💥👉የስራችሁን ይስጣችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 192

  • @munatulu4945
    @munatulu4945 5 місяців тому +47

    ለካ እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ያወራናል ተመስገን ከፍቶኝ ነበር

    • @kentunegh7063
      @kentunegh7063 5 місяців тому +1

      Egziabher ymesgen

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 5 місяців тому

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 5 місяців тому

      በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @KalkidanAdidas
      @KalkidanAdidas 5 місяців тому

      𝕖𝕟𝕖𝕞 𝕖𝕕𝕒𝕔𝕙𝕚 𝕒𝕙𝕦𝕟 𝕖𝕣𝕒𝕤𝕦 𝕖𝕪𝕒𝕝𝕖𝕜𝕖𝕤𝕜𝕦 𝕟𝕖𝕓𝕖𝕣 𝕥𝕖𝕞𝕖𝕤𝕘𝕖𝕟

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 5 місяців тому

      አይዞን አይከፍን ሁሉም ያልፍል

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 4 місяці тому +4

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በውነት ድክ ስብከት ነው ❤❤❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 4 місяці тому +5

    መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 4 місяці тому +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 4 місяці тому +3

    አግዛብሄር ጸጋ የብዝሕልካ 🙏🏽❤❤❤❤❤

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1gh 5 місяців тому +35

    ምትኩ አበራ ዘ ድሬዳዋ ማርያምን ቃላቶችክ የልቦናን እንክርዳድ ሰርዶ ይነቃቅላል ያለሰልሰል እኛ ክርስተያኖች ተጠቅመናል : እድሜን ከጤና ያድልልን በኛ ላይ የዘራከው የወንጌል አዝመራ አብቧል አጓምርቷል ለፍሬ ያድርግልን ፈጣረያችን እንወድካለን :: ያለ አስተማሪ የልተወን ልዑል እግዚአብሔር

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 5 місяців тому

      ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @Dere-Orthodox
      @Dere-Orthodox 4 місяці тому

      Enm iza nabark betam desi yemili gubaye nabare

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 5 місяців тому +10

    ወይኔ ዛሬ ነው የሰማውህ የእውነት አጥት ውስጥ የሚገባ የሚጠግን ትምህርትም ምክርም ነው የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 4 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምትኩ አበራ እምገርም ስብከት ውስጤ ስረብሸኝ የነበረ ሁሉ ደስታ ነው የፈጠረልኝ አጥንቲ የምያለመልም ድንቅ ስብከት ነው እናመሰግናለን በዕድመ በጤና ጠብቆ ያኑሪልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🙏

  • @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምትኩ አበራ በጣም በደስታ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 5 місяців тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር መቼም ንፁህ ሰው ለጥፋት አሳልፎ አይሰጥም

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 4 місяці тому +2

    እውነት ውስጤን ሁሌ የሚነገረው ቃል ነው ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 4 місяці тому +2

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ንው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዴሜ ከጤና ይስጥልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 5 місяців тому +11

    " ለጠላትህ የቆፈርከውን ጉድጓድ ብዙ አታርቀው ቀድሞ ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና "
    መጋቤ ሐይማኖት መምህር ምትኩ አበራ ስለ ቃለ እግዚአብሔሩ ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ይቀድስ " እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው "

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 5 місяців тому +1

    በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ደስ የሚል ስብከት❤❤❤❤❤

  • @tadia7796
    @tadia7796 5 місяців тому +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን እጅግ ትምህርተ ምሳሌዎችንም በክርስትና ህይወት መያያዙን ዛሬ ተማርኩ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን 🙏🏽

  • @meme-ih4iw
    @meme-ih4iw 4 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 5 місяців тому +3

    ደስስስስ እያለኝ የሰማሁት የእግዚያብሂር ቃል ልቦና ስጠን አምላኬሆይይይይይ

  • @AaAa-ul4il
    @AaAa-ul4il 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን💐🌷❤ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን❤

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 4 місяці тому +3

    Endet ayenat timhirit new bewnat kale hewot yasimalin egzihaber keset meat awtonal timasigan amlake❤

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 5 місяців тому +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቀንደል ምድያ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድመ በጠና ያቆይልን ❤️

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይስጠን
    😢😢

  • @TihitinaTefera-sl2ft
    @TihitinaTefera-sl2ft 5 місяців тому +1

    መምህሬ ሁሌም ባንተ ትምህርት እጠገናለው ስወዳቸው🙏

  • @selamawittadesse8904
    @selamawittadesse8904 5 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ በራሴ ፍቃድ ለማድረግ እግዚአብሔርን ጣልቃ ሳላስገባ እንቢ ብዬ ሳስቸግር እግሬ በማይመስል መንገድ እቤቴ ሆኜ ተሰበረ የእግሬ ትንሾ ጣት ስብራት ደርሶ እንዳትንቀሳቀሺ እቤትሽ ሆኚ ተብዬ አንድ ወር ሞላኝ እናም ግን ያልኩት አምላክ ከትልቅ ነገር እየጠበቀኝ ነው አልኩ :: ይህን ትምህርት ስሰማው እንባዬ መጣ

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 5 місяців тому +2

    ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይገባሃል የኔ አባት ተመስገን አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ይሁን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ 5 місяців тому +1

    አምላክ ሆይ በሰማሁት ቃል እንድጸና እና እንድፅናና አንተ ጉልበት ሁነኝ🙏🙏🙏

  • @ኤደን-ፀጋዬ
    @ኤደን-ፀጋዬ Місяць тому

    አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት በሰማነው ቃል በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 місяці тому

    አሜን፫ጥኡም ትምህርት በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን ወዲማችን ያገልግሎት ዘመንክን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን🙏💓🙏💓🙏💓🙏

  • @ማሪያምእናቴ-ፀ5ሸ
    @ማሪያምእናቴ-ፀ5ሸ 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ተዓምር ይሰራል እኔ ርእሱ መረኮኝ ሰደምጥ መረኮኛል

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 5 місяців тому +1

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 5 місяців тому +2

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም ድንቅና እራስችንን እንድንመለከት የሚያድርግ ትምህርት ነው የናታችን የእመብርሀን ጥበቃና ቸርነት ወደር የለውም ፍቅርዋ ይብዛልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በእውነት የሚያስተምሩበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው ቃለህይወት ያስማልን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን
    አባታችን❤❤❤❤

  • @tsigelakew3945
    @tsigelakew3945 5 місяців тому +1

    መጋቢ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
    ቃለሕይወት ያሰማልን ሀጢያቴን ይቅር
    እ ንዲለኝ በፀሎት ያሰቡኝ አይርሱኝ ፅጌማርያም

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 місяців тому +1

    😢😢እውነት ነው መምህራችን ቃልይወት ያሰማልን እኔ በፊት ለምን ሰጠኝ ነሳኝ እል ነበር በማንኛውም ነገር😢
    አሁን ግን ስደት ብዙ ነገር እድማርና መፈሳዊ ሕይወቴን እዳቅ አድርጎኛል ይበልጥ ደግሞ እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲነሳም ለበጎና ለኛ በማሰብ መሆኑን በጣም አውቄ አለው አሁን በትንሹም ቢሆን እግዚአብሔርን አመስጋኝ ሆኛለው በተሰጠኝም ባልተሰጠኝም ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይውት ያሠማልን መምህር ግሩም ትምርት ነው " ለስጋም ለነብስም የሚጠቅመውን የእግዚአብሔርን ቃል ሳትሰስቱ በፍፁም ፍቅር ሰለምትነግሩን እናመሰግናቸዋለን መምህሮቻችን ኑሩልን 🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 місяців тому +3

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @LmelmeBerke
    @LmelmeBerke 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜነ

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 5 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 місяців тому +1

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን በጣም በጣም አጥንትን የሚያስለመልም ትምህርት አቤቱ ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ሆይ እኛ ከማነቀው አንተ ከምታውበው ጥፋት አድነን አሜን የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን 👏🌿

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን!!!።

  • @DhHr-h7w
    @DhHr-h7w Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ድንቅ ንግግር ነው ።ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c 5 місяців тому +1

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ❤

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 5 місяців тому +1

    Kale hywet yasemaln memhre ❤❤❤

  • @feven5931
    @feven5931 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 4 місяці тому

    ይኸንን የሕይወት ትምህርት እንድንሰማ የረዳን አምላክ ይመስገን አሜን❤❤❤👏🌹ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሠማልን

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 4 місяці тому +1

    ❤ameen Ameen Ameen Waaqaayo saagalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbaa Keenyaa Nuuf Jiiraadhaa Umurii Nuuf Dheeraadhaa❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗😍Ameen Ameen Ameen ❤❤😍😍💗💗💗🌹🌹🌹🌹💐💐💐

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 5 місяців тому +1

    AmenAmenAmen🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rachel-92
    @Rachel-92 5 місяців тому

    ሰውነቴ (ስጋዬ) ሳይሆን ነፉሴ የሰማችው ስብከት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EdenTigab
    @EdenTigab 5 місяців тому +1

    መምህር ቃለሂወትያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 5 місяців тому

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
    Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalot be ewunet yesamanew ba lebonachin yesaderbn
    30 60 100 ye ameri fire ye manafer ye dergan egzbiher weganochachi 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 4 місяці тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Місяць тому

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት የሰማንውን በልቦናችን ያሣድርብን ❤❤❤

  • @MeseretGetachew-b2w
    @MeseretGetachew-b2w 5 місяців тому +1

    እንዴት ያለ ጣፋጭ አንደበት ነው ቃለ ሕይወት ይሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 5 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ብዙ ግዜ አዝን ነበር ሁሉም እግዚአብሔር ትክክል ነው አምናለሁ

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 місяців тому

    Amen.3❤❤❤abatachn.kalywet.yasemaln

  • @bezabebe805
    @bezabebe805 5 місяців тому +2

    ቃለ ህወሓት ያሰማልን❤❤❤❤ በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 5 місяців тому

    በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤በቤቱ ያጽናክ መጨረሳኸን አሳምረው ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር በርቱልን ❤❤❤❤

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 дні тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen❤❤❤❤❤❤

  • @Rediat-z6o
    @Rediat-z6o 5 місяців тому

    ድንቅ ቃል ነዉ እግዚያብሔርም ፈራጅ ነዉ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 4 місяці тому +1

    Behaqi qalehiwet yesmealna Memhrna

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 5 місяців тому

    ዋውውውው ግሩም ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ቃለሕወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 5 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለሕወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 місяців тому

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር እፁብ ድንቅ ትምህርት ምክር ነው

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ😢❤

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍብን

  • @barnabasjago8879
    @barnabasjago8879 5 місяців тому

    """አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ ልዑል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።መምህር ቃለህይወት ያሰማህ ፀጋ በረከት ረድዔት ጥበብ ይብዛልህ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘነበችምህረተጻድቅ
    @ዘነበችምህረተጻድቅ 5 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት በናተ ብዙ ተምረናል

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 5 місяців тому

    Egzabehar serwu geruma ina deqa new Leba temasto yesamahute new Egzabehar indame tenana Abzeto yetalelan qale heyotan yesamalin❤❤❤

  • @RahelAssefa-q4t
    @RahelAssefa-q4t 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክሎት አሜን አሜን

  • @mamibini6578
    @mamibini6578 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 5 місяців тому

    እንዴት ደስ የሚል ስበከት ነው❤ ቃለ ህይወትን የሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 5 місяців тому

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልነ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልነ መምህር በጣም ግሩም ትምህርት ነው😭😭😭

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ምትኩ አባራ የኛ አንቁ ብፀጋ ይጠብቅልን አኛም ብሰማኖው በልባችን ፅላት ይፃፈልን❤

  • @FitsumtesemaMesfin-l2q
    @FitsumtesemaMesfin-l2q 5 місяців тому

    መምህር እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን:: በእድሜ በጤና ይጠብቅልነ::

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @ማርያመይሩፍታልበይ
    @ማርያመይሩፍታልበይ 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህር ✝️👏🕊

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የመንግስቱ. ወራሽ ያድርግልን እድሜ ከጤና ያውርስልን

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @AbnetMahlet
    @AbnetMahlet 5 місяців тому

    Amen Kale heywetn yasemalen memher

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን!!

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን የሁላችንንም እራስ የምጠይቅበት ነዉ

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 місяців тому

    እዉነት ነዉ ለሠዉ በቆፈርነዉ ጉርጓድ እራሣችን እንገባለን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 5 місяців тому

    Ye egziabher sem yetemesegene yehun..Ante hulem tekekel nehe getaye.❤❤❤

  • @baromami4633
    @baromami4633 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 місяців тому

    የተፈተፈተ የህይወት ምግብ ነው ያስተማሩን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤

  • @HanaMechil-cd2wc
    @HanaMechil-cd2wc 5 місяців тому

    Amen 🙏mireka new egzabeher yeseteni yeserahu🙏

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 5 місяців тому +4

    የእግዚአብሔር ቃል ሁም ይጠግናል
    እንዳለ ቅዱስ ዳዉት
    እነሆ ቃሉ ነፍስና ስጋ የሚሟገቱበት
    ስጋዬ ስማው ነፍሴን እንዳትጎዳት
    በቃሉ ትመራ ነፍሴ ለንስሐ ህይወት

  • @Selam1927
    @Selam1927 5 місяців тому

    አሜን ፫ መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 5 місяців тому

    ቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda 5 місяців тому

    Tsgawen yAbzalh amlak ķdusan lgna sil ykoyeh amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 5 місяців тому

    ጌታሆይ ልጅህ ስላረከኝ አመሰግንሀለዉ ተመስገን❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ 😢😢😢😢 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ተከታይ እንድሆን ሳላመርጥህ የመረጥከኝ አምላኬ ክበር ምስጋና ይገባሀል😢😢😢😢😢

  • @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ
    @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህርና ❤