ወይኑ ተመልሳ ይቅርታ ጠየቀቻቸው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 144

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 4 місяці тому +17

    ❤❤❤❤❤ኡርጉዝዬ እመብረሃን በሰለም ትገላግልሽ

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 4 місяці тому +15

    እርጉዝየ ስወድሽ ❤❤❤❤ አላህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 4 місяці тому +30

    ፕራክ ከተባላችሁ ፕራንክ ነው ምንድነው የምታብዱት

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 4 місяці тому

    በጣምምምም ነው ደስስስ እሚለው ይቅርታ መጠየቅማ ይቅርታ ማድርገም ትልቅነትነው እረጉዝየ ደሞ ደግል በሰላም የፊትሽን በኋላ ታድርገሽ ጠፈታቹህ ሀዪን ብቻነበር ማድርግ እረጉዜን ማድርግ የለባቹህምነበር❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 4 місяці тому +4

    እርጉዝየ በሰላም ተገላገይ❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 місяці тому +6

    ማርያምን የረዱ ባል ያሳዝናል የኔጌት ከራሱ ይበልጥኮ ተጨነቀላት

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 4 місяці тому +2

    እርጉዝዬ ጸበይሽ ገደይ ነው በሰለም ውለጅ❤❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 4 місяці тому +3

    ረዱ ጠንካራ ሰው ነሽ ጎበዝ በስላም ተገላገይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 4 місяці тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርህነ መሰቀሉ መልካም ባህል ይሁንልን ለሀገራችን ሰላም ይላክልን እረድ የኔ ዉድ እረጋታሽ ይለያል እመ አምላክ በስላም ሁሉት ታረግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ እህት ደግሞ እሴት ከሆነች ክረስትናዉን ለኔ የዉነት በቅርቡ ሀገረ እግባለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ዉድ የሀገሬ ልጅች ❤❤❤

    • @FamTube-wm4wu
      @FamTube-wm4wu  4 місяці тому

      እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን አንችም በሰላም ግቢ

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 4 місяці тому +1

    ወይና።አይዞሸየኔእህት።ታሳዚኖለሸግን😢

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 4 місяці тому +1

    😂😂አኒገን ,ሰትደባደቡ ,አደፈልምነወ ,ያየሖቸሁ,
    የሲትዱላወረደበት😂አረገዘዪ ,በሰላም ,ይገላገልሺ , ,
    አኒየፈሁትአጉዞን ,መታቸሖት ,ገፈተራቺሖትእያልኩነበር ,
    አኮንሰላም ,ተመለሠአቹሁ❤❤❤❤

  • @AboyoAmarenya
    @AboyoAmarenya 4 місяці тому +6

    ኧረ ምን አደል መቸም ካሜራ ተደቅኖ ምን ይሰራል እዴት ነው እምታስቡት

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 4 місяці тому +7

    በቃ ፕራክነው ምንድነው እምታካብዱት እጭ አሸማቀቃቸሇትኮ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 4 місяці тому

    እርጉዝየ ድንግል ማርያም ሁለት ታድርግሽ 💏💏💏💏

  • @AnanAnan-bz8uq
    @AnanAnan-bz8uq 4 місяці тому +1

    ሀዩ ግን ተርጋጊ እውነት ቤሆን እኮ እንደተማር ሰው ቁጪ አድርገሸ ጠይቄ

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 4 місяці тому

    እረጉዙቱ እህቴ እመብርሀን በሠላም ትፍታሺ ግንብራክ ነዉ ከተባለ ማመን ነዉ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 4 місяці тому +1

    አዩ ምንም አይነት ጥፋት ብታዪ ተረጋግተሽ እውነቱን ለማወቅ ነው መሞከር ያለብሽ እንጂ ነገሮችን አታጋኚ ስራችሁ ነው ፕራንክ ማድረግ ግን አንቺ ሁሌም አዲስ ትሆኛለሽ

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 4 місяці тому +1

    አስሬ አፈነኝ አፈነኝ እሔ ነገር እኮ ባልሽ ጎበዝ ስለሆነ እንጂ ከባድ ነበር

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому +1

    እረዱ ግን እርግት ያለች ናት ጎበዝ ሀዬ ልክ ነሽ እነሱ ጥፋተኝ ናችው

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 4 місяці тому

    እርጉዝዬ በሰላም ተገላገይ ፕራንክ ነው ከተባላችሁ ፕራንክነው በቃ😢😢😢

  • @SenayitGossa
    @SenayitGossa 4 місяці тому +11

    አዩ ግን የመጨረሻ አሽቃባ እና አካባጅ ነሽ በሙሉ አትጊቢ በሰው ህይወት አካባጅ😊😊

  • @SaRA-q9p3y
    @SaRA-q9p3y 4 місяці тому

    የኔ እናት ወይኖ አእንኮን ሰላም መጣሺ❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 4 місяці тому

    የኔ እህት አለሀ በሰለም ይገለግልሽ ወልደሽ ለመሠም የብቀሽ እህቴ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 місяці тому

    እንካን ታረቁ ተመስገን ✝️ እንደዚ ኣይደገም በፍጹም ኣስተምሃሪ በፍርሃት ኣምላኽ የሆነ መምታ ት ጥሩ ነው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 4 місяці тому +2

    ምን ታካብዳላችው ሲጀመር ፕራንክ ነው ሊላው አልጋ አልጋ የምትሎት አልጋ ላይ ማንኛውም ሰው ቤተኛበት ምን ችግር አለው ከሁሎ ሰው ይበልጣል ሰውን እናስቀድም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому +1

    እርጉዞልጅ እርግት ይለች ልጅ ናት

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому

    ።።።።።። እህቴ እንዲህ አይነት ፕራንክ በፍፁም አይደረግም በጣም ተሳስተሻል።።ሚስቲቱ ደግ ናት ሌላ ሴት ብትሆን ትገርፍሽ ነበር።።።።አይለመድሽ

  • @atsedeshibeshi3240
    @atsedeshibeshi3240 4 місяці тому

    የኔቆንጅ መልካም ስውንሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 4 місяці тому +1

    ሐዩ አታካብጂ ልጂቶ ፈላጓት አላት አንች ሰለምታካብጂ ሸም እነየያዜት ነው

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 4 місяці тому +3

    ኧረ ወይኑ የታገተው ልጅ የት ደረሰ ስጠብቅ አይኔ ወጣ ያረቢ

    • @HdgFg-tx6kn
      @HdgFg-tx6kn 4 місяці тому

      የሰውቤት መከራ እቤትሽጋቢ እሷንአትስሚ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 місяці тому

    እንካን ሰላም ፈጠራችሁ በጣም ደስ ይላል ለሁለተኛ ጊዜ ፕራንኩን በደንብ እወቁት❤❤🎉🎉

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 4 місяці тому

    .በየቀኑ ስት ነው የምጠጪው አስርዬ ቃልሽን የምቀያይሪው

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 4 місяці тому +1

    ayidrgem eheteshin bezi meleku ataskefiat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 4 місяці тому

    ዋው እኔም ደሥ አለኝ ወይኑን ሣያት ወላሂ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 4 місяці тому +1

    ማንም የሚሰራውን ፍራክነውየሰሩት ለምደነውየምታካብዱት ካሜራደቅነውሌላነገር ይሰራሉ ብላቺሁ ታስባላቺሁዴ አልጋው የሆነደሆነ ጥለንው አይደለምዴ የምንሙተው ማርያምን ይህኖርማንነው

  • @AbebaMolla-yf5fk
    @AbebaMolla-yf5fk 4 місяці тому +1

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ሲቀጥል ፐራንክ ነዉ ያደረጉት ምንም አላደረጉም ይሄን ያክል ምን አደረጉ

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 4 місяці тому

    ehite beselam emeberhan tegelaglesh sebayishin ❤❤❤❤❤ sewedew

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 4 місяці тому +3

    ይቅር በመባባላችሁ አሪፍነው ግን ያጉቶባሉአናዱናል

  • @FatenMama
    @FatenMama 4 місяці тому

    አሰሸቃባጨ ነሸ ሚሰቱ ያላከበደቺው ሙጨጨ ተበይ አዩ😊😊😊😊😮

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 4 місяці тому +3

    ድሮስ መች ሄደች 😂

  • @Zewdet
    @Zewdet 4 місяці тому +4

    ጥሩነዉ ጥጋበኛ ባሎን ትያዝላችሁ

  • @mrsha8808
    @mrsha8808 4 місяці тому

    Baaredani muulatani 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂baaga geesani huudumati keessaanu Ayyana maasaqala ❤🎊🎊🎊🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 4 місяці тому

    ዱርየ በዝቶ ነው አገሪችን ያሳዝናል ለወጣቶች ትምህርት እንዲሆን ነበር ግን ትንሽ ቅሬታ ቢያመጣም በጣም ዘመኑ ያሳዝናል በዘመኑ አዘንኩ እግዚአብሔር ይጠብቅ አዩ ወጣት ባለትዳር ሰለሆነች ቶሎ እንደትግሬ ጀበና ግንፍል ከማለት ተቆጠቢ።

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 місяці тому +1

    ኖርማልእሜባል ነገር አይገባኝም

    • @HdgFg-tx6kn
      @HdgFg-tx6kn 4 місяці тому

      ሰው ማጣላትንትወዳለች

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 4 місяці тому

    ላጤ መሆን ከባድ ነውሳ😢😢😢😢

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ 4 місяці тому

    ነገሩ ትክክል ላይሆን ይቺላል ግኔ ፕራንክ በነሱ አልተጀመረም የምን ማካበድ ነዉ ሆይ አንዳንድ ሰዉ እንደኔ ነገር ይገንበታል. እግር ላይ እንድትወድቅ ያደረጋችሗት እናተዉ ናችሁ በተለይ አዩ ለፕራክ ብላችሁ ጉድ ጉድ ብላችሁ ተሸማቀቀች

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤congratulations 🎉🎉🎉 Enkuan tareqachuu dess yilal

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 місяці тому

    እንኳን ታረቃችሁ በሉ በቃ ሰሞኑን ስንወቅ ከረምን

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 4 місяці тому +1

    ሚስቱ ስትጮሒ እንዳትሰማ ነው ያፈነሽ እና ደግሞ አንቺም አነቅሽውኮ

  • @mekdesnegatu5304
    @mekdesnegatu5304 4 місяці тому +1

    አታካብዱ ፕራክ ነው ፕራንክ ነው
    ፕራክ ማድረግ በናንተ አልተጀመረም🎉

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 4 місяці тому

    በቃ ብራክ ነው ተባላችሁ አደል ምን ታካብዳላችሁ ሚሥትዬዋ ግን ቅናታም ምነው አከረርሽ የምር

  • @rahiimatamam
    @rahiimatamam 4 місяці тому

    ስዋዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ummAniyyaa
    @ummAniyyaa 4 місяці тому

    Wede yagere lejoch agere legebba nw 1000kasegebugn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 4 місяці тому +2

    Mendenew 10 giza Afenegn teyales Ayu negere Atedegagemi

  • @ዙዙየጃማዋ
    @ዙዙየጃማዋ 4 місяці тому +1

    አዪግን በጣምታካብጃለሺ ፕራክነዉ ሀላሥ ማሺቃበጥምዲነዉ

  • @rreema6586
    @rreema6586 4 місяці тому

    ወይኔ ኧረ ባልሺን ያዝልነ 😂😂😂😂ፊቅ ፊቅ አረገዉ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 місяці тому

    የወይኗ ባል አሁኑኑ መተክ ሚስትክን ውሰዳት ያሁኑ ፕራንክ ነው ተባለ በተግባር ሳያደርጉ ቶሎ ውሰዳት አዩ ደግሞ ነገር አታለቅልቂ በመመለሷ ደስ አላለሽም የሰው ቤት የሰው ነው ወደ ትዳርሽ ተመለሺ እነሱ ቤታቸውን እያሞቁ ነው ከዚህ የባሰ ሳይመጣ

  • @negestb4341
    @negestb4341 4 місяці тому

    ምን አይነት ነሽ ባልሽን አታምኚም መልስሽ ያሳዝናል

  • @abershi5171
    @abershi5171 4 місяці тому

    Wwoo baga araramatin❤❤❤

  • @አአላህ
    @አአላህ 4 місяці тому +1

    አዩ የምትባዬ፡ ሴትዩ፡ ነገር አትደጋግሚ ቱ

    • @YasinUrgicho-tx5yx
      @YasinUrgicho-tx5yx 4 місяці тому

      በረስሽ ብደርስብሽ የሱዋን ስሜት ትረጅ ነበር

    • @አአላህ
      @አአላህ 4 місяці тому

      @@YasinUrgicho-tx5yx አረ፡ጥፋተኛ ናት እኮ በጣም የሚስጠላ፡ ብራክነው ግን አለፍ አይደል ዋናዋ ዝም ብላለች ግን አዩ ዝምብላ፡ ትደጋግማለች ነገርን ማብረድ ይሻላል እጅ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 місяці тому

    ኘራክነውየሠራችሁ ሌላምንም የለኘራክነውአለቀ ወይኑ አብሽሪ ውደ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 4 місяці тому

    እንካን ደናመጣሽ ወይኔ እንካን ታረቃችሁ

  • @FentayeEyose
    @FentayeEyose 4 місяці тому +1

    Enkun selam temelesech

  • @ኡምመሀመድከቡታጀራ-ዸ9ቘ

    👍

  • @amabit1242
    @amabit1242 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bsratgebregergs7136
    @bsratgebregergs7136 4 місяці тому

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому

    አይእማ አሺቃባጭ ሰታካብጅ ውይይይ

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 4 місяці тому +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanamesele-t8h
    @hanamesele-t8h 4 місяці тому

    ሊጂቱ ታሣዝናለቺ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 4 місяці тому +3

    ስውየውን ግን አሽማቀቃችሁት ፖራክ ነው የስሩት❤❤❤❤❤❤አታካብዱ እርዱም ቢሆን ባልሽ ደግ ስው ነው

  • @jjfnnnd3607
    @jjfnnnd3607 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sifan-l7l
    @Sifan-l7l 4 місяці тому

    Wow very nice👏❤❤❤❤

  • @Teachmeagainmanytimes
    @Teachmeagainmanytimes 4 місяці тому

    ወደ ሰዉ መኝታ ቤት አይገባም እኮ

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 4 місяці тому

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ማሚሚሚሚ
    @ማሚሚሚሚ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💝💝🙏🙏🙏

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 4 місяці тому

    መጀመርያዉንሳይሆን መጨረሻዉንም ማሰብአለባችሁ

  • @DubaiCom-m8d
    @DubaiCom-m8d 4 місяці тому

    ሰውኮ ሲያስመስል በስመአም

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 місяці тому +1

    ምንድነዉየምታከሠብዱትብራክነዉሥትባሉአሠሙምአንደ

  • @ayleshjordan292
    @ayleshjordan292 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TadaKapala
    @TadaKapala 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MareamMohammad-lm6jt
    @MareamMohammad-lm6jt 4 місяці тому

    Micayyoon miskiina garuu isin hunduu namatti toltan

  • @SamsungPhonetastic-j1y
    @SamsungPhonetastic-j1y 4 місяці тому

    Dolarii sifi gaalee maalee ishedhafi mitii hojidha maalee Ayuu sumatuu akkaabadee guraa

  • @MareamMohammad-lm6jt
    @MareamMohammad-lm6jt 4 місяці тому +1

    Maal rakkoo qaba guyyaa takkattii san osoo wolxabbasaniillee

    • @dasttaa.ketama8789
      @dasttaa.ketama8789 4 місяці тому

      Sii Haa xabbasuu abboo qabenyaa nama moo oso antii nan qolfayyuu😂😂😂😮😮😮

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 4 місяці тому

    Endi new yemiyemribachu

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 4 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞

  • @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr
    @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Netsanet-eq9ix
    @Netsanet-eq9ix 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😢

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 4 місяці тому

    የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @samriqonjo
    @samriqonjo 4 місяці тому

    Wayinu fiqen aqaxalshiwu ayidl😂😂😂

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 4 місяці тому

    ግን የነቀሽ ጊዜ ብትሞችስ?አረ አትቀልዱ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 4 місяці тому +1

    Enkuwan Afenesh my goodness don't say again don't say any more okay yemewodeshn yahele endaletelash p

  • @حياهحق
    @حياهحق 4 місяці тому

    ሩዱ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ እኔ ግን አዩን ስወዳት ሁለነገርሽ ይመቸኛል የኔ ውድ

  • @negestb4341
    @negestb4341 4 місяці тому

    ወይኑ ተከራይተሽ ውጪ እስከመቼ ነው ሰው ላይ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 місяці тому

    ዎይኑ አሰዘነችኝ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💐💐💐

  • @masaratorchisa6889
    @masaratorchisa6889 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 4 місяці тому

    በቃ ፖራክ ነው አታካብዱ

  • @ZemzemAwel-gv2xo
    @ZemzemAwel-gv2xo 4 місяці тому

    🙏🙏🙏💞💞♥♥♥♥🌹🌹