Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናትዬ ወደድኩሽ የኔ ቅመም ለአባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እዲህ ነውጂ ስርአት ሰላምሽ ብዝት ይበል😍😍😍😍
ወይኔ ስታምር❤ የማንንም ባህል የማትንቅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት
ይገርማል በፊልም ሳያት ቅብጥብጥ ነገር ትመስለኝ ነበር: በጣም ወደደኩሽ የኔ ቆጆ ረጅም እድሜና ጤና ለአባትሽ ተመኘሁ:: ዉበት ከ ስነ-ምግባር ጋር እደት ያምራል ዉብ ነሽ::
Medi Ethiopiawi ማር
Medi Ethiopiawi ዋው ስወድሽ
ቄ
ቆንጆ ነሽ ስነመግባርሽንም ወዲጀዋለሁ
ስታምሪ
በእውነት ሰይፋ እናመሰግናለን አዲስአለም እንደዚህ ረጋ ያለች አይናፋር አትመስለኝም ነበር ለሴት እህቶቻችን አርአያ የምትሆን ናት አቦ በርቺ
Eysusene balbshe betigi kulu yegelglshe nabre
አድስ አለምን እደኔ የሚወዳት እደለ ላክግጩኝ
አዲስየ ቆንጆ ስወድሽ አይዞሽ በርቺ ድንግል ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ ምርጧ የተዋህዶ ልጅ ሁሌም ውደጂያት
የኔ ማር ወይኔ እርጋታሽ ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ እናትሽን በአጰደገነት ያኑርልሽ ለአባትሽ እርጂም እድሜ ይስጥልሽ አመቤቴን ያመነ ምንም አይደርስበትም አመቤቴ መጨርሻሽን ታሳምርልሽ
ትሁት ነሽ አዲስ አድናቂሽ ነኝ የተነሳበትን የሚያውቅ ሰው ሲደርስም ያውቃል መልካም ልብ አለሽ ጉራ የለብሽን ተባረኪ ጭዎ።
አዱየ ተባረኪ የውነት በጣም አስለቀሽኝ እኔም አባቴ በጫቃው ላይ አዝሎ ነው ያሳደገኝ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
Aminnnn
አዲስዓለም ጌታነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊውድድድድ ነው የማርግሽፍትህ ለተዋናይ አዲስዓለም ጌታነህ
የኔ ቆንጆ አሁንም ድንግል ማርያም የልብሽን ትሙላልሽ እመቤቴን ያመነ አያፍርም በኤድሽበት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትከተልሽ አሜን
Ayezoshei mar
አድስ ባለባበስ ብዙ የሀገራችንንአልባሣቶቻችንን እያስተዋወቅሽስለሆነ በርቺ።
የኛ ውድ ስወድሽ እኮ ድንግል ሁሉ ነገርሽን ታሳካልሽ ለአባትሽም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ♥♥♥
ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እናትሽ ብትሞት ሞት ተፈጥሮ ነውና የዘላለም እናት ድንግል ማርያም አለችሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ልክ እንደኔ ሠፈር እረብሽ ነበር ኢትዮ ሆኜ አሁን ማንን ልረብሽ ዉይይ አዲስዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉድድድ እኮ ኖ ማረግሽ 😍
የኔ ቆንጆ በጣም አይናፋር ነሽ ላአባትሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
አድስዬ የኔ ቆንጆ እናት እኮ እናት ናት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ይማርልን አለባበስሽ ተመቸኝ እንድህ ነው እንጅ ወንድ ያሳደጋት!ማርያምን እወዳታለሁ አልሽ እኔም እንዳንች እወዳታለሁ! አሳሳቋ አክስቴን ነው የምትመስለኝ በሳቅ ሞትኩኝ እህህ ክክክክክ
እግዚኣቢሄር ይጠብቂሽ ኣዲስኣለሚየ ፡ኣንቺ የ ማሪያም ወዳጅ ነሽ ደስ ኣለኝ ተባረኪ።
ወይኔ ጉደ ቅብጥብጥ ያለች ነው እኮ የምትመስለው ዋው አይናፋርነትሽን ትንሽ ለኔም ብታካፍይኝ እኮ አሪፍ ነበር
ያለችውን ግን ሰማችሁ አባቷን እዴት እደምታከብርጋሼነው ያለችው አላስመሰለችም እዲህ ሰው አክባሪልጅ ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉😮😮😮
የኒ ውድ የኒ ቆንጆ ድንግል ማሪያም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
amen amen
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ Ameen ❤ Ameen ❤ Ameen ❤ 💒 💌
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ አሚንንንንን
እንዴት እንደምወፍሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በርታ በይ ሁሉም ያልፋል
ባጣም የምውዲሺ እግዚአብሔር አምላክ አባትሺን እድሜና ጤና
አስድየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እናት በጣም እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ላባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
Eman Seid
አይ ሰይፍሻ እንደስምሽኮ ሰይፍ ምላስ ነው ያለሽ 😂😂አንቺ ስልሽ ደሞ በፍቅር ነው 😊 proud of U man እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
አዲስዬ ቆንጆዋ ድንግል ትጠብቅሽ ፈጣሪ ሁሌም በቤቱ ያኑርሽ ሴፍሻ ጥሩ ጊዜ በሳቅ የተሞላ ፕሮግራም ነበር
የኔ ቆንጆ ስታሳዝኝ ፌልምሽን እንኮን አይችው አላውቅም ድምጽሽንም ዛሬ ንው የሰማሁት ግን ደስ የሚል ንገር አለሽ ማር
የኔ ቆንጆ ልክ እንደኔ ስለ እናት ሲነሳ በጣም ነው የማለቅሰው አባት በጣም እወደሀለሁ ረጅም እድሜና ጤና
እኔም እናቴ ከሞተች 14 አመት ሆኖታል አባቴነው እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ ግነ አሁን ወደ ማይቀርው ጉዞ ሄዶል አባቴ አላህ ጀነተ ፊርደውስ ይወፍቅህ
አብሽሪልኝ አላህይርሀማቸው
አይዞሽ እህቴ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
ስንትእሚዲያላይየሚወጣእያለየተቸገሩትንአውጣ
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እነሱንም የጀነት ይበላቸው
😓😓
የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሀሳብሽሙሉ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆሰው ሁሉ ሲስቅ በውስጡ ምንም ያሌለ ይመስላል 😞😞😞ሁሉም የእራሱ ታሪክ አለው
የኔ ቆንጆ እንደምወዳት እመብርሃን ከዚም በላይ ታሳካልሽ
አሜን አሜን አሜን
ሀይ
አሜአሜ
ውዶች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ
Amen amen amen
እረ ሰይፈዬ ጂ መሳይ ከበደ አቅርብለን ብዙ ሊወራለት የሚገባ በጣም ጥሩ አርቲስት ነው ፡፡ሰይፈዬ አንተንም በጣም ነው ምውድህ ማደንቅህ ማከብርህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፡፡እባክህ መሲን አቅርብልን የግድ አልበሙን እሰኪሰራ አጠብቅ እስካውን የሰራቸው ስራዎች ምን ያክል አሪፍ እንደሆኑ ማናችንም ያለምንም ትችት መናግር እንችላለን፡፡መሲዬ አንተመ ረጅም እድሜ ኑርልን እንውድሀለን
እረ ምን ወንዶች ብቻ የሚወዷት አዲስን ሴቶቾስ ብንሆን ከአዲስ አለም በላይ የምንወደው የለም የእውነት በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
እኔም እደዛዉ
Adis alemiyen enem sibeza mew mwedat
@@AaaBbb-uk4gz ደ
ቤተሰብ እንሁንua-cam.com/video/u0aQsQVbasM/v-deo.html
የኔፀባይ ሠናይ እድሜሽን ይባርክልሽ የኔውድድ ለአባትሽ ያደርግሽውነገር ደግሞ ልቤነውየነካው መልካም ሠው ሁሌም መልካምነትን ይዋሣልና
የኔ ማር ስወድሺ እፍፍፍ አልቅሰሺ አለቀሺኝ እማምላክ ወላዲት አምላክ ላባትሺ እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልሺ የድግል ልጂ ፍፀሜሺን ያሳምረው
ኣዲየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድህ ኣድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን ሁልግዜው የኔ ቆንጆ
ስወድሽ ማርያምን እወዳታለሁ ስትል ሲያምርባት
omg leka rega yalshe lij nat mar
Omg she is so much cool and decent!!
🙋🙋😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የአባትሽን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ፈጣሪ
አድኮ ቆንጆ ውድድድድ .በርችልኝ መጨረሻሽን ያስምርልሽ!!!!!
ለደሀ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እጅግ በጠም የሚያዝን ምርጥ ሚድያ ኑሩልን
አድስዬ በጣም የኔን ህይወት ነው የያሽ እውነት እኔም እናቴ ከሞተች 16 ዓም ሆኗታል ግን አባቴ ነው እናቴ ም አባቴም ነው ሆኖ ነው ያሳደገኝ አባቴ ሁሌም ላንተ ነው የምኖረው
Mintsnat Damissie
በላይነሽ ተስፍ
ሰይፉእንምፍልምመስራትእፈልግአለሁይስአእዱኑጊመሮኝአል ቁጥርአቻላኩልኝ
I love you konjo
minte oro gul እግዚአብሔር አባትሽን ይጠብቅልሽ አንቺም መልካም ሂወት ይግጠምሽ
ዬኔ ቆንጆ እስለቀሽኝ እውነት ኡፍፍፍ እድሜ ይስጣቸው ላባትሽ ማር
Obsa Asbo አዲስ አለም ጌታነህ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ የኔ ማርርርር እመቤቴ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ ማርርር
Siaxs
የኔ ፍቅር ስወድሽ
የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር እንድህ አይነት ልጅ ስለማትመስይኝ እስካሁን ላይች ያለኝ እይታ ዝም ብሎ ነበር ለካ ሰውን ሳያቁ መጥላት ከችግርም በላይ ነው ያን መጥፎ ስሜቴን ባንደ ቀየርሽው ላባትሽ እና ለድንግል ማርያም ያለሽ ፍቅር ውድድድ አባትሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ
yene konjo
please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
yeni konjo
አዲስ አለም ደስ የምትይ ጨዋ በጥሩ አባት አስተዳደግ ያደግሽ ምን አለ ሴቶችም ስእርአት ቢኖራቸዉ ይሔ ነዉ የሴት ልጅ ዉበታ ማሪያም ያሰብሽበት ታድርስሽ ከምቀኛ ትጠብቅሽ
የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሺ የኔ ልዩ እመቤቴ መጨረሻሺን እሷ ታሳምርልሺ በጣም ነው እምታምሪው የመቤቴን ስም እራሱ ስትጠሪ አፉ ይቆረጥልሺ አለም አዲስ
እሰይ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅሽ
በጣም ታምርያለሽ ውድ እህቴ ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳንርልሽ ኣሜን
This is one of seyfus best gust interview she is a pure inoset Ethiopian girl bless her 🌷
አዲስዓለም በጣም ታምሪያለሽ ፈገግታሽ በጣም ተመችቶኛል 💚
ወይኔ የኔ ቆንጆ አድስዬ ስወድሽ የኔ ሰው አክባሪ አይነ አፋር አይዞሽ ለአባትሽ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልሽ አንችም ተባረኪ ቅብዝብዝ የሚል ባህሪ የለሽም አመለ ሸጋ ማለት አንች ነሽ አድዬ
አድስአለም ምርጥ ነሽ ውድድ ሰይፍዬ ኑርልን አንተ በትኖር መን ያዝነነን ነበራ
የኔ ቆጆ እናትን ማጣት ከባድ ነው እኔም እዳች ስለሆኩ አልቅሠሽ አስለቀሽኝ እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው አይዞን
love you mom
😍😍
love you mom እህት አይዞሽ ማርርርር በጣም ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ያመጣውን ምንም አይደረግም አንች ጤና ሁኝ ከቀሪው ቤተሠብሽ
SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ
አዲስየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ማር አችን ለማግኘት በጣም ጉጉት አለኝ
የኔ ማር ስወድሽ እረጋ ያልሽ ውለመናሽ ማራኪ ሀሳብሽ። የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልሽ ለባትሽም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ ድንግል እጠብቅሽ
h
የጥብበ ሁሉ መጀመሪያ እግ/ር መፍራት ነው የፈጠረሽ እሱ ነው እኮ እሱን በፍፁም ነፍስሽ ውደጂ።
ቆንጅየዋ ተዋናይ በጣም ነው የማደንቅሽ ለኔ ከሁሉም ትበልጫለሽ
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺው አባቴ እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ እንደዚህ ጥሩ ስብዕና ያለሽ አትመስይኝም ነበር ውበት ከፀባይ ጋር አሟልቶ ነው የፈጠረሽሌላው የወሊሶ ልጅ በመሆንሽ ታድለሻል ወሊሶን ለወራት ያክል አውቃታለሁ በጣም ውብና ማራኪ ከተማ ነች ሰዎችዋም ይመቻሉለአባትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ፈጣሪ ውብ ነሽ ለኔ በቃ ውስጤ ነሽ አዲስዬ ♥
በእዉነት አባቴ እናእናቴ በጣም ነወ ምወደችዉ አባት እና እናት የምዉድ ስዉ ከዛም በሀይማኖት የምፀና እንዳ ያም ለእናታችን ድንግል ማሪያም ሰም ተስፊ የምያድሪግ አከፍዉም ለህላችን እናታችን ድንግል ማሪያም ከእነ ልጅዎ ትጠብቅነወ
የኔ ማር ስወድሽ ውፍፍፍ እርግት ያልሽ ቆንጆ ለ አባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽንም ነፍሷን ይማር
ስደተኛዋ !!! አልማዝ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ስታምሪኢትዮጵያዊትውብ ቆጆማለት አችነሽ።
Wawww
እህቴ እመቤቲ ትጠብቅሽ ሃሳብሽን ታሳካልሽ. ሰው ስለ እመቤቴ እወዳት አለው ስትእል ለምን አያንጨበጭብም ተባሪኬ
Yerga Yelma እሱ እኮ መናፍቅ ነው ፡ለዛ ነው ዝም ያለው ።ክብር ለድንግል ማሪያም
የት ያውቋታል ና ሚያንጨበጭቡት ፍቅሯን የቀመሰች ብላቴኛ ሊጂቷ ጂ ድንግል ትከተላት
@@mommom-vp7ry l t
አዲስ አለም ጊታነህ ሀሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ አባትሽንም እድሜቸውን ያስርዝምልኝ የኔ ፀባየ ሰናይይ
የኔ ማር አሁንም እመቤቴ ሀሳብሽን የጎደለውን ትሙላልሽ
Afierta sweet mime
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አዲስየ ስወድሽ እኮ የኔ ጸባየ ሰናይ በዛላይ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።ምናለ እኔም እንዳንች የምመኝው አላማ ላይ ደርሸ የቤተሰቤን ውለታ በመለስኩ።እርጋታሽ ትህትናሽ ስርአትሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የቤተሰብ ኩራት ማለት አንች ነሽ።በርችልኝ የኔ እናት
ሰይፍሻ እኔም እረብ አገር ሰርቼ አሞራ ክፍ ቤት ሰርቼአለሁ ላባቴ ለናቴ ከዚበኃላ ለራሴ እግዚአብሔር ይፍቀድ
ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ውዴ በፍቅርና በደስታ የሚኖሩበት ያርግልሽ እድሜ ለንሰሀ ይበልልሽ ለኔም እድሰራ በፀሎትሽ አስቢኝ
አዲስዬ እግዜር ጤናውን ይስጥሽ።በርቺ የሀገሬ ልጅ
እርጋታሽ ደስ ሲል ላባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
I appriciate you konjo Dingl Mariam ttebkish 🙏🙏🙏❤❤❤
She is gorgeous and humble lady. God bless you my sister!
ውይ አለባበሥዋ እርጋታዋ በቃ እንደዚ ደሥ የምትል ልጂ ሌሎች ሴቶች ስትጋብዝ እግራቸውን ደራርበው ምናምን አዲስ አለም እግ ዚአብሔር ያሰብሺውን ያሣካልሺ
አዲስ አለም ቆንጆ ስወድሽ ፀባየ ሰናይ ረጋ ያልሽ አርቲስት ስለ አባትሽ ስታወሪ አስለቀሽኝ እኔም ልክ እንዳንቺ ካለ እናት ነው ያሳደገኝ ለሱ ነው ምኖረው ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለአባቶቻችን ይስጥልም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ሰላም ጤና ካንቺ ይሁን A.G
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
በእውነት።።ስታምር..አይናፈር..ናሽ...ካምር
ዉይ የኔማር እህትዋየ እኔም ያለ እናት ነዉ ያሳደገኝ አባቴ እናቴ በ92 ነወ የሞተቺብኜ በ19 86 ተወልጀ አባቴ ግን አልሀምዱሊላህ አባቴ እዲሜዉን ያርዝመዉ ቢገላታም አሣደገኝ እዲሜ ለአባቴ
እረ አሜን እረጅም እድሜ ላባቶቻችን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉና ቤተሰብ ሁኑ
አዲሴ የእኔ ቆንጆ እኔም እናቴን በልጅነቴነዉ ያጣሁዋት አይዞሽ እግዚአብሄር ላይችል አይሰጠዉም ድንግል ሀሳብሽን ሁሉ ታሳካልሽ ።
Yena konjo yena marrrrr ...,ayzosh hulunn Allah yasakalsh
የኔ ቆንጆ በጣም ደስትያለሺ ሰይፍየ ደሞ ይችን መላጣህን ፈጣሪ ያብቅልባት
yene konjo wedddddddd egziabher yetebekesh Adisaleme
እወድሻለሁ ማሬ በርች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአባትሽ ጋር
እህ ስወዳት ኢችን ልጅ አቤት ሴት ለካ እርጋታ ሲኖራት ነው ምታምረው
የኔ ማር ስነ ስርዓትሽ ይበቃል ስወድሽ ውብ ነሽ ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ከነ ኣባትሽ።
Wow sefu Amazing u.....i respect u.....ur interview is very interested...God bless u.
wow Seifuy ye programehe teketataye negne ena degmo zarie betam yemodaten lije kategebhe huna ayehwuat men alebet anten baderegegne seifuyyy betam eko new yemewodat Addisalm betam adenkeshalew.yenie konjooooo.chirshe demo mariyamen tewojataleshe #Addisss.love you great.
የኔ ማር ስርዓትሽ ብቻ ይበቃል እድሜና ጤና ለአባትሽ ስወድሽ
የኔ ቆንጆ እመቤታችን አሁንም ያሰብሽው ታሳካልሽ ድንግል የያዘ ወድቆ አይወድግም
የኔ ልዩ እኔም እንዳንቺ ልዩ ናት እመቤቴ አይዞሽ የነገሯትን የማትረሣ የለመኗትን የማትነሣ እናት ነሽ ያለችን ንገሽ በልቤ እመቤቴ
የኒ ውድ የምወድሽ አዲስ አለምየ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ አድናቂሽ ነኝ
ኡፍፍ አንጀቴን በላሽው ውይ ሰይፉ ምናለ ሶፍት ቢኖርህ እንዴ እኔን ሆድ የባሳት መሰለኝ የኔ ውድ ለአባትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
የኔ ማር ሥወድሽ ውይ ለአባትሽም እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔውድ
ተለያለሽ አድዬ💕ስወድሽ እኮ💓
አይይይ አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቀሰሽኝ። ስለእናት ሲወራ ልቤ ተረበሸ አይዞሽ ያልፋል
ስለነታ ሳይሆን ያለቀሰችው ስለ ድንግል ማርያም ነው
ተባረኪ ጉራ የሌለብሽ በዛላይ ሜካፕ የማትለቀለቅ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ እኔም እንደአንቺ አባቴን እወዳለሁ እመብረሃን ትጠብቅሽ
Kkkkkkkkkkkk
አዲስ እየ የኔ ቆጆ ስወድሽ አይዞሽ ያችም እናት በህይወት የለችም እግዚአብሔር የሞቱትን እናቶቻን ነፍሣቸዉን በገነት ያኑርልን እናት ማጣት ምንኛ አለመታደልነዉ የልብ ቁስልነዉ ግን ሁሉም ነገርሽ እናቴነዉ አምትመስይኝ አችን ሣይ እናኔን አስታወስሽኝ እናቴ በህይወት የለችም ግን ስስቂ ሁሉም ነገርሽ እናቴንነሽ በዉነት በጣም ነዉ እምወድሽ አግቼሽ ባናግርሽ በዉነት እናቴን ያናገርኋት ያህል ይሰማኛል ሁሌም ባይሽ አልጠግብሽም ኑርልኝ የምታምኛት ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ትጠብቅሽ የኔናት
She's absolutely beautiful
I loved this girl beatiful actress from🇸🇴 somalia
ሰይፍሻ ካንተ ጋር ነበር ውሎ ማደር ስወድክ እኮ😘😘😘
አዲስ አለም ምረጥ ተዋናይ የምወድሽ &የእማደንቅሽ ሰላምሽ ይብዛልንንን
የኔ ቆንጆ ላባትሺ ርጅም እድሜ ክጤና ጋ ይስልሺ
አዲስዬ የኔ ቆንጆ እናንተ ጋዜጠኞች ሰዉ ማስለቀስ ትወዳላችሁ
እኔ አባቴን ሰለምወደ አዱየ ስታለቅሽ አሰለቀሽኝ ሆዴ
አድስየ አለባበስሽ ያምራል አድናቂሽነኝውዴ ስወድሽ ዘላለም ኑሪልኝ
I love this woman 😍😍😍💜👌
Yene konjo weddddddd new maragesh ayizosh mar😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛
እናትዬ ወደድኩሽ የኔ ቅመም ለአባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እዲህ ነውጂ ስርአት ሰላምሽ ብዝት ይበል😍😍😍😍
ወይኔ ስታምር❤ የማንንም ባህል የማትንቅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት
ይገርማል በፊልም ሳያት ቅብጥብጥ ነገር ትመስለኝ ነበር: በጣም ወደደኩሽ የኔ ቆጆ ረጅም እድሜና ጤና ለአባትሽ ተመኘሁ:: ዉበት ከ ስነ-ምግባር ጋር እደት ያምራል ዉብ ነሽ::
Medi Ethiopiawi ማር
Medi Ethiopiawi ዋው ስወድሽ
ቄ
ቆንጆ ነሽ ስነመግባርሽንም ወዲጀዋለሁ
ስታምሪ
በእውነት ሰይፋ እናመሰግናለን አዲስአለም እንደዚህ ረጋ ያለች አይናፋር አትመስለኝም ነበር ለሴት እህቶቻችን አርአያ የምትሆን ናት አቦ በርቺ
Eysusene balbshe betigi kulu yegelglshe nabre
አድስ አለምን እደኔ የሚወዳት እደለ ላክግጩኝ
አዲስየ ቆንጆ ስወድሽ አይዞሽ በርቺ ድንግል ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ ምርጧ የተዋህዶ ልጅ ሁሌም ውደጂያት
የኔ ማር ወይኔ እርጋታሽ ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ እናትሽን በአጰደገነት ያኑርልሽ ለአባትሽ እርጂም እድሜ ይስጥልሽ አመቤቴን ያመነ ምንም አይደርስበትም አመቤቴ መጨርሻሽን ታሳምርልሽ
ትሁት ነሽ አዲስ አድናቂሽ ነኝ የተነሳበትን የሚያውቅ ሰው ሲደርስም ያውቃል መልካም ልብ አለሽ ጉራ የለብሽን ተባረኪ ጭዎ።
አዱየ ተባረኪ የውነት በጣም አስለቀሽኝ እኔም አባቴ በጫቃው ላይ አዝሎ ነው ያሳደገኝ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
Aminnnn
አዲስዓለም ጌታነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ውድድድድ ነው የማርግሽ
ፍትህ ለተዋናይ አዲስዓለም ጌታነህ
የኔ ቆንጆ አሁንም ድንግል ማርያም የልብሽን ትሙላልሽ እመቤቴን ያመነ አያፍርም በኤድሽበት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትከተልሽ አሜን
Ayezoshei mar
አድስ ባለባበስ ብዙ የሀገራችንን
አልባሣቶቻችንን እያስተዋወቅሽ
ስለሆነ በርቺ።
የኛ ውድ ስወድሽ እኮ ድንግል ሁሉ ነገርሽን ታሳካልሽ ለአባትሽም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ♥♥♥
ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እናትሽ ብትሞት ሞት ተፈጥሮ ነውና የዘላለም እናት ድንግል ማርያም አለችሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ልክ እንደኔ ሠፈር እረብሽ ነበር ኢትዮ ሆኜ አሁን ማንን ልረብሽ ዉይይ አዲስዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉድድድ እኮ ኖ ማረግሽ 😍
የኔ ቆንጆ በጣም አይናፋር ነሽ ላአባትሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
አድስዬ የኔ ቆንጆ እናት እኮ እናት ናት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ይማርልን
አለባበስሽ ተመቸኝ እንድህ ነው እንጅ ወንድ ያሳደጋት!
ማርያምን እወዳታለሁ አልሽ እኔም እንዳንች እወዳታለሁ! አሳሳቋ አክስቴን ነው የምትመስለኝ በሳቅ ሞትኩኝ እህህ ክክክክክ
እግዚኣቢሄር ይጠብቂሽ ኣዲስኣለሚየ ፡
ኣንቺ የ ማሪያም ወዳጅ ነሽ ደስ ኣለኝ ተባረኪ።
ወይኔ ጉደ ቅብጥብጥ ያለች ነው እኮ የምትመስለው ዋው አይናፋርነትሽን ትንሽ ለኔም ብታካፍይኝ እኮ አሪፍ ነበር
ያለችውን ግን ሰማችሁ አባቷን እዴት እደምታከብርጋሼነው ያለችው አላስመሰለችም እዲህ ሰው አክባሪልጅ ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉😮😮😮
የኒ ውድ የኒ ቆንጆ ድንግል ማሪያም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
amen amen
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ Ameen ❤ Ameen ❤ Ameen ❤ 💒 💌
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ
ይመናሽ ካሳ ይመናሽ ካሳ አሚንንንንን
እንዴት እንደምወፍሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በርታ በይ ሁሉም ያልፋል
ባጣም የምውዲሺ እግዚአብሔር አምላክ አባትሺን እድሜና ጤና
አስድየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እናት በጣም እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ላባትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
Eman Seid
አይ ሰይፍሻ እንደስምሽኮ ሰይፍ ምላስ ነው ያለሽ 😂😂አንቺ ስልሽ ደሞ በፍቅር ነው 😊 proud of U man እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
አዲስዬ ቆንጆዋ ድንግል ትጠብቅሽ ፈጣሪ ሁሌም በቤቱ ያኑርሽ ሴፍሻ ጥሩ ጊዜ በሳቅ የተሞላ ፕሮግራም ነበር
የኔ ቆንጆ ስታሳዝኝ ፌልምሽን እንኮን አይችው አላውቅም ድምጽሽንም ዛሬ ንው የሰማሁት ግን ደስ የሚል ንገር አለሽ ማር
የኔ ቆንጆ ልክ እንደኔ ስለ እናት ሲነሳ በጣም ነው የማለቅሰው አባት በጣም እወደሀለሁ ረጅም እድሜና ጤና
እኔም እናቴ ከሞተች 14 አመት ሆኖታል አባቴነው እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገኝ ግነ አሁን ወደ ማይቀርው ጉዞ ሄዶል አባቴ አላህ ጀነተ ፊርደውስ ይወፍቅህ
አብሽሪልኝ አላህይርሀማቸው
አይዞሽ እህቴ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
ስንትእሚዲያላይየሚወጣእያለየተቸገሩትንአውጣ
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እነሱንም የጀነት ይበላቸው
😓😓
የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሀሳብሽሙሉ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ
ሰው ሁሉ ሲስቅ በውስጡ ምንም ያሌለ ይመስላል 😞😞😞ሁሉም የእራሱ ታሪክ አለው
የኔ ቆንጆ እንደምወዳት እመብርሃን ከዚም በላይ ታሳካልሽ
አሜን አሜን አሜን
ሀይ
አሜአሜ
ውዶች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ
Amen amen amen
እረ ሰይፈዬ ጂ መሳይ ከበደ አቅርብለን ብዙ ሊወራለት የሚገባ በጣም ጥሩ አርቲስት ነው ፡፡ሰይፈዬ አንተንም በጣም ነው ምውድህ ማደንቅህ ማከብርህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፡፡እባክህ መሲን አቅርብልን የግድ አልበሙን እሰኪሰራ አጠብቅ እስካውን የሰራቸው ስራዎች ምን ያክል አሪፍ እንደሆኑ ማናችንም ያለምንም ትችት መናግር እንችላለን፡፡መሲዬ አንተመ ረጅም እድሜ ኑርልን እንውድሀለን
እረ ምን ወንዶች ብቻ የሚወዷት አዲስን ሴቶቾስ ብንሆን ከአዲስ አለም በላይ የምንወደው የለም የእውነት በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
እኔም እደዛዉ
Adis alemiyen enem sibeza mew mwedat
@@AaaBbb-uk4gz ደ
ቤተሰብ እንሁን
ua-cam.com/video/u0aQsQVbasM/v-deo.html
የኔፀባይ ሠናይ እድሜሽን ይባርክልሽ የኔውድድ ለአባትሽ ያደርግሽውነገር ደግሞ ልቤነውየነካው መልካም ሠው ሁሌም መልካምነትን ይዋሣልና
የኔ ማር ስወድሺ እፍፍፍ አልቅሰሺ አለቀሺኝ እማምላክ ወላዲት አምላክ ላባትሺ እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልሺ የድግል ልጂ ፍፀሜሺን ያሳምረው
ኣዲየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድህ ኣድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን ሁልግዜው የኔ ቆንጆ
ስወድሽ ማርያምን እወዳታለሁ ስትል ሲያምርባት
omg leka rega yalshe lij nat mar
Omg she is so much cool and decent!!
🙋🙋😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የአባትሽን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ፈጣሪ
አድኮ ቆንጆ ውድድድድ .በርችልኝ መጨረሻሽን ያስምርልሽ!!!!!
ለደሀ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እጅግ በጠም የሚያዝን ምርጥ ሚድያ ኑሩልን
አድስዬ በጣም የኔን ህይወት ነው የያሽ እውነት እኔም እናቴ ከሞተች 16 ዓም ሆኗታል ግን አባቴ ነው እናቴ ም አባቴም ነው ሆኖ ነው ያሳደገኝ አባቴ ሁሌም ላንተ ነው የምኖረው
Mintsnat Damissie
በላይነሽ ተስፍ
ሰይፉእንምፍልምመስራትእፈልግአለሁይስአእዱኑጊመሮኝአል ቁጥርአቻላኩልኝ
I love you konjo
minte oro gul እግዚአብሔር አባትሽን ይጠብቅልሽ አንቺም መልካም ሂወት ይግጠምሽ
ዬኔ ቆንጆ እስለቀሽኝ እውነት ኡፍፍፍ እድሜ ይስጣቸው ላባትሽ ማር
Obsa Asbo
አዲስ አለም ጌታነህ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ የኔ ማርርርር እመቤቴ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ ማርርር
Siaxs
የኔ ፍቅር ስወድሽ
የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር እንድህ አይነት ልጅ ስለማትመስይኝ እስካሁን ላይች ያለኝ እይታ ዝም ብሎ ነበር ለካ ሰውን ሳያቁ መጥላት ከችግርም በላይ ነው ያን መጥፎ ስሜቴን ባንደ ቀየርሽው ላባትሽ እና ለድንግል ማርያም ያለሽ ፍቅር ውድድድ አባትሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ
yene konjo
please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
yeni konjo
አዲስ አለም ደስ የምትይ ጨዋ በጥሩ አባት አስተዳደግ ያደግሽ ምን አለ ሴቶችም ስእርአት ቢኖራቸዉ ይሔ ነዉ የሴት ልጅ ዉበታ ማሪያም ያሰብሽበት ታድርስሽ ከምቀኛ ትጠብቅሽ
የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሺ የኔ ልዩ እመቤቴ መጨረሻሺን እሷ ታሳምርልሺ በጣም ነው እምታምሪው የመቤቴን ስም እራሱ ስትጠሪ አፉ ይቆረጥልሺ አለም አዲስ
እሰይ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅሽ
በጣም ታምርያለሽ ውድ እህቴ ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳንርልሽ ኣሜን
This is one of seyfus best gust interview she is a pure inoset Ethiopian girl bless her 🌷
አዲስዓለም በጣም ታምሪያለሽ ፈገግታሽ በጣም ተመችቶኛል 💚
ወይኔ የኔ ቆንጆ አድስዬ ስወድሽ የኔ ሰው አክባሪ አይነ አፋር አይዞሽ ለአባትሽ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልሽ አንችም ተባረኪ ቅብዝብዝ የሚል ባህሪ የለሽም አመለ ሸጋ ማለት አንች ነሽ አድዬ
አድስአለም ምርጥ ነሽ ውድድ ሰይፍዬ ኑርልን አንተ በትኖር መን ያዝነነን ነበራ
የኔ ቆጆ እናትን ማጣት ከባድ ነው እኔም እዳች ስለሆኩ አልቅሠሽ አስለቀሽኝ እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው አይዞን
love you mom
😍😍
love you mom እህት አይዞሽ ማርርርር በጣም ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ያመጣውን ምንም አይደረግም አንች ጤና ሁኝ ከቀሪው ቤተሠብሽ
love you mom
SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ
አዲስየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ ማር አችን ለማግኘት በጣም ጉጉት አለኝ
የኔ ማር ስወድሽ እረጋ ያልሽ ውለመናሽ ማራኪ ሀሳብሽ። የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልሽ ለባትሽም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ ድንግል እጠብቅሽ
h
yene konjo
የጥብበ ሁሉ መጀመሪያ እግ/ር መፍራት ነው የፈጠረሽ እሱ ነው እኮ እሱን በፍፁም ነፍስሽ ውደጂ።
ቆንጅየዋ ተዋናይ በጣም ነው የማደንቅሽ ለኔ ከሁሉም ትበልጫለሽ
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺው አባቴ እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ እንደዚህ ጥሩ ስብዕና ያለሽ አትመስይኝም ነበር ውበት ከፀባይ ጋር አሟልቶ ነው የፈጠረሽ
ሌላው የወሊሶ ልጅ በመሆንሽ ታድለሻል ወሊሶን ለወራት ያክል አውቃታለሁ በጣም ውብና ማራኪ ከተማ ነች ሰዎችዋም ይመቻሉ
ለአባትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ፈጣሪ
ውብ ነሽ ለኔ በቃ ውስጤ ነሽ አዲስዬ ♥
በእዉነት አባቴ እናእናቴ በጣም ነወ ምወደችዉ አባት እና እናት የምዉድ ስዉ ከዛም በሀይማኖት የምፀና እንዳ ያም ለእናታችን ድንግል ማሪያም ሰም ተስፊ የምያድሪግ አከፍዉም ለህላችን እናታችን ድንግል ማሪያም ከእነ ልጅዎ ትጠብቅነወ
የኔ ማር ስወድሽ ውፍፍፍ እርግት ያልሽ ቆንጆ ለ አባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽንም ነፍሷን ይማር
ስደተኛዋ !!! አልማዝ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ስታምሪ
ኢትዮጵያዊት
ውብ ቆጆ
ማለት አች
ነሽ።
Wawww
እህቴ እመቤቲ ትጠብቅሽ ሃሳብሽን ታሳካልሽ. ሰው ስለ እመቤቴ እወዳት አለው ስትእል ለምን አያንጨበጭብም ተባሪኬ
Yerga Yelma እሱ እኮ መናፍቅ ነው ፡ለዛ ነው ዝም ያለው ።ክብር ለድንግል ማሪያም
የት ያውቋታል ና ሚያንጨበጭቡት ፍቅሯን የቀመሰች ብላቴኛ ሊጂቷ ጂ ድንግል ትከተላት
@@mommom-vp7ry l t
አዲስ አለም ጊታነህ ሀሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ አባትሽንም እድሜቸውን ያስርዝምልኝ የኔ ፀባየ ሰናይይ
የኔ ማር አሁንም እመቤቴ ሀሳብሽን የጎደለውን ትሙላልሽ
Afierta sweet mime
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አዲስየ ስወድሽ እኮ የኔ ጸባየ ሰናይ በዛላይ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።ምናለ እኔም እንዳንች የምመኝው አላማ ላይ ደርሸ የቤተሰቤን ውለታ በመለስኩ።እርጋታሽ ትህትናሽ ስርአትሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የቤተሰብ ኩራት ማለት አንች ነሽ።በርችልኝ የኔ እናት
ሰይፍሻ እኔም እረብ አገር ሰርቼ አሞራ ክፍ ቤት ሰርቼአለሁ ላባቴ ለናቴ ከዚበኃላ ለራሴ እግዚአብሔር ይፍቀድ
ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ውዴ በፍቅርና በደስታ የሚኖሩበት ያርግልሽ እድሜ ለንሰሀ ይበልልሽ ለኔም እድሰራ በፀሎትሽ አስቢኝ
አዲስዬ እግዜር ጤናውን ይስጥሽ።በርቺ የሀገሬ ልጅ
እርጋታሽ ደስ ሲል ላባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
I appriciate you konjo Dingl Mariam ttebkish 🙏🙏🙏❤❤❤
She is gorgeous and humble lady. God bless you my sister!
ውይ አለባበሥዋ እርጋታዋ በቃ እንደዚ ደሥ የምትል ልጂ ሌሎች ሴቶች ስትጋብዝ እግራቸውን ደራርበው ምናምን አዲስ አለም እግ ዚአብሔር ያሰብሺውን ያሣካልሺ
አዲስ አለም ቆንጆ ስወድሽ ፀባየ ሰናይ ረጋ ያልሽ አርቲስት ስለ አባትሽ ስታወሪ አስለቀሽኝ እኔም ልክ እንዳንቺ ካለ እናት ነው ያሳደገኝ ለሱ ነው ምኖረው ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለአባቶቻችን ይስጥልም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ሰላም ጤና ካንቺ ይሁን A.G
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
በእውነት።።ስታምር..አይናፈር..ናሽ...ካምር
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
ዉይ የኔማር እህትዋየ እኔም ያለ እናት ነዉ ያሳደገኝ አባቴ እናቴ በ92 ነወ የሞተቺብኜ በ19 86 ተወልጀ አባቴ ግን አልሀምዱሊላህ አባቴ እዲሜዉን ያርዝመዉ ቢገላታም አሣደገኝ እዲሜ ለአባቴ
እረ አሜን እረጅም እድሜ ላባቶቻችን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉና ቤተሰብ ሁኑ
አዲሴ የእኔ ቆንጆ እኔም እናቴን በልጅነቴነዉ ያጣሁዋት አይዞሽ እግዚአብሄር ላይችል አይሰጠዉም ድንግል ሀሳብሽን ሁሉ ታሳካልሽ ።
Yena konjo yena marrrrr ...,ayzosh hulunn Allah yasakalsh
የኔ ቆንጆ በጣም ደስትያለሺ ሰይፍየ ደሞ ይችን መላጣህን ፈጣሪ ያብቅልባት
yene konjo wedddddddd egziabher yetebekesh Adisaleme
እወድሻለሁ ማሬ በርች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአባትሽ ጋር
እህ ስወዳት ኢችን ልጅ አቤት ሴት ለካ እርጋታ ሲኖራት ነው ምታምረው
የኔ ማር ስነ ስርዓትሽ ይበቃል ስወድሽ ውብ ነሽ ዕድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ከነ ኣባትሽ።
Wow sefu Amazing u.....i respect u.....ur interview is very interested...God bless u.
wow Seifuy ye programehe teketataye negne ena degmo zarie betam yemodaten lije kategebhe huna ayehwuat men alebet anten baderegegne seifuyyy betam eko new yemewodat Addisalm betam adenkeshalew.yenie konjooooo.chirshe demo mariyamen tewojataleshe #Addisss.love you great.
የኔ ማር ስርዓትሽ ብቻ ይበቃል እድሜና ጤና ለአባትሽ ስወድሽ
የኔ ቆንጆ እመቤታችን አሁንም ያሰብሽው ታሳካልሽ ድንግል የያዘ ወድቆ አይወድግም
የኔ ልዩ እኔም እንዳንቺ ልዩ ናት እመቤቴ አይዞሽ የነገሯትን የማትረሣ የለመኗትን የማትነሣ እናት ነሽ ያለችን ንገሽ በልቤ እመቤቴ
የኒ ውድ የምወድሽ አዲስ አለምየ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ አድናቂሽ ነኝ
ኡፍፍ አንጀቴን በላሽው ውይ ሰይፉ ምናለ ሶፍት ቢኖርህ እንዴ እኔን ሆድ የባሳት መሰለኝ የኔ ውድ ለአባትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
የኔ ማር ሥወድሽ ውይ ለአባትሽም እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔውድ
ተለያለሽ አድዬ💕ስወድሽ እኮ💓
አይይይ አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቀሰሽኝ። ስለእናት ሲወራ ልቤ ተረበሸ አይዞሽ ያልፋል
ስለነታ ሳይሆን ያለቀሰችው ስለ ድንግል ማርያም ነው
ተባረኪ ጉራ የሌለብሽ በዛላይ ሜካፕ የማትለቀለቅ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ እኔም እንደአንቺ አባቴን እወዳለሁ እመብረሃን ትጠብቅሽ
Kkkkkkkkkkkk
አዲስ እየ የኔ ቆጆ ስወድሽ አይዞሽ ያችም እናት በህይወት የለችም እግዚአብሔር የሞቱትን እናቶቻን ነፍሣቸዉን በገነት ያኑርልን እናት ማጣት ምንኛ አለመታደልነዉ የልብ ቁስልነዉ ግን ሁሉም ነገርሽ እናቴነዉ አምትመስይኝ አችን ሣይ እናኔን አስታወስሽኝ እናቴ በህይወት የለችም ግን ስስቂ ሁሉም ነገርሽ እናቴንነሽ በዉነት በጣም ነዉ
እምወድሽ አግቼሽ ባናግርሽ በዉነት እናቴን ያናገርኋት ያህል ይሰማኛል ሁሌም ባይሽ አልጠግብሽም ኑርልኝ የምታምኛት ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ትጠብቅሽ የኔናት