እውነተኛ ፍቅር ለእውነተኛ ጋብቻ / ክፍል ኹለት /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ማስተዋሉን ና ትግስቱን ይስጠን፡እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏✝️

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 7 днів тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልንየሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ለአገራችን ምህረትን ያላክልን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን የቅዱሳን የሰማእታት አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፆናሕ እኛም የሰማንውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን በውነት😢

  • @jugnit
    @jugnit 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 7 днів тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @MesayeSally
    @MesayeSally 2 дні тому

    አሚንአሚንአሚን አሚንአሚን አሚን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን🙏💖

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 3 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን የአንድት በጣም የምወዳት መንፈሳዊ እህቴ ታሪክ በዚህ ዉስጥ አገኘውት ነገሩ እንዲህ ነው እሷ በጣም ጎበዝ መንፈሳዊ ሰው ነበረች እሱ ማለት እጯኟ ደግሞ ኦርቶዶክስ ልበለው እናም ልጋቡ የሰርግ ቀን ተቆርጦ የሰርጉ ጊዜ ስደርስ ሌላ ሀሳብ ዓመጣ አሁን በአለማዊ እንጋባ እና ከጋብቻ ቦኃላ እንቆርባለን ብሎ እንቢ አለው በአባቶች እንድማከር በጣም ጣረች ምንም ማድረግ አልቻሌችም ልጅቱም እንደዛ ሀዘን የመሰለ ስርግ ተደግሶ አሁን 2 አመታቸው ነው እሷም አሁን ላይ መንፈሳዊ ሕይወታ እየተወች ነው ጥንቃቄ አድርጉ ኦርቶዶክስ እንኳን ሆናችሁ ከጋብቻ በፊት ወደ ቅዱስ ቁርባ ሕይወት ካልመጣላችሁ አስቸጋሪ ነው ለሁለታችሁም የይሄ ትምህርት ልዩ ነው በእውነት እናመሰግናለን በድጋሜ ዲያቆን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 7 днів тому

    Kalehewet kale bereket yasemaln kubur memhrachin amen yetebareke ye fkrr agar tdar የኣብራሃምና የሳራን የባረከ ኣምላክ የሁላችን ይባርክልን

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 7 днів тому

    Amen kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn diyakon 🙏 🙏 🙏

  • @DaniMan-t9r
    @DaniMan-t9r 7 днів тому

    በፀሎት አስቡን 🙏

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 7 днів тому +1

    ከይቅርታ ጋር ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ትምህርቱን ገና አላዳመጥኩትም ግን የማልወደውን ወንድ ስላገባሁ ይሁን አላውቅም ሁሌም የሰራናቸውን ስህተቶች እያስታወስኩኝ ከመንፈሳዊ ህይወት ጋር ስለሚጋጭ ተቃጥየ ልሞት ነው ትዳርን እንድጠላው አደረገኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 7 днів тому +2

      ምናልባት ይህን እንኳ ቢቻል በጋራ ሰምታችሁ አለበለዚያም የአንተን ፈቃድ ከዚህ በኇላ እንኳን እንድፈጽም እርዳኝ ብለው የሰሙትን እርሱኑ እባክህ እርዳኝ ብለው አምላካችንን እየተማጸኑ ለመለወጥ ይሞክሩ:: ታዲያ እስከመቼ እንዲህ ይኖራሉ? መቁረጥ መወሰን መለወጥ የግድ ያስፈልገናል: ሁሉም እዚህ ሲቀር የሚከተለን ፊቱ ስንቆም የሚያስጠይቀን በሰጠን ዕድሜ ምን ሰርተህ ምን አድርገሽ መጣችሁ ነው:: እናም እባክዎን አሁንም ያለርሱ ቸርነት ምንም ማድረግ አይቻለንምና አጥብቀው እየጸለዩ ለውጠኝ ለውጠን እያሉ ቀሪውን ዘመንዎን ለፈጣሪ ትእዛዝ ያስረክቡ:: እመአምላክ ትምራችሁ

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 7 днів тому

      @tibebebelihu8873 አሜን ኮሜንቴን አይተው ሰለመለሱልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራው ገብቶኛል ፀፀት ብቻ ነው ያተረፍኩት ምንኩስናም ከባድ ህይወት ነው በተለይ በአሁኑ ጊዜ እንኳን ገዳማዊ ምዕመናን በእሳት እየተቃጠሉ እየታረዱ ዶሮሲታረድ ላለማየት እምደበቅ እንደትብየ መከራውን እችለዋለሁ እዚሁ እንደፈረደብኝ የአረብ ገረድ መሆን ነው እመብርሐን እስክትመራኝ ጾም መጾም አቃተኝ ስራ ስለሚበዛብኝ እየደከመኝ ጸሎት ትንሽም ቢሆን ውዳሴ ማርያም እጸልያለሁ ከዚያ ስብከት አዳምጣለሁ አስራት አወጣለሁ ቤተሰቦቼን እረዳለሁ

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 7 днів тому

      @tibebebelihu8873 አብረን እያለን ስብከት ስከፍት እንድሰማ እሱግን ሙዚቃ ነው እሚከፍተው ቅዳሜ ቀን የበዓለወልድ(በ29)ሳይቀር በምኝታ አስገድዶኛል በጾም ቀንም ሳይቀር ለአባቱም ተናግሬ ቢመክረውም አልተመለሰም አይታዘዘውም ያለ እናት አሳድጎት ብዙጊዜ ያዝንበታል ታሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝክር መዘከርያ እንጨት ፍለጥልኝ ብሎ ቢለምነው እኔም እባክህ እኔ ከብቶቹን እጠብቃለሁ ፍለጥለት ብለው እምቢ አለ ብዙ ብዙ ነገር አለ በጥቅሉ አባቱንም የእንጀራ እናቱንም እኔንም አይታዘዝም አይወደኝም ሁለተኛም ማግባት አልፈልግም እስከቻልኩኝ በእግዚአብሔር በህጉ መኖር ነው እምፈልገው እስከመጦርም እድሜ ከሰጠኝ እርሱ ያዘጋጅልኛል

  • @InnocentBakedBuns-mk2lc
    @InnocentBakedBuns-mk2lc 7 днів тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjdh4514
    @fjdh4514 7 днів тому

    በውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እባክህን የቴሌግራም ቁጥርህን ላክልኝ ላገኝህ እፈልጋለሁ አንድ በጣም ነፍሴን ያስጨነቃት ጥያቄ አለኝ እባክህን😢😢

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 7 днів тому

    እድሜውን አበድሮን ማለት ምንድነው ? (ጨምሮልን )ለማለትነው

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 7 днів тому

      እድሜ የሚሰጥ እሱ ነውና እድሜውን አድሎን ኑሩበት ብሎ ፈቅዶልን ቸርነቱን አብዝቶ ለነገም አድርሶን አዎ ጨምሮልን ለማለት ነው

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 6 днів тому

      @tibebebelihu8873 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን