Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን መምሕሮቻችን ተባረኩልን♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶች❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ይወትን ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Waqqayyoo sagalee jireenyii bara bara siin yaa dhageesisuu barsisaa dhalatuu mootummaa siin yaa taasisuu Amen 🥰🙏🥰🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት 🙏🙏🙏
ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው የምትሰጡት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Yet new yalute ??
@@sosenabekele-h9eአድስ አበባ
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalot. Egzabher yemesgen. Benatachu lemadena kerestena. Endatakorutut ketelubet. 🙏🙏🙏🇪🇷
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤
አሜን ፫❤❤❤❤❤
Thanks!
አግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን። በቅዳሴ ግዜ መደረግ ስላለባቸው ስነ-ስረአቶች በደምብ እየተረዳሁኝ ነው አመሠግናለሁ🤝🤝🤝
Amen kalehwate yasemalin🙏🙏🙏❤️
ዋው መምህር ምትኩ ስለ አረብ ሀገር የምግብ ሽታ ለሰጠኸን ምላሽ ከልብ እናመሰግናለን የኔም ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ ብርቱልን❤❤❤ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርከው ልኡል እግዙአብሔር🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁ ይባርክ በእዉነት እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
በእውነት በጣም የሚጥም ትምህርት ነው መምህሮችሁ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋሽቶ ማስታረቅ ልክ ነው ወይስ አይደለም ?መልሱን በኮሜንት አስቀምጡልን
ዲያቆን እንዴት ኖት ስለ ትምህርታቹ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በ ፀጋ ይጠብቅልን ዋሽቶ ማስታረቅ እንዲሁ ስናየው መልካም እና ደስ የሚል ተግባር ይመስላል ማስታረቅ የሚል ቃል ስላለው መሰለኝ ግን አንድ ቀን ውሸቱን ይታወቅና የከፈ ጥል እንዳያመጣ ባይ ነኝ እውነታውን ተናግሮ ችግሮቹን በእርጋታ እና በብልሃት ማድረግ ይሻላል ባይ ነኝ የወንድም እህቶች ሃሳብ ብንሰማ እና የ ቤተክርስትያንን በዚ ዙርያ አስተምህሮ ካለም እንድታካፍሉን እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህሮቻችን።
ትክክል አይመስለኝም
በጊዜው እውነቱን መናገር ነገሩን የሚያባብሰው ከሆነ ዋሽቶ ማስታረቅ ከተረጋጉ በኃላ ግን ግዴታ መናገር አለብን ብዬ አስባለው
ዋሽቶ ማስታረቅ ልክ ነው
ዋሽቶ ነፍሴን ያተረፈልኝ ዋሽቶ ያስገድለኛ!!!!
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤❤ memehrachne kal heyot yasmaln🙏🙏🙏👏👏👏💒💒🤲⛑
ቀለ ሂዎት ያሰማልን ምጠይቁ ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሄር ይስጣችሁ እናተ በጠየቃችሁት እኛም ብዙ ተምረናል በርቱልን መምህራችንዘማሪ ወንድማችንም ፀገዉን ያብዛላችሁ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹን ይበርክለቹ
እንኳን ደህና መጣች በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ሼር በማድረግ እናድርስ ልዩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግለን ፀጋውን ያብዛልን
Qale hoyte yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhirachin endihumi diyakon 😊❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
መምህሬ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናዥሁን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን።❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻች በእድሜ በጤና ይጠብቅልንእኔ 1 ጥያቄ አለኝ..ጥያቄዬ ከፀሎት ጋር የተያያዘ ነበር ጥያቄዬ ስንፀልይ እግዚአብሔር አብን/ወልድን ለብቻ መፀለይ እንችላለን ለምሳሌ:-አብ አባቴ ሆይ ስለልጅህ ስለክርስቶስ ብለህ/ወልድ አቤት ሆይ ስለአባትህ ብለህ ማረኝ ብለን መፀለይ እንችላለን አመሠግናለሁ
አንችልም ነገር ግን የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት አይለየን ማለት እንችላለን እኔ እስከማውቀው
ቃለ ሂወት ያሰማለን በእዉነት ሰለ ዋሽቶ ማስታረቅ የኔም ጥያቄየ ነበረ እኔ ብዙጊዜ እኔ ሰላም ለመፍጠር ስል እና ሰውን ለማስታረቅ እዋሻለሁ በርግጥ መጨረሻላይ እደምሳሌ አስታችሁልናል በሰፊው እደምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚ አብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እንደናተ ዓይነቶቹን እውነታን እና እውነታን የሚያስተምር ምንም ልብስብስ የለለበት ግልፅ ትምህርት ምእመኑ እንዲነቃ ትምህርቱ ማስተማር ከተፍለገ እንዲህ ግልፅ ና ግልፅ መሆን አለበት።
ቃለህወት ያሰማልን 🎉
በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ብዙ እየታማርን ነው ቀጡሉበት ❤❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yewnet yemifelgew aulu eyetemeleselgn new begizhabher simi ameseginalew bertuln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yhe edime lki mekom yelelebet new mikinyatum eywetachin tekeyrak🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏ይህ ነገር በቲቢ ቢሆንና ለብዙ ቢደርስ🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በጣም ነዉ በጉጉት ምጠብቃችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እንዴት ናችሁ መምህሮቻችን 🥰እንኳን ደህና መጣችሁልን 🥰አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እኛ በቤታችን ውስጥ ማታ ፀሎት እንፀልያለን ስንፀልይ ስግደት እንሰግዳለን ነገር ግን የምንሰግደው 1-30 ባሉት ነው ማለትም ስለልደታ ማርያም እያልን 3ቴ ሁሉንም እንዲህ እያደረግን እንሰግዳለን እንደዚህ ይሰገዳል ወይስ ተሳስተናል መምህር ምንስ እያልን እንስገድ ስለምትመልሱልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ አገልግሎት ነው ።
ቃለሒወትያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏❤እንዲሁም ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ እጅግ እንወዳችኋለን በርቱልን🙏🥰 እኔ በዚህ #በቀንዲል_ሚዲያ ብዙ ነገር አዉቄበታለሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤
ቤተክርስቲያን የዚህን ያህል ባህር ናት ❤እድሜ ይስጥልኘ🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤ አሁን ላይ ልማድ እየሆነየመጣ ያለው ፆም ካላስቀደስኩ እስከ 6:00ሰዐት ነው የሚፃመው እያሉ ልማድ አድርገውታል በተለይ በገጠሩ አከባቢ አብዛኛው በልማድ ነው 🎉እና ይህ ትምህርታቹ በዚሁ ሚዲያ አልያም በአካል ባይማሩት እንኳ በቲቪ ብታደርጉልን ስል በትህትና እጠይቃለው አመሰግናለሁ በርቱልን❤
እዉነት ቢደረግ ጥሩነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። ፀጋውን ያብዛላችሁ።መርሃ ግብሮቻችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው በልማድ የማድርጋቸውንም ነገሮች እንደመመረምር እራሴን አድርጋችሁኛል አመሰግናለሁ።እኔ የልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ልጆቼን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲያድጉ በመንፈሳዊ ህይወት እንዲኑር የሰንበት ትምህርትቤት ተማሪዎች ናቸው ።ወንዶች ልጆች ስንት አመት ሲሆናቸው ነው ንስሀ አባት የሚይዙት ? የሴቶቹን ስታስተምር ስለ ሰማሁ ተመልሶልኛል ።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ።
Kale hiwet yasemaln memhrachin 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅላችሁ በሰማነዉ ቅዱስ ቃል 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይፍቀድልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን..ሰውን አክብሮ መልስ መስጠት ቀላል አይደለም በጣም እናመሰግናለን
ስለምትታቀርቡልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቹ እንቁዎቻችን❤❤❤❤
Amen amen amen qal hiwet yasemalin
ቃል ህይወት ያሰማልን። ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው🙏🙏🙏
በርቲ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የናንትም ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልኝ ድንቅ የተዋህዶ ፍሬዋች ፈጣሪ ባላቹሁበት ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሁም ለወድማችን ለዳቆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ማህራቺን በዉት ቃለ ህዮትን ያሰማልን
በእውነት እግዚአብሔርይስጠልኝ እርሱም እድሜ ያድልልኝ ትልቅትምህርትነው ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ አርብለት እራሱ ቅዳሜ መስሎኝ ሳይ የላችሁም እና በርቱልን
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ሁላችሁም እናመሰግን አለን እስቲ የቀዲል ሚድያ ተከታታዮች ሁላችሁም ሸር በማረግ ወደ 300ሺ እንምራቸዉ እባካችሁ እሄ ንንትምህርቶችን እዲቀጥል የበኩላችን አስተዋፅኦ እናድርግ እናበረታታ አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
መምህር ሁላችሁም እንዴት እንደምወዳችው በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
መምሕራችን.ቃለሕይት.ያሰማልን.በእውነት.ፅሩ.ትምሕርት.ነው.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን.❤❤❤🙏🙏🙏
ጥያቄ ና መልሱ አስተምሮኛል ቃለሕይዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት በጣም ድቅ ትምኅርት ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግልን 🎉🎉❤❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️👏
🙏
Keep it up , So amazing so useful !
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
እልልልል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርእግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዲያቆን ወድማችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህም በላይ እንድታገለግል ፀጋውን ይጨምርልህ❤
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላች ጋረ ይሁን እንዳት ናቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦቻችን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🎉
ቃቃልህይወትያሰማልንመምር
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ሚስጥሩን ይግለፅልን ለጥያቄዬ መልስ እንደማገኝ እርግጠኛነኝ መምህራኖቼ አንድ ዲያቆን የምናቀው ከሴት የተሳሳመ ወይ ድንግልናውን ያጣ ቅዱስ ደሙን ሲሰጠን እኛ እግዚአብሔርን በማመን እንቀበላለን ግን ስለ ጥፋቱ ለቤተክርስቲያን እሪፖርት ማረግ አለብን ወይስ ዝም ብለን ማየትነው??????👆👆👆🙏🙏🙏
Egziabher ymesgen kalhiwot hiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ምትኩ እንዲሁም ሊቀዲቆናት ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ፡ ለጥያቅየ መልስ በመስጠታቹ ፡ ጥሩ እውቀት አግኝቸዋለሁ ፡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
Qale hiwot yasemalen
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜያቹን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
የኛ ዕንቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🙏
አሜን ቃለህወት ያሰማልን እውነት በጣም የሚጠቅሙን እና የሚየስፈልጉንን ነገሮች ነው እግዚያብሔር ይስጥልን🎉
ደስ ዝብል ትምህርቲ አዩ
KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin ❤❤❤❤❤
Baaga.naga nufi deebitan❤❤❤🙏🙏🙏❤
ቃለህይወት ያሰማልን
Qale hiyotan yesamalin
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✝️እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን ለመምህራችን ለወድማችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫ ብዙ ጥያቄወቸ ነበሩ ተመልሰውልኛል በእውነት እግዚአብሔር እደናተ ያሉትን ያብዛልን በድጋሜ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ሳምት በሰላም ያድርሰን 💚💛❤
ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ከልብ ነው የማዳምጣችና የምከታተላችሁ በጣም ትልቅ ትምርትነው እኔ ሁለት ጥያቄ አለይ አንደኛው በሰው ሀገር ነው ያለውት ንሳሀ አባት ማግኘት በጣም ነው እየተችገርኩ ያለው የምወደው ባሌ ደግሞ ንሰሀ መግባት በጣም ነው የሚፈራው እኔ ግን ማግኘት አልቻልኩም ምን ማደርግ እንዳለቢይ አላውቅም ምንትሉኝ አላችሁ እባካችሁ❤❤❤❤ ንገሩ አስራት በኩራት መክፈል አልቻልኩም በጣም ነው የምፈልገው አሁን አሁን እሞት አለው እያልኩይ በፍርሀት ነው ያልውት በጣም ይቅርታ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
ወይኔ የት ጠፍታቹ ነዉ በኡነት አስር ግዜ ነበር የምገባዉ ወደ ይትዩብ እንኳን ደህና መጣቹ ዉዶቼ🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🕊🌾🌿🌾
Kalehywot ysmalen memhr
እንደምን ናችህ ውድ መምህራኖቻችን መዋሽት በደረቁ ትክክል ባይሆንም ለበጎ ነገር ዋሽቶ ማስታረቅ ክፋት ያለው አይመስለኝም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ❤❤🎉
አሜን፫በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን መምሕሮቻችን ተባረኩልን♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶች❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ይወትን ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Waqqayyoo sagalee jireenyii bara bara siin yaa dhageesisuu barsisaa dhalatuu mootummaa siin yaa taasisuu Amen 🥰🙏🥰🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት 🙏🙏🙏
ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው የምትሰጡት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Yet new yalute ??
@@sosenabekele-h9eአድስ አበባ
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalot. Egzabher yemesgen. Benatachu lemadena kerestena. Endatakorutut ketelubet. 🙏🙏🙏🇪🇷
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤
አሜን ፫❤❤❤❤❤
Thanks!
አግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን። በቅዳሴ ግዜ መደረግ ስላለባቸው ስነ-ስረአቶች በደምብ እየተረዳሁኝ ነው አመሠግናለሁ🤝🤝🤝
Amen kalehwate yasemalin🙏🙏🙏❤️
ዋው መምህር ምትኩ ስለ አረብ ሀገር የምግብ ሽታ ለሰጠኸን ምላሽ ከልብ እናመሰግናለን የኔም ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ ብርቱልን❤❤❤ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርከው ልኡል እግዙአብሔር🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁ ይባርክ በእዉነት እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
በእውነት በጣም የሚጥም ትምህርት ነው መምህሮችሁ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋሽቶ ማስታረቅ ልክ ነው ወይስ አይደለም ?መልሱን በኮሜንት አስቀምጡልን
ዲያቆን እንዴት ኖት ስለ ትምህርታቹ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በ ፀጋ ይጠብቅልን ዋሽቶ ማስታረቅ እንዲሁ ስናየው መልካም እና ደስ የሚል ተግባር ይመስላል ማስታረቅ የሚል ቃል ስላለው መሰለኝ ግን አንድ ቀን ውሸቱን ይታወቅና የከፈ ጥል እንዳያመጣ ባይ ነኝ እውነታውን ተናግሮ ችግሮቹን በእርጋታ እና በብልሃት ማድረግ ይሻላል ባይ ነኝ የወንድም እህቶች ሃሳብ ብንሰማ እና የ ቤተክርስትያንን በዚ ዙርያ አስተምህሮ ካለም እንድታካፍሉን እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህሮቻችን።
ትክክል አይመስለኝም
በጊዜው እውነቱን መናገር ነገሩን የሚያባብሰው ከሆነ ዋሽቶ ማስታረቅ ከተረጋጉ በኃላ ግን ግዴታ መናገር አለብን ብዬ አስባለው
ዋሽቶ ማስታረቅ ልክ ነው
ዋሽቶ ነፍሴን ያተረፈልኝ ዋሽቶ ያስገድለኛ!!!!
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤❤ memehrachne kal heyot yasmaln🙏🙏🙏👏👏👏💒💒🤲⛑
ቀለ ሂዎት ያሰማልን ምጠይቁ ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሄር ይስጣችሁ እናተ በጠየቃችሁት እኛም ብዙ ተምረናል በርቱልን መምህራችንዘማሪ ወንድማችንም ፀገዉን ያብዛላችሁ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹን ይበርክለቹ
እንኳን ደህና መጣች በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ይባርክልን ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ሼር በማድረግ እናድርስ ልዩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግለን ፀጋውን ያብዛልን
Qale hoyte yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhirachin endihumi diyakon 😊❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
መምህሬ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናዥሁን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን።❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እኔ 1 ጥያቄ አለኝ..ጥያቄዬ ከፀሎት ጋር የተያያዘ ነበር ጥያቄዬ ስንፀልይ እግዚአብሔር አብን/ወልድን ለብቻ መፀለይ እንችላለን ለምሳሌ:-አብ አባቴ ሆይ ስለልጅህ ስለክርስቶስ ብለህ/ወልድ አቤት ሆይ ስለአባትህ ብለህ ማረኝ ብለን መፀለይ እንችላለን አመሠግናለሁ
አንችልም ነገር ግን የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት አይለየን ማለት እንችላለን እኔ እስከማውቀው
ቃለ ሂወት ያሰማለን በእዉነት ሰለ ዋሽቶ ማስታረቅ የኔም ጥያቄየ ነበረ እኔ ብዙጊዜ እኔ ሰላም ለመፍጠር ስል እና ሰውን ለማስታረቅ እዋሻለሁ በርግጥ መጨረሻላይ እደምሳሌ አስታችሁልናል በሰፊው እደምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚ አብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እንደናተ ዓይነቶቹን እውነታን እና እውነታን የሚያስተምር ምንም ልብስብስ የለለበት ግልፅ ትምህርት ምእመኑ እንዲነቃ ትምህርቱ ማስተማር ከተፍለገ እንዲህ ግልፅ ና ግልፅ መሆን አለበት።
ቃለህወት ያሰማልን 🎉
በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ብዙ እየታማርን ነው ቀጡሉበት ❤❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yewnet yemifelgew aulu eyetemeleselgn new begizhabher simi ameseginalew bertuln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yhe edime lki mekom yelelebet new mikinyatum eywetachin tekeyrak🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏ይህ ነገር በቲቢ ቢሆንና ለብዙ ቢደርስ🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በጣም ነዉ በጉጉት ምጠብቃችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እንዴት ናችሁ መምህሮቻችን 🥰እንኳን ደህና መጣችሁልን 🥰አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እኛ በቤታችን ውስጥ ማታ ፀሎት እንፀልያለን ስንፀልይ ስግደት እንሰግዳለን ነገር ግን የምንሰግደው 1-30 ባሉት ነው ማለትም ስለልደታ ማርያም እያልን 3ቴ ሁሉንም እንዲህ እያደረግን እንሰግዳለን እንደዚህ ይሰገዳል ወይስ ተሳስተናል መምህር ምንስ እያልን እንስገድ ስለምትመልሱልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ አገልግሎት ነው ።
ቃለሒወትያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏❤እንዲሁም ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ እጅግ እንወዳችኋለን በርቱልን🙏🥰 እኔ በዚህ #በቀንዲል_ሚዲያ ብዙ ነገር አዉቄበታለሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤
ቤተክርስቲያን የዚህን ያህል ባህር ናት ❤እድሜ ይስጥልኘ🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤ አሁን ላይ ልማድ እየሆነየመጣ ያለው ፆም ካላስቀደስኩ እስከ 6:00ሰዐት ነው የሚፃመው እያሉ ልማድ አድርገውታል በተለይ በገጠሩ አከባቢ አብዛኛው በልማድ ነው 🎉እና ይህ ትምህርታቹ በዚሁ ሚዲያ አልያም በአካል ባይማሩት እንኳ በቲቪ ብታደርጉልን ስል በትህትና እጠይቃለው አመሰግናለሁ በርቱልን❤
እዉነት ቢደረግ ጥሩነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። ፀጋውን ያብዛላችሁ።መርሃ ግብሮቻችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው በልማድ የማድርጋቸውንም ነገሮች እንደመመረምር እራሴን አድርጋችሁኛል አመሰግናለሁ።
እኔ የልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ልጆቼን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲያድጉ በመንፈሳዊ ህይወት እንዲኑር የሰንበት ትምህርትቤት ተማሪዎች ናቸው ።ወንዶች ልጆች ስንት አመት ሲሆናቸው ነው ንስሀ አባት የሚይዙት ? የሴቶቹን ስታስተምር ስለ ሰማሁ ተመልሶልኛል ።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ።
Kale hiwet yasemaln memhrachin 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅላችሁ በሰማነዉ ቅዱስ ቃል 30 60 1000 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይፍቀድልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን..ሰውን አክብሮ መልስ መስጠት ቀላል አይደለም በጣም እናመሰግናለን
ስለምትታቀርቡልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቹ እንቁዎቻችን❤❤❤❤
Amen amen amen qal hiwet yasemalin
ቃል ህይወት ያሰማልን። ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው🙏🙏🙏
በርቲ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የናንትም ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልኝ ድንቅ የተዋህዶ ፍሬዋች ፈጣሪ ባላቹሁበት ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሁም ለወድማችን ለዳቆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ማህራቺን በዉት ቃለ ህዮትን ያሰማልን
በእውነት እግዚአብሔርይስጠልኝ እርሱም እድሜ ያድልልኝ ትልቅትምህርትነው ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ አርብለት እራሱ ቅዳሜ መስሎኝ ሳይ የላችሁም እና በርቱልን
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ሁላችሁም እናመሰግን አለን እስቲ የቀዲል ሚድያ ተከታታዮች ሁላችሁም ሸር በማረግ ወደ 300ሺ እንምራቸዉ እባካችሁ እሄ ንንትምህርቶችን እዲቀጥል የበኩላችን አስተዋፅኦ እናድርግ እናበረታታ አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
መምህር ሁላችሁም እንዴት እንደምወዳችው በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
መምሕራችን.ቃለሕይት.ያሰማልን.በእውነት.ፅሩ.ትምሕርት.ነው.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን.❤❤❤🙏🙏🙏
ጥያቄ ና መልሱ አስተምሮኛል ቃለሕይዎት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት በጣም ድቅ ትምኅርት ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግልን 🎉🎉❤❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️👏
🙏
Keep it up , So amazing so useful !
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
እልልልል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዲያቆን ወድማችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህም በላይ እንድታገለግል ፀጋውን ይጨምርልህ❤
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላች ጋረ ይሁን እንዳት ናቹሁ የክርስቶስ ቤተሰቦቻችን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🎉