ሂሩት በቀለ - አፈር መስኮት የለው Hirut Bekele

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ethiotwilightsparkle3758
    @ethiotwilightsparkle3758 9 місяців тому +7

    ሂሩት በቀለ!!!! ይሄ ነው እኛ የምናውቀው ኢትዮጵያዊነት የኔ ጀግና💪🏽እንወድሻለን ነፍስሽን ይማርልን

  • @HaymanotAmeha-fq6td
    @HaymanotAmeha-fq6td 9 місяців тому +8

    ክብር ዳር ድንበርሽን ለማስከበር ከጥንት እስከዛሬለወደቁልሽ ውድልጆችሽይሁን።

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 9 місяців тому +6

    ግሩም ግጥምና ዜማ!!___ነፍስ ይማር።

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 9 місяців тому +5

    ዳሩ ምን ያድርጋ ዛሬም እየሞትን ነው
    ይኸው እስከ ዛሬ እየተጨራረስን ነው
    ወደ ልቦናችን ይሚመልስ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 9 місяців тому +7

    ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር ፡ ሂሩት በቀለ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 8 місяців тому +1

    RIP Ethiopian legend and hero Herut Bekel !!

  • @kinetibebu7243
    @kinetibebu7243 9 місяців тому +2

    ጀግናዋ ሂሩትዬ እግዚአብሔር ነፍስሽን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን

  • @abaynehbogaledesta4092
    @abaynehbogaledesta4092 8 місяців тому +1

    ምሥል ሣይኖር ሁሉን የሚያሣይ ሥራ ነው::
    ነፍስሽን ይማረው

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 9 місяців тому +4

    አፈር መስኮት በኖረውና አንችን ባየንሽ አንቺ የኢትዮጵያ ምልክት!

  • @TesfayeAbrhum
    @TesfayeAbrhum 6 місяців тому

    አለፈ ያ ዘመን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 9 місяців тому +2

    😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @DeslengeBelew
    @DeslengeBelew 11 днів тому

    RIP Hirutya😢

  • @KinfeWGebriel
    @KinfeWGebriel 7 місяців тому

    ያ ትውልድ thank u!!

  • @kedirmohammed3400
    @kedirmohammed3400 Місяць тому

    1:27 በጣም ደሰ ይላል

  • @אנדלאלמנך
    @אנדלאלמנך 17 днів тому

  • @kedirmohammed3400
    @kedirmohammed3400 Місяць тому

    2:05

  • @AlmazGhezai-dq3go
    @AlmazGhezai-dq3go 4 місяці тому

    💙🌟👌👁️🌲💪

  • @haacaaluu
    @haacaaluu 9 місяців тому +3

    ሂሩት ተንብሽ ነበር ። አይገርምም እኛም አንቺን ባየን ነበር አፈር መስኮት ቢኖረው። ግና አልሆነም ፣ ምንጊዜም ዘወትር እናስታውስሻለን