#በፅኑ_ህሙማን_ክፍል_ሆኜ_ዘማሪ_ሃይማኖት_በግሎሪ_ዞን_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 231

  • @MeazaNegash-x3v
    @MeazaNegash-x3v 11 місяців тому +6

    ሃይሚዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አገልግሎትሽ ይስፋ ጭብጨባና ሙገሳ ጠልፎ እንዳይጥልሽ ጸጋው ያግዝሽ የዘመንሽ ፍፃሜ በቤቱ ይለቅ ፓስተር ካስሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 11 місяців тому +2

    ኀይሚዬ ዝም ብለሽ ስትዘምሪ ዉለሽ ብታድሪ ከዉስጥሽ የሚወጣው የእግዚአብሔር ፀጋ በሚያደምጠዉ ላይ ተፅእኖ ፓስተር ሰፊ እድል ለእንግዶች ስጣቸዉ ተባረኩ

  • @Almazgizawalmazgzyahoocom
    @Almazgizawalmazgzyahoocom 11 місяців тому +1

    ትልቅ የአምላክ ሴት ዘመንሸ ይባረክ ፓሰተር ተባረክ❤❤❤

  • @prophetkebedeayudanofficia5578
    @prophetkebedeayudanofficia5578 11 місяців тому +30

    ዘማሪት ሃይማኖት በጣም የተረጋጋች ለጉባኤ ክብር ያላት እግዚአብሔር የምትወድ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘች እህት ናት ፓስተር ጌታ ይባርካችሁ

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 11 місяців тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fulllifefamilywellbeing
    @fulllifefamilywellbeing 11 місяців тому +25

    ሃይማኖት በምትዘምርበት ጊዜ ሁሉ የሚገርም የእግዚአብሔር ሕልውና እንዳለ አይቻለሁ። ለእኔ የተለየ ይሆን እንደሆነ አላውቅም። ጌታ ይባርክሽ!

    • @ersamedesta7863
      @ersamedesta7863 11 місяців тому

      እኔም ይሰማኛል

    • @helinatutu
      @helinatutu 10 місяців тому

      በጏዳው የሚንበረከክ በአደባባይ ያስታውቃል

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 11 місяців тому +2

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @frehiowteabate
    @frehiowteabate 11 місяців тому +1

    ስወድሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wwwwwww haliluya geta yebark tebarkilign

  • @HaniAbera-h7k
    @HaniAbera-h7k 11 місяців тому +1

    አስተዋይ ሴት❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 11 місяців тому +1

    Geta Eyesus xegawin Mihretuin yabzalshe yeni Eht❤🙏🍀🍀🍀

  • @siinqeecredit860
    @siinqeecredit860 11 місяців тому +1

    yene konjo yemenfes kidus mullat beka endezi sitayyyyyyyyyy wiyiiiiiii

  • @hafitamuherego5045
    @hafitamuherego5045 11 місяців тому +1

    Wawa desemili.koyita.newo

  • @MuleColor-wd3th
    @MuleColor-wd3th 10 місяців тому +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ እዲሁም ሀይማኖት ጌታ ይባርክሽ አቺ ስትዘምሪ የጌታን መገኘት እያየን ነዉ ማለትም እየተባርክንባቸዉ ነዉ ዝማሬዎችሽ

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 11 місяців тому +1

    Woow I can’t skip without commenting ❤️❤️❤️❤️ tebareki

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 11 місяців тому +1

    Ishee hin beekuu garuu Ogummaa guddaa waaqayyo keessa ishee ka'ee jira ❤❤ amma iyyuu kana caalaa waaqayyo dhugaa ba,ii jechuunin barbadda eebbifami hymi really ❤❤❤

  • @alexedawo1242
    @alexedawo1242 11 місяців тому +1

    ተባረኩ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 11 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ውብ የተረጋጋሽ በሁሉ መልካም ምሳሌ ዘመንሽ ይባረክ ብዙ ወጣቶች ካንቺ ሊማሩ ይገባል ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletmikiyas556
    @mahletmikiyas556 11 місяців тому +5

    እባክህ ፓስተር ዘማሪት አዲስአለም አሰፋን ጥራት ከ
    እባክህ ፓስተር ካሳሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር ትውልድ አለው

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu 11 місяців тому +5

    ሻሎም ሀሚዬ በጣም የምወዳት ዘማሪ ነች ተባረኪሊኝ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤😊

  • @eteenoor7621
    @eteenoor7621 11 місяців тому +2

    Eraga yalachi sati nati geta iyesuse yebarekati ❤️❤️❤️❤️

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 11 місяців тому +1

    እንዴት ጥሩ ምስክር ነው።ተባረኪ ።ፓስተርም ተባረክ።

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 11 місяців тому +2

    ተነክተሸ እኮ ታስነኪያለሽ ሃይሚዬ ብርክ በይልን

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 11 місяців тому +1

    AMEN AMEN Tebarki GETA ABZITO YEBRARKUU ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @WondimuDigebo
    @WondimuDigebo 11 місяців тому +1

    wow wow Amazing God bless .

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 11 місяців тому +13

    መልካም ስጦታና በርከት ከእግዚአብሔርም ነዉ እንደ ሚለው ቃሉ የተስጠውን ስጦታ ለእሱ ክብር መገለጫ ማዋል ምንኝ ጌታን ደስ ያስናዋል ለአለም ከማዋል የጠበቀ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Merknkaleb
    @Merknkaleb 4 місяці тому +1

    ተባርኪ የኔ ውድ❤❤❤

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 11 місяців тому +1

    Anchiii jegna... Blh... Brkittt set... Geta yesus kibttttt argoshalll eko.... Swedshiiiii💕🙏

  • @worldpeacepeace6985
    @worldpeacepeace6985 11 місяців тому

    Tabarekuu wow
    ❤❤❤❤❤❤❤
    Ebbiffama dachadhaan maqaa iyesus kiristoos pek kassahun dhugaa bayyee si jaladhaa obboleesaa koo jabadhuu hojjii ati hojjechaa jirttuu bayyee nama tolee waqayyoo ayyaana sif haa bayyisuu nama waqayyoo ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @worldpeacepeace6985
      @worldpeacepeace6985 11 місяців тому

      Ani dhugaa dubbachufi nammota ati asirati affetee sennaa isan dhagefadhee wan bayyee baradhee boru koo gaffi ossa godhadhee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 11 місяців тому +7

    የተወደድሽ ሀይሚ ፀጋ ይብዛልሽ እህት አለም አንቺ የተባረክሽ ነሽ እንደነኚህ ያሉ አገልጋዮችን ጌታ ያብዛልን

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 10 місяців тому +1

    ይህ ዝማሬ የተስፋዬ ጋቢሶ ነው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 11 місяців тому +1

    God is good

  • @LidiaEngeda
    @LidiaEngeda 10 місяців тому +1

    such an amaizing women of God, tebareki dear sister.

  • @woineshetzerihun199
    @woineshetzerihun199 11 місяців тому +1

    እንዴት የተረጋጋሽ ደሞ የእውነት እግዚኣብሔርን የመረዳትሽ ነገር ከፊትሽ ይነበባል
    አይወሰድብሽ

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 11 місяців тому +5

    ዋውውው ደስ ስትሎ ጌታ ይባራኩ

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo 11 місяців тому +1

    Betam yemiwodate zemare nate hayem geta yebarkeshe tenarkeee❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyotmarkos8188
    @abiyotmarkos8188 11 місяців тому +1

    ሀይሚ ፀጋ ይብዛልሽ ትዳርሽ ኑሮሽ አገልግሎትሽ ይባረክ::

  • @tigisttesfaye2103
    @tigisttesfaye2103 11 місяців тому +1

    Hymye geta zemenshen yebarek kezi kefeta atwreji beye merekush

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 11 місяців тому +1

    Waaaaaaaaaaw irigit yalechi Zemary,,,,, may God bless you more and more,,,,,past,kasishi tebarekulin,,,,,❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @selamtamrat-g4n
    @selamtamrat-g4n 11 місяців тому +1

    Yene konjo geta abezeto yebarkshi ewnetaya meswat new anchi ye metakeribiwu❤❤❤❤

  • @AfraUmerSalm
    @AfraUmerSalm 11 місяців тому +2

    አሙታዬ ድንቅ ሴት እውነት ነው የጌታ መንፈስ ያልብሽ ነሽ ጌታ አንቺ ስለሰጠ ስሙ ይባረክ

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat 11 місяців тому +2

    God bless you hyemanot I love you so much

  • @tseganeshtesega5217
    @tseganeshtesega5217 11 місяців тому

    I love siger haymi. God bless you my sister

  • @eliasgedamo885
    @eliasgedamo885 10 місяців тому +1

    Yetabarakach set nat ka afua yemiwoxaw qali yaarakal

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 11 місяців тому +2

    I don’t have words for you, because of your love to Gods

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 11 місяців тому +2

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ ዘመንሽ ይባረኩ አገልግሎትሽ ይስፉ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 11 місяців тому +4

    ጌታ ያምንህ ሁሉ ይባረክ ባርታ አንዳዝ ሁሉም አቃርብል ዛምሪት ሃይማኖት good bless you 💞🙏

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 11 місяців тому +1

    ሀይሚዬ እዉነት ነው አንቺ ሰታመልኪ የእግዛብሄርን ህልውና በጉባዬ መሀል ታመጪለሽ ተባረኪ

  • @fanayedessalegn4610
    @fanayedessalegn4610 11 місяців тому +1

    ተባረኪ የኔ እህት❤

  • @mappo.Christ
    @mappo.Christ 11 місяців тому +1

    ተባረኪ ፥ፀጋ የሞላብሽ እህታችን ፤ ተወዳጇ ❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 11 місяців тому +7

    ሰለማቹ ይብዛ ይሁን ተባረኩ ሐይምዬዬዬዬዬ መልካም ሰውነሺ በጣም ነው ምንወድሺ እግዚአብሔር ይባረክሺ ለባረክትም ሁኝኝኝኝኝኝኝ ሕይወትሺ አገለገሎትሺ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfeleke1286
    @selamfeleke1286 11 місяців тому +1

    Nurse honesh endet new gen metagelglibet geze yalesh tadelesh

  • @abayeakanatisete4474
    @abayeakanatisete4474 11 місяців тому +1

    woow Atibel Pastor Yichenqal
    Silemitidegagimew Ayamrim

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 11 місяців тому +1

    ሃይሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በዚህ ላይ እድለኛ ነሽ ለህምማን ስለጌታ መመስከር የምትችይበት አገር ላይ መሆንሽ ሌሎች አገሮች በመመስከርሽ ብቻ ከስራ የምትባረሪበት አጋጣሚ አለ፡፡ ፓስተር ተባረክልን

  • @Wubealem-k9v
    @Wubealem-k9v 11 місяців тому +9

    ሐይም ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yisaksalmanyipapa3439
    @yisaksalmanyipapa3439 11 місяців тому +2

    Waaqayyo isin haa eebbisu baayyee namatti tola eebbifamaa❤❤

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ tebareki yetegelet yameleko xega yalesh ehet nesh tebareki haymi pasetr antem bebezu tebarek perogiramek temechtogal

  • @linadani6276
    @linadani6276 11 місяців тому +2

    ፓስተር ካስዬኮ ደስ የምትለኝ Negative ኮሜንትም ቢሰጥ like የምታረገዉ ነገረ ነዉ😂😂❤

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 7 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 11 місяців тому +1

    Be blessed our sister

  • @adanech1990
    @adanech1990 11 місяців тому +1

    Amenn Egzabihar Telik Nihh Egnam Anawokuhum🙌

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 11 місяців тому

    Enye Eritrean nenge yeglory zone program eketatelalehu betam yetebareknbet yemnwedew program new geta abzto tsegawun yabzalk pastor massahun ,haymiye tewedage zemari yegeta melektenga yetekebash letwuld bereket sladeregesh geta kbrun ywused berchi lemlmilnge darichash ysfa ❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 11 місяців тому +4

    በጣም ግሩምን ግዜ ነበር በጣም ብዙ ነገር ተምረበታለዉ. ተባረክልኝ❤❤

  • @Ephrem.Hassen
    @Ephrem.Hassen 10 місяців тому +1

    ሀይሚ አንደኛ

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 11 місяців тому +11

    ጌታ ይባርክሽ እርጋታሽ ድንቅ ነው ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤🙏🙏

  • @Hane-mt1jb
    @Hane-mt1jb 11 місяців тому +1

    ሃይሚዬ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @tesfomzegergish3030
    @tesfomzegergish3030 11 місяців тому +1

    Amennnnnnnnn

  • @LaiylaGulilat
    @LaiylaGulilat 11 місяців тому +1

    HAYMIYE ❤IGZABER ZAMANISHIN YIBARKEW BAXAM NEW YEMIWEDISH BANCH AGALGILOT BEXAM NEW MIBARAKEW ZEMANISH YIBAREK❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤Pastor Kassahun & Hayme Tebareku Egzihaber abizto yebarekachu tsega yebezalachu ❤❤❤🙏🙏🙏 Eyesus Geta New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 11 місяців тому +1

    wow!!!ሃይማኖት ጌታ ይባረከሽ ድንቅ ምስክርነት ጌተ ምድራዊ እና ሰማያዊ አገልግሎት ኣንድ ላይ ስጥሽ ጌታ ትክክል እንደሆነ በመንፈሴ እረዳለሁ ምርጥ ሴት ነሽ go ahead beutiful service I appriciate

  • @tarekegnabebe4662
    @tarekegnabebe4662 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ።በአንች ምስክርነት ኢየሱስ ለእኔ ያደረገልኝ እንድአይ አድርጎኛል ጌታ ይባርክሽ።

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 11 місяців тому +5

    We love you pastor Kasish and our sister Haimi💕💕🇪🇷

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 11 місяців тому +2

    ሀይሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ስወድሽ ❤❤❤

  • @liduelias6627
    @liduelias6627 11 місяців тому +3

    Bgugut stbkew nber damo.andga ng 😍😍😍😍 haymiye btam.nu ymwdeshi anchi eysmlkeshi.almnkat aychalm.lov u ❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 11 місяців тому +1

    አይሚ፡ተባረኪ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ

  • @ersamedesta7863
    @ersamedesta7863 11 місяців тому +1

    እግዚኣብሔር ብርክ ያድርግሽ❤❤

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 11 місяців тому +1

    አም እዉነተኛ የጌመፈሲ ያለባት ሴትናት አደራ ከጨፋራዎቺ ምርዝ እዳህገባቢሺ ሁለነዉ ምያሲቢሺ ጌታ ይጠቢቅሺ

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 11 місяців тому +1

    ፓስተር ካስዬ ጌታ ይባርክህ

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide 11 місяців тому +1

    ዘማሪ ሀይሚ የእግ/ር እጅና ሞገስ አለባት ብሩካን ናችሁ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 11 місяців тому +3

    She is so humble. Gorgeous spiritual wisdom, ....GOD bless you more 🙏🏻 ❤️ ❤much respect 🙏🏻 pastor thanks

  • @jesusislord-v6f
    @jesusislord-v6f 11 місяців тому +4

    አረ ኤደን ኢሚሩ ትምጣልኝ በጌታ❤❤❤❤ ሃይሚየ ተባረኪ

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 7 місяців тому

      With her husband

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 11 місяців тому +1

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 ልባም ሴት የጌታ ሞገስ በአንቺ ላይ ነው
    ተባረኪ ❤️ ❤️ 🎉

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 11 місяців тому +2

    ሀይሚዬ ጌታ አብዚቶ ይባረክሽ ጸጋ ይቼምርልሽ❤️❤️❤️ ፓስተር ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤🙌🙌🙌

  • @messimessi828
    @messimessi828 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Hayme🎉🎉🎉❤❤❤ & paster Kassahun ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dearGift-g5e
    @dearGift-g5e 6 місяців тому +1

    ❤❤❤amen

  • @belayneshabula1093
    @belayneshabula1093 11 місяців тому +1

    ዋው ጌታ ይባረክ

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥሽ የኔ ቆንጅ ጥበብን ይጨምራልሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💜💜💜💜💜💜💜💜🙏🙏

  • @siinqeecredit860
    @siinqeecredit860 11 місяців тому +1

    alemalkes aychalim

  • @ADDISUHAILU-ii8rt
    @ADDISUHAILU-ii8rt 11 місяців тому +1

    baxam new minwodsh indez aynet ihtochn fetar yabzalim tebarek.

  • @SelasTesfaye
    @SelasTesfaye 11 місяців тому +2

    የእግዚአብሄር ሰው ዘመንህ ይይባረክ ግን እባክህ ዘማሪ ቢሊሴ አቅርብልኝ በጣም ነው የምወዳት

  • @SihamT-b5f
    @SihamT-b5f 11 місяців тому

    ተባረኪልኘ ሰወድሽ ጌታዬ ዘመንሽ ብዙ ይ 11 ሁን

  • @mulugetaheramo6175
    @mulugetaheramo6175 11 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጸጋውን ያብዘልሽ

  • @tamratbusho8875
    @tamratbusho8875 11 місяців тому +2

    ተባረኪ እህታችን በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 11 місяців тому +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BireneshMesfin
    @BireneshMesfin 11 місяців тому +1

    Weye sewedeshi eko ❤❤❤❤❤ Himeya yenaweddddd

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 11 місяців тому +2

    "ለሁሉም መልስ ያለው እየሱስ ነው" ተባረኪ

  • @fikaduteferra6022
    @fikaduteferra6022 11 місяців тому +1

    ጌታ ብርክክክክክክክ ያድርግሽ!!!

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q 11 місяців тому +1

    ጌታ በብዙ ይባርክሽ ቃሉ እንደሚለው ልባም ሴት !!!

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 11 місяців тому +1

    ሀይሚዬ በጣም ምወዳት ዘማሪ ስነስራቶ አለባበሶ ሁሉ ነገሮ ሚማርክ ነው ብርክ በይልኝ በጣም እወድሻለው ❤❤❤❤