ዉሡ tube is live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 3 місяці тому

    ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በጠም አሪፍ አስተመሪ ርእስ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁንንንን👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 3 місяці тому

    ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች የአገልግሎት

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውደ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርገው በርች ውደ

  • @Feathay108
    @Feathay108 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሸ ይብዛ ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት ውደ

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 3 місяці тому

    አስላሙአይዩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሰህለን ወደዋ እኳነ ደህና መጣሺ የኔ ፈድሻ የኔ ልዬ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዘነ ፈታ አረግሺን የምር በረች በየአለነበት አላህ የጠበቀን በዱአ አነረሳ❤❤

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 3 місяці тому

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አህለን ወሣህለን ውድ በርችልኝ የኔልዩ እህት ሀሪፍነው ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አብሽሩሩ ቤተሠብ ቡዙእንጠብቃለንንን❤❤🎉🎉

  • @ልኬልኬ
    @ልኬልኬ 3 місяці тому

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀባይብ እንኮን ሠላም መጣችሁ እንደት ናችሁ በርች ሀቢበቴ ጡሩነው በርቱ አብሽሩ ቡዙእንጠብቃለን ቤተሠብ አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ እህት ወድሞቸ አብሽሩሩሩ🎉🎉🎉❤❤

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia152 2 місяці тому

    የተከበርሽ እህት ውሡ ጠናይስጥልኝ እንደት ነሽ ዛረ ባስተማርሽን ነገር በጣም የምያበረታታ መልክት ነው የሰጠሽን ደስ ብሎኛል ከሰሩ አይቀር ከልብ እንድሰሩ የምያሳስብ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፣ ሰላም ለሀገራችን ።

  • @hayat2583
    @hayat2583 3 місяці тому

    እስላም አይላኩም ውራህመርቱ አርፍቆቆይት ነው የኔ መልካም እህት በርተ🎉🎉🎉

  • @ሪም
    @ሪም 2 місяці тому

    አሠላሙ አለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውሡ አኳን ደህናመጣሽ በሠው ሀገር እራስን ማጥፋት ይብዳል ሞትም በሀገር ያምራል

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 2 місяці тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉሡዬ እደት ነሽ ሁቢ
    አሪፍ ቆይታነበረንን ግን እቤትሽ መተን ቡና አላፈላሽም ቀር ብሎኛ ግን ጥያቄ አለኝ ዉሡ የወድ ሥም አደል

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012 2 місяці тому

    ጥርሳቸውን በፈገግታ እያሳዩ የውስጣቸውን ህመም የሚሸፍኑ ስንት ፊቶቻቸው ላይ የሚነበቡ ሀዘኖች ያሉባቸው ግን አልሸነፍም ባይ ጠንካራ ሰዎች አሉ መሰላችሁ ሳቃቸው ሳይመጣ የሚስቁ የውስጣቸው ህመም እንዳይታወቅ ለድምፃቸው ሳይቀር ሀይል የሚሰጡ 💜💜💜💜

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 2 місяці тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውሱየ በርችማሻአላህ ሀሪፍቆይታነበር🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ከደዚህ ያለ አሞሞት ይጠብቀንመጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ሪምወለየዋ
    @ሪምወለየዋ 2 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምነውውሱ እንደትነሽ የነበርን ቆይታ ደስይልነበርበርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 місяці тому

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ እህትችን አሪፍ እረእስ ነዉ ዉዴ በስደት ያለነዉ ጓደኞቸ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @seyana21
    @seyana21 2 місяці тому

    ከሌሊቱ ድንግዝግዝ ጨለማ በኋላ ጸሓይ እንደት እንደምትወጣ አይተሃል ?? ፈረጅም ልክ እንደዚህ ነው !!
    ህመሙ ከበረታ በኋላ እንጅ አይመጣም ። ስለዚህ ታገስ ፤ ተስፋ አትቁረጥ ፤ አትዘን !!
    ሠባሕ አል_ኸይር 🌷

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 2 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሸላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ ቆይታችን ደስስ ይል ነበር

  • @user-tr6fk7mo8i
    @user-tr6fk7mo8i 2 місяці тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውሱ እደነሽ. ብዙግዜ ነገሮም ከአቅማቸው በላይሲሆን የሚወሥኑት ውሳኔ አስቸጋሪነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 2 місяці тому

    አሰላም አለኩምወራህመቱላሂእሀወቴየርብጭሄት. የልጁሽ አገር ብር ሳጠፍ የምትወደው. ሰው ስከዳት ብዙነገር አለ ለስደተኛ ሰው የማጨናንቃት ስጨማመር ከባድ ነው.

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉሡዬ አህለን እኳን ደህና መጣሽ የስደት እህቶች እራሳቸዉን የማጠፉት አድም በባላቸዉ ወይ በቤተሰቦቻቸዉ ስከዱ ነዉ ግን ይሄሁሉ ቢታገሱ ያልፋል ።።

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 місяці тому

    አስላምአልኩም.ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውሱየ እንኮን ደህና መጣሺ እንደትነሺልኝ አንችቱርቱር😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅😅በርችልኝ

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 3 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ይቤዛልኝ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጇች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰደተኛዋ የከፍት ነገር ይኖራል ምን አወቅን😢

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 3 місяці тому

    አሠላሙ አለይኩም ወሬህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰላም ሰላምእንኳን ደህና መጣሽ እህት ❤❤❤❤ በስደት ላይ ሲኮን በጣም ይከፋል በጣም ብቸኛ እንደሆንን እና ከጎናችን ሰው እንደለለን የምናስብ አለን በተለይ ስንናደድ ግን ደሞ ሒወት እስከማጥፋት የደረሰችበት ደረጃ የራሶ ምክንያት ይኖራታል አላህ ይጠብቀን ያረቢቢ❤❤❤❤❤

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy 2 місяці тому

    አሰለሙ.አለይኩሙ.ወረመትለሂ.ወበርከት.በሩቺ.ዉዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @shamble5783
    @shamble5783 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እደነሽ በቃ ቤተሰብ ሆን😅

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 3 місяці тому

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ ሰት በሆዷ የከፋት ሆና ኘው እራሷን ልታጠፋ የተነሳችው ሚሰኪን ሰታሳዝንንንንን

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ግን ሰው በሴጣን ተተብትባል እዴ ለሚያልፍ ነገር ምን አለ ሂወት የመሰለ ነገር ባናጠፋ የሁለት ሀገር ኪሳራ ለምን እንሆናለን😢😢😢

  • @tamaashow360
    @tamaashow360 2 місяці тому

    As wrwb Masha Allah jadadhuu ittuuuiii ❤❤❤❤😮😮😢🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤