Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምናል ብታስተምረኝ በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ ስድብን እስየሰማሁ ያላንዳች ሁካታ ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪ለኔም አሰተምረኝ ባላጠፈት ጥፋትበፀጋ መቀበል የእይሁድን ትፋትእንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴእባክህ አሰረዳኝ አሰተምረኝ አንዴብኤል ዜቡል ተበለህ ያልተበሳጨከውየኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላ ከውጋኔል ይዞታልን የስማህ በፀጋለኔም አሰተምረኝ በቂም አልወጋ ፪)አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦርበቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትስበርእንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግርዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገርለኔም አሰተምረኝ ብዙ ሳልናገር ፪በችካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋርየደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራአያውቁትምና የሚያደርጉትንይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትንምናል ብታስተምረኝ እንዲህ ያለ ሕይወትን፪አሁን ምንቸገረህ ብትስጠኝ ለአንድ አፍትየትህትናን ቀሚስ የትዕግስትን ኩታእያየህ አይደል ውይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታየመስደብን ዘውድ የመናቅን ካባምናል ብትኖር (ይህቺ ልቤ ደርባ ፪ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤለክብሩ ለሚኖር ለኮርማው ሀሳቤምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶእንደዚህ ከሚኖር ሽቶ ተበላሽቶአረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣምስድብንም መስቀል ሀሜትን ማጠጠሞስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ ፪ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ፀጋውን ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛልሽ 😢🥰🙏
Getmuin Lene Lakileng??? 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@@ChochoTriki በምን
ግጥሙን እንደዚ መልቀቅ ይልመድባቹ እመብርሃን ትስጥልን የእውነት
7/ አዲስ / ሀይለ ኢየሱስ8/ ማህደር / እህተ ኢየሱስ9/ ሒሩት / ወለተ ማርያም10/ ቤዛ / አፀደ ማርያም11/ ማርሸት / ወለተ ገብርኤል12/ እማሙ / ወለተ ፃድቅ13/ ብዙነሽ / ወለተ ወልድ14/ ዘውድነሽ /ወለተ ሚካኤል15 / እሌኒ /ወለተ ሚካኤል16/ ፋኖስ /አፀደ ማርያም17/ ሰላማዊት/ ወለተ ኢየሱስ 18/ በላይነሽ /ወለተ ሐና19 / ብርቱካን /ወለተ ጊዮርጊስ20 / ወይንሸት /ወለተ ሰማዕት21/ ቡሩክ / ወልደ ሰማዕት22/ እዮብ / ገብረ መድኅን23/ መዓዛ / ወለተ ሰንበት24/ አይናለም/ ወለተሚካኤል25/ ራሔል / ፅጌ ማርያም26/ አስቴር / ወለተ አረጋዊ27/ ሚጣ / አፀደ ማርያም28/ዘውዴ ምህረተ ሥላሴ 29/ ዘነብ ወለተ ሃና30/ሃና ወለተ ሃና31/ ህይወት 31/ ህይወት እህተ ማርያም32/33/34/35/36/37/38/39/40/
አሜን🙏❤️
21 ሚድያ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን
የክርስቶስን ህማም ፣የድንግል ማርያምን ትህትና ከልብ እያሰብን ብንኖር በራሱ ወንጌል ነበር። ብሎም ሰባኪ ባልፈልገን ነበር ።መድኃኔአለም ልባችንን አብራልን።
ቃሉን ለአህዝ መስበክ ግድ ነው
በእንባ እየታጠብኩ ነበር ደጋግሜ የሰማሁት ልዑል እግዚሔር ይባርክሽ
እንዴት ዓይነት ፀጋ ነው? ዘመንሽ ይባረክ
አጥንትን የሚያለመልም የመላክተ ጣዕመ ዝማሬን ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
ከስር የመዝሙሩን ግጥም ብትፅፉልን እኛም እንድንዘምር ፤፤🥰🥰🥰🥰🥰
እሄው 🙏
በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ ስድብን እስየሰማሁ ያላንዳች ሁካታ ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪ለኔም አሰተምረኝ ባላጠፈት ጥፋትበፀጋ መቀበል የእይሁድን ትፋትእንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴእባክህ አሰረዳኝ አሰተምረኝ አንዴብኤል ዜቡል ተበለህ ያልተበሳጨከውየኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላ ከውጋኔል ይዞታልን የስማህ በፀጋለኔም አሰተምረኝ በቂም አልወጋ ፪)አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦርበቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትስበርእንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግርዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገር ለኔም አሰተምረኝ ብዙ ሳልናገር ፪በችካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋርየደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራአያውቁትምና የሚያደርጉትንይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትን ምናል ብታስተምረኝ እንዲህ ያለ ሕይወትን፪አሁን ምንቸገረህ ብትስጠኝ ለአንድ አፍትየትህትናን ቀሚስ የትዕግስትን ኩታእያየህ አይደል ውይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታየመስደብን ዘውድ የመናቅን ካባ ምናል ብትኖር (ይህቺ ልቤ ደርባ ፪ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤለክብሩ ለሚኖር ለኮርማው ሀሳቤምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶእንደዚህ ከሚኖር ሽቶ ተበላሽቶአረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣምስድብንም መስቀል ሀሜትን ማጠጠሞስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ ፪
Almni zuree ayeutu
Wana zemariwa vedeo lay gtmu ale kesum lay manbeb enchlalen.mahitot tube meselegn
ተፅፎልሻል
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ድረሽልኝ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጥርት ያለ ልቦና ለሂዎት የተሰጠ ስብዕና አለሽ🥰🥰🥰
ምናል ብታስተምረኝዝማሬ መላእክት ያሰማን
Waaqaayoo Faaruu Ergaamotaa isiin haa dhaageesiisuu❤❤❤❤
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ😢 አቤቱ ጉዶሎዬን በዚኽ መዝሙር ውስጥ አየውት አቤቱ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትዬ
የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴ እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ ቡኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኽው የየሃጢተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላሃው ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመናቅ ጥበብየውርደትን ዘዴእባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ😢ቡኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኸውየኃጢአተኞቾ ወዳጅ መባል ያልጠላኸው🥺ለእኔም አስተምረኝ😢😢😢😢
የግዚአብሔር ስጥዎታ ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማረ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
ደምግባት የለውም የዘማሪ ይልማን 🙏🙏
ልብ ይነካል። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለዘማሪት ፋሲካ እና ይህች መልካም ታዳጊ።
The voice of angels ❤
ሌላ አልሰማ አላይ ብዬ አለሁ ይኸው እስከ ዛሬ ትመልሰኝ ይሆን ወይ የኔ ባለውለታ ከክፋት ጎዳና አባቴ የኔ ጌታ
Eniem memeles efelgalehugni
ምናለ ብታስተምረኝ ......😢😢🙏ዝማሬ መለአክትንያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow dimtsish 😍😍😍😍😍 zmare melaektn yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብትችሉ ሁሌም መዝሙሮቹን ከታች ብትፅፉልን አብረን እየዘመርን በዛውም መዝሙሩን እንለምደዋለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ
ዝማሬ መላዕክት ያሰሠማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ጉባዬዉን ላዘጋጁት ፣ ለህታችን ዘማሪ እንዳቺ ወጣት አገልጋዮችን ያብዛልን ለሁላችሁም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😭😭😭
የኔ ዉድ ቃላት የለኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለየትኛውም እምነት ተከታዮች የሚሆን መልዕክት ነው ። 🙏🙏
ለኦርቶዶክሳዊ
እስከመጨረሻ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር እንባዬ እያቃጠለኝ ደጋግሜ ሰማሁሸ.... የልጅነት የአገልግሎት ዘመኔን አስታወስኩት............እግዚአብሔር እንደኔ ከመሆን ይጠብቅሽ ፯ ጊዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ❤️
ቀን ኣለ እናቴ ለጌታ ምንም ኣይረፍድም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ከቃላት በላይ የሆነ ግሩም መዝሙር ነው! ህይወትን የሚያክም ነፍስና ስጋን የሚያስታርቅ ውብ መዝሙር ነው! የግጥሙ እና ዜማው ደራሲ እንዲሁም ዘማሪዋን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!
🎉🎉🎉❤❤❤
ግጥሙ የ ዲ/ን ሂኖክ ነው ❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰
'''''''ስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ ይህን መራር ጉዞ አንተው ይዘጋተኝ አንተው ይዘጋተኝ አንተው ይዘጋተኝ''''''❤🙏 እታለም ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ኢሔ ጉባኤ ይቀጥል😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢😢😢😢
የኔ ወርቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከቤቱ ያቆይልን
እግዚአብሄር በሞገስ ይጠብቅሽ
egziyabhar yimesgen kalehiwot yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሕታችኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ዘመንሽ ይባርክ እድሜ ጸጋ ይስጥሽ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalat yatawelet muzmur! Zemare Melakten Yasemalen!
የኔ ውድ ጸጋው ይብዛልሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥኡም ዝማሬ.... ዝማሬ መላአክትን ያሰማሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ጥሩ ፅጋ ነው በደንብ እድርገሽ ዝምረሽዋል በቤቱ ያፅናሽ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሳራ እግዚኣብሄር ጸጋው ያበዛልሽ ❤በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺💐🌿💒🌿💐🌺💐🌿💒🌷🍂🌹🌸🌻🌺💐🌿💒🌷🌹🌿💐🌸🌺🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Xega goyta bumulu adimk ysabk hafitey ✝️ 🇪🇹✝️🇪🇷✝️💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያድለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናል ብታስተምረኝ😂😂😂😂 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እታችን ድንቅ ዝማሬነዉ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው
ሣርዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽን እግዛብሔር ይጠብቅሽ
አቤት ፀጋ ተባረኪ ሳርዬ❤
,እግዚአብሄር በመጎሱ ይሸፍንሽ ዝማሬመላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤😊
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን😊
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ehtachen tsgawun yabezalsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zmarie melaekt yasemaln mechereshashin yasamrln....
እግዚአብሔር በቤቱ በመዘመር ያስፈጽምሽ። አገልግሎትሽን በንስሐና በሥጋወ ደሙ አትሚው።
😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሕይወቴ የቀየረ መዝሙር ነው❤
ልብብየሚያስደስት ዝማሬ ጥዑም ነው❤❤🙏🙏
በቤቱ ያኑሪሽ❤❤❤❤
ዘማሪት ሲስተር ህይወት ይሄ መዝሙሯ ሁሌም ያስለቅሰኛል😢😢❤ ከልቤ ነው ግጥሙ የገባኝ በእውነት የመናቅን ጥበብ እናፍቃለሁ 😢😢😢❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህት 🙏❤️
ዝማሬ ከመልካም ስብእና ጋር ተባረኪ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታች❤
ልጄ ተባረኪ እግዚአብሔር ኦርቶደክሰ በብዛት ገናጅምር ነው ትባዛላችሁ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰✝️✝️✝️
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እጅግ በጣም ልብ ይመስጣል🙏🙏🙏
ከዚየበለጠ የምታገልግለጊበት እድሜ እና ፀጋውን የድልሽ
ሳርዬ ተባረኪ በርቺ የተዋህዶ ልጅ አምላክ ዘወትር አይለይሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በእውነት በእውነት ዝሜሬ መላእክት ያሰማልንንንን እህታለም❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
kalehiywot yasemalin
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን
በርቱልን 21 ሚድያ ብዙ ልጆችን አውጥታችሁዋል::
አሜን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ዝማሬ።መላአክት።ያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሬ መላእክት ያሰማለልንአቤቱ አስተምረን
ማማዬ መጨረሻሽን እመ ብርሃን ታሳምርልሽ ❤
Kalehiwot yasemalgn ehtwondmoche
የኔን ሕይወት ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትንሿ እህታችን🙏
ምናል ብታስተምረኝበክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታመቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታስድብህን እየሰማሁ ያላንዳች ሁካታለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ ምናል ብታስተምረኝ/2×/ ብታስችለኝ ጌታ /2×/ለኔም አስተምረኝ ባላጠፉት ጥፋትበጸጋ መቀበል የአይሁንድ ትፋትእንዴት እንደ ሚቻል ሳያጉረመርሙንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ ምናል ብታስተምረኝ/2×/ ብታስችለኝ ጌታ /2×/የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዜዴእባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴብኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኸውየኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላኸውጋኔል ይዞታል የሰማህ በጸጋ ለኔም አስተምረኝ /2×/ በቂም አልወጋ/2×/አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦርበቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትሰበርእንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግርዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገር ለኔም አስተምረኝ/2×/ ብዙ ሳልናገር/2×/በችንካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋራየደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራአያውቁትምና የሚያደርጉትንይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትን ምናል ብታስተምረኝ/2/ እንዲህ ያለህይወትን /2×አሁን ምን ቸገረህ ብትሰጠኝ ለአንድ አፍታየትህትናን ቀሚስ የትግስትን ኩታእያየህ አይደል ወይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታየመሰደብን ዘወድ የመናቅን ካባ ምናል ብትኖር /2×/ ይቺ ልቤ ደርባ /2×/ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤለክብሩ ለሚኖር ለቆርማው ሀሳቤምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶእንደዚህ ከሚኖር ሸቶ ተበላሽቶኧረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣምስድብንም መቀበል ሀሜትን ማጣጣርስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ ይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ
አይ መታደል መመረጥ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያጽናሽ በርቺ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ግጥም ዘማሪ ሳራ መንግስቱ የሚገርም ዝማሬ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤️☝️🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ☝️
ምናል ብታስተምረኝ
በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ
መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ
ስድብን እስየሰማሁ ያላንዳች ሁካታ
ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪
ለኔም አሰተምረኝ ባላጠፈት ጥፋት
በፀጋ መቀበል የእይሁድን ትፋት
እንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙ
ንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪
የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴ
እባክህ አሰረዳኝ አሰተምረኝ አንዴ
ብኤል ዜቡል ተበለህ ያልተበሳጨከው
የኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላ ከው
ጋኔል ይዞታልን የስማህ በፀጋ
ለኔም አሰተምረኝ በቂም አልወጋ ፪)
አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦር
በቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትስበር
እንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግር
ዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገር
ለኔም አሰተምረኝ ብዙ ሳልናገር ፪
በችካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋር
የደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራ
አያውቁትምና የሚያደርጉትን
ይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትን
ምናል ብታስተምረኝ እንዲህ ያለ ሕይወትን፪
አሁን ምንቸገረህ ብትስጠኝ ለአንድ አፍት
የትህትናን ቀሚስ የትዕግስትን ኩታ
እያየህ አይደል ውይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታ
የመስደብን ዘውድ የመናቅን ካባ
ምናል ብትኖር (ይህቺ ልቤ ደርባ ፪
ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤ
ለክብሩ ለሚኖር ለኮርማው ሀሳቤ
ምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶ
እንደዚህ ከሚኖር ሽቶ ተበላሽቶ
አረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣም
ስድብንም መስቀል ሀሜትን ማጠጠሞ
ስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ
ይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ ፪
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ፀጋውን ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛልሽ 😢🥰🙏
Getmuin Lene Lakileng??? 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@@ChochoTriki በምን
ግጥሙን እንደዚ መልቀቅ ይልመድባቹ
እመብርሃን ትስጥልን የእውነት
7/ አዲስ / ሀይለ ኢየሱስ
8/ ማህደር / እህተ ኢየሱስ
9/ ሒሩት / ወለተ ማርያም
10/ ቤዛ / አፀደ ማርያም
11/ ማርሸት / ወለተ ገብርኤል
12/ እማሙ / ወለተ ፃድቅ
13/ ብዙነሽ / ወለተ ወልድ
14/ ዘውድነሽ /ወለተ ሚካኤል
15 / እሌኒ /ወለተ ሚካኤል
16/ ፋኖስ /አፀደ ማርያም
17/ ሰላማዊት/ ወለተ ኢየሱስ
18/ በላይነሽ /ወለተ ሐና
19 / ብርቱካን /ወለተ ጊዮርጊስ
20 / ወይንሸት /ወለተ ሰማዕት
21/ ቡሩክ / ወልደ ሰማዕት
22/ እዮብ / ገብረ መድኅን
23/ መዓዛ / ወለተ ሰንበት
24/ አይናለም/ ወለተሚካኤል
25/ ራሔል / ፅጌ ማርያም
26/ አስቴር / ወለተ አረጋዊ
27/ ሚጣ / አፀደ ማርያም
28/ዘውዴ ምህረተ ሥላሴ
29/ ዘነብ ወለተ ሃና
30/ሃና ወለተ ሃና
31/ ህይወት
31/ ህይወት እህተ ማርያም
32/
33/
34/
35/
36/
37/
38/
39/
40/
አሜን🙏❤️
21 ሚድያ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን
የክርስቶስን ህማም ፣የድንግል ማርያምን ትህትና ከልብ እያሰብን ብንኖር በራሱ ወንጌል ነበር። ብሎም ሰባኪ ባልፈልገን ነበር ።መድኃኔአለም ልባችንን አብራልን።
ቃሉን ለአህዝ መስበክ ግድ ነው
በእንባ እየታጠብኩ ነበር ደጋግሜ የሰማሁት ልዑል እግዚሔር ይባርክሽ
እንዴት ዓይነት ፀጋ ነው? ዘመንሽ ይባረክ
አጥንትን የሚያለመልም የመላክተ ጣዕመ ዝማሬን ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
ከስር የመዝሙሩን ግጥም ብትፅፉልን እኛም እንድንዘምር ፤፤🥰🥰🥰🥰🥰
እሄው 🙏
በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ
መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ
ስድብን እስየሰማሁ ያላንዳች ሁካታ
ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪
ለኔም አሰተምረኝ ባላጠፈት ጥፋት
በፀጋ መቀበል የእይሁድን ትፋት
እንዴት እንደሚቻል ሳያጉረመርሙ
ንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ ፪
የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዘዴ
እባክህ አሰረዳኝ አሰተምረኝ አንዴ
ብኤል ዜቡል ተበለህ ያልተበሳጨከው
የኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላ ከው
ጋኔል ይዞታልን የስማህ በፀጋ
ለኔም አሰተምረኝ በቂም አልወጋ ፪)
አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦር
በቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትስበር
እንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግር
ዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገር
ለኔም አሰተምረኝ ብዙ ሳልናገር ፪
በችካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋር
የደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራ
አያውቁትምና የሚያደርጉትን
ይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትን
ምናል ብታስተምረኝ እንዲህ ያለ ሕይወትን፪
አሁን ምንቸገረህ ብትስጠኝ ለአንድ አፍት
የትህትናን ቀሚስ የትዕግስትን ኩታ
እያየህ አይደል ውይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታ
የመስደብን ዘውድ የመናቅን ካባ
ምናል ብትኖር (ይህቺ ልቤ ደርባ ፪
ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤ
ለክብሩ ለሚኖር ለኮርማው ሀሳቤ
ምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶ
እንደዚህ ከሚኖር ሽቶ ተበላሽቶ
አረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣም
ስድብንም መስቀል ሀሜትን ማጠጠሞ
ስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ
ይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ ፪
Almni zuree ayeutu
Wana zemariwa vedeo lay gtmu ale kesum lay manbeb enchlalen.mahitot tube meselegn
ተፅፎልሻል
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ድረሽልኝ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጥርት ያለ ልቦና ለሂዎት የተሰጠ ስብዕና አለሽ🥰🥰🥰
ምናል ብታስተምረኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማን
Waaqaayoo Faaruu Ergaamotaa isiin haa dhaageesiisuu❤❤❤❤
ምናል ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ😢 አቤቱ ጉዶሎዬን በዚኽ መዝሙር ውስጥ አየውት አቤቱ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህትዬ
የመናቅን ጥበብ
የውርደትን ዘዴ
እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ
ቡኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኽው
የየሃጢተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላሃው
ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመናቅ ጥበብ
የውርደትን ዘዴ
እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ😢
ቡኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኸው
የኃጢአተኞቾ ወዳጅ መባል ያልጠላኸው🥺
ለእኔም አስተምረኝ😢😢😢😢
የግዚአብሔር ስጥዎታ ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማረ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
ደምግባት የለውም የዘማሪ ይልማን 🙏🙏
ልብ ይነካል። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለዘማሪት ፋሲካ እና ይህች መልካም ታዳጊ።
The voice of angels ❤
ሌላ አልሰማ አላይ ብዬ
አለሁ ይኸው እስከ ዛሬ
ትመልሰኝ ይሆን ወይ የኔ ባለውለታ
ከክፋት ጎዳና አባቴ የኔ ጌታ
Eniem memeles efelgalehugni
ምናለ ብታስተምረኝ ......😢😢🙏ዝማሬ መለአክትንያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow dimtsish 😍😍😍😍😍 zmare melaektn yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ብትችሉ ሁሌም መዝሙሮቹን ከታች ብትፅፉልን አብረን እየዘመርን በዛውም መዝሙሩን እንለምደዋለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ
ዝማሬ መላዕክት ያሰሠማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ጉባዬዉን ላዘጋጁት ፣ ለህታችን ዘማሪ እንዳቺ ወጣት አገልጋዮችን ያብዛልን ለሁላችሁም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😭😭😭
የኔ ዉድ ቃላት የለኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለየትኛውም እምነት ተከታዮች የሚሆን መልዕክት ነው ። 🙏🙏
ለኦርቶዶክሳዊ
እስከመጨረሻ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር
እንባዬ እያቃጠለኝ ደጋግሜ ሰማሁሸ.... የልጅነት የአገልግሎት ዘመኔን አስታወስኩት............
እግዚአብሔር እንደኔ ከመሆን ይጠብቅሽ
፯ ጊዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ❤️
ቀን ኣለ እናቴ ለጌታ ምንም ኣይረፍድም
ቀን ኣለ እናቴ ለጌታ ምንም ኣይረፍድም
ቀን ኣለ እናቴ ለጌታ ምንም ኣይረፍድም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመቤታችን ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ከቃላት በላይ የሆነ ግሩም መዝሙር ነው! ህይወትን የሚያክም ነፍስና ስጋን የሚያስታርቅ ውብ መዝሙር ነው! የግጥሙ እና ዜማው ደራሲ እንዲሁም ዘማሪዋን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!
🎉🎉🎉❤❤❤
ግጥሙ የ ዲ/ን ሂኖክ ነው ❤
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰
'''''''ስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ ይህን መራር ጉዞ አንተው ይዘጋተኝ አንተው ይዘጋተኝ አንተው ይዘጋተኝ''''''❤🙏 እታለም ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ኢሔ ጉባኤ ይቀጥል😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢😢😢😢
የኔ ወርቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከቤቱ ያቆይልን
እግዚአብሄር በሞገስ ይጠብቅሽ
egziyabhar yimesgen kalehiwot yasemaln
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሕታችኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ዘመንሽ ይባርክ እድሜ ጸጋ ይስጥሽ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalat yatawelet muzmur! Zemare Melakten Yasemalen!
የኔ ውድ ጸጋው ይብዛልሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥኡም ዝማሬ.... ዝማሬ መላአክትን ያሰማሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ጥሩ ፅጋ ነው በደንብ እድርገሽ ዝምረሽዋል በቤቱ ያፅናሽ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሳራ እግዚኣብሄር ጸጋው ያበዛልሽ ❤በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺💐🌿💒🌿💐🌺💐🌿💒🌷🍂🌹🌸🌻🌺💐🌿💒🌷🌹🌿💐🌸🌺🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Xega goyta bumulu adimk ysabk hafitey ✝️ 🇪🇹✝️🇪🇷✝️💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያድለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናል ብታስተምረኝ😂😂😂😂 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እታችን ድንቅ ዝማሬነዉ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው
ሣርዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽን እግዛብሔር ይጠብቅሽ
አቤት ፀጋ ተባረኪ ሳርዬ❤
,እግዚአብሄር በመጎሱ ይሸፍንሽ ዝማሬመላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤😊
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን😊
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ehtachen tsgawun yabezalsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zmarie melaekt yasemaln mechereshashin yasamrln....
እግዚአብሔር በቤቱ በመዘመር ያስፈጽምሽ። አገልግሎትሽን በንስሐና በሥጋወ ደሙ አትሚው።
😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሕይወቴ የቀየረ መዝሙር ነው❤
ልብብየሚያስደስት ዝማሬ ጥዑም ነው❤❤🙏🙏
በቤቱ ያኑሪሽ❤❤❤❤
ዘማሪት ሲስተር ህይወት ይሄ መዝሙሯ ሁሌም ያስለቅሰኛል😢😢❤ ከልቤ ነው ግጥሙ የገባኝ በእውነት የመናቅን ጥበብ እናፍቃለሁ 😢😢😢❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህት 🙏❤️
ዝማሬ ከመልካም ስብእና ጋር ተባረኪ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታች❤
ልጄ ተባረኪ እግዚአብሔር ኦርቶደክሰ በብዛት ገናጅምር ነው ትባዛላችሁ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰✝️✝️✝️
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እጅግ በጣም ልብ ይመስጣል🙏🙏🙏
ከዚየበለጠ
የምታገልግለጊበት እድሜ እና ፀጋውን የድልሽ
ሳርዬ ተባረኪ በርቺ የተዋህዶ ልጅ አምላክ ዘወትር አይለይሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በእውነት በእውነት ዝሜሬ መላእክት ያሰማልንንንን እህታለም❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
kalehiywot yasemalin
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን
በርቱልን 21 ሚድያ ብዙ ልጆችን አውጥታችሁዋል::
አሜን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ዝማሬ።መላአክት።ያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
ዝማሬ መላእክት ያሰማለልን
አቤቱ አስተምረን
ማማዬ መጨረሻሽን እመ ብርሃን ታሳምርልሽ ❤
Kalehiwot yasemalgn ehtwondmoche
የኔን ሕይወት ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትንሿ እህታችን🙏
ምናል ብታስተምረኝ
በክብር በሞገስ በመወደስ ፈንታ
መቀመጥ እንድችል ከመዋረድ ተርታ
ስድብህን እየሰማሁ ያላንዳች ሁካታ
ለመቆም እንድችል ልቤ ሳይረታ
ምናል ብታስተምረኝ/2×/
ብታስችለኝ ጌታ /2×/
ለኔም አስተምረኝ ባላጠፉት ጥፋት
በጸጋ መቀበል የአይሁንድ ትፋት
እንዴት እንደ ሚቻል ሳያጉረመርሙ
ንገረኝ ጌታዬ ይረዳኝ ትርጉሙ
ምናል ብታስተምረኝ/2×/
ብታስችለኝ ጌታ /2×/
የመናቅን ጥበብ የውርደትን ዜዴ
እባክህ አስረዳኝ አስተምረኝ አንዴ
ብኤል ዜቡል ተብለህ ያልተበሳጨኸው
የኃጢአተኞች ወዳጅ መባል ያልጠላኸው
ጋኔል ይዞታል የሰማህ በጸጋ
ለኔም አስተምረኝ /2×/
በቂም አልወጋ/2×/
አልወጋ እባክህ በመራርነት ጦር
በቁጣ ጥላቻ ነፍሴ አትሰበር
እንዴት ነበር ያኔ የይሁዳን እግር
ዝቅ ብለህ ያጠብከው ስታውቅ ሁሉን ነገር
ለኔም አስተምረኝ/2×/
ብዙ ሳልናገር/2×/
በችንካር ተጣብቀህ ከመስቀሉ ጋራ
የደምህ ነጠብጣብ ገና ሳያባራ
አያውቁትምና የሚያደርጉትን
ይቅርታ የለመንክ ላጠጡህ ሐሞትን
ምናል ብታስተምረኝ/2/
እንዲህ ያለህይወትን /2×
አሁን ምን ቸገረህ ብትሰጠኝ ለአንድ አፍታ
የትህትናን ቀሚስ የትግስትን ኩታ
እያየህ አይደል ወይ ነፍሴ እንዲህ ተራቁታ
የመሰደብን ዘወድ የመናቅን ካባ
ምናል ብትኖር /2×/
ይቺ ልቤ ደርባ /2×/
ትዕቢት ለተሞላው ላትንኩኝ ባይ ልቤ
ለክብሩ ለሚኖር ለቆርማው ሀሳቤ
ምናል ብትቀባው የትህትናን ሽቶ
እንደዚህ ከሚኖር ሸቶ ተበላሽቶ
ኧረ እኔስ አልቻልኩም አቅቶኛል በጣም
ስድብንም መቀበል ሀሜትን ማጣጣር
ስተርከው እንጂ ስኖረው አቃተኝ
ይህን መራር ኑሮ አንተው ይዘህ ጋተኝ
አይ መታደል መመረጥ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያጽናሽ በርቺ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ድንቅ ግጥም ዘማሪ ሳራ መንግስቱ የሚገርም ዝማሬ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤️☝️🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ☝️