ኑ ቡና እጠጣ ትንሺ ምክር ለናት አለችኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 14 годин тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራህምቱላህ ወበረካቱ እህቴ መካያ አህለን በጣም አረፈ ደሰሰሰሰሰሰ ይሚል ትምህርት ነው እምሰገናልን የኔ ወዲ አበሸር አላህ ያጠብቅሸ አላህ ካችጋየሁን ዓኣ አደረገጊ ወዲ በረችልን

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 18 годин тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም ነሽ እዴት ነሽ እንካን ደህና መጣሽ በርቺ እሽ ጥሩ ምክር ነው በርቺ ጠክሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @UhsHg-o8n
    @UhsHg-o8n День тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መካየ የኔመልካም እህቴ እኳን ሰላመጣሺ አብሺሪልኝ ጠክሪ እኳንም ተሻለሺ አላህ ካችጋር ይሁን🙏

  • @ህሊናትልቅዳኘነት
    @ህሊናትልቅዳኘነት 19 годин тому

    ስላም ስላም እህቴ እንዴት ነሽ ብና እኔም በጣም ነው ስቀርብ ደስ ይላል

  • @ሂክመትTube
    @ሂክመትTube 17 годин тому

    አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረከቱ መክየእኮንሰላም መጣሽ አራፍ ቆይታ ነበረበርች ጎበዚባለሞያ አወ እራሳችንንመጠበቅግድነዉ በርች ወደ

  • @ሐበሻTube
    @ሐበሻTube День тому

    ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንደትነሺ እህታችን አይዞሺ አብሺሪ በርች አላህ ያበርታን መጨረሻችንን ያሳምርልን በጣም ያምራል

  • @FrdosMohamed-s4y
    @FrdosMohamed-s4y 18 годин тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወደና የተክበራችሁ የሀገሬ ልጅች በየአላችሁ በት ሠላማችሁ ይብዛ መኪየ በጣም ሀሪፍ ነዉ ለራሠም መሠጠት ግድ ነዉ

  • @እማየናፍቆቴ-ጠ8ተ
    @እማየናፍቆቴ-ጠ8ተ 19 годин тому

    ስላም ስላም ለአንሽ ይሁን እህቴ እውነት በጣም ደስ የሚል ብና ነው የመዳምቹ አይመስልም የእናሱ እኮ ቅራራ ነው የሚመስል

  • @FrdosMohamed-s4y
    @FrdosMohamed-s4y 22 години тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መካየ

  • @Merry-maho
    @Merry-maho День тому

    Selam selam selam inquan dehna metash yenekonjo selamish ybza yenbern koyta betam harif koyta neber belela badisneger ingenagn berchlin wde mekinet 💕

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው 19 годин тому

    ስላም ስላም እህቴ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ День тому

    መኪነት 🎉🎉እንኳን ደህና መጣሽ

  • @አባቴናፍቆቴ-ዘ5ዀ
    @አባቴናፍቆቴ-ዘ5ዀ 19 годин тому

    አይዞሽ አይደብራሽ እህቴ እኛም. አንደ ቀን እንኳን ለእራሴ ጊዜ የሚቤለው ስጥች አላቅም

  • @GmialFiop
    @GmialFiop День тому

    ዋአለይኩምሰላም እዴትነሽ እህት

  • @ተመስገንአምላክ-ቀ5ዠ
    @ተመስገንአምላክ-ቀ5ዠ 18 годин тому

    እንዴት ልነሳ ስትይ።በጣም አስለቀሺይ እህቴ እኔም ቁርሳ ክበለው እራት ነው ምክንያቱም ክስራ ጋ ምንም አይመችይም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 18 годин тому

    እህቴ በጣም ነው ።እኮ የምስደነገጡ መዳምች ስጠሩ እኔ ስንት አመቴ ግን ስጠራ መዳም እስካሁን የፍይል ያክል ነው የምሮጠው

  • @ስላሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ፀ

    እህቴ ጀበነው እንዴት ደስ እንደምትል. እኔ እመጣለው ምክንያቱም ይህን የመስል ብና ብቻሽ አጠጭም. እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @ስላምይብለጥ
    @ስላምይብለጥ 18 годин тому

    አወ ስራ ስራ ።እያልን ሁሌም ለእራሳችን መሆን አቃተን. እግዚአብሔር ይጠብቅን እንጂ

  • @beletiLimalimowa
    @beletiLimalimowa 19 годин тому

    እንኳ አንደ ወር ክእኛ ቤት አንደ ስአት እረፍት የለውም

  • @lemenorizimta-r8y
    @lemenorizimta-r8y 19 годин тому

    እህቴ ምግብ የለም ማለት ነው እኛም እኮ እስክ ስድስት ስአት ቁርስ ስራ ክልጨረስን አንበላም. አይገርምም እኔም እንደዚህ ነው ማለት ነው

  • @beletideberikewa
    @beletideberikewa 18 годин тому

    ምነው እስክዛሬ ባወኩሽ ትንሽ እንኳን ክመሯሯትጥ እድን ናበር