📢 የ ፍቅረኛዬ መቀመጫ አስደነገጣቸዉ🙆🏼‍♂️😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ @

КОМЕНТАРІ • 3,4 тис.

  • @12AbiTube
    @12AbiTube 3 місяці тому +375

    ሙቤ እና ኤፈ እኔን ብቻ ነዉ ግን በጣም ሚያስቁኝ😁 ወንድሞቼ🙏❤️

    • @ShemimaShemsu
      @ShemimaShemsu 3 місяці тому +2

      ሃኒ ሰላም ገባሽ ወይ 😢

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t 3 місяці тому +2

      ሀኒ ሠላም ገባሽ እማ

    • @sophiaaa-jt8pd
      @sophiaaa-jt8pd 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 3 місяці тому +1

      ​@@ShemimaShemsuእሷ አደለችም በሠዉሥምና ፎቶ መነገድ እጭ

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p 3 місяці тому

      😂

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 місяці тому +881

    የኤፍሬም ስራ ሁሉ ነገር የሚያስቀዉ ማነዉ😂 ደምሩኝ ጋይስ❤

    • @AnisaKedar
      @AnisaKedar 3 місяці тому +1

      😂😂

    • @user-fu2oz3fd7c
      @user-fu2oz3fd7c 3 місяці тому +1

      ካዳችሁእኮ😂😂😂😂😂

    • @user-nl5nb6nd2l
      @user-nl5nb6nd2l 3 місяці тому +1

      ዶሮ ጡሩ ኮዎ ስሆን ኮ ቡዙ አይወደድም የረከሰ ነገር ግን ሁሉ ነዉ የምወዶዎ😂

    • @user-op5nt7hg3r
      @user-op5nt7hg3r 3 місяці тому +1

      Biruk ho mensbeknwu LOVE❤.

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 місяці тому +103

    😂😂 ኤፊ እስቲ በቅርቡ ትክክለኛውን ፍቅረኛው ይዞልን ይምጣ የሚል👍👈

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +30

    የኔ ሚስኪን ኤፊ ፈጣሪን የምፈራ አተን የምታከብር ቤተሰቦችህን የምታከበር ይስጠህ ወድሜ 👍👍

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 3 місяці тому +28

    ኤፊ ነገረ ስራው ሁሉ ያሥቀኛል ማርያምን አቦ ይመቸው

  • @jemila602
    @jemila602 3 місяці тому +514

    የፍቅር ጥያቄ አቀራረብ በአሻንጉሊት የተለማመዴው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ወንድ ኤፍሬም ከቡታጂራ😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 3 місяці тому +16

    ወይ አንተልጅ በሳቅ ገደልከን አቤት ፍቅር አገላለጥ ይመችህ ኤፋ😂😂😂

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f 3 місяці тому +11

    ኤፋየ በሳቅ ገደልከኝ እስኪ ፍቅረኛዉን ያስተዋዉቀን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z 3 місяці тому +214

    ፍቅር አግላልፃ አድኛ ነው ይምትሉ😂😂😂😂

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 3 місяці тому +43

    አኡዙቢሏህ ሚነሸይጦን አሮጅም ማሻአሏህ አፈርኩ አለ የኔ ወድም

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e 3 місяці тому +4

    እፋ እኔ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ነፂም ለሙዬም ቁስጣና ደስ የምትሎ ቤትሰ ናቹ እኼ እከኪልኝ ልከከልሽ የሌለበት እህት ወንድሞ ናቹሁ እላህ ይጨምርላች እድሜናጤና ጋር ኤፉ በድጋሚ በእጅጉ የሁሉም ሀይማኖ አክባሪ ናች ❤❤❤❤ ማሻ እላህ

  • @user-ef5ot5vz2r
    @user-ef5ot5vz2r 3 місяці тому +11

    😂ኧረ ኡኡኡኡ የዛሬ ይለያል ኤፊ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂ፍቅር አገላለፅ አንደኛ ሚስኪን ሙቢ ጤነኛነህ አላለም የኔ የዋህ 😅😅 ወላ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ወየው ዘንድሮ የማታሳዮን የለም እኮ እንኑር እንጂ😂😂😂😂

  • @user-ud4jt3bh3d
    @user-ud4jt3bh3d 3 місяці тому +46

    ኤፋየ በጣም ትችልልበታለህ የፍቅር አገላላፅ በጣም ትችላለህ የምትሉ በላይክ አሳየኝ👍👍

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 3 місяці тому +68

    መቀመጫሽ አላለም 😂😂😂እስኪ እንደኔ ኤፍን የምትወዱ❤❤ 👍👍

    • @tube8181
      @tube8181 3 місяці тому

      የተመታ

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂በሳቅ ልጨርሰንነው ኤፊ 😂😂😂ሙቢ ደነገጠ ማዳሜ ሰራ አብዝታበኝ ደህሞኝ ይን አስቂኝ ሳይ እረሳሁት 😂😂😂😂❤❤

  • @user-ob1zz8ic1r
    @user-ob1zz8ic1r Місяць тому +1

    ኦኦኦኦ አላህዬ ትግስቱን ስጠኝ እንዴት እንደሳኩ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 3 місяці тому +54

    ወይኔ ወላሂ ኤፋ ይመችህ የኔ አባት ሀዘን ላይነበርኩ ዘና አደረከኝ እኛ የመዳም ቅመሞችን እንድህ ዘና አድርጉን እሚያስጨንቅ አትልቀቁ

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 3 місяці тому +3

      ይቅርታና የኔአባት አይባልም::

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 місяці тому +5

      @@user-vp6oe9vb9m ሸሪአ የማይፈቅደዉ ከሆነ ምንም ቅር አይለኝም ሀራም መሆኑን አላዉቅም ሽኩረን

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 3 місяці тому

      @@youtoub4589 አዉፍን ሑቢ ወገኖቻችንነዉ የምንላቸዉ ማማየ::

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-qo2ph9df7q
    @user-qo2ph9df7q 3 місяці тому +60

    ሙቤን አይቶ በሳቅ የፈረሰ የኔውድ

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 3 місяці тому +1

    እውይ ይህንን ለመለማመድ ያደረከው ጥረት ኡኡ😂😂😂ለማንኛውም ፍቅር አገላለጽህ ተመችቶኛል😂😂😂 እእእእእእእእእ

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 3 місяці тому +2

    😮😮😮😮😮😂😂😂😂ዎለህ እንደ ዘሬ ሲቄ አለቅም😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 3 місяці тому +60

    😂😂😂😂👌ፍቅር አገላለጽ በአሻንጉሊት የተለማመደ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ኤፍሬም ከቡታጅራ ❤ዘና ስላደረከን እናመሰግናለን ኤፋ❤🤣🤣

  • @ehehehejj7805
    @ehehehejj7805 3 місяці тому +92

    ሀኒ ናፍቃኛለች አላህ ሰላም ያድርጋት ባለችበት አይ ኤፋ በሳቅ ልጨረሰን ነዉ አይደል ከጦርነት የተረፍንዉን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 3 місяці тому

      ዉደ ደምሬኚ🎉🎉

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому +5

      😢እኔም😢ሀኔ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому +2

      ቀረእግድች መዝናናት ያገርልጅጋ የመዳም ተአሊ. እሩሂ መደናበር ይዛ ነዉ. ሚስኪን😅😅

    • @SikoSilo-oz6wy
      @SikoSilo-oz6wy 3 місяці тому +2

      አሚሚሚሚንንንንን

  • @user-vz5jc9vl2i
    @user-vz5jc9vl2i 11 днів тому

    ትክለኛዋን እድታሳየን እፈልጋለን በዚ አትሸውደንም😅😅😅😅😅😅

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 3 місяці тому +1

    ጥሩ አርገሃል ኤፍሬምየ ከአለም አንዴኛዉ የፍቅር ጥያቄ በአሻጉሊት የተለማመደዉ ተብሎ ይመዝገብልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 3 місяці тому +98

    ጉድ እኮ ነዉ😂😂

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 3 місяці тому

      ሙቤ የኔውድ አሳከኝ😂😂😂😂

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y 3 місяці тому

      Muba aferikugi betam new yasakegi😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅

    • @alemneshGirmaa
      @alemneshGirmaa 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @madenam830
      @madenam830 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 13:37

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 3 місяці тому +20

    🤣🤣🤣🤣አረ ዎይነ እኔ በሳቅ ሞቱኩኝ የምር ኤፋዬ ትመቺኛለሽ አባቴ 😂😂

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz 3 місяці тому +1

    ከፍቅር ቤት ነዉ የመጣሁት ኤፋዬ ምርጥ ሰዉ እደግ አባቴ አከብርሀለሁ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 місяці тому +2

    ሙቢ ጨነቀው የኔ አባት አውዙቢላ አላለም 😂😂😂 ኢፋ ጭራሽ ካሻጉሊት ጋር ትጃጃላለህ 😂😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +91

    ገና መግቢያው ላይ የሙቤን አክት አይቶ የሳቀ ክክክክክክ ኤፋ የተመታክ በሳቅ ገደልከን

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 3 місяці тому +83

    የመጨረሻው ዘመን የመድረሱ ምልክት ነው

    • @user-jz3rx5il7s
      @user-jz3rx5il7s 3 місяці тому +3

      እረ ተይ አታስፈራሪን😢😢😊

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому +8

      ትክክል ይህ ለሚዲያ አይመጥንም ሰይጣናዊነገር ነው አልተመቸኝም ለቀልዲም ቢሆን ህፃናት ባያያዩት መልካምነው

    • @Saada-qp4ul
      @Saada-qp4ul 3 місяці тому +2

      አወውዷ

    • @astiraadgsf
      @astiraadgsf 3 місяці тому +5

      ከዚህ ምደነወ የምንማረወ በፈጣሪ😥😥😥ይቅር ይበለን ኧረ ተወ

    • @butte4338
      @butte4338 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o 2 місяці тому +2

    የኛ አዝናኝ ኤፌ😂🎉❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 3 місяці тому +2

    ኤፋዬ ትችላለክ::: ሲቀጥል ሀኒቾ እንዴትነች??
    ማለቴ ደወለች ወይ???

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 місяці тому +18

    የዛሬው ቪዲዮ አለመሳቅ አይቻልም ወዮ ኤፊ

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 3 місяці тому +9

    ወላሂ እዴት እደሳኩ ሙቤይመችክ አኡዙቢሏህ አለ ይዟት ሲሮጥ ወይኔ ሞትኩ ኤፍሬም ግን ክፉነህ ፍቅር አገላለፅ ደሞ አደኛ😂😂

  • @ElimElif
    @ElimElif Місяць тому

    Efisha yimech yene abatii🤗🥰😍

  • @user-ds4pj3gp3o
    @user-ds4pj3gp3o 3 місяці тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስኮመት እደት እደሳከኚ ኤፊ ሆዴን አመመኚ በሳቅ

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 3 місяці тому +26

    ማን ትዝእዳለኝ አሻጉሊትን ሳይ ዱካሾ ዘላለም ዘገየ ያቀረበውን ሰው አሻጉሊት አፍቅሮ አቅፎሲሂድ😂😂😂😂 ሰላምየ ሰላምበይውጅ ያለው😂😂😂😂😂

    • @toybanegashe7978
      @toybanegashe7978 3 місяці тому +1

      እኔስ ብትይ😂😂😂😂😂

    • @mahbubamahbuba1827
      @mahbubamahbuba1827 3 місяці тому

      እኔም ወላሂ በጣምጨትዝ አለን

    • @mahbubamahbuba1827
      @mahbubamahbuba1827 3 місяці тому

      ግን አይሠቅም

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 3 місяці тому

      ወይኔበጣምነዉያሣቅሺኝ😂
      ሆደቆሠለባንችኮመንት

    • @AlainMeroni
      @AlainMeroni 3 місяці тому

      Eni ersuu😅😅

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 3 місяці тому +28

    ኤፊ እረ ጥሩ አይደለም የመዳን ቅመሞች አፍቃሪዎችን ምንም አልሰሩም ኤፍሬም መቀመጫ ነው የሚወደው ቱርክ ሄጄ አሰራለሁ እንጂ ኤፍሬም የኔ ብቻ ነው ሲሉ ቅመማ ዘገቡ❤

    • @galzamgal7940
      @galzamgal7940 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gs4be6xp9l
      @user-gs4be6xp9l 3 місяці тому

      Yes😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😂

  • @user-ws5ou6jp9g
    @user-ws5ou6jp9g 28 днів тому

    እደዚህ እደቪድወ ያሳቀኝ የለም ደጋግሜ አየሁት የሙቤ መሮጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh Місяць тому +1

    Kituwan asayita fitun enbii alechi ye eph fikrenga😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂like argungi faligewu new

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 3 місяці тому +16

    ኧረ ኤፋ እንደዚ አይደረግም ሙቢን ብራንክ ለማረግ ብለክ ይሄን ሁሉ ነገር ኡፍ አስጨነከኝ እኮ🎉🎉🎉🎉

  • @user-dd2io3eu6b
    @user-dd2io3eu6b 3 місяці тому +12

    እረ አታስቀኝ ኤፍሬም ያተ ቀልድ እካ አይጠገብም ጌታን ደሞ ስችልበት ፍቅር አገላለፃ😂😂😂❤️🥰

  • @user-ff5eb3ig8t
    @user-ff5eb3ig8t 2 дні тому

    Wone ኤፊ በሳቅ gedelkagn 🤣🤣🤣

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 Місяць тому

    Getani Efa debiroyi neberi sirabesi tobiyi ginii fata Adere keyii bezi Vidiho wwwoo Tebareki😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qd3sf1mi1r
    @user-qd3sf1mi1r 3 місяці тому +15

    ኧረ ወይኔ ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ እደኔ የሣቀ😂😂😂😂😂

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 3 місяці тому +40

    ኤፊ የዛሬው ይለያል 😂😂😂በውጭ ሀገር ያላችሁ ሰላም ናችሁ

    • @saada8052
      @saada8052 3 місяці тому +2

      ደናነ ን

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 3 місяці тому +1

      ደህና ነን

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 3 місяці тому +1

      አለን አልኸምዱሊላ🎉🎉🎉🎉

    • @Rahima-pf3uy
      @Rahima-pf3uy 3 місяці тому +1

      ሰላምነን

    • @saada8052
      @saada8052 3 місяці тому +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @TaiphTyupe
    @TaiphTyupe Місяць тому

    በጣም ያሥቃል ይመችህ

  • @MnNm-rp4it
    @MnNm-rp4it Місяць тому +1

    ይመች ኤፊ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 3 місяці тому +15

    አሁን ድንገት ብታወራበት ኤፊ በድንጋጤ ላሽ ነበር የሚለዉ😂😂

    • @mdnajat7027
      @mdnajat7027 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂betikikil walhii

    • @bmm3152
      @bmm3152 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 3 місяці тому +9

    😳😂😂😂😂 ያተስ ከፋ ግን የት ነው የተለማመድሀው የፍቅር አገላለፁን ጉድ ለሙ ድረሽ💃💃

    • @mulu5
      @mulu5 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-ss1oe4nj4q
    @user-ss1oe4nj4q 3 місяці тому +1

    እኔ ያሳቀኝ 😂😂ሙቤነ አኡዙቢላህ አላለሞ😂😂

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 3 місяці тому

    ኧረ ወይኔ ሞትኩኝ ዛሬ የስፈሬ ልጆች ኤፊዬ ፍቅር አቀራረብ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @mathinamathina7506
    @mathinamathina7506 3 місяці тому +9

    ያበናት አያስቅም ወደየት እየሄድንነው ጡሩልጂ ነበርክ ዛሬግን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 місяці тому +16

    አራ ይሄንን ነገር ለቀልድም አትጠቀም በእግዚአብሔር ስም አትሳቅ ይላል እንዴ የተመታክ 😂😂

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 3 місяці тому

    ማሜ ሲሸሽ እምባዉ እስኪፈስ የሳቀ ማነዉ ልክ እንዴኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የለሙ ወንድም እናመሰግናለን

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v 3 місяці тому

    ቡታጅራ ላይ ለኤፋ የምትሆን ቆንጆ ጠፍታ ነው ባሻንጉሊት ይመጣልን እናማ ሩታና ሄለን ዋርሳችሁ ከመጨለሉ በፊት መላ በሉት😂😂😂የተመታህ ለኔም ፈልግልኝ አላለም ሙቤ 😂😂😂😂😂

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 місяці тому +8

    ኧረ ኤፊ ገና በመግባቴ በሳቅ😂😂😂😂ሙቤ የምትዞሮው ነገርስ😂 ኤፊ አቤት ፍቅር አገላለፅ ልክ እደፍልም ነው😂😂

  • @user-cx9hm2de1v
    @user-cx9hm2de1v 3 місяці тому +8

    ኤፊ ሀኒ አልደወለችልህም የኔ ውድ አላህ ባለችበት ይጠብቃት 👍

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ሙቢ የኔወንድም ስወድህ
    ኤፍሬም ጉደኛ😂😂😂❤❤

  • @user-jf4gr5zf3h
    @user-jf4gr5zf3h 2 місяці тому

    አይኔ ኤፊ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ሰው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pz4tj8te8f
    @user-pz4tj8te8f 3 місяці тому +12

    በስመአብ ማነው እደኔ ሆዱ የቀሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 3 місяці тому +41

    ፍረንክ ኬሙቢ ጋር ይመቻል በጣም አሳቁኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oj6wz2xd7m
    @user-oj6wz2xd7m 3 місяці тому +3

    ኧረ ኤፊ😂😂😂

    • @TenaTi-f7v
      @TenaTi-f7v 8 годин тому

      😂🤣🤣🤣😅😂

  • @user-vi5fz3vs6q
    @user-vi5fz3vs6q Місяць тому

    በጣም ነው የምታሰቁኝ እኮ ኤፊ እና ሙቤ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 місяці тому +7

    የስደት እህቶቸ ወንድሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m 3 місяці тому +27

    ገና ሳላየው ሆዴ ቆሠለ😊😂😂😂😂

  • @Atsede_youtude
    @Atsede_youtude 2 місяці тому +1

    የዛሬው እማ ይለያል የምር ከልቤ ነው የሳቅኩኝ😂😂😂😂

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 3 місяці тому

    አይይሙቢ አኡዙቢላ አላለም እርኢፊ ተዉ እደዛሪስቂአላቅም 😂😂😂😂😂😂 አቤት የፍቅርአገላለፅ እዳዉ ለምለምየ አላየች

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 3 місяці тому +4

    ዋው የፍቅር አገላለፅ ወላሂ ኤፊ በሳቅ ነፈርኩኝ😂😂😂😂

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 3 місяці тому +11

    ወላሂ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አይ ሙቤ አኡዝቢላህ አላለም😂😂😂😂😂ድሮም አውቀነው ነበር አሻንጉሊት እንደሆነች

  • @user-qx2mh2ed9q
    @user-qx2mh2ed9q 8 днів тому

    ወይኔ ሙቤ ኤፋ ስታስቁኚ 😂😂😂

  • @YouYou-t7x
    @YouYou-t7x 18 днів тому

    😂Al yachumi 🎉🎉😂

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 місяці тому +4

    ወይኔ ሙቤበህድክበት በሳቅ ትገለኝአለህ በሁሉም ቨደወላይ ግንእፍሬም የስራህን መቀመጫውንአቀርጸአላለም

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 місяці тому +7

    ኤፍዬ የልብህ ይሙላልህ ትልቅ መስቀያ ያላትን ጀባ ይበልህ አቤት ማማለል ስትችልበት ቺክ ብትኖርህ😂 አንደኛ ነኝ🎉 ላይክ አርጉ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አዝግ

  • @ZumraZumar
    @ZumraZumar Місяць тому

    በጣም ያስቃል ይመችህ😂😂😂

  • @user-um2ic5ul6t
    @user-um2ic5ul6t Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣wey Efaye❤❤

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j 3 місяці тому +5

    ወይኔ ሞትኩ🤭😂😂
    ደሞ ፍቅር ኣገላለፅህ ይለያል 🤗

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 місяці тому +8

    ሎቱ ስብሐት ጌታ ሆይ ድረስ ኤፋዬ ምን ጉድ ነው ያተስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kl1jx3km4g
    @user-kl1jx3km4g Місяць тому

    አያስቅም አትሳቂ ደስ ይላል😂😂

  • @user-ql9se8wm4q
    @user-ql9se8wm4q 3 місяці тому +1

    Kanase lejoch huste yeaskegn ehe leji bechanew mareyamini😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +4

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም እዚህ ቤት መቀመጫሽ አላለም 😂😂😂😂😂 ወንዶች በአሸንሊት ፍቅርን መግለፅ በልምምድ ላይ ናቸው😂😂😂😂😂😂

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 3 місяці тому +8

    ካንተ በላይ ናት እኮ ወንድማችን ወይኔ ስወዳችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 3 місяці тому

    ኤፍ አለመሳቅ አይቻልም እንደምኞትህ የምትወድህ የምትወዳት የምታስብልህን የንጉሱ የክርስቶስ የኦርቶዶክስ ልጅ የሆነችውን ፈጣሪ ይስጥህ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 28 днів тому

    አይ ኤፋ አረበኛ ስታወራ ተናዶ ልሳማትደ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m 3 місяці тому +27

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ የመዳም ቅመሞች ስራ ከጨረሳችሁ አግዙኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hawaali-dh5xb
      @Hawaali-dh5xb 3 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 3 місяці тому

      ነይ እኔጋልብስ አግዥኝ ከጨረሽ

    • @user-iy2up4ue9m
      @user-iy2up4ue9m 3 місяці тому

      @@zeynebaliye መጣሁልሽ የኔ ቅመም

    • @user-xp7sx5fq3e
      @user-xp7sx5fq3e 3 місяці тому

      እሽ😂😂😂😂😂

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 3 місяці тому

      መጣሁ ላግዝሽ 😂

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o 3 місяці тому +4

    በሰመአም ያ አሻጉሊት አገብቱ የነቀርዉን አሰታወሰከኝ ዉሀ የሚወሰደዉ እያሳሳቀ ነዉ ይላሉ 🤔🤔

  • @MeleseAbiso-yg4si
    @MeleseAbiso-yg4si 2 місяці тому +1

    ሙብ ተማችቶኛል 😮😂😂❤

  • @SabiHami-mb6pp
    @SabiHami-mb6pp Місяць тому

    እኔ ሱሪዉ ሳይ ሩታ መሰለችኝ😂😂😂😂

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 3 місяці тому +8

    አንቴ ምን ሆነክ ነው ኤፍ ዛሬ ወይ ሙብ ገነ በመጀመሪያ ነው ሰቅ በሰቅ የሆኩት አሸጉለት መሆኑን አዉቄም ግን ጀበሁሃን አይቼ አልቻልኩም😂😂😂😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 3 місяці тому

      ዉደደምሬኚ💞💞💞

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 3 місяці тому +10

    የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ደምሩኝ🥰

  • @user-ts5vg8cm1u
    @user-ts5vg8cm1u 3 місяці тому

    በጣም ደክሞኝ ነበር ፈታ አረከኝ የኤፍሬም ሥራ ሁሉም ደስ ይለኛል እውነት በጣም ያዝናናል 🥰🥰🥰😂😂

  • @SaudiSaudi-vk7wj
    @SaudiSaudi-vk7wj 16 днів тому

    ኤፉየ የሳቅ ምጭ❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 місяці тому +15

    አተ አዲስ እብድ ፍቅር አገላለፅ የሚገርም ነው ለወደፊት ልምምድ እያረገ ነው ሄፍሻ ይመችህ!❤😂😂😂😂😂😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 місяці тому +14

    ቢቀርስ😂 ሙቢ ያሣቀው👍😂😂

  • @worklmworklm
    @worklmworklm Місяць тому

    ከቻልክ አጥፋዉ ሀገራችን አይመጥንም ባኽላችን ያረክሳን እድሁም ሀይማኖታችን አይፈቅድም😢😢😢666

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e 3 місяці тому

    ኧረ ኤፊ እንዳይጋባብህ😂የሙቢ ድንጋጤ ማነው ያሳቀው እንደኔ

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m 3 місяці тому +8

    ወይኔ ሙቤ በሣቅ ገደለኝ😅😅😅😅

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 3 місяці тому +31

    ገና ሳላየዉ ሳቄ መጣ በፁሁፉትልቁ መቀመጫ አለላም😂😂😂😂

  • @user-bh6rl1gl7h
    @user-bh6rl1gl7h Місяць тому

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወላሂ😂😂😂😂😂😂

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 2 місяці тому

    እደዛሬ ስቃ አላቅም ሙቤ ለኔም ፈልግልኝ አላለም😁😁😁😁😁😁🫢🫢🫢