- 386
- 367 761
Mstire semay ምሥጢረ ሰማይ
Приєднався 11 лис 2022
ይሄ ምሥጢረ ሰማይ የተሰኘ ቲዩብ ቻናል በጎንደር ከተማ የደብረ መዊዕ አበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአቋቋም መምህር የመምህር ኢሳይያስ መልአኩ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል የቅዱስ ያሬድ ውጤቶችና ሌሎቹም መንፈሳዊ ትምህርት ሰጭ ቪዲዮዎች ይጫንበታል/ይለቀቅበታል ይተላለፍበታል
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የፌስቡክ ገጼ👇
esayiyas.melaku.7
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የፌስቡክ ገጼ👇
esayiyas.melaku.7
✝️🛑✝️🛑✝️🛑ቅዱሳት አጻብኢከ ዲበ ዲበ ርእስየ ይሱጣ 🛑ቅብዓ ቅድስና ዕፍረተ(2) ዘዕፁብ ሴጣ ⛪️⛪️⛪️
✝️🛑✝️🛑✝️🛑ቅዱሳት አጻብኢከ ዲበ ዲበ ርእስየ ይሱጣ 🛑ቅብዓ ቅድስና ዕፍረተ(2) ዘዕፁብ ሴጣ ⛪️⛪️⛪️
Переглядів: 111
Відео
✝️🛑🛑🛑ጊዮርጊስ ኲኑን በዲበ መንገን ሐራዊ ምእመን መዋዔ ሰይጣን 🌹🌹🌹🌹
Переглядів 2262 години тому
✝️🛑🛑🛑ጊዮርጊስ ኲኑን በዲበ መንገን ሐራዊ ምእመን መዋዔ ሰይጣን 🌹🌹🌹🌹
✝️ዝርወተ አጽሙ 🛑ለቅዱስ ጊዮርጊስ 🛑ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል
Переглядів 3364 години тому
✝️ዝርወተ አጽሙ 🛑ለቅዱስ ጊዮርጊስ 🛑ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል
✝️እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ 🛑የጥምቀት 🛑ምዕዋድ/7ኛ ምዕራፍ 🛑ለዘተወልደ🛑ችብቻቦ
Переглядів 725День тому
✝️እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ 🛑የጥምቀት 🛑ምዕዋድ/7ኛ ምዕራፍ 🛑ለዘተወልደ🛑ችብቻቦ
✝️ጥር 11 በዓለ🛑ጥምቀት🛑ታቦታቱ ከባሕሩ ካደሩበት ቦታ ተነሥተው ከቅፅረ ቤተ ክርስቲያን ከገቡ በኋላ🛑እሚዘመር (ምዕዋድ) 🛑ዝግታ 🛑ለዘተወልደ እምቅድስት
Переглядів 1,7 тис.14 днів тому
✝️ጥር 11 በዓለ🛑ጥምቀት🛑ታቦታቱ ከባሕሩ ካደሩበት ቦታ ተነሥተው ከቅፅረ ቤተ ክርስቲያን ከገቡ በኋላ🛑እሚዘመር (ምዕዋድ) 🛑ዝግታ 🛑ለዘተወልደ እምቅድስት
✝️ማኅሌት 🛑ቅንዋት 🛑እስመ ለዓለም🛑 ሰበክዎ በአፈ ኲሎሙ ነቢያት......🌹🌹🌹
Переглядів 58414 днів тому
✝️ማኅሌት 🛑ቅንዋት 🛑እስመ ለዓለም🛑 ሰበክዎ በአፈ ኲሎሙ ነቢያት......🌹🌹🌹
✝️🛑 #እንኳን_ለሐዋርያው🛑ዮሐንስ 🔴ወልደ ነጎድጓድ ዓመታዊ 🛑መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹 🛑 #ወረብ_ምርሐኒ ፍኖተ ...ጥር 4/2017
Переглядів 57614 днів тому
✝️🛑 #እንኳን_ለሐዋርያው🛑ዮሐንስ 🔴ወልደ ነጎድጓድ ዓመታዊ 🛑መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹 🛑 #ወረብ_ምርሐኒ ፍኖተ ...ጥር 4/2017
✝️ #ዐቢይ_ምቅናይ እሚባልባቸው ዕለታት ስብከት🛑ብርሃን🛑ኖላዊ ልደተ ስምዖን መጋቢት መስቀል ትሥብእት ሆሣዕና ናቸው🛑ሃሌ ሉያ #ስቡሕ_በውስተ_ቅዱሳን#ጽፋት
Переглядів 73521 день тому
✝️ #ዐቢይ_ምቅናይ እሚባልባቸው ዕለታት ስብከት🛑ብርሃን🛑ኖላዊ ልደተ ስምዖን መጋቢት መስቀል ትሥብእት ሆሣዕና ናቸው🛑ሃሌ ሉያ #ስቡሕ_በውስተ_ቅዱሳን#ጽፋት
✝️ #ልደተ_ክርስቶስ🔴 #ወረብና_አቀራረብ/ችብቻቦ🔴ቅጸላ #የአንገርጋሪና_የእስመ_ለዓለም🔴 #ዮም_ፍሥሓ #ተወልደ 9-ኢየሱስ #ክፍል_2 (የመጨረሻው)
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
✝️ #ልደተ_ክርስቶስ🔴 #ወረብና_አቀራረብ/ችብቻቦ🔴ቅጸላ #የአንገርጋሪና_የእስመ_ለዓለም🔴 #ዮም_ፍሥሓ #ተወልደ 9-ኢየሱስ #ክፍል_2 (የመጨረሻው)
✝️ #የልደት_ወረብ #ቅጸላ /ጥናት 🔴ከአበራ ጊዮርጊስ 🔴ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ጉባኤ ቤት #ጎንደር 🔴 #ክፍል_1 የዚቅ ወረብ ብቻ #ክፍል_2 ይቀጥላል..
Переглядів 4,5 тис.21 день тому
✝️ #የልደት_ወረብ #ቅጸላ /ጥናት 🔴ከአበራ ጊዮርጊስ 🔴ቤተ ክርስቲያን አቋቋም ጉባኤ ቤት #ጎንደር 🔴 #ክፍል_1 የዚቅ ወረብ ብቻ #ክፍል_2 ይቀጥላል..
✝️ሌጣ 🔴ዓራራይና ✝️ቅንዋት 🔴ዓራራይ ጽፍዓት 🔴ከአቡን ቤት ገብርኤል #ታኅሣሥ_19
Переглядів 42028 днів тому
✝️ሌጣ 🔴ዓራራይና ✝️ቅንዋት 🔴ዓራራይ ጽፍዓት 🔴ከአቡን ቤት ገብርኤል #ታኅሣሥ_19
#ታኅሣሥ_19 በዓለ 🔴ቅዱስ ገብርኤል ከደብረ ምሕረት አቡን ቤት ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 🔴 #ምዕዋድ
Переглядів 346Місяць тому
#ታኅሣሥ_19 በዓለ 🔴ቅዱስ ገብርኤል ከደብረ ምሕረት አቡን ቤት ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን 🔴 #ምዕዋድ
✝️🔴 #የታኅሣሥ_ገብርኤል_እስመ_ለዓለም 🔴 #ወረብና_አቀራረብ/🔴ችብቻቦ🌹🌹🌹🔴 #ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲር...
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
✝️🔴 #የታኅሣሥ_ገብርኤል_እስመ_ለዓለም 🔴 #ወረብና_አቀራረብ/🔴ችብቻቦ🌹🌹🌹🔴 #ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲር...
✝️🔴 #የታኅሥሥ_ገብርኤል_አንገርጋሪ_ወረቦች🔴እስከ ችብቻቧቸው 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል✝️✝️✝️🌹🌹🌹
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
✝️🔴 #የታኅሥሥ_ገብርኤል_አንገርጋሪ_ወረቦች🔴እስከ ችብቻቧቸው 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል 🔴 #ወእንዘ_ትፈትል✝️✝️✝️🌹🌹🌹
✝️የታኅሣሥ ገብርኤል ወረብ ማኅበረ ቀለም/🔴ክፍል ሁለት 🔴#ወበእንተዝ_ኀሠሥኩ🔴#ሃሌ ሃሌ ሉያ 🔴#መልአከ ኃይል 🔴#ቅዱስ ገብርኤል#ክፍል ሦስት ይቀጥላል...
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
✝️የታኅሣሥ ገብርኤል ወረብ ማኅበረ ቀለም/🔴ክፍል ሁለት 🔴#ወበእንተዝ_ኀሠሥኩ🔴#ሃሌ ሃሌ ሉያ 🔴#መልአከ ኃይል 🔴#ቅዱስ ገብርኤል#ክፍል ሦስት ይቀጥላል...
✝️እንኳን ለመልአኩ🔴ለቅዱስ ገብርኤል🔴ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🌹🌹🌹#የታኅሣሥገብርኤል ወረብ #ከአበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት #ክፍል1
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
✝️እንኳን ለመልአኩ🔴ለቅዱስ ገብርኤል🔴ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🌹🌹🌹#የታኅሣሥገብርኤል ወረብ #ከአበራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት #ክፍል1
#ዋይዜማ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ ዕዝነኪ ርስኢ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል ወይቤ ዝየ አኀድር እስመ ኀረይክዋ
Переглядів 872Місяць тому
#ዋይዜማ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ ዕዝነኪ ርስኢ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል ወይቤ ዝየ አኀድር እስመ ኀረይክዋ
መዝሙር በ፮ ሎቱ ስበሐተ ወሎቱ አኰቴት #ጽፋት በጭብጨባ(በማልበስ)
Переглядів 7712 місяці тому
መዝሙር በ፮ ሎቱ ስበሐተ ወሎቱ አኰቴት #ጽፋት በጭብጨባ(በማልበስ)
መልክአ ሚካኤል #ሰላም ለኅንብርተከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ #ኅዳር 12 በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
መልክአ ሚካኤል #ሰላም ለኅንብርተከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ #ኅዳር 12 በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ዚቅ ቁምና መረግድ #ሰላም ለክሙ ኦ አፍላገ ወንጌሉ ለክርስቶስ ...
Переглядів 4482 місяці тому
ዚቅ ቁምና መረግድ #ሰላም ለክሙ ኦ አፍላገ ወንጌሉ ለክርስቶስ ...
ኅዳር ፮ የቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በደብረ መዊዕ #የሁለት እስመ ለዓለም አባባል(ይትበሀል )ከቁም እስከ ጽፋት
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
ኅዳር ፮ የቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል በደብረ መዊዕ #የሁለት እስመ ለዓለም አባባል(ይትበሀል )ከቁም እስከ ጽፋት
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ይቅርታ እንደው ከበሮ ሲመቱ የምሽከረከሩትን ነገር ብተው ትክክል አይደለም በዛ ላይ በአሕዛብ መተቻ ነው የሚሆነው
እውነት ነው እኔም በሀሳብህ እስማማለሁ።
የት ነው አንቱ?
ቃለ ሕይወት ያሰማል
በጥምቀቱ ቀን ነው ወይስ የዋዜማ ዕለት ነው የሚባለው ጥዋት ወይስ ከምሽቱ ነው የሚባለው❤❤❤
ቀን ወይም ማታ ታቦታቱ ከቅፅረ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ሲቆሙ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ ይባላል (በሌሎች ምዕዋዶች ይባላል ለምሳሌ የጥር ጊዮርጊስም የአስተርእዮም ይባላል)
❤❤❤
ወንድማችን በርታልን
የንታ የዚቁን ማኅበረ ቀለሙ ይልቀቁት
ይሄ አምና /2016 የተቀረፀ ነው አሁን ተማሪዎቹ በብዛት ወደየሀገራቸው ሂደዋል ።
የነታ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩሞ❤
አይቴ ውዕቱ ዝ ጉባኤ ሰማይ?
ጎንደር ከተማ ውስጥ አበራ ጊዮርጊስ ነው
@mstiresemay አዝዋገ ባዕታ
ዋው እጅግ ድንቅ ነው ደግሞ የጉባኤ ቤቱ ዘመናዊነት ይበልጥ ይደንቃል። አባቴ! ይበርቱ ከዘመኑ ጋር መራመድ ብልህነት ነው። ነገር ግን ድካም ይኖራል የግል ችግርም ሊኖር ይቻላል ከእርስዎ ባላይ እኔ አላውቅም እንደኔ ግን ጉባኤውን እራስዎ ይያዙት ገና ልጅ ነዎት ብዙ መሥራት ይጠበቅብዎታል።በተረፈ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አመሰግናለሁ ። ጉባኤውን እርስዎ ይያዙት ሲሉ ? ለማኅበረ ቀለሙ መወከሌ ጥሩ አይደለም ብለው ?
ማህሌት ቅዱስ ያሬድ የተቀበለ አምላክ ማህሌታችሁን ዝማሬያችሁን ይቀበልላችሁ አሜን !!!🙏❤⛪
ye meche nw ?
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ።
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
ብ ውሽጢ ክረክበኩም ይከኣል ድዩ የኔታ
አልገባኝም ያብራሩልኝ
Bwsti legenchu ychalal endie now ymiteykew
❤❤❤❤
ብ ውሽጢ ክረክበኩም ይከኣል ድዩ የኔታ
❤❤❤❤❤
2:55:56 ምነው የንታ ክቡር የሉም ብለው ነው ቸብቸቦውን የሚሉት😂
አንፈርዓፁ ለተወሰኑ ዓመታት (2/3) ተቸብችቧል የኔታ ክቡር እያሉ ያ ማለት እሳቸው አዝዘው ወይም ፈቅደው አይደለም በሌሎች መምህራን ተየበቸበ ሌሎቹ መምህራን ደግሞ ተቃወሙ ቀረ ዘንድሮ እንደሚታየው በጉልበት ቸበቸቡት የደብሩ አስተዳዳሪውና ካህናቱ ደግሞ አናስቸበችብም ብለው ዱላ እስከማንሳት ድረስ ይሄ ደግሞ የነውር ነውር ነው ቢቸበቸብ የተሻለ ነበር ማለቴ ሥርዓት ማስጠበቁ ጥሩ ነው ግን በዱላ አንደለም በመነጋገር በመወያየት ነው እሚጠበቀው የሰው ደም አፍስሶ ሥርዓት አይጠበቅም ። እጅግ ነውር ነው ።
@@mstiresemayእውነት ነው የንታ አለመግባባት ነው እሄንን የሚፈጥረው እግዚአብሄር እናንተን አይነቶቹን ሊቆች ይጠብቅልን
የኔታየ እንደው ይኸን የመሰለ ማህሌት በያለንበት እንድንሰማ ስለቀዱልን እግዚአብሔር ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይጠብቅልን ያስፋልን!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አይይ 😂 2:55:26
ከቤተ ክርስቲያናችን መከራዎች ዋነኛዎቹ አለመደማመጥ አለመግባባት እልህ ዘመኑን አለመዋጀት
@@mstiresemay እውነት ነው የንታ
😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳቺሁ
❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
😊
እንኳን አደረሳችሁ!!! አምላከጉባኤ ጉባኤ ያስፋልን
❤❤❤🎉🎉🎉
መ፡ምህር፡ኢሳይያሰቃለህይወትን፡ያሰማልን
ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በቤቱ ያጽናልን
ንሺ በጣም ያስፈልጋል በተራ ብትለቁልል በጣም ይላል
Yenieta
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤ Post ዚቅ & መልክዕ too please 🙏🙏
Yet gubaa bet new?
ጎንደር ከተማ አበራ ጊዮርጊስ አቋቋም ጉባኤ ቤት ነው ።
@mstiresemay አመሰግናለሁ መምህር
ጉባኤ ያስፋልን
እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህር! በሰላም ጠብቆ ለዓመቱ ያድርስልን! ወደ ትምህርታችን 🚶🏃
እታች እስክሪን ባይዙ ደስ ይላል ነበር መፅሓፍ መግዛት እኮ ከስልኩ ወድ አይደለም በስልክ ሰንት ክፉ ነገር ስላለ ደስ ይላል ❤
ብስልክ ያለው ወረብ በስርክርቢቶ በደምብ የታረመ የወረብ file ስላለ ኮ ነው
መማሪያ እስከሆነ ድረስ ችግር አለው ብየ አላስብም ከልክየም አላውቅም ቴክኖሎጂ አጠቃቀም መለየት እንዳለብን የትኛው እንደሚጠቅመን የትኛው እንደሚጎዳን ማወቅ መለየት እንዳለብን አምናለሁ በስልካቸው ያለውን pdf ቢጠቀሙ ምንም አይነት ጉዳት የለውም ።
ሰማያዊ ዜማ የመላእክት ጣዕመ ልሳን በእውነት ከቁጥር አያጉድልብን
ይበል ሊቃውንት እባካቹ እነዚ ኣርጋቹ ልቀቁልኝና በጸሎታቹም ኣስቡኝ ❤❤❤
አጥንት ሰርስሮ መንፈስን ደስ የሚያሰኝ ጣዕመ ዝማሬ።🎉🎉🎉🎉 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔታ በውጭ ያለን ልጆችዎ መማር እንፈልጋለን እባክዎ ያስተምሩን
ye elet megben selesetugn ke agul were ena hasab gelel beye memesetebet kal selemetsetugn betaaaaam amesegenalew y=egziabher yibarkachu share bemareg agezachuhalew
እኛም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
አየ ፈጣሪ ደስ ሲሉ ከመቸመርያ ልቐቑሉን
🥰🥰🥰🥰🥰
የመቼ ቀን ነው