Lamlem betammm gobez nesh wellahi wusha Ena dmet betammmm new miwedew ke megelay atiche medamoch ayiwedum gn Ene selmakorif bicha minim ayilugnim gibiwus yinoralu migib be wer 60 deram new mihezalachew wellahi betammm new miwedww ayiwan Ena achim ledimetuwam lewushahum wuham mihibim sicacew❤❤❤🐕🐈
t.me/abronetyeyutibmemezgebiyalink
ቶፊቅ ቴሌ ግራም ነው ግቡ
ጆይን ብዬ ግን መፃ ፉ አልቻልኩም እና ሀረብ ሀገር ነኝ የማዳም ቤት መሮኛል ደክሞኛል ወላሂ ነው የምላችሁ
ሀረብ ሀገር ሆኖ እንዴት አርገን ነው ስልጠና ምንወስደው ?
አመረኚ
አሽር እህቴ@@Seadiphone9776
ለሚ፡ሲወደሹ፡ደሚሩን፡ሰብሰክረብ፡አሰደሪጊን፡ልዩ
የአረብ አገር ሤት ጀግና ናት የሚትሉ ብቻ በላይክ አሣዩኝ❤ትለያለች እኮ
ቀላል100%
ደምሪኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Minem jegena ayidelechim
@@mashaallhsss3479 ምክንያት
የኔ እህት 🤌🥰
❤️❤️🥰🥰🥰
ቶፈ ዱበይ ለላነዉ ኪፊየዉ ስት ነዉ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ቶፍ ተሻለክ
ይች ልጅ ሞራል ታነሳሳለች የምር ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
አሜን፫
አሚን ሰሪዬ
አሚንሣረቲ
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሜን፫
አሚን❤
አሚን ያረብ
Amen Amen 🙏🏽 Egziabhere anchinem degfe ekefe adergo lagreah yabekashe Selam huge ehte 🙏🏽🙏🏽
Amiiiiiiiiiiiiiiiin yarebel alemin 🤲
እዳቺ ተሳክቶልን የምንኖር ያርገን ታድለሺ
የ ዩቶብ ብር ነው የለወጣት በዛብር ሰራችበት
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እኔ የምለው ሥጋው የሙሥሊምነው ወይሥ የክርሥታን ያረቢ ለምለምን የሀይማኖት ክብር አለሽ
የኔም ጥያቄ ነው የተሰራው በአንድ ነው አይይይ እንዴት ነው ነገሩ
እኮ ክክክ
ገራ ይገባል
እኔም ልጠይቅ የነበረው ጥያቄ ነው የኦርቶዶክስ ነው የሙስሊም እረ ለሚ መልሺልን በአላህ
የኔም ጥያቄ ነው 😢😢
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ኑ ቁራአን በተጅዊድ አብረን እንቅራ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ፊዳከ አቢያ ወኡሚ ወነፍሢ ያረሡለሏህ 😍❤❤❤
Manachew be allah 😂😂😂
ሱለላህአለሂወሰለምፊድክ ያረስለላህፈድክያኡሚያረሱለላህ
ሱለላሁአለሂወሰለም
የኔ ባለሙያ በጣም እኮ ነው የምወድሽ እኔም ከገባው አንቺ ማግኘት ነው ወላሂ ኢንሻላ ❤😢
የትቢ የምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ ሁሌም አንችን ሳይ ተስፍ ይስጠኛል ስው ከ አላህ ጋር ጠክሮ ከስራ ከፍለገው መድረስ እድሚችል ተምሳሌት ነሽ ለኔ ❤❤❤ የቱቢን የምትወዱ ላይክ ስብ አድርጉኝ 9:06
የኔ ጀግና እህት ለምን ነው አንችን ሳይ ደስ እያለኝ ነው ግን አኣቅሽ አልቅሽ ይለኛል
ሁለቱም ግልጽ ስወዳቸው ቶፋየ በጣም የዋህ ብዙ ጊዜ አየሁት ሰው ቤት ሲሔድ ፈታ ብሎ እኔ ብሆን ስሽኮረመም😂የዋህነቱን ያሳያል
ለምለም ላድ ቀን ግቢሽን አውሽኝ ዘና ልበልበት የኢትዮጵያ አይር ናፍቆኛል 😂😂😂😂
😅😅😅
የምር አለች ጀግና ሴት ነሽ❤እግዛቤር ይጠብቅሽ ዘላለም ደስተኛ ሁኙ አች ያረብ ሀገር ሴት ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤
ለሚ ውዴ ባአላህ ይዠሻለሁ ወይም በምታምኝው ከልቤ እወድሻለሁ ግን ምን መሰለሺ አገር ልገባ ሁለት ወር ቀረኝና ግን ምን እደምሰራ ንገሪኝ ምከሪኝ ዳግም አረብ አገር መመለስ አልፈልግም መሬትና ትንሺ ፍራክ አለኝ ሞራሌ አች ና ፈጣሪየ ባለቤቴ ናችሁ❤❤❤❤❤
Majemera Laa agarish basalam baa xenaa dirashii wanaw isunaw
አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ሲቀጥል እደት አካባቢው ይወስነዋል ምሳሌ ለሱቅ አመች ነው ወይስ ለምግብ ቤት የሚለውን ሀገርሽ ስትገቢ እይው እናም ባንድ ጊዜ ያለሽንብር በሙሉ ለአንድ ነገር አታውጭው በትንሹ ጀምረ ቀስበቀስ ነው ሱቅም ይሁን ማንኛውንም ነገር ስትሰረ እያየሽ ብትጨምረይሻላል ባንድጊዜ አውጥተሽ እዳትከስረ ትርፍም እዳለ ሲሳራም አለ ውዴ
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💜
አሜን
ግን የስጋው ነገር እንዴት ነው
ለሚ ግን መዳናት ከምታበዚ አጠገብሽ አይደል ያለው ፀበል እምናት ምነው እደ አረቦቹ .............
ጀግና ነሽኮ ወላ አገሬ ስገባ ተምሳሌት መሆነ የምፈልገው አችነው❤
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
Tenefi ebbat
የኔ ባለሞያ ❤ዋውው የኔ የዋህ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ
ጀግና ሴት የኔ እንግዳ ተቀባይ😮😮😮😮❤❤❤❤❤
ወይኔ ግቢው ሲያምር እቤቱንስ ሰርቼው ነበር ግን አታክልቱን የሚተክልልኝ ጠፍ ቅመሞችዬ እግዚአብሔር አምላክ ጎዶሎአችንን ሞልቶ ለአገራችን ያብቃን
አቺ ስገቢ ትተክይዋለሽ
@@እመቤትየደሴዋ አድጎ ቢጠብቀኝ ብዬ ነዋ
አሜንውዴ😢
ማሻአላህ ግቢሽ ማማሩ ባይበላም እሱን እያየሁ ቁጭብል አቤት ማማር ማሻላህ
ለሙ እሰኪ እንጀራ ጋገርሺ አሳይኝ ሁሌ የአርብ ምግብ ሰለችኝ
ለሙየ ግቢሺ ሲያምር እኮ እኔ ሰራሚክ አርጌው ያችን ሳይ ቀናሁ ቶፊቅ የኔ መልካም ወድም❤
የተወሰነውን ማንሳት ትችያለሽ እኮ እህቴ
የተወሰነዉን አስተሽ ግደታ አዳድ ነገሮች አችም ተጠቃሚ መሆን አለብሽ ግቢዉም ያምራን የኔም ሀሳብ ይህ ነዉ
የኔ ጥያቄ ስጋው ሀላላ ነው ወይ ነው ለምለም ተውፊቅ ለእምነቱ ቦታ ባይኖረውም አንቺ ግን ሀላል ያልሆነ ስጋ ከሆነ ያበላሺው አንቺ ታማኝ ጓደኛ አይደለሽም ማለት ተውፊቅ ምንም አልልህ ምክንያቱም ምክር አትሰማም አላህ ህዳውን ይስጥህ አላህ ወደ ዲኑ ይመልስህ
ለምለም የቤትሽ ሀረካ የአረቦች ቤት ነው ማሻአላህ ልክ እንደኔ ቤት
ኢቲወኮ አብረዉ ነዉ የሚበሉት ከዚህ ቀደም ሌሎች አብረዉ ሲበሎ አይቻለሁ
@@እመቤትየደሴዋስጋዉ በማሺን ነዉ የሚታደረዉ ለዛነዉ እኛም ከሚስሊሞች ጋር እባለን
ግንኮ ቶፊቅ ደገት ሂጀ ሰብራይዝ አረኳት ነበር ያለዉ አችግን ነግሮሽ ተደራጅተሻን😂😂 ለሚዪ የኔ ጀግና እቁ ሴት😘❤❤❤
ለሚዬ እርጉዝ ነሽ አይደል የኔ በለሞያ ኡፉፉፉ ያራቢ ለኛም አሰከልን ምን ይሰነሀል የንች ኑሮ ህልሜ ነዉ
በስማም ሴትነት አይገጽሽም ለስቶች ተምሳሌት ጀግና ጤና ይስጥሽ
ዊ.ለሙዬ እዴት እደፈቀኝ ብታቂ.🎉🎉🎉🎉አጠገብሺኝ እኮ
وَلَا تَأْكُلُوا مِمَّا لَمْ يُذْكَرِ اسْمُ اللَّهِ عَلَيْهِ وَإِنَّهُ لَفِسْقٌ..}
የአሏህ ስም ያልተወሳበትን ምግብ አትብሉ ተብሎ የለ በቁርአን ?ለምን??
ግን ለሚ ለምድነው ማትወልጅው ዱንያ ያለዘር ምንም ነው እኔም በሰውሀገር እድሚዬን ሄደ ዘሬን ሳልተካ ውለጂ እኝሴቶች እድሚያችን አጭርነው የመውለጃ ግዜያችን
ልጅከፈጣሪነው🙏
ምኞትሽ ጥሩ ነው ግን ልጅ ፈጣሪ ነው የሚሰጠው ጀግና የሆነች ሴት ናት ይህን ማሰብ አቅቷት አይደለም እና በማይመለከተን በሰው ህይወት አንግባ
የኔጌታ ውሻዬ ኡፍፍ እኔም ሀገር ስገባ እዲነው ማደርገው ማዘር መጋኛ ይመታሻል ትለኛለች😅😅
ቡለው ለይ ቅጨ ብጨምር የተሸለ ነው ሉሙጡየረሰ አመሰለኘል ግን ሰጋው ቶፈቅም አበለለ ወይ
ላይክ አምሮኛል ዛሬ ቀድሚያለሁ ያላ ላይክ
Lamlem betammm gobez nesh wellahi wusha Ena dmet betammmm new miwedew ke megelay atiche medamoch ayiwedum gn Ene selmakorif bicha minim ayilugnim gibiwus yinoralu migib be wer 60 deram new mihezalachew wellahi betammm new miwedww ayiwan Ena achim ledimetuwam lewushahum wuham mihibim sicacew❤❤❤🐕🐈
ደምሬእአለሁደምርኝመልሺወዴ
wow የትንቢ ባለሙያ ነሽ ሁሉንም ሰጥቶሻል
ከአይን ይጠቢቅሺ ለሙዬ ሰወድሽ የኔ ጀግና ሴት
ማሻአላህ ለሜ ያምራል ግን ሥጋ የሙሥሊም የክርሰቴን አድ ሆነደ አገራችን😌
ኧረባጣምይገርማል ወላሂ እደትየክርስቲያንስጋ ይበላል በክትኤጭ
ማሺን ነው እሚያርደው
ምደነዉ ረእሡ ሦፊጋ ታረቀዉነዉ እሚለዉ አልገባኝም
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃ ችሁ
መሻላህ ያቲኪልአፊ የኔ ዉድ ግን አሠራሩን ተይዉ ሠልቺቶናል በየ ቀኑ እየሠራን❤❤❤
ዋውውውው በጣም ምርጥ ባለሙያ ምርጥ እግዳ ተቀባይ ለምለምየ
ስጋዉ የምድነዉ እኔ ግራየገባኝ በአላህ ሱብሀነላክ ያረብ አላሆይ አተጠብቀን
የተቢ መልካም ጀግና የዋህ ቅን. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
ለሚ ታድለሽ ቤትሽ ሲያምር ማሻ አላህ ልጅ ደሞ አላህ ይስጥሽ🎉🎉❤❤❤ ሴቶሽ ከለሚ እንማር አንጃጃል
ልጅ አላት እኮ
@@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ😮😮😮
ባል ሳይኖር ልጅ ከየት ይመጣል 😂
@@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ ኧረ አታስቁኝ ልጅም ባልም አላት እኮ ሚዲያ ላይ አታወጣም እሷ ቀልድ የለም በሂወት💪💪💪
@@brukie7774 መቸ አግብታ መቸ ወልዳዉ ልጁን 😂😂
እረ የስጋዉን ነገር ንገሩን እዴት ነዉ ነገሩ የተቢ አንቺን ሳይ ወኔየ ይነሳሳል ጀግና
ምድን ነው ቡላ ማለት የኩባ ስር ነው ግን እድት ነው የምትብሉት አይማርርም
አይመርም በጣም ይጣፍጣል ቅመሽዉ እሰት ተፍቆ ነዉ ሚወጣዉ መጀመርያ ብዙ ልፋት እና ጥረት እና ጥራ ይጠይቃል
❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله
ብል አፍያ ሷምርባችሁ ስታስቀኑ ለሚ
ብላዉ ከምድነዉ የሚሰራ ድቄት ???
Masha,Allah yene jagina yasetochi tamisalet nashi bautati
ለምየ እንኳንም ሰላም ተገናኛችሁ የምር ቶፊቅን እና ሶፊን አስማሚያቸው በርችልኝ ማሻአላህ አረሳሽውም ዋውው ብያለሁ አትክልት ከግቢ ሲቆረጥ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ለው የስጋው ነገር ማነው ግራ የገባው
ማሻ አላህ ግቢው ደረሰ ሲል ያረብ እኔም ምኞታ ነው 😢
እኔስ የተሰማኝ የቅዳሴው ድምፅ❤
የኔ ውድ ለምን አልነገርሽም ቢያንስ እመጣ ነበር እና ቤቴንም ታዩልኝ ነበር ለምሊ ብዙ ጊዜ ጠበኩሽ የኔ መልካም
ዛሬ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ለሚ🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቸሬን መቸ ነዉ መልስ የምጠሪዉ
በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
ለምለምየ ቃልአጣሁልሽ የምር እናት ነሽ ጓደኛ ስልትሆኝ ሀገር ስገባላገኚሽ እፈልጋለሁ ልክ እዳች ጀግናሴት መሆን እፈልጋለሁ አሁንም ነኝ ግን አጋዥ የለኝም ወደሁዋላነው እሚጎትቱኝ በዙሪያየ ያሉሁሉ
ለምየ እኔም መጥቼ ቡላሽንና ሚጥሚጣሽን መቅመስ እፈልጋለሁ ለሀገሬ ያብቃኝ እና ቡታጅራ እመጣለሁ ❤❤ቶፊቅ ሙሀመድ ይዞኝ ይመጣል
ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን ስጋ እንዴት ነው ላውቅም
የኔ ቆንጆ እኔምልምጣ ነብሰ ጡርነኝ አማራለኝ
ቶፋየየኔ ማር የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤መኪና ገዛክ የኔጀግና እንኳን ለምለም አየችክ መኪና እንዳለክ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄርን ይመስገን እጅግ በጣም ነው ደስ ሚለው❤
የኔ ጀግና እዳች እምኖርበት በቤቴ ናፈኩ
ውይ ኩሜንቱች ግን ስጋው የት ነው ያያችሁት
እች በርሮ. የሆነች ልጂ. እንደት እንደምታስቅፕኝ🎉
ግቢሽ እንዴት ደስ እንደሚል ለሚየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለሙየ ጀግኒት ቪዶሽ እኮ በስስት ነዉ አማየዉ የኔ ቆጆ
ገንፎ በክትፎ ይበለል ወይ
በአላህ ንገሩኝ ስጋ የሙስሊም የክርስቲያን የሚባል ቀረ ወይ
ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ቆይ እኔ የገረመኝ እማማ ጨቤም ባለፉው ከካች ስጋ እምነት ለይታችሁ አትበሉም እሳ😢 ምን አይነት መልከስከስ ነው እምነት ከምንም ከማንም ይበልጣል ድንበር አትለፉ መቸም ይህ ሰውዬ ምክርም አይሰማም
ደስ ይላል ግን የሙስሊም የክርስቲያን እሚባል ስጋ ቀረ እዴ😂
Be mashen selemitared new
ሳህ
የገረመኝእሱአዴል😂
እኔ እራሡ ገርሞኛል ተውፊቅ እደትነው ነገሩ🙄🙄🙄 በላሁት እዳትለኝ
ከዚበፊት ተናግረዋል የሙሥሊም ሥጋ ገሥታነው ያበላችን ብለዋል የዛሬ 1አመት አለፈውመሠል ተሠብሥበው ሒደውነበረ @@ggghhh-cr5jt
ዋዉ ጎራጋአገርህጀብላ ክትፍ ቆጭ በቀመስኩት በህይወቴበልቸአላቅም ቀምሸዉምአላቅ ጉራጋወች እንደወስዱኛ እንድቀምሰዉ❤❤❤❤❤
እረ ነይ ምግቡ ብቻ ከሆነ በጣም ቀላል ነው ነይ ሙስልም ከሆሽ ያረፋ ❤❤❤❤😅
መስራት ያስከብራል መሻአላህ
ስጋ የሙስሊም የክርስቲያን ሚባል ቀረዴ? እንዴት ነውስ ሚዋጥላችሁ
ችግር የለም እኮ
የኔም ጥያቄ ነው አይ ነገሩ እንደት ነው
የኔም ጥያቄነዉ😢
እረስተውታል😂
Lamuye yena qimaa 👌mashaallhe bilfaya
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ የተቢ ዋውው
ኡፍ እናተን ከባርነት ያወጣ ጌታ እኛንም ያታሠበ ሲሳይ ሰቶን አላህ ያውጣን እኔሥ በጣም ምርርር ብሎኛል
እሢ እኔንም ደምሩኝ አይከፈልበትም በሰው ሀገር በሠበሥኩ
አሜን ደምርኝ እኔ ደምሬሻሎ❤😢
ሰሀኑ መስቀልአለበት ስፍራውም ስጋው የሙስሊም ወይስ የክርስቶያን?
ስጋው እንዴት ነው
በዚህ ዘመን ውጭ ይታደራል ማለት ተመስገን ነው
ልጅቷ ደስ ስትል ሚስኪን😂😂
ሰጨፍር ነበር እንዴት እንደሮጠች😅😅😅
የኔልዩለሙዬጀግናዋ የኛአሬአችን😊😊😊😊❤❤❤ምርጡዋ
እህ እንዴት እንዴት ነው ነገሩ ስጋ በላህ ማለቴ የክርሰቲያን?
ማነው ግን እደኔ ጥያቄ ዬሆነበት ቆ ተውፈቅ እዴት ከናተጋ ሊበላ ቻል ማለቴ ሙሠሊም ኣደል ሠጋው
አትዮ ህዝብ ኮ ከተበላሻ ቆየ😢😂😂
ስጋውን ማሽን ነው የሚያረደው
መቸ ሲበሉት አየን
ስጋውን ማሽን ነውየሚርደውኮ
ኢትዮ ማሽን አለእንዴ🙄 ውሸት@@madinachanel6313
የፈረስ ፀጉር አትልበሺ አንቺ ቆንጆ ነሽ የምትታየው በጠጉርሽ ነው
ለሙዬ የኔ ቁምነገረኛ ለመሆኑ ተሻለሽ? በደንብ ሳይሻልሽ ይሄን ሁሉ እንግዳ ማስተናገድሽ ሲበዛ የዋህ ነሽ እግዚአብሔርም ደግነትሽን አይቶ ምኞትሽን ይምላልሻል አሁንም በሰፊ እጁ ይስጥሽ ❤🙏 ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ ፣ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ እንወድሻለን። 🥰🙏🙏🙏
ጎበዝ 👌👌ስወድሽ 😘😘
የተንቢ በአላህ አንችን በዋትሳብ ማግኘት እፈልጋለሁ እንደት ላግኝሽ
የኔ ቆንጆ ተሻለሽ❤❤❤❤
ተንቢዬ ግንሙስሊምጓደኛሲመጣብሽ ስጋ ሁለታችሁምየምትበሉት ለምንድነውይቅርታእንዳትቀይሚ አልጫነገር አትክልትነውእኛ የናተእምነትያላቸውየምንሠራው እነሡምእንደዛው ሙስሊምያረደውይገዛሉ
እረ የሙስሊም አይፈቀድም በኛ እምነት አደለም ስጋ የተሰራበት ድስት እኳን ከተነካካ ሳይባረክ አይሰራበትም
ስወድሽ የኔ ቆጆ .ሳይሽ ኡሉ ነገርሽ ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ባለሞያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በግቢዋ ሁሌም ነው ምደመም
ውይይይይይይ ሰላም የለው ሀገር 😢😢😢😢😢😢ታድላችሁ
😂😂😂 ምን ሆኖ ነው ቶፊክ የተሰበረው ለሙዬ የኔ መልካም❤
Gobez lji neshi aresashiwem❤❤❤
የኔጀግና ለሚሊይ❤❤❤❤ &tofyk❤