ሲጠየቅ ኢምባሲ ለኢንተርቪው የሚያስፈልጉ አንዳንድ ጥያቄዎች ካሉህ ብትሰራልኝ

  • @sruae3060
    @sruae3060 Рік тому

    ጉድ ፈላ ዘንድሮ

  • @dawitmulugeta7656
    @dawitmulugeta7656 3 роки тому

    Thanks tesfesh

  • @naolbelay3182
    @naolbelay3182 3 роки тому

    Wow bro its good tnx we have u

  • @weynshitgetanh1196
    @weynshitgetanh1196 2 роки тому

    ተባረክልኝ

  • @ibrotofic4186
    @ibrotofic4186 2 роки тому +1

    please bro belerb lemeta neber lanagrh echelalew 🙌🙌

  • @nigistialem6734
    @nigistialem6734 3 роки тому

    you are hero my bro tesfush iwant to start to canadan process which one is simple?

  • @asterrobert1306
    @asterrobert1306 2 роки тому

    Thank you

  • @anbesseassefa
    @anbesseassefa 2 роки тому

    አንዴት ነው በትክክለኛ መንገድ መሄድ የሚቻለው እባክህን ብትርዳኝ?????

  • @memehaile1183
    @memehaile1183 3 роки тому

    Egzabher yestehe yana wendem.

  • @tewodros6597
    @tewodros6597 3 роки тому

    you look so LEGIT

  • @kerimnani1116
    @kerimnani1116 3 роки тому +1

    አውሮፓ ነው ያለውት እንዴት አርጌ መምጣት እቻላለው ምክር ያስፈልገኛል

  • @asmerettekle55
    @asmerettekle55 3 роки тому +4

    Hi brother I have questions about group of five do I have to open bank accounts and I have to put many is that true call you please let me know if it is true thank you so much

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 роки тому

    Tesfish Thankyou!!!

  • @yirgalemwubatu9782
    @yirgalemwubatu9782 3 роки тому

    ተስፍሽ please ይኤን ጥያቄ መልስልኝ ኢትዮጱያ ውስጥ ሆኜ የካናዳ አሳይለም መጠየቅ እችላለው ???

  • @amenujena2250
    @amenujena2250 3 роки тому

    Good job TST

  • @SarahSarah-jo4hs
    @SarahSarah-jo4hs 3 роки тому

    Thank you So Much

  • @naolbelay3182
    @naolbelay3182 3 роки тому

    Please more video we need it

  • @lemlemhagos9836
    @lemlemhagos9836 2 роки тому

    ሰላም ወንድሜ አኔ ወደ ለንደን መሄድ አፈልጋለዉ ግን ምን ሟሟላት እና ማድረግ እንዳለብኝ ኣላቅም

  • @allintechnology1262
    @allintechnology1262 3 роки тому

    Thanks Tesfish

  • @akliluabera700
    @akliluabera700 3 роки тому +1

    Hello Tesfaye I do respect you and may God bless you plus may God give you more years.
    Am planning to apply or to start processing on coming to Canada and in which way can I Apply or which one is right way on applying the way to start the process?

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 роки тому

    ተስፍሽ እባክ ከሲውዲን የጉብኝት ቪዛ ሚልክልኝ ሰው አግኝቼ ነበር እኔ እዛ ሄጄ መመለስ አልፈልግምና ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅም ትንሽ ነገር ብታሳውቀኝ በጉብኝት መጥቼ እንዴት ነው ጥገኝነት መጠየቅ ያለብኝ?

  • @ashenafisisay4858
    @ashenafisisay4858 2 роки тому

    Hi Tesfish would you send me a link how to apply first?

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 роки тому +2

    A million thumbs up!

  • @sleenatmindahun2995
    @sleenatmindahun2995 3 роки тому

    እናመስግናለን ተስፍሽ

  • @aklilubergakila8514
    @aklilubergakila8514 3 роки тому +1

    ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @merhawiadhanom8409
    @merhawiadhanom8409 3 роки тому

    Thanks wendme

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 3 роки тому +1

    እናመስግናለን

  • @eleniasmamaw4030
    @eleniasmamaw4030 2 роки тому

    ተስፍሽ እንዴት ነህ እባክህ እኔ ነርስ ነኝ ሁለት አመት ሰርቻለሁ እንዴት ነው ወደ ካናዳ መሄድ ምችለው እባክህ እርዳኝ

  • @saidali4383
    @saidali4383 3 роки тому

    Good job brother

  • @Haymifano
    @Haymifano 3 роки тому

    እና በምን ነው ምንለየው ? ሰርች ስናደርግ ስህተቱ አይመጣም ?

  • @mohammedhussein145
    @mohammedhussein145 3 роки тому +6

    አረ እኔን እንኳን ከናዳ አረብ ሀገር የሚወስደኝ ጠፋ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 роки тому +2

      አረብ ሀገር መንግስት ይወስድሻል አብቺ ብቻ ፓስፖርት አውጪ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +1

    እውነት ነው ታሼን በዚህ ኬዜ ካልሄድኩ ብላ ስታብድ ነበር በትምህርት

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 3 роки тому

    Hello Tesfesh, ebakeh betimehert yemimethabeten link lakelgn ebakeh.

  • @Saraahmedy
    @Saraahmedy 2 роки тому

    Selamh ybza

  • @moyotv8863
    @moyotv8863 3 роки тому +3

    Why do i always feel discomfort though you give important info.

  • @samivlog8191
    @samivlog8191 3 роки тому

    Yes am proud of u

  • @shemugaccountsmgr4340
    @shemugaccountsmgr4340 3 роки тому

    Thanks a lot.

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 3 роки тому

    Good job bro keep it up
    Not easy come candad
    Candad visa it's very difficult
    We are living there
    Not easy get candad visa

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 роки тому

    ተባረክ ልሞክር ነበር

  • @dagimgebre9559
    @dagimgebre9559 3 роки тому

    ጀግና bro ምርጥ ሰዉ

  • @filmonfishaye8994
    @filmonfishaye8994 3 роки тому

    Thank you, bro

  • @mamushkassu5982
    @mamushkassu5982 Рік тому

    Canada ፎርም እንዴት ይምላል

  • @robelfekade1779
    @robelfekade1779 2 роки тому +1

    Dv dersogi ye ayate name lay 1 spelling sehtet ale endet large

  • @ZerihunNegasa
    @ZerihunNegasa Рік тому

    Place send original website from Ethiopia

  • @rahamamohamad5818
    @rahamamohamad5818 3 роки тому

    Allah ytebkh enamesegnalen

  • @mebakassaye7533
    @mebakassaye7533 2 роки тому +1

    endwtg new eshii rasachn ye work permit process apply madreg mnchlew tesfsh please esun vidio seralen kechalk