አንጋፋው ጋዜጠኛ በ4 ኪሎ የድርድር ድራማ በፋኖ ተጋድሎ | Hiber Radio with Zenaneh July 06,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 116

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 3 місяці тому +26

    ውድ ወንድማችን አቶ ዜናነህ መኮንን,
    እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትንና ረጅም እድሜ ሰጥቶህ የአማራን ሙሉ ድል እና ሙሉ ነፃነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማየት እና ከፍሬው በሕይወት ዘመንህ ሙሉ ለመካፈል ያብቃህ !!!! የዘወትር ጸሎቴም ነው !!!!
    ሀሳብህን ሙሉ በሙሉ አጥብቄ እጋረዋለሁኝ ፣ ትክክል ነውና !!!!!!!
    ወንድማችን አቶ ሀብታሙ አሰፋ ፣ አቶ ታምሩ ገዳ እና ሚዲያችሁን ጭምር በጣም እናመሰግናለን ፣ በርቱ !!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!

  • @Tenker1219
    @Tenker1219 3 місяці тому +9

    ክቡር ውድ አባታችን ወንድማችን ሁልግዜ አንተን ትንተና ልቤን ነው የሚነካኝ ሁላችን ከልባችን ብንከተል እንዴት ትልቅ ደረጃ በደረስን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 3 місяці тому +26

    በእውነት ያማራን ህመም መከራ እዳተ የተረዳው የለም😢😢😢😢😢😢

  • @kassayearagaw4711
    @kassayearagaw4711 3 місяці тому +6

    ህብር ሬድዮ በጣም እናመሰግናለን

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 місяці тому +3

    ከእንግዲህ አማራ ወደፊት በርታ ደመላሽ ፋኖ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 місяці тому +8

    ትክክል ት/ት ነው። ከጠላቶቻችን በላይ መስራት አለብን። አማራን ለማኖርና ለማበልጽግ ኢትዮጵያ አፈር መብላት ካለበት ትብላ። በደርግ፣ በውያኔ፣ በኦሮሞማ የውደመው አማራ ነው። እናመሰግናለን። በርታ።።።።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 місяці тому +12

    አቶ ዜናነህ ከአክባሪዎችህ አንዱ ነኝ ትንታኔህ በእውቀት ስለሆነ ቃል የለኝም:

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 місяці тому +4

    ምንም ያህል ጊዜ ቢወስድም ድል የህዝብ ነው 💪‼️ አምላኬ ለኢትዮጵያ ሰላምና፣ አንድነት ስጠን ጠብቀንም🙏🙏

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 3 місяці тому +1

      ውጣ ??? ስለ ኢትዮጵያ አይደለም የምናውራው???? ደቡብ ፣ኦሮሞ፣ ትግሬ እየዘረፈ እየገደለ ። አማራ የሚታገለው ለአማራ ህዝብና መሬት ነው። ውታፍ ነቃይ አትሁን። አማራ ከሆንክ የሚናገረውን ስማው ይህ ሰውየ። ድል ለአማራ ህዝብ።።።

  • @fisht8072
    @fisht8072 3 місяці тому +3

    ትክክል ነህ 100%🎉

  • @tegegnayele5465
    @tegegnayele5465 3 місяці тому +7

    በውነት ጥሩ እይታ ነው አሜሪካንን ያየህበት ጥሩ ነው!!!

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 3 місяці тому +5

    ነቃሁ ብሎ ዛሬም ከአፍንጫዉ ስር የሚሆነዉን ከወሬ በዘለለ ማሰብ ላልቻለዉ አማራ ደጋግመህ አሳስብልን ዜናነህ። እናመሰግናለን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 3 місяці тому +4

    My big brother you tell us the truth. Thank you ❤

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 3 місяці тому +5

    እውነት ነው ጋዜጠኛ ዜናነህ ሰው ምን ነካው ማቅ ለብሰን በምንለምንበት ሰአት ሁልጊዜ ጭፈራ ትውልዱ ምን ነካው ወገባችን ለባርነት ጓብጦ እስከ መቼ እረ ስለ ፈጣሪ ሀሳባችንን ሁሉ እንግዛ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 3 місяці тому +6

    ጀግናው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን እንኳደናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 3 місяці тому +6

    ዜና ነሕ ጀግናው ክበርልን

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 3 місяці тому +2

    Bless you Zenaneh for telling it as is.

  • @solomonwoldieyebo9754
    @solomonwoldieyebo9754 3 місяці тому +4

    አፍህን ይባርከው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @አብዱሙአዝ
    @አብዱሙአዝ 2 місяці тому +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ ዜናነህ ጀግና ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 місяці тому +5

    ብአዲን እሚባል ነቀርሳ ከአማራ ጫቃ ተነቅሉ መጣል አለበት

    • @shiferawliben9713
      @shiferawliben9713 3 місяці тому

      የህውኻት ምርኩዝ መሪ የነበሩት እነ እንቶኔ እና እነ ጋዱም በስደት ላይ ያሉ ያማረው ንጉሥ ነኝ እያሉ ነው .. 😊😅

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 3 місяці тому +2

    ይኸ ነው ኢንተርቪው ኃብታሙ(የኅብሩ...) እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እንዲሁም ለታዋቂው አንጋፋ ጌዜጠኛ አጠገበኝ::

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 2 місяці тому +1

    Journalist Zenaneh Mekonnen,
    You stand for Amhara freedom. God stand for your good health in his Spirit. Amen 🙏

  • @BeleteBefegeleye
    @BeleteBefegeleye 3 місяці тому +1

    Wonderful speech thank you very much

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 місяці тому +1

    ❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ እዴት ሰነበትክ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ🙏🏻

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 3 місяці тому +5

    ጤናክን ይስጥክ ድል ለአማራ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 місяці тому +2

    ትክክል ቅል ስለመረረ አይበላም ፋኖ መረር በል። በነፃ መሬት የማይገረስስ መሠረት መጣል ማንፌስቶ ቀርፆ ሕዝብ ማስተማር ፋኖ በታሪክ አጋጣሚ አላፊነት ተጥሎብሃል።

  • @robertaalt
    @robertaalt 3 місяці тому +3

    ውድ ወንድማችን ዜናነህ፤ ሰላምታ ጤናህ ፈጣሪያችን ,ይስጥህ,፡ አባዩ ቤቱ አያድርም
    በየሆቴሉ,እንደውም መኪን ውስጥ,ይተኛል,,
    የንብ ቀፎ የነካ👎💥 ,, 💚💛❤,👍

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 3 місяці тому +4

    ከገዳይ ሁሉ የከፍ ገዳይ እየለመነ የሚገድል ነው ከነካሽ ሁሉ የከፍ እያነባ የሚነክስ ነው

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለሃለው ❤❤❤

  • @gizemelsallew2648
    @gizemelsallew2648 3 місяці тому +1

    ጀግና ና ቆፍጣና ጋዘጤኛ ዜናነህ እ/ር አምላክ ጨርሶ ይማርክ እንዳንተ ጀግና ብኖርልን ሀገራችን ሰላም አታጣ ነበር ምን ይደረጋል ሚንጣፊ ጎታች ና ባንዳ በዛ ወይ ሀገሬ!

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 місяці тому +3

    ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 місяці тому +2

    አዲሱ ትክክል ነህ ፋኖ አንድ ቡድን አቋቁሞ ነብሰ ገዳዮችን በየከተማው ማጣራት አለበት።

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 3 місяці тому

    ጋዜጠኛ ዜናነህ ፈጣሪ ይማርህ በምታረገው ትንታኔ በጣም ደስ የሚልሀሳብ ትሰጣለህ በርታልን 🙏🙏🙏💙💙😍😍

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 3 місяці тому +2

    Bravo

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 3 місяці тому

    የዚህ ሰው አነጋገር በጣም በጣም ሓቅ ሊሆን የሚ ገባው ያሎውን ግልጥ ኣብሎ የሚናገር በአትዮጵያ እንደዚ ሰው የው ሃቅ እንዳለ የሚናገር ቡዙ አይሰማም 👍👍👍

  • @ejetawordofa9267
    @ejetawordofa9267 3 місяці тому +1

    I’m proud of you , Brainy journalists and Get well soon !!

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 3 місяці тому +8

    ድል ለፋኖ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 місяці тому +2

    ብአዴን ማለት የአማራ የኢትዮጵያ ትርፍ አንጀቶች ናቸው። ሰለዚህ ፋኖ እነዚህን ትርፍ አንጀቶችን ማጥፋት ነው።

  • @endalkachewassefa3460
    @endalkachewassefa3460 3 місяці тому +2

    Exactly

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 3 місяці тому +1

    ህብሮች በርቱልን

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 місяці тому +2

    ትክክል

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 2 місяці тому

    ዜናነህ ሙሉ ሰው ገራሚ ተንታኝ ❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ላገርህ ትንፃኤ ያብቃህ ክበርልን

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 2 місяці тому +1

    ጋዜጠኛው እኔ interview ስታደርግ በጣም ጎበዝ ነክ አዳምጥሃለሁ ፍሬ ነገር ነው የምጠይቀው ነገር ግን የሰውየ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የሚናገረው የዘልፋ ንግግር indiያቆም ነገረለን ሃይማኖት ፖለቲካ እና ቴክኖሎጂ በጥምረት ተስማምተው ካልሠሩ ምድሪቱ ሰላም አትሆንም ይህ ሰውዬ ደግሞ በሃይማኖት ላይ ያለው ኩፍኝ ንቀትና ጥላቻ የትም አያደርሰው ፖለቲካ ሃይማኖትን ካላከበረ ሃይማኖት ፖለቲከኞችን ካላከበረ ሃገር መምህራት አይችልም ስለዚህ ስለ ቤተክርስትያን ስለ ሃይማኖት ታቦት የሚናገረውን ንግግር ታቦት በጥቁር እጅ አይገባም ሲል ምን ማለት ነው ታቦት የነጮች ነው? አስቁምልን እኛ ላንተ ሚዲያ አክብሮታለን ስለምታደርጋቸው ዝግጅቶች ሁሉ እናመሰግናለን ሃይማኖታችንን የሚሳደብና የሚያቃል ግን እስከ ህይወት መስዋዕትነት ዋጋ እንከፍልበታለንየሰውየ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ አፉን ሃይማኖታችንን አትንካ ብለህ ንገረን አመሰግናለሁ

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 3 місяці тому +3

    ትክክክል

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 3 місяці тому +2

    Thanks zenaneh

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi 2 місяці тому

    ዜናነህ:ትንታኔ:ንግግርህ:እራሱ:ይደንቃል:ፈጣሪ:ጤናህን:ይስጥህ:በርታልን:ጀግናችን:

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 місяці тому +2

    አባተች በብሄርም በእምነትም አቻችለዉ ለዘመናት ያቆዩዋትን ኢትዮጵያ አንድ ከሀዲ ኪስ አዉላቂ ምናምንቲያምና ስብስቦቹ ሲያፈርሳት ማየት ያበሳጫል ያናዳልም።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 місяці тому +3

    ጋዜጠኛ አለምነው እንዴት ሰነበትክ 👋👋👋 ድል ለፋኖ👏👏👏 አማራ ያሸንፋል🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @asheasrat4611
    @asheasrat4611 3 місяці тому

    Ewnet Zenaneh yeliben new yetrnagerkilgn tebarek

  • @SolooooVic2024
    @SolooooVic2024 3 місяці тому +2

    Amen😊😊

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 3 місяці тому

    በትክክል ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 місяці тому +2

    አንድም ቀን አገር መምራት የለለበት ከሀዲ ማጅራት መቺ አገርና ህዝብ ጠል አብይ ተብየ 6 አመት መቆየቱ ምን ማለት ነዉ።

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 3 місяці тому +2

    ከአሜሪካን መንግስት የኢትዮጲያ ህዝብ
    ሰላማዊ መፍትሄ መጠበቅ የEPLF TPLF & ONG ፈጣሪያቸውን መርሳት ነው
    የአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ ነጻነት በኢትዮጲያ
    እውን የሚሆነው በፋኖ ክንድ !!!

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 3 місяці тому

      Zare Ethiopia bezer ena bebeher endetekefafel yabekun americanoch nachew.

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 3 місяці тому +1

    በፍጥነት ሰንኳፍ ይወገድ

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 місяці тому +1

    ❤ህብሮች❤

  • @tubiMskeyas
    @tubiMskeyas 3 місяці тому +1

    JEGNA SEW ❤

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 3 місяці тому +2

    Einkn dhn mth Zenaneh. Egzabhr tnn en edm ysth

  • @elsad1086
    @elsad1086 3 місяці тому +2

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 3 місяці тому +1

    ትርጓቶ❤

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 2 місяці тому

    That is true ✌️

  • @MulugetaChurnet
    @MulugetaChurnet 3 місяці тому +2

    ፋኖ ዜናነህን ቢሰማ 6 ወር በቂው ነበር ለማሸነፍ ።

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 місяці тому +1

    ጎንደር ብቻ ነው ስለተወረረውመሬት የሚዋጋው

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 місяці тому +2

    ዜናነህ በተለይ በዳያስፓራው ላይ ያቀረብከው የልቤን ነው ያደረሰልኝ:: ሁሌ የሚገርመኝ ከአማራ ውጪ የሆኑ ብሄር ብሄረሰቦች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደውን ግፍ እያዩና እየሰሙ ልክ ምንም እንዳልተከሰተ ፀጥ ብለው ማየታቸው አስደናቂ ነው:: ፈረንጆች What goes around comes around እንደሚሉት ሌላውም ተራው ሲደርሰው ምን እንደሚል እናያለን::
    ሌላው ፋኖን በሚሚመለከት የተናገርከው ነው:: በደንብ እስማማለሁ ከሃሳብህ ጋር:: ቄስ የለ ሸኪ የለ ወጣት የለ ሴት የለ ህዝቡን ክዶ ለገዳዩ መንግስት በተገዛው ባንዳ ላይ ሁላ ጨካኝ እርምጃ መውሰድ ራሱን ማስከበርና መፈራት መቻል አለበት:: ባንዳዎቹ ፋኖ ይዞ ይለቅቀናል ሳይሆን ፋኖ ከያዘን ይገድለናል ማለት መቻል አለባቸው:: በተረፈ በየሶሻል ሚዲያው ተዘፍዝፈው የፋኖ አርበኞችን ሲያብጠለጥሉ የሚውሉ አማራ ነን ባይ ደደቦችም አሉ:: እነሱን እውነተኛ አማራ የሆነ ፈፅሞ መስማት የለበትም::

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 3 місяці тому +1

    Hey znanhy ❤

  • @maryamismael8071
    @maryamismael8071 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 3 місяці тому +1

    የዚህን መንግስት ተብዮ መጨረሻ አድርግልን ህዝብ ተሰቃየ ሶስት አቶብስ የዮኒቨርስቲ ተማሪ የታገተበት ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ መቼ ነው የሚያበቃው

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 3 місяці тому

      አማራ፡የደንቆሮ፡ስብስብ፡ነዉ።

  • @tadelemamo9240
    @tadelemamo9240 2 місяці тому

    The best amara

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 місяці тому

    Thanks 🙏👍 for your encouragement!? Soon what you figured be successful Future?! Get well soon and you more united with Fano wherever you go. God bless you you all ! 🙏

  • @SolooooVic2024
    @SolooooVic2024 3 місяці тому +2

    ❤️❤️❤️😇😇😇❤️❤️❤️

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 місяці тому +2

    የበአዴን ተጠራርጎ መወገድ ለአማሬዉ ብቻ ሳይሆን ለአገሪቱም ትልቅ ግልግል ነዉ። ይሄ ነዉረኛ ስብስብ ነዉ አማራዉን ለዚህ እልቂትና ጥፋት የዳረገዉ። ፋኖ ያቸንፋል።

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 3 місяці тому +1

    ሀብታሙ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ የመወያያ መድረክ(ecadf) ፕሮግራም እንስራለን ብላችሁ ነበር ከዜናነህ ጋር ምን ላይ ደረሳችሁ??

  • @DRDADDISU
    @DRDADDISU 2 місяці тому

    ሀገር በማን ትተዳደር? በክፉ ወድቃ የሚታደግ ታጣ ዛሬስ አስፈልጋታለሁ በሉን እንጂ? እስትንፋስ ከአካል ጤንነት የበለጠ ይረዳል እና ዜናነህ መኮንን አለሁ በለን!

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 3 місяці тому +4

    This sick and narcissist man has to go completely ! Now !! 🤙

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 місяці тому

    👍👍👍♥️🙏🙏🙏

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 2 місяці тому

    የፖለቲካ እውቀቱን አከብራሉ ሃይማኖት እውቀት ግን የለውም ስለዚህ ሃይማኖትን እንዳይቀፍ

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 3 місяці тому

    ይኽ ሰውየ አማራ ነው ዝናሽን ጉንደሬ አይደለችም

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 3 місяці тому +2

    Abiy is lunatic

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 місяці тому

    ማዘን ካልቀረ ሴቱ ነጠላ ዘቅዝቆ ወንዱ ጥቁር ለብሶ ተቀባብተው ሳይሆን በመጠን አድርጎ ሰልፍ ቢደረግ የመጥናል የሻማው ነገር ብዙም ተሰሚነት ተደማጭነት ያለውአይመስለኝም ምክንያቱም ለምደውታልና ቆምጨጭ ማለት ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 3 місяці тому

    When are you going to invite Mr Ayalew Mengesha?

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f 3 місяці тому +1

    አማራ ዜናነህ ይሰማሀል???

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 місяці тому

    የአማራ ህዝብ. በየከተማህ ያለን ትግሬ. ባለሀፉትም ይሁን. ድሀና ለማኝ. ትግሬ የለም.
    ዘርፉገሎ ወሮ እዲበላ መስት ሁኖ ፋሺሺት ሆኖ ኖሮል. በአማራ ምድር ያለው. በኢኮኖሚ የበለፀገነው ስለሆነም. ይህ ሁሉ መባረር ባዋጂ አለበት. በቅድሚያ. ተከዜም የአማራነው. የገደር የቤተአማራው ግዛት. የተገደበው ግድም በኢትዮጵያ ስም በብድር ነው ምድሩ የአማራነው. ወደውጥ ብቻ. ማይጠምሪ. ዲማ ፍየል ወሀን. እራያ አላማጣ. የሚሰፉረው ብቻ ሳይሆን. እያልን ያለው ማህል. ያለውን ሁሉ መመንጠር. ወልቃይት ላይ ያሉትንም. ሊመጣነው. ማይጠምሪ ከሰፈረ ባሓላ የሚለውን. የወራሪን የተሸነፈን. ማባበል ሳይሆን. መጠራረግ. ተገቢ ነው. ከዛ. ሰፉሪው. በነፃነት በነፃም ድርህ. ካድሬውንም አስወግደህ. በፉትነት. እርስ ይህን መያዝ አለብህ. ስልጣን የለውም. ትግሬ. ገጣይ አስገጣይ ሊሰራለት ሊያስፈፃም. የሚችለው. እየወደቀ ባለው የኦሮሞው ናዚነው. ።
    ሶስተኛ አካሉ ቀለብ ወሬ መስጠት እና በስነልቦና ነጭ ሲባል የሚያመልክ ስለምላ. ያደናብርሀል. ይህን መቆረጥ አለበት ፈረሱ ቱግሬው ኦሮሞውን. መግጠም በተጀመረው. የፈጀ ግዜ ይፉጂ.የሚፈጀው. ግዜ ህዝብ አማራው ፈጥኖ ስላልተነሳ ስለማይነሳ. ከጀሮው ድሺ ቢተከልም. እያወቀ ግዴታና መብቱን ግን መጠቃም የማይችል. ትውልድ ተፈትሮል ስለሆነም ለስርም ይሁን ተቀማ. ንብረቱን የሚባለው እራሱን መጠበቅ ስላልቻለ ።
    ፋኖም ከራሱ ማህል የወጣነው ብቻውን እዴት ነቃ በቃ የሚለውና ለምን አልሆንም የሚለውን
    የሚለው ህዝባዊ ተጋድሎና ገድል. መሆን ሲችል ነው እንጂ. ብረት የዋጠ. ይመስል እየተፉለመ ያለን እደገና ይሄን ስራ ማዘዝ ሊሆን አይችልም. ።
    ጀግናው አማራ ፋኖ በያዘው ምድር እማ ማሰልጠን ማብቃት ማስተማር ያለበት ወታደራዊ ፓለቲካል ህዝብ አማራ መፍጠር ነው እንጂ. እሱ እየተዋጋለት ተኝቶ የሚኖር የመሰለው መፈጠር የለበትም. ሽህ እዲሆነው መሆን ያለበት. ።
    ድያስፓራ የተባለ ቦዘኔ ይልቁን ህዝብ እናዋጣ
    የፈረሰ እንስራ ለታጋይ እንስጥ. ትግል መግደል ነው
    የነፃነት እና የደፈጣ ተዋጊ የነፃነት አሸናፊና መግስት መሆን የሚችል ነው ይህ ደሞ የባንክ ህዝብ አጂቦ እየሸኝ. ህዝቡ ለሞት ለውርደት የሚዳረገውም. ግዜ ስላገኝ. ለጠላት በፉላጎት ምች ሁኖል. ምክንያት. ቅስቀሳው. ትክክል ያለ መሆን. የዘመናዊ ትግል ይመስል ዘርህን ላጠፉ ያለን በተግባር እያረደ. ስንቱን ማሳያ ይጠቀሳል. ይህን ያየ የሆነበት ህዝብ. እራሱን መከላከል ብቻ ሳይሆን ማጥቃት አርጎ. አይደለም ወራሪን የኦሮሞ መግስት. መበሳሳት ቀርቶ ሌላ ታምር ይሰራል. አማራ ተዋጊነው ጀግና ነው. ግን ያሞላ ነው የምንልህ ።
    ዶ/ ር. ያልከው ማንን እንደሆን ስለገባይ. መደመጥ ያለበት ሰው ነው እንዲያውም.
    መሺሞንሞንና ማለባበስ ሺህ ሞቅ የለም. ሲጀመርም ጀግና አማራ ነው. ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 місяці тому +1

    የቻይና ን ነገር አሳንሳችሗል። የአለም ነቀዞች ያለን ን ማእድን ማን ነው ከባለስልጣን ጋር ተስማ ምቶ እየጨረሰ ያለው። ኧረ ስንቱ

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 3 місяці тому

    hablas español?

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 2 місяці тому

    Amhara ende eriteria ke rashia gare mewegen alebet ke ziya lalaw leke yigebal lalaw tenkero meserat new ande mehone new

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 3 місяці тому

    የድሮ ያማረው ክልል ንጉሥ የነበሩቱ እና የቅርብ ጊዜ ያቢይ ግዛዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩት አቶ ጓዱ ከ ህውኻት ጋር በማበር በ ቆራፃ...ከ ዩ'የስ አራት ኪሎ ቁርጥ ነው ... 😊😆😅

  • @workubiru-w6d
    @workubiru-w6d 3 місяці тому +1

    Egzeabhar ymarh wondmachn Zananeh

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 місяці тому

    ጉራ ቀረርቶ ህዝብህን አስጨረስክ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 місяці тому

    አንቴ በዉጪ ሁነህ አገር ለጦርነት ማአወጂ አለማቀፍ ህግ ላይ ያቀርባ /ያስቀጣል/

  • @SeidSalih-s7u
    @SeidSalih-s7u 3 місяці тому

    This ex-journalist, Yenenehe, why does he hate to mention Wollo and Shew He steps these two deliberately. Does he reluctant about these? If so why???

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 місяці тому +1

      You really don’t know Zenaneh or this must be your first time to listen to him, or If your objective is to create division, It won’t work. He has appeared on this program many times and always talks about waloo and Sawa. He even has talked about the sinister plan of Abiy Ahmed on these two Amhara regions. Today he talked about defending waloo Raya, Amhara land.

    • @Shoaminale
      @Shoaminale 3 місяці тому +1

      ዜና ነህ አማራ ነው የሚተነትነውም በይበልጥ ስለ አማራ የህልውና ትግል ነው። አዳማጮቹም አማሮች ነን አንትም ወደ መሰሎችህ ሄደህ አዳምጥ አስተያየትም ስጥ። እዚህ በአማራ ልጆች ውይይት እና ላንተ በማይመለከትህ ውስጥ ገብተህ አትዘባርቅ። ጢምብ ኪፍት አፍ!

  • @MewdedNuru
    @MewdedNuru 3 місяці тому

    ንግግርህ እጅግ የተዋበና ያማረ ነው ግን ውስጡ አደገኛና መርዛማ ሀገር ዳግም ወደማትመለስበት መበታተን የሚመራ የከፋ እጅግ የከፋ በዘረኝነት ያበደ የሴራ ትርክት ነው። አንተ ማለት ምን ያህል የአማራ ህዝብን ስነልቦና የማታውቅ ሰው ነህ። ባንተ መርዛማ ሰበካ ጨፍጫፊ ለማዘጋጀት ሰይጣናዊ መመሪያ ማስተላለፍህ ነው ። አትልፋ እሱ በጭራሽ አይሳካም ምክንያቱም የህዝቡ ስነልቦና እንደዛ ስላይደለ።

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 3 місяці тому

    ፋኖ፡ማለት፡የአማራ፡ደንቆሮ፡ስብሰብ፡ዉሸታ፡እኛ፡አሰራኤል፡ነን፡አእናንተ፡ታቦት፡ብለህ፡እንጨት፡ነዉ።ረየምታመልክ፡የረኛ፡ስብሰብ።

    • @marthahailemariam6616
      @marthahailemariam6616 3 місяці тому +1

      Denkoros anth temeslgalh bariya bariya nw geta mehon aychlem esum gala nw

    • @selam65030
      @selam65030 3 місяці тому

      😂😂አብይ ቂጥህን ይብዳልህ ኮተታም🎉

    • @matthewassefa1925
      @matthewassefa1925 3 місяці тому

      Ur name is AMHARA, but u r tigre or OROMO...Bullisht

    • @biniameshete9293
      @biniameshete9293 3 місяці тому

      You smell like your bot.

    • @Shoaminale
      @Shoaminale 3 місяці тому

      ትግሬ እና ጋላን ለማወቅ ቀላል ነው። አንተም ከሁለት አንዱ ነህ። ወይ አንጋሳ ወይ ሀጎስ ነህ።

  • @محمد-ت4ص9ك
    @محمد-ت4ص9ك 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمد-ت4ص9ك
    @محمد-ت4ص9ك 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤