እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 6 років тому +63

    እንኳን ለአብሳሪው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ መላከ ገብርኤል አለው ይበላችሁ

  • @blooshi99
    @blooshi99 6 років тому +260

    እስኪ ሀኒ የምትወዱ ላይክ በሉኝ እንኮን በስላም መጣችሁ

    • @misslabli5032
      @misslabli5032 6 років тому

      Wiesta.net 👧👧👧🎋🎋🎋

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 років тому +326

    እንኳን ለመላኩ ቅዱሥ ገብረኤል ወረሀዊይ ባአል አደረሠቻ ።መጣቹ እስኪ ልየዉ መልካም እድል

    • @baty957
      @baty957 6 років тому +1

      Alem Yamaryam ኧረ ንቁ በሰማይ አንድ ዙፋን እንጂ አርባራት የለም የወሩ ያመቱ፡እያላቹ፡ኢየሱስን፡አትሸፍኑት፡መፃፍ ቅድስ፡ማንበብ፡ወደ፡እዉነት፡ጥግ፡ያደርሳል፡የዉርስ፡እምነት፡አንቀበልም።

    • @jsj4341
      @jsj4341 6 років тому +3

      ፍቅር በፍቅር Baty አህዛብ ምን ጥልቅ አደርገሺ

    • @jsj4341
      @jsj4341 6 років тому

      Alem Yamaryam አሜን ፫

    • @baty957
      @baty957 6 років тому +1

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj ዝም ብለሽ፡አሜን፡እያልሽ፡የድግምት፡ማአት፡በራስሽ፡ላይ፡አሰብስቢ፡

    • @alemyamaryam4432
      @alemyamaryam4432 6 років тому +2

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj ማማቲ እነሡን ተያቸዉ ዳቢሎስ ጠቅሎ አይናቸዉን አዉሯቸዋል

  • @tohdjjegdujshd8467
    @tohdjjegdujshd8467 6 років тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀኒቾ አመሰግናለው ከልብ አንድ ሳምንት ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ከማለጋር መጥቼ እጠየቃለው ቆይ ይሄ ነገር መመዝገቢያ ስንት ነው ውይስ ተመዝግቦ ብቻ መጠየቅ ነው

  • @ሙሌየማርያምልጅ
    @ሙሌየማርያምልጅ 6 років тому +354

    ኮሜንት ሰጥቸ አላቅም አታሳፍሩኝ 1 ላይ ግጩኝ

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому +4

      ሙሌ የማርያም ልጅ እኔ ገጭችሻለሁ 👍

    • @Meandmymimi
      @Meandmymimi 6 років тому +3

      ሙሌ የማርያም ልጅ መልካም ሰንበት... ፎቶውን በመጫን የኔ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን ♥♥♥♥♥♥♥

    • @abelreta582
      @abelreta582 6 років тому

      ሙሌ የማርያም ልጅ ታድያ ላይክ ምን ያረግልሽል ገና ልጅ ነሽ ደሞ

    • @ሙሌየማርያምልጅ
      @ሙሌየማርያምልጅ 6 років тому

      Abel Reta ብርቄ ነው አቤልየ

    • @ሙሌየማርያምልጅ
      @ሙሌየማርያምልጅ 6 років тому

      Rakeb tamrat አመሰግናለሁ ራኪ

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 6 років тому

    ሃኒዬ ያንችን ፕሮግራም የማየው ተወዳሪወቹን ለማየት ሳይሆን የአንች የአወራር አይነት እና ውብ የሆነውን ማንነትሽን ሁሌ ባየው ስለማልጠግብሽ ነው ሃኒዬ ሁሌም ኑሪልን እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰዎችን ስጠይቅ ልክ እንዴኔ ተመሳሳይ አስተያየት ነው ያለን.አንችን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዚአብሔር በስራሽ እና በሁሉም ህይወትሽ ሰላምና ጤናሽን ሰቶ ያቆይልን!!!!!እኔ ለአንች ምንም ቃላት የለኝም ከምንም በላይ ነሽና

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 6 років тому +418

    በናታችሁ ለይክ ግጩት👍😀እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው

    • @abelreta582
      @abelreta582 6 років тому +2

      እማ የኔ ናፍቆት ክክክክክክክክሃሃሃሃ ይመችሽ

    • @mimimekhdes1159
      @mimimekhdes1159 6 років тому

      እማ የኔ ናፍቆት kkkkkk like amrese

    • @salehmuhamad3971
      @salehmuhamad3971 6 років тому

      እማ የኔ ናፍቆት ማሻአላ የኔ ቆንጆ ማር እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ተገላገሊ ማሬ የተመረቀ ልጅ ያድርግልሽ

    • @alamworku6707
      @alamworku6707 6 років тому +1

      እማ የኔ ናፍቆት kkkkkkkk እርግዝና ላይክም ያሰኛል

    • @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ
      @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ 6 років тому

      ክክክክ.የኔቆጂወ.አይዝወሺ

  • @maregkungo8755
    @maregkungo8755 6 років тому +26

    ውድ መስልም እህትና ወድሞቼ መልካም የፆም ግዜ ይሁንላቹ

  • @ቃልየጎንደሬዋ
    @ቃልየጎንደሬዋ 6 років тому +148

    ሀኒ ማርርር ውድ የኦርቶዶክሥ ልጆች ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሁ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እርጉዟ ደሥ ሢል እግዚአብሄር ካች ይሁን እመብርሀን ትርዳሽ

  • @ብዙየያርሤማልጂ
    @ብዙየያርሤማልጂ 6 років тому +96

    ኧረ ድክም ብሎኛል በናታችሁ ላይክ አርጉኝ መዳብ ፀባኞ ተቀያይሮ ልትበላኝ ነው

    • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
      @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 років тому

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ kkkkkkkkkk

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому +2

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ ተያት ማማዬ አሁን ፆም ነው እስከ 12 ሰአት ምግብ አትበላም ለዛ ነው ልትበላሽ የምደርሰው እነሱ እንደሆን አፋቸው ምናምኑን ከመብላት አያርፍም

    • @ብዙየያርሤማልጂ
      @ብዙየያርሤማልጂ 6 років тому +1

      Rakeb tamrat
      እሽ ማሬ ልክ ብለሻል

    • @ብዙየያርሤማልጂ
      @ብዙየያርሤማልጂ 6 років тому +1

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ ኧረ አያሥቅም እውነቴን ነው

    • @tizubirhanu9768
      @tizubirhanu9768 6 років тому +1

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ አይዞሽ ቆንጆ በርቺ

  • @ጥሩየስደተኛነኝገብሬኤልጠ

    በእውነት እንዴት ደስ እንደሚሉ የሽልማታችሁን ስነ ስርዓትም ተመችቶኛል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому +83

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ለግንቦት 20 ባህል በሰላም አደረሳችሁ እንዴት ናችሁልኝ ሀገር ውስጥም በስደትም ላይ ያላችሁ የረመዳን ፆም እና ስራ እንዴት ነዉ ሀኒቾ የኔ ምርጥ እንኳን በሰላም መጣሽ 😍😍😍😍😘😘😘

    • @abelreta582
      @abelreta582 6 років тому +1

      Eyob love Eyob ኣይይይይይይ ኢንግድህ ለግንቦት 20 ?ወይጉድ የጥንቱ ኢዮብ ሁንጅ

    • @ephiify
      @ephiify 6 років тому +1

      ሲጀመር ባህል ና በዐል ለይ

    • @proudoftobeethiopiahabesha3896
      @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому

      በቃ ከደበራችሁ ይቅርባቹ

    • @samitsegau5042
      @samitsegau5042 6 років тому +2

      Tebeda yemn gnbot 20 new zergnnet yemetabet

    • @kalgerberabtea8152
      @kalgerberabtea8152 6 років тому

      Eyob love Eyob yznwal

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ

    ወይ ደስ ሲሉ ሶስቱም አሸነፉ ጉበዞች ሃኒዬን ስወዳት በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    አቤት አላበባሰቸዉ እኔን የምማርኩኝ ሙስልሞች ዉስጤ፡ናችሁ አላበባሰችሁ 😘😘😘😘😘ዘሬ የሉም እንጂ

    • @የኸውላእናት
      @የኸውላእናት 5 років тому

      ቆንጆ ትክክል

    • @mhjj30
      @mhjj30 5 років тому

      አረ አልን ነፍ ነን እኛም ውድድድድ

  • @ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ
    @ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ 6 років тому

    Hanye yeney flklk selamshin yabzalngi. Zary betam madam anadangi neber. Betam aznanashingi Amesgnalehu

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +21

    ዛሬ ደስ ይላል
    ሰንበተ ክቡርና መለአኩ ቅዱስ
    ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ጓደኞቼ አሜን በሉ በረከት አሜን በማለት ይገኛልና በተረፈ በርቱልኝ

  • @ابوخالدالمنصوري-ض8و

    hani konjo bexane des yemile berogerame new zebeneshe yibarek bexame wedeshalew

  • @hananendris3906
    @hananendris3906 6 років тому +60

    እርጎዝ ነኝ አቦ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ!!!!

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 6 років тому +1

    ታውግን ዘመንን ልቀቁልን ሃኒፍቅር ቀምስሽ ያምራል በሚቀጥለው ማሃትብሽን እስርው አንገት ያለማህትብ። ያስጠላል።

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 років тому +14

    እንኮን ደህና መጣችውህ አኔ የኔ ቆንጆ ውድ የኢስላም ልጅች ረመዳን እንዴት ነው አብሽሩ በድዋ አንረሳሳ

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 5 років тому

    Hanicho fiker betame nee yemiwedesh hulum negereshi yemchegnale kalebabeseshi jemero yena derebaba filekelek progerameshinim betame new yemiwedehu ♥

  • @ilovemybrotherwifesheislik7863
    @ilovemybrotherwifesheislik7863 6 років тому +63

    የኔ ቆጆወች ኮማቾች የሉም ጥግረራ ላይ ናችሁ እኔን ሁላችሁንም አላህ ያግዛችሁ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል

    • @fatum6734
      @fatum6734 6 років тому

      i love my brother wife she is like my sisther ኣንሻአላህ

    • @ggggh3537
      @ggggh3537 6 років тому

      i love my brother wife she is like my sisther

  • @alemnahefintaye2485
    @alemnahefintaye2485 6 років тому +1

    ሀኒቾ ስፈድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 років тому +16

    ዛሬ እነትና ጥርግርግ ብለው ወተዉልኛል ስራ ላይ የሆናችሁ ከማግዛችሁና ሀኒ ከማይ ምን ይሻላል??? በተረፈ ስጠባብሱ( ከዘይት) እራሳችሁን ጠብቁ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ዉዲዲ ነው እማረጋችሁ💝

  • @jamilaaa571
    @jamilaaa571 6 років тому

    ቆይ መች ነው የማርግዝው ..
    Endt endnfiky lengercew alcelm ባሉ ሳይገኘ እረግዝና ሆሆሆ...

  • @fj6673
    @fj6673 6 років тому +147

    ሙስሊሞች ፆም እዴት ነው ውዶች

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 6 років тому

    ዋው የዛሬው ያስቃል በእውነት ደስ ሲል!

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    እንኳን በስላም መጣቹ ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ከምንም በላይ ፈገግታሽ ወስጥጤ ነው መልካም ቀን

  • @ገነትአማረ
    @ገነትአማረ 6 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እጥር ምጥን ያያለ ነው ቆይ እኔም እመጣለሁ ብቻ ስደተኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደርስለታለን ዋና ጤና ነው መልካም ሁኑ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 6 років тому +3

    😂😂😂😂😂 እኔ ጥሎብኝ ኮሜት ናለብ ነው የመጣሁ በሳቅ ሞኩኝ ኮሜቶች ውስጤ ናችሁ☺

  • @amaarridwan1710
    @amaarridwan1710 6 років тому

    Wayne yihen program betam.new yemwadew betam des yilal hani berchi

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 років тому +113

    ከመዳም ጋ ተጣልቸ ይውጣላት ብየ እያየሁ ነው ለሞራን ላይ በሉኝ

    • @ከርታታዋየማርያምልጅነኝ
      @ከርታታዋየማርያምልጅነኝ 6 років тому +3

      Maza Gella ማሬ ከነሡ ጋር አትፎካከሪ

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 років тому +2

      Maza Gella አይዞሽ እሺ ♥♥♥♥

    • @mazagella766
      @mazagella766 6 років тому +1

      እሽ እህቶቸ አመሰግናለሁ

    • @Kk-vi2pg
      @Kk-vi2pg 6 років тому +1

      ከከከከከከ አሳቅሸኝ ጥሮ አድረገሻል ይወጣላት

    • @fentzergw
      @fentzergw 6 років тому +5

      ስላም ግቤ በሎኝ እስ ወደቅድስት አገር በስድት ያላችሁ በስላም ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @sobadarkhan9277
    @sobadarkhan9277 4 роки тому

    ሠለሞን ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጠዉ

  • @በረካበረካ
    @በረካበረካ 6 років тому +5

    ነብሰጡሪት ደስ ስትል

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    እንኳን በሰላመጣሽ ሀኒ
    እናመሰግናለን
    ያገሬ ልጆች የረመዳን ስራ እንዴት
    ይዟቹሀል በርቱ

  • @fakheraals9003
    @fakheraals9003 6 років тому +66

    ዋው አረ ላይክ ግጩኝ 85 ነኝ
    ፆመኛ ነኝ ዋሀ ጠምቶኛል አደራ ላይክ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን ua-cam.com/video/EknrYf8vT_k/v-deo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

    • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
      @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 6 років тому

      fakhera als 😃😃ፆምሽን ትፈቻለሽ

  • @የወጀራትልጅነኝቤተሰቦቼና

    ዋውውው ደስ ስል እናመሰግናለን

  • @dinuyefkr307
    @dinuyefkr307 6 років тому +3

    የዛሬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ።

  • @jsysiahxajhhxh5094
    @jsysiahxajhhxh5094 6 років тому

    Wowwwww betam desi yelali Hanecho 👍👍Yene knjoo

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 років тому +3

    እንኳን በሠላም መጣሺ ሀኒቾ ቆንጆ እምትለብሺቸው ቀሚሶቺ በጣም ነው እሚያምሩት የጌሊ አስተያየት ነው ኮሜቶቺ

    • @ggalaxys2010
      @ggalaxys2010 6 років тому

      Samsung J5 እውነትሽነው እኔ ያምሩኝል

  • @enasyafaysellej1037
    @enasyafaysellej1037 6 років тому

    Hancho konjo nefek belshge naber

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 років тому +4

    እንተዋወቅ ጨዋታ ደስየሚለኝ ባለትዳርቹ የተገናኙብትን ሲገልፁ

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 6 років тому

    Weyzendero Amet Bahelu beza eko. Weha ena meberat belelebet Ye ferenejochenem akeberen yerasachenenem akeberen enchelewalen.

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 років тому +28

    ይግርማል እስክ እይዞሽ ብሉኝ በረመዳን ስራ ውግቤን እሞኛል

    • @asnakecheyiuhne1558
      @asnakecheyiuhne1558 6 років тому

      ayezowshe marrr emamlake tedabeshe

    • @maithamaitha4444
      @maithamaitha4444 6 років тому

      Msrst Mulu አይዞን እህቴ በርችልኝ

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 років тому

      Msrst Mulu አይዞሽ እሺ ♥♥♥

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому

      Msrst Mulu አይዞሽ ማር ያልፋል እኔ ራሴ እስትራፖ ይዞኛል የምተኛው ሌሊት 10 ሰአት የምነሳው 3 ሰአት ነው ግን ኑሮን ለማሸነፍ እስከወጣን ድረስ ጠንከር ብለን መስራት ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እስከሚያልፍ ያልፋል

    • @االعجمي-ض1ز
      @االعجمي-ض1ز 6 років тому

      ነይ እንየ ላግዝሽ ማር ቁጭ ብየ ነው ምውለው እግዚአብሔር ረድቶኛል

  • @FeyselLakew
    @FeyselLakew 4 роки тому

    ሀኒ ድብሽቡሽ ቆጆ ፍልቅልቅ የሀበሻልጅ ሥወድሽ ኮሜትመጀመራየነዉ አልከታተልም ነበር ብዙግዜ ማየትጀምር በቃ ምልበልሽ ዘና ነዉየማረገኝ መዴዳዉን ገባሁበት የቆየዉንሁሉ ደሥየሚል ፕሮግራም እናመሠግናለን እረጅም እድሜጤናይሥጣችሁ

  • @salehmuhamad3971
    @salehmuhamad3971 6 років тому +5

    ሰላም ያገሬ ልጆች መልካም ልደት በሉልኝ ልጅ በግንቦት 20 ነው የወለድኩት አሁን ሁለት አመቱ ነው ዛሬ ላይ እኔ በስደት ነኝ እና አብረን ሀቢበርደይ

  • @zeinawad7402
    @zeinawad7402 6 років тому

    Wowo yezaraw progeram betam ejege betam dese yelal congratulations

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 6 років тому +16

    ሀኔ ሰታሜሪ የኔ ቆንጆ ዘመን ላይ ግን እዳንች የሜያናድደኘ የለም እሸ

  • @nurzaman1918
    @nurzaman1918 6 років тому

    በጣምአመሠግናለሁ ሥለ ግባአታቹ በጣም ይመቻል

  • @አብሳላትበፍቅሩ
    @አብሳላትበፍቅሩ 6 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ሀንዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ። በርቺልኝ ።

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 років тому +7

    ኡፍፍፍፍፍ ወገቤን ልሙት ነው እቃውም ባጥበው ባጥበው አላልቅ አለኝ እስኪ ሀኒን ሹፍ ላርግና ትንሽ ድካሜ ብለቅ

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 років тому

    ዋው የዛሬወቹ ተወዳዳሪ ይህ ፑረግራም ግን በጣም ነው ደስስስስስስስ የሚለኘ ሀንየ አደር እዳታቋርጪው አግብቸ አገሬ እስከምገባ

  • @ሠላምነኝየማረያምልጅ
    @ሠላምነኝየማረያምልጅ 6 років тому +3

    አሪ ባል ማግባት አማረኝ
    ገታ ሆይ ባል ይስጠኝ
    ባል ይስጥሽ በሎኝ ግጬኝ ዉዶቼ ♥♥♥

  • @bsemklxera0079
    @bsemklxera0079 6 років тому

    Wow Hanya Tnx Fit Argsen

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 років тому +12

    እኮን ሠላም መጣሽ ሀኒ አዉን ስራ ላይ ነኝ ለሌት አይሻለሁ የማዳም ስራ እንደሆነ አያልቅም እቅልፌንም ትቼ አዬሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ

    • @Meandmymimi
      @Meandmymimi 6 років тому

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ መልካም ሰንበት... ፎቶውን በመጫን የኔ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን ♥♥♥♥♥♥♥

    • @najatindeees3470
      @najatindeees3470 6 років тому

      melat debel አኮን ሠላምበጣሺ ሀንቾ

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 6 років тому

    Hanye yene feliklek enkuan dena metash banche program addicted honalew siwedsh 😍😍

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን

    ኡኡኡ፡ወገቤ፡ተቆረጠ፡ዘንድሮ፡efffff እስኪ ዘና ልበል

    • @daytodaydaytoday5625
      @daytodaydaytoday5625 6 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አይዞሽ

    • @munikakassahun6568
      @munikakassahun6568 6 років тому

      wow so nice💔

    • @stanemare1740
      @stanemare1740 6 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አይዞሽ

  • @smdak8406
    @smdak8406 6 років тому

    በጣም ይገርማል 1ስአት ከቤት ለመውጣት ጉድ ነው አገራችን ወደሆላ ከቀረችበት ትልቁ ምክንያት

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 6 років тому +30

    *አህለን የምርጦች ምርጥ ነው ይህ ብሮግራም ሱሰኛ አደረገኝ እኮ ሆ*
    *እኔ ከጎረቤቶቼ የምዋሰው ጣሳ እና ወንፊት ነው ክክክክክ*

    • @shukryaz1242
      @shukryaz1242 6 років тому

      Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ q

    • @shukryaz1242
      @shukryaz1242 6 років тому

      A

    • @meseretkebede9607
      @meseretkebede9607 6 років тому

      gud eni siwedat hany

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому +1

      Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ ክክክክክክ

    • @weynshetmekoya2506
      @weynshetmekoya2506 6 років тому

      Susu Ahmed እናቴን ናፍቂ ነኝ ክክክክ መርፌና ብረት ምጣት ቀርተውሻል

  • @godislove1692
    @godislove1692 5 років тому

    Tarikua betam new yetemechichichgn, netsanetua betam des yelal, mist kagebu ayker ende Tarikua new abo.

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 років тому +56

    ዌል ሀኒቾዬ ማር ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

    • @Meandmymimi
      @Meandmymimi 6 років тому +1

      Rakeb tamrat መልካም ሰንበት... ፎቶውን በመጫን የኔ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን ♥♥♥♥♥♥♥

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому

      melat debel አሜን አሜን ለሁላችንም መልካም ሰንበት
      እሺ ማር እንሆናለን ቤተሰብ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን ua-cam.com/video/EknrYf8vT_k/v-deo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

    • @therealcoco1669
      @therealcoco1669 6 років тому

      Raki & T መዙማ

    • @therealcoco1669
      @therealcoco1669 6 років тому

      መዙማ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ፍቅሮች ናቹ ሁላቹም እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ ብቻ ለጎንፎ እዳትረሽን
    ሃንቾ ውድድድ

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 6 років тому +30

    ሃኒቾ የሚወድ ብቻ ላይክ ይግጨኝ..

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 років тому

    ልዩ ተውዳዳሪዎችሽ ናቸው ኣድረሳቸውን ኢንዳትረሽያቸው በተረፈ በርቺ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    በፍጣሬ ይህ ፓሮግራም ሱስ ሆኑብኘል ክክክክክክክክ ድስ ይላል

    • @Meandmymimi
      @Meandmymimi 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ መልካም ሰንበት... ፎቶውን በመጫን የኔ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን ♥♥♥♥♥♥♥

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ በጣም እንጂ እኔም ፈታ ነው የሚያደርገኝ

    • @medinaali5770
      @medinaali5770 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔም ሡሥ ሆኖብኛል

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን ua-cam.com/video/EknrYf8vT_k/v-deo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

    • @ergozegeye7132
      @ergozegeye7132 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔም

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 6 років тому +1

    እመ አምላክን ደስስ ሲሉ
    እርጉዥ ያለሽ በሰላም ልጅሽን እቅፍፍ አርጊ ማሬ

  • @m.j5377
    @m.j5377 6 років тому +5

    ዌል ሀኒ ሮመደን እንዴት ነው የገሬ ልጄች እኔ ጋ ይገርመቹወል በጣም አሪፍ እና ቀላል ነው

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 6 років тому +1

    የኔፍድሻ አንቾ ጥሎብኝ ስውድሽኮ
    እግዶቻችን መልካም እድል

  • @fkrewelo
    @fkrewelo 6 років тому +6

    ተመስግን ዛሬ የነመዳም ሆድ ነዳጀ እየቀነስ ነው መስል ብዙም ስራ የለም ሀኒ እኳን ስላም መጣችሁ

    • @mekiyaamide6883
      @mekiyaamide6883 6 років тому

      fkre welo /1995 ክክክክክክክክ ክክክክአይደል ክክክክ

    • @mhjj30
      @mhjj30 5 років тому

      ምነው ነዳጅ ተቋረጠ እንዴ

  • @selamronney8273
    @selamronney8273 6 років тому

    ሀኒዬ ስወድሽ እኮ
    ደግሞ የዛሬ ተወዳዳሪዎች በጣም ደስ ይላሉ

  • @ኡሚሁሌምእወደሸለሁአላህይ

    ዌል ሀኒቾ ደሞ ሁለተኛ ነኝ እንዳ እኔ ሀኒን ምወድ ከላ ለይክ አርጉኝ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    ሀኒቾ ዋውውነው ይህ ጨዋታ ከጥይበት እኛንም እያዝናናንነው ሀቢቢቲ

  • @alamtesama4117
    @alamtesama4117 6 років тому +8

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ።እሁድን በጣም ነው የምጠብቀው ምክንያቱም ይሄን ፕሮግራም ለማየት እባክሽ ሀንዬ እዳታቁአርጭው

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 років тому

    እናመሰገናለን ሀኒቾ

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    የምስራች ምትባለዋ ተወዳዳሪ በሳቅ ነው የገደለችኝ ዛሬ

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ

    ሀንዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቸር እንሰንብት ታሪኳ ደሞ ጎበዝ ነሽ ሁላችን ኣሸናፊዎች ነን ደስ ሲል ኣለች

  • @alihamiye6665
    @alihamiye6665 6 років тому +28

    እሪጉዝ ኣማርኝ መቸ ይሆናል የኔ

    • @mimichanal2905
      @mimichanal2905 6 років тому

      Ali Hamiye ምነው ቆላቹ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      ፕሮግራም በሙሉ ያምራል ግን አንገትሽ ላይ ማተብ ምነው ???

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому

    እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @ፍቅርበጉራጌ
    @ፍቅርበጉራጌ 6 років тому +8

    ረመዳን እንዴት ነው ♥

    • @habimar7961
      @habimar7961 6 років тому

      ፎዚ እሙ እመር alhamdulilah

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 5 років тому

    *ከከከከከ ሁሉም እኩል ደስ ሲል*

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    31 እኘ ዊል ካም እንተዋውቃልን ውይ ♥♥♥♥♥♥♥የምትውዶት ስዎች ላይክ ተጫኑኝ እሽ #እህቶች ብርታቱን ይስጣችሁ ይስጠን አሜን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን ua-cam.com/video/EknrYf8vT_k/v-deo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

  • @hamulove5763
    @hamulove5763 6 років тому

    kemekina adega Allah yitebken

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +3

    የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸው😃😃😃😃😃

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 6 років тому

    Wow zare betam yigaremale be Ewunate 3 ukuli🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 років тому +6

    ሀኒቾየ የኔ ትንቡሽ weellll ♥♥

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 років тому

      ሱመያ አህመድ ♥♥♥♥

    • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
      @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 років тому

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ ፋፊየ ♥ አለሽ ኣ

  • @ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @lubabamohammad7419
    @lubabamohammad7419 6 років тому +3

    ክክክ አግዙኝ ካገዙሽ እማ ምኑን ተወዳደርሽ

  • @michaelambaye8956
    @michaelambaye8956 6 років тому

    በጣም የሚገርም ፉክክር ነው በተለይ የቻፕስቲክ መልስ የሚደንቅ ነዉ

  • @እዬሩስየጎንደርልጅ
    @እዬሩስየጎንደርልጅ 6 років тому +4

    የኔ ፋድሻ ሀንቼ ስዎድሽ ይህን ፕሮግራም በፍቅር የምትዎዱት በላይክ አጋጩኝ ስዎዳቹህ ጋይስ

  • @ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ

    Eriguzuwa sat sitamir yene konjo beselam tegelageye 🤰🤰🤱

  • @ፍቅርከጎጃምከጎደርልጅካል

    ወይዘሮ የምስራች አግዙኝ አግዙኝ አግዙኝ😀😀😀ሰዉካገዘወትእማ ምኑ ዉድድርሆነ ሆ😀

    • @gedamgojjamawa2289
      @gedamgojjamawa2289 6 років тому

      እነማይነኝ እነማይ ከጎጃም kkkkkkk

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
    @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 6 років тому +1

    የዛሬዎቹ፡ተወዳዳሪዎች፡እዴትደስእደሚሉ፡እግዝአብሄር፡ትዳራቹሁን፡ይባርክላቹ፡አሜንንንን

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 років тому +4

    Nene Panadol metashlg haniy

    • @yodittesfaye8717
      @yodittesfaye8717 6 років тому

      መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love Kkkkk Panadol

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 6 років тому +2

    ኣያያ ኣያያ
    መጣች መጣች ጉንበት ሃያ😍😍😍የስላም የፍቅር የእድገት ብልፅግና ለእምየ እትዬጵያ ይሁንልን።ቀጣይ ዓመት ስደቱ ኣልቆ ትዳር ይዘን ለሃንቾ መድረክ ያብቃን።

  • @fozifozi4200
    @fozifozi4200 6 років тому +4

    ዋው ዛሬ 41 ኛ ነኝ ኮሜት ግጩኝ እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @የፀሎቴምላሽ
    @የፀሎቴምላሽ 6 років тому

    ዋው ሀና እንዴት እንዳዝናናሽን ተዩ ከጥያቄሽ ጫውታሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት በዚው ውድድድድ

  • @fkrewelo
    @fkrewelo 6 років тому +11

    ቀይ የለበስችው እደት ነው የሚለጥጥሽ ሆ ለብር እኳን ነቃ አትይም

  • @فاغليزم
    @فاغليزم 6 років тому

    Wow Betame Desi tilalachu