📢 እማማ ዝናሽ ለ ሙቤ የ ፈቅር ጥያቄ አቀረቡለት😱😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@marketube391‬

КОМЕНТАРІ • 3,4 тис.

  • @suma187
    @suma187 Місяць тому +1102

    ከገበዉ በ11.አመቴ ዘሬ ወለትኩ 😢ኡኑካን ደስ አለሽ በሉኝ🎉🎉🎉🎉

    • @ሰበሲክራይብ
      @ሰበሲክራይብ Місяць тому +8

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Saada-qp4ul
      @Saada-qp4ul Місяць тому +22

      እንኳንደስአለሽ እማ

    • @NebatHassen
      @NebatHassen Місяць тому +4

      Enkewan des alesh

    • @ሂዊ
      @ሂዊ Місяць тому +9

      እንኳን ደሥ አለሽ❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Місяць тому +7

      እኳን ዳስስስስስ እለሺ ያኔ ውድድድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Biruk997
    @Biruk997 Місяць тому +180

    ኤፊሬም ነብስክ አይማርም😅😅😅😅😅 የሙቤ ወዳጆች 100 k አስገቡኝ🎉🎉❤❤

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o Місяць тому +1

      😂በሠው መነገድ

    • @Biruk997
      @Biruk997 Місяць тому

      @@user-yx3gg7el5o ዝበይ ምን አገባሽ አንቺ ዚባላ ግም

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n Місяць тому +1

      ኣንታናክ ዝባላ ከንቱ

    • @MarkosTeshale-lj8nj
      @MarkosTeshale-lj8nj Місяць тому

      አዝናናን አኮ😂😂😂

    • @user-ks8dp1kj8s
      @user-ks8dp1kj8s Місяць тому

      ​@@Biruk997እና በሰው ሰም እየከፈታችሁ ጅሎች

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Місяць тому +52

    ድምፁ ማሻ አላህ ነው ሙቤ በቻናሉ በዚህ ድምፁ ቁርአን ይቅራልን ሀሳቤን የምትደግፉ እናም እዲቀራልን እናድርግ🎉❤❤❤❤😊

    • @kkd8112
      @kkd8112 Місяць тому +1

      ሰህ ይቅራልን ❤❤❤❤❤

    • @user-yq1kp4ck5m
      @user-yq1kp4ck5m Місяць тому +3

      አላህ ሂድያ ይስጠው እና የአላህን ቃል የሚያወሳ ያድርገው

    • @user-lb7yb9pf7r
      @user-lb7yb9pf7r 22 дні тому

      አላህ ይወፍቀው

  • @umu267
    @umu267 Місяць тому +78

    ሙቤ ግን ድምፅ አንደኛ ነው እኮ እስኪ ቁርሀን ቅራልን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Місяць тому +312

    የኤፍሬም ስራ እሚያስቀዉ ማነዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ የሳቀዉ kkkk

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +668

    ኤፍሬም ያሳቃችሁ እስኪ በላይክ

    • @user-fz2de4sn7o
      @user-fz2de4sn7o Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astu-cp7mu
      @astu-cp7mu Місяць тому +2

      አው ግን ነብሱ አይማርም 😁😁😁😁😁😁

    • @astu-cp7mu
      @astu-cp7mu Місяць тому

      ግን በጣም አሪፍ ነው🙏🙏🙏🙏

    • @astu-cp7mu
      @astu-cp7mu Місяць тому +6

      ሚሰኪን ሙብ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍😊😊😊

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Місяць тому +31

    ምን ብዬ ልኮምት ቃል የለኝም እስኪ እደኔ በጣም ያዝናናው ካለ👍👍👍😂😂😂😂

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb Місяць тому +47

    ሙቢ ስጦታ ይሰጠው እምትሉ

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Місяць тому +1

      ❤❤❤😂

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou Місяць тому +3

      ​@@user-hi7kp8cv5uስጦታው ካንቺ ብሆን ምን ችግር ኣለው 😅

    • @G8g7t
      @G8g7t Місяць тому

      አው ሙባ ስጦታ ይሠጠው አስደስቱት❤❤❤❤❤❤❤

  • @masret4509
    @masret4509 Місяць тому +122

    ሃይሚ ና ቡሩክን አድርግልን የምትሉት በላይክ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalseraidi-um7hg
    @kalseraidi-um7hg Місяць тому +397

    ሙብን እና ኤፊም የምትወዱ እስቲ ላይክ ላይክ❤❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Місяць тому +1

      ደምሪኝ🥰

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Місяць тому +1

      ❤❤❤ደምርኝ

    • @user-qt5eu2xm9d
      @user-qt5eu2xm9d Місяць тому

      ሁለታቸው በጣም ነው የሚያስቁኝ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Місяць тому +17

    ወይኔ ሙቤ በጣም የዋ ነው 😍የዛሬው ይለያል 😂😂ቀጣይ ሀይሚና ቡራን እንጠብቃለን ኤፊ ትለያለህ ወንድሜ 😍😍❤

  • @user-tr5ud2yd1s
    @user-tr5ud2yd1s Місяць тому +17

    ወይኔ ወላሂ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ ማነዉ እስቲ እደኔ በነዚ ብብ በሆኑ ልጆች ሆዱ የቆሰለዉ ኤፋ ነብስክ አይማርም ሙቤ🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz Місяць тому +77

    ጌታን ሙባ ሚስኪን ነው በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ሞትሁ ይደገም ይደገም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Місяць тому +91

    #የሀይሚ እና የብሩኬ #ይፖሰት የምትሉ የምትሉ✋

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Місяць тому +13

    ይገርማል ኮሜቱ ሙሉ ብሩኬና ሀይሚ ነው የሚለው ጉድኮ ነው እኔምኮ ግን ስወዳቸው 😂😂😂😂😂
    ኤፋየ የሳቄ ምንጭ ሙቤ የኔ የዋህ እወዳችሗለሁ

  • @AnnoyedJuicer-ld3sy
    @AnnoyedJuicer-ld3sy Місяць тому +8

    ለሙቤ ሥጦታ የገባዋን አሥደበደበው ምትሉ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Місяць тому +124

    ማነው እደኔ ዛሬ በሳቅ የሞተ😂😂😂😂😂

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 Місяць тому

      ዘናአረጉንየምር

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym Місяць тому

      ቀላል ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad Місяць тому

      @@wjhwhejej8255 እኔ ትዝስለኝ እስቃለሁ

    • @eeuu6656
      @eeuu6656 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Місяць тому +83

    ወዮሁ ዛሬ በሳቅ 🤣🤣🤣 የመዳም ልጆች አቃ እንዳትጨርሱ🤣🤣🤣
    የሀይሚ እና ቡሩክ ይቀጥል የምትሉ🎉❤❤❤

  • @fama4230
    @fama4230 Місяць тому +48

    ልጅቱ ትችላለች የምትሉ👍

  • @user-qo2ph9df7q
    @user-qo2ph9df7q Місяць тому +7

    😂😂😂😂😂ወላሂ በጣም ከመሳቄ የተነሳ ሆዴን አመመኝ እማማ ይመችወ አይ ኤፍ ትለያለህ ሙቤንማ ምንም አልልህ 😂😂😂😂ይመቻችሁ የኔ ልዩ❤😂😂😂😂😂

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya Місяць тому +40

    ኧረ ወይኔ በስቅ ቆስልኩኝ አይ እፍሬም ይስራህን ይስጥክ 😂😂😂😂የህን ቪድዮ ስንቴ አይሁት ሁሌም እንደዚህ አይነት አዝናኝ ቪዲዮ ስሩልን ምትሉ እጅ ወደ ላይ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +127

    ኤፊን እና ሙቢን የምቶዱ በላይክ

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Місяць тому +6

    ኤፍየ ማርያምን የወድልጂ አቋም ያለህ የሴት ልጂ እምሰጠዉ ክብር በጣም እምወድልህ በዛዉላይ የለሜ የጀግናዋ ወንድም በመሆንክ እድለኛነክ ሙብየ ገራገር ወሎየወች ጋር የበላእኮ ፍቅር ብቻ ይዙ እሜጓዙት

  • @aishShagh
    @aishShagh Місяць тому +8

    ማነው እደኔ አዛን የሰማው❤❤❤❤❤

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Місяць тому +75

    ኤፊን 100k እናሥገባው ❤በሣቅ ሊገሉን ነው እንዴ😂😂

  • @zone8505
    @zone8505 Місяць тому +66

    ቀጠይ ፍቅር እነ ፏድን ፖስትልን መቼ የነሱ ሱሳኘ ሆኘለሁ😢❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Місяць тому +8

    AFO had some boy💪💪💪💪ሙብዬ የኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @user-fg7cb4cv8i
    @user-fg7cb4cv8i Місяць тому +2

    ሙቤ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም የኔ ጌታ ለትልቅ ሰዉ ያለህ ክብር ደሰ ይላል

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Місяць тому +167

    ሀይሚና ብሩክን አድርግልን 😂😂😂😂

    • @sharjahshj2209
      @sharjahshj2209 Місяць тому +4

      ምነው በያሂድሽበት ቦታ ሃይሜን ነ ቢሩኬ ትይሌሽ ስበዘ መርም ይመረሊ አተሽቀበጡ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      ​@shaminrjahshj2209 mina aqaxeleshe achi beshitana buruke hayimi isaye

    • @hbeesan7426
      @hbeesan7426 Місяць тому

      መብቴ ነው ምንው አንጨረጨረሽ 😂እህታለሜ ስለምወዳቸው እኔ አሁን አደለም ያወኮቸው ደሞ ማንን እናድርግሲል ቀጣይ ሲል ፀፍሁ የምወዳቸውን እና ማ ዘ መብቴ😂😂😂 ነው 😂😂😂 ​@@sharjahshj2209

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by Місяць тому

      👍👌👌👌👌👌

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w Місяць тому +2

      እነሸቃሊት ጨለሉ እኮ😂😂😏

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Місяць тому +75

    ሁለት እብዶች ሙቤና የኤፊን የምትወዱ ብቻ ላይክ❤🎉❤🎉

    • @Teyiba-yf5lr
      @Teyiba-yf5lr Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Місяць тому +7

    ፍቅርና ፉፉ ይቅረቡ በቀጣይ የምትሉ❤🎉

  • @user-fu4kl8fk9g
    @user-fu4kl8fk9g Місяць тому +7

    ግን ስልክ ተዘቅዝቆ እያስጠጉ ፖራክ መሆኑ እዴት አይታወቅም😂❤

  • @hamadalmulla7680
    @hamadalmulla7680 Місяць тому +123

    አላህ አንድ ነዉ ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም በሉ ላ ኢላህ ኢለላኣ

    • @user-te3op2xb8l
      @user-te3op2xb8l Місяць тому +2

      ኣለህ ኮ እንደ ኣንቺ ታራ ሰዉ ነዉ እማዬ

    • @user-ud3zh4mv6k
      @user-ud3zh4mv6k Місяць тому

      ውጪ ጨምላቃ አላልሽም አላህ ባቺ ስም አይጠራም 😷😩😩😩😩​@@user-te3op2xb8l

    • @user-ud3zh4mv6k
      @user-ud3zh4mv6k Місяць тому +2

      ​@@user-te3op2xb8lካፊር ሠይጣን እጨት ሠው አምላኪ😂😂😂😂😂😂😂

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka Місяць тому +7

      ለኢለሀኢለለ ሙሀመዱን ረሱሉላህ ሰለላሁ አለይሂወስለም

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому

      የመካው ድንጋስ ​@@user-ud3zh4mv6k

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp Місяць тому +43

    ሀይሚን ብሩኬን ፕራክ አድረጉልን ሰምታችሀል😂

  • @daniellakhalil6194
    @daniellakhalil6194 Місяць тому +5

    ደብሮይን ነበር ግን ፋታ አረጋችሁ 😂😂😂😂❤❤

  • @user-up1yl3ct6p
    @user-up1yl3ct6p Місяць тому +3

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂ስራየ ሊበላሺነው በናተ ምክኚያት ኤፊ የስራህን😂😂😂ቀጠይ እነፍቅረን አምጣልን

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Місяць тому +176

    ሀይሚንና ቡራን ላይክ አርጉ🎉🎉

    • @Susu_Q1
      @Susu_Q1 Місяць тому

      😜😜😜 ሀይዋን

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Місяць тому +1

      አዎ እሽ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Місяць тому +65

    አቤት ኤፊ እዴት እዳሰቀኝ ሙቤ የምር የዋህ ነክ❤❤❤😂😂😂😂 ልጆታ ጎበዝ ናት😂😂😂

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Місяць тому

      😢😂😂❤❤❤❤😢😅😅

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r Місяць тому

      እረ ብቻየን እየሳቅሁኝ ሰወቹ ታዘቡኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-rd3cj9gz8r
    @user-rd3cj9gz8r Місяць тому +4

    ሙብን እና ኤፊም የምትወዱ እስቲ ለይክ 😂😂😂😂

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Місяць тому +1

    ይምር በጣምነዉ ደስየሚለዉ እንደዛሬዉ ስቄ አላቅም አንደዚህ አዝናኝ ነገሮች ልቀቁልን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Місяць тому +47

    ሀይሚና ቡራን ፍቅርና ፋአርጋቸው😂😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +27

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂 ቀጣይ ሀይሚና ብሩኬ//ከዛ ፉአድንና ፍቅርን❤❤

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi Місяць тому +4

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
    36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
    14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
    8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
    38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
    3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
    5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Місяць тому +2

    ሆደ ቆሰለ ዛሬ በሳቅ ሙቢዬ የኔ የዋህ ደሞ የልጅቱ ትወና ዋው 👌🤣🤣🤣🤣

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому +38

    ሰሙኑን የይቱብ ሰይጠን ታስሯል ይመስገን በይሄርኩበት የሚስደስትነዉ በየቤቱ ስገባ ደስብሎኛል🥰

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Місяць тому

      ትንሺ ቆይተው ብቅ ይላሉ😅😅😅

    • @osmanmeryem1766
      @osmanmeryem1766 Місяць тому

      ይመለሳሉ ተመልካች ሲቀንስባቸው ይመለሳሉ ያው ትንሺ ቀን እርፍት እያደረጉነው

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7f Місяць тому +86

    አረ እደዚህ 😂😂ይደግምየምትሉ አዝናንቶናል ይምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @Gsyf-v6e
      @Gsyf-v6e Місяць тому

      ይደገም

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Місяць тому +1

    የብታጅራ ልጅች ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቹህ❤❤❤

  • @MasiKemawu
    @MasiKemawu Місяць тому +1

    ሙቤ በድምፅ ነዉ አላለም ጀማሪ ነኝ ላይክ አሪጉዉኝ👍🎉🎉

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Місяць тому +34

    የቤቶ ደምቅት ሙቤ እና ኤፍሬም ክፍል ሁለት ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Місяць тому +14

    ኤፋ በጣም ነው ያዝናናኸኝ ሙቢ ምስኪን ለአሮጊት ያለህ ክብር ደስ ይላል

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Місяць тому +3

    እደዛሬ ስቂአላቅም ሙቤ እኔየሚስቀኝ እፍሪም ነው እየወቀመጭፍሩ መጀዘቡ እሱስሳያቅነው

  • @halima7993
    @halima7993 Місяць тому +1

    ኤፋ ይቱብ ከፈትላት የኔ ማረ አብሺሪ ❤❤❤❤እወድሻለሁ ኤፋየም

  • @MAsif-kw3gn
    @MAsif-kw3gn Місяць тому +48

    ሀይሚን እና ቡራ😢😢😢😢😢

  • @waskan9517
    @waskan9517 Місяць тому +51

    አረ ዛሬ ቡታጅርዎች አልተቻላቹህም ይመቻችህ ተአንዱ ተአንዱ እየዝርኩ ነው🎉🎉🎉🎉 እንደኔ ማነው ሁሉንም አዳርሶ ኤፊቤት የተከሰተው🎉🎉🎉🎉

  • @user-bd1pz7hv6s
    @user-bd1pz7hv6s Місяць тому +1

    እደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅 ሀይሚ እና ብሩኬ ቀጣይ ይምጡልን

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Місяць тому +1

    ያመለጠኝ የሙቢ ነገር አይ ሙቢ እንዴት እንዳሳቀኝ😅😅😅😅😅

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 Місяць тому +47

    ፍቅር ና ፉፉን 😂😂

  • @ZewdituZewditu-l1z
    @ZewdituZewditu-l1z Місяць тому +20

    ሀይሚን እና ቡርኬን አርግልን ኤፌየ ምርጥ አይድያ ነዉ

  • @daan5009
    @daan5009 Місяць тому +1

    በጣም ጎበዝ ናት ተመችቶኛል 😄😄😄❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Місяць тому

    አረበሳቅ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂የሙቤ ዳሥ የተመቸዉ😅😅😅 የኤፍማ ማወናበድ❤❤❤❤ልጂቱ ❤❤ፈታየምታረግልጂነት❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj Місяць тому +32

    የሀይሜና የቡራ ይለቀቅ😂😂😂😂😅

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Місяць тому +50

    ከምንም በላይ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ጆሮ አይሰማትም ብለው ጮክ ብለው ሲያወሯት 🤣🤣🤣🤪😂😂

  • @user-qo2ph9df7q
    @user-qo2ph9df7q Місяць тому +3

    ይሄን አይቶ አለመሳቅ እይቻልም ይመቻችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 Місяць тому

    ኤፍየ በርታ ብራስህ ሙድ በመምጣትህ ሳላደንቅህ አላልፍም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጣም ያዝናናል

  • @user-rh6tc4yn6x
    @user-rh6tc4yn6x Місяць тому +26

    ቀጣይ ሀይሚ እና ቡራ 😂😂😂😂

  • @zd2543
    @zd2543 Місяць тому +23

    የፍቅርና ፍአዲን ልቀቅልን ቀጣይ ዋዉ ዘና ያደርጋል😂😂

  • @Fozi-xg7uk
    @Fozi-xg7uk Місяць тому +1

    ክክክክክ ሙቤ በዘጓ ነካ ክሰታደርገዉ ይደነግጣል ወዮ በሳቅ ፈነዳሁ

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Місяць тому +10

    ኤፍርም የስራህን ይሲጥህ ወላህ ሚሲክኑን ልጅ ተጫእወትክበት ሀይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wd9pf1ny5z
    @user-wd9pf1ny5z Місяць тому +26

    ሙቢ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s Місяць тому

      ደምሪኝ እማዬ በቅንነት❤😢

  • @user-ev2jv9qs5m
    @user-ev2jv9qs5m Місяць тому +21

    ቡራ እና ሀይሚን ቀጣይ አምጣቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому

    መቼም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ኤፍሬም በጣም ነፍስህ አየማርም በጣም አድናቂህ ነኝ እማሆይ የሃይሚ አያት ጎበዝ አክተር ብዮታለሁኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому

    የኤፍሬም ሳቅ ግን እደኔ የሚስቀው ማነው😂😂😂

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Місяць тому +56

    እረ የዛሬው ይለያል ካብርሸ ቤት ወደሙቤ ቤት ከሙቤ ቤት ወደነቡራ ቤት ማነው እደኔ የተሯሯጠ😂😂😂ኤፊ በሳቅ ገደለኝ እረ ጫወታ 😂😂😂

    • @user-dh1co9nl5k
      @user-dh1co9nl5k Місяць тому +1

      እኔ😂😂😂😂

    • @munirsadi-zn7bi
      @munirsadi-zn7bi Місяць тому +1

      ማርቆስ እኮ አልለቀቀም

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Місяць тому +1

      የኔ ቤጤ ነሺ እዝህ በሣቅ ሞኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому

      ዊና ቤትም ሂዱ በአላህ😢😢

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Місяць тому +1

      እኔም😂😂😂😂 ሀርሜ

  • @user-wg6wv2bh8e
    @user-wg6wv2bh8e Місяць тому +10

    እዉይ ድምፅ ይዘህዋል ሙቤ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይ ኤፍ ተጫወትክበት ገላገላገላ ገላገላ እርቦኝ አተን ካላየሁ እህል አልበላ አገሩን አላቀዉ መደሩን መጣሁ ፍለጋ ሙቤን እኔ ዘፈኩልህ ቡታጅራ አተን ፍለጋ መምጣት አለብኝ እሲ ሞቤና ኤፍ የምትወዱ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👍👈

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 Місяць тому

    ወላሂ እደዛሬ ሆድ እሰኪቆሰል ሰቄ አላቅም ተጫወትበት ሚሲኪን ኤፍዬ አዝናናህን ሙቤ የዋህ ነው እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 Місяць тому +1

    Efa Betam ennamasgenaln daberogn nebr awun dasbilognal

  • @Enshaalah_im2km
    @Enshaalah_im2km Місяць тому +14

    አይ ኤፋ የተመታህ እንደው እናንተ ባትኖር ማን ድካማችንን ያስረሳን ነበር❤❤❤❤❤

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ Місяць тому +15

    ሀይሚን እና ብራን ቀጣይ ወላሂ በሣቅ ሙኮኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-kc9cy5re7q
    @user-kc9cy5re7q Місяць тому

    ወይ ሙቤ ሚሲክን ነፈር አሰቀቹሁኝ ልጁቱአን የሚየዉቅ ሰዉ በድምፁወ የወቀተአል

  • @serawitasefa4305
    @serawitasefa4305 Місяць тому

    🎉አረ በማርያም ሞትኩ በሳክ ከሁሉም የሙቤ ይለያል ስቴ እዳየውት 😂😂😂😂😂

  • @muhammedmunai
    @muhammedmunai Місяць тому +13

    ማነው እንደኔ በሳቅ ሆዱን የማማው😂😂😂🎉❤

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +16

    ኤፋዬ ነፍስክ አይማርም ጌታ ሆይ እኔ በሳቅ ሞቱኩኝ ሙብ 😂😂😂plz ኤፋ ሃይምዬ ና ቡራ💪

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s Місяць тому

      ደምሪኝ እማዬ በቅንነት❤😢

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Місяць тому +1

    😢ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ የኤፍሬም ምትነት የሙቢ የዋህነት ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-gx7qs4fd5p
    @user-gx7qs4fd5p Місяць тому

    😂😂😂ኤፍ ቀጥል ሁሌቱም ቀን ሆዴ ቆሰለ የመደም ቤት ዱብረትም ተረሰ ቀጥል ሁሉንም ሃይምንም አድርገት❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 Місяць тому +20

    ፍቅር እና ፉፉን ቀጣይ😂😂

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l Місяць тому +30

    ሀይሚ እና ብሩክ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Місяць тому +1

    በመሀል ኤፍሬምና ሙቢ ሚጣሉት ነገርስ

  • @toybaali8559
    @toybaali8559 Місяць тому

    ወይኔሙቤ ሚሥኪን ለናቶችያለህክብር. ኤፌማ ውይ ማሽቃበጥህ አሚንን አላለም. ዘና የነሡቢደወ ዘና ያደረጋችሁ በላይክ ክክክክ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Місяць тому +12

    ኤፋዬ በርታ 3 ሺ ሰዎች እባካችሁ 100k ሙሉለት

  • @kubranurye-ky3fk
    @kubranurye-ky3fk Місяць тому +15

    ወይኔ ዛሬ ሙቤ በዛቅ 😂😂😂😂😂 ቀጣይ ሃይሚ እና ቡራን አምጣልን ኤፋ

  • @Werkye-oe1jl4zd5i
    @Werkye-oe1jl4zd5i Місяць тому +2

    ኤፊ ቀልድህ አይጠገብም❤❤

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb Місяць тому

    ከምር ስተየ እዳየሁት አጠይቁኝ ኣይ ሙቢዬ❤😢ተጫወተብህ😂😂😂

  • @salma3197
    @salma3197 Місяць тому +20

    ከሙባረክ ቀጥሎ ብሩክ እና ሃይሚ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Місяць тому +11

    ዋው ሙቤ ተገኝተሀል በቀጣይ ብሩክና ሀይሚ ይቅረቡልን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Місяць тому

    ኤፍሬም ሚስኪን ሰው 100k እናስገባው❤❤❤❤ቀጣይ ለምለም ነጺ እና አባዬ

  • @SahaySahay-uo9rl
    @SahaySahay-uo9rl Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣😂😂😂ፍቅር ይዛል አለች ኮ ሙባ😂😂😂መቼም የ ኤፍ ፍርክ ያስቃል 😂😂😂

  • @farahfarah4105
    @farahfarah4105 Місяць тому +26

    ቀጣይ ሃይምና ቡራ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so Місяць тому +16

    ቀጣይ ፍቅር እና ፉፉ ቀጣይ

  • @TaiphTyupe
    @TaiphTyupe Місяць тому

    በእውነት በጣም ነው የተዝናናሁት ቀጥሉ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Місяць тому

    አቦ ፈታ ያደረገኝ ቪዲዮ ሙቤ በሳቅ ነው የገደለኝ😃😃😃😃😃