መዝሙር ወመኑ መሐሪ ዘከማከ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @TeddyBelay-z9v
    @TeddyBelay-z9v 2 місяці тому +18

    ከኖኅ ጋር ቃል ኪዳን የገባህ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው ለ፳ኤል ልጆች መናን ያወረድክ፤ ምድርን በአበቦች ያስጌጥክ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው፤ የምድረ በዳውን አራዊት ከወዳጆችህ ጋር ያስማማህ እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው፤ ጉንጮቹ እንደ ዋልያ እንቦሳ ፈጣኖች ናቸው አንደበቱ ጣፋጭ ነው፤ ተወዳጅነቱ እንደ ፌቆ ግልገል ነው፤ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ፤ ፀሐይና ጨረቃን ያስማማህ፤ ሰማይን በከዋክብት የሸፈንክ፤ ምድርን በአበቦች ያሸበረቅህ፤ ሰንበትን ያከበርካት ከዕለታትም ለይተህ ከፍ ከፍ ያደረግሃት፤ አቤት እንዳንተ ይቅር ባይ ማንም የለምና ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋሉ ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋቹሁን ያብዛልን ❤🙏❤

    • @mstiresemay
      @mstiresemay  2 місяці тому +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hab2124
    @hab2124 2 місяці тому +5

    እንዳተ መሀሪ ማነው
    ለእስራኤል መና አወረድክ እንዳንተ መሀሪ ማነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጉባኤ ቤቱን ያስፋልን

  • @Debrneanti
    @Debrneanti 2 місяці тому +4

    ኡፍፍፍፍ ይገርማል ሰው ለምንድነው እንጀራ ተፈጠረለት እንጃ ይህ ቃለ እግዚኣብሄር ይበቃ ነበር ሊቃውንት እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ በጸለታቹ ኣስቡን❤❤❤

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 2 місяці тому +1

    የገረመኝ የእርሶ ሊቅነት ነው ገና በዚ እድምያቸው የ አቋቋም መምህር ይገርማል ፡ የተማሪው ብዛትስ፡
    ከሱ የበለጠ ደግሞ ድምቀታቹ ፡ ስምረታቹ እና ፍቅራቹ ነው ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁል ጊዜ ልቀቁልን 😊❤❤❤❤❤

    • @mstiresemay
      @mstiresemay  2 місяці тому

      እሺ

    • @mstiresemay
      @mstiresemay  2 місяці тому

      እናመሰግናለን
      እሺ ሁሌም እንለቃለን

  • @DawitNebiy-eu6hz
    @DawitNebiy-eu6hz 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይህችን የፀሎት ሀገር ባርክ

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 місяці тому

    ስታምሩ እኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ጠንክሩ ብዙ

  • @FgFt-o1v
    @FgFt-o1v Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:06

  • @mengedi-hiwet
    @mengedi-hiwet 2 місяці тому

    heaven on earth 💙💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesabebe2245
    @yohannesabebe2245 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @abbiti70
    @abbiti70 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉
    💚💛❤🎉👏👏👏

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @efremnega1781
    @efremnega1781 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ🙌🙋🙌

  • @sbhatEtomi
    @sbhatEtomi 2 місяці тому

    ያብዛልን

  • @TekeBos
    @TekeBos 2 місяці тому

    ቃለ ሀይወትያሰማልን

  • @tekleweyni-q4o
    @tekleweyni-q4o 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jacob38588
    @Jacob38588 2 місяці тому

    2:27 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 2 місяці тому +1

    🔵 ሙሉ የመዝሙሩ ትርጉም በአማርኛም ከግእዙ ግርጌ ቢጻፍ ጥሩ ነው።

    • @mstiresemay
      @mstiresemay  2 місяці тому +1

      እሺ እንሞክራለን

  • @MesfinAynalem
    @MesfinAynalem 2 місяці тому +1

    አቤት ከልብ ከሆነ ጥሩ ነበር

    • @mstiresemay
      @mstiresemay  2 місяці тому +1

      ምን ማለት ፈልገህ ነው ?
      የተዘራው ሁሉ ንፁሕ ስንዴ ብቻ ይሆናል ብለህ ነው ?
      ሳጥናኤል መልአክ እንደነበረ አትርሳ
      እንኳን ኃጢአተኞቹ ያስተማርናቸው ክርስቶስ ካስተማራቸው 12 ሐዋርያት ይሁዳን አትርሳ ።
      በየትኛውም ቅዱሳት መካናትና መንፈሳዊ አገልግሎቶች ይሁዳዊ አይጠፋም።

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 2 місяці тому

    ግን የቋቋሙ መምህር ጥቁር ካባ የለበሱ ኖት

  • @ayalewberhanu7449
    @ayalewberhanu7449 2 місяці тому

    ከኖኅ ጋር ቃል ኪዳን የገባህ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው ለ፳ኤል ልጆች መናን ያወረድክ፤ ምድርን በአበቦች ያስጌጥክ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው፤ የምድረ በዳውን አራዊት ከወዳጆችህ ጋር ያስማማህ እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው፤ ጉንጮቹ እንደ ዋልያ እንቦሳ ፈጣኖች ናቸው አንደበቱ ጣፋጭ ነው፤ ተወዳጅነቱ እንደ ፌቆ ግልገል ነው፤ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ፤ ፀሐይና ጨረቃን ያስማማህ፤ ሰማይን በከዋክብት የሸፈንክ፤ ምድርን በአበቦች ያሸበረቅህ፤ ሰንበትን ያከበርካት ከዕለታትም ለይተህ ከፍ ከፍ ያደረግሃት፤ አቤት እንዳንተ ይቅር ባይ ማንም የለምና ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋሉ ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋቹሁን ያብዛልን ❤🙏❤