ሊቨርፑል መሪ! (ቢያንስ ለጊዜው)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 91

  • @demmelashmedhanite3596
    @demmelashmedhanite3596 2 дні тому +19

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊቨርፑላዊያን ወደ መሪነት ስለተሸጋገርን

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up 2 дні тому +11

    አንሰማም ዘንድሮ ድምፃችንን አጥፍተን እስከመጨረሻው እንጓዛለን YNWA🎉

  • @zelalemkassaye984
    @zelalemkassaye984 День тому +3

    ከአስቶንቪላጋ ቢያሸንፍ እንኳ እኩል 15 ነጥብ ይዘዉ ሊቨርፑል የጎል 7 እርቀት አለዉ ስለዚህ ሁሉም እኩል ስድስት ጨዋታ ተጫዉተዉ መሪ ሊቨርፑል ይሆናል እና ለጊዜዉ የሚባለዉ ግን ሌሎች ቀሪ ጨዋታ ኖሮአቸዉ ሲያሸኑፉ ሊቨርፑልን ሲበልጡ ነዉና ለጊዜዉ የሚለዉ ይስተካከልልን።

  • @hikma3304
    @hikma3304 День тому +3

    ምን ማለትፈልገህ ነው ለዝዜው ማለት የቀር ጨዎታ አለ ነው ከትልልቅ ክሉቦች ጋር አልተጫወተም ነው ሞራላችንን ጠብቅልን እንደ መራን እንቀጥላለን ዎንጫውንም እንበላለን ብቻ ከጉዳት ነፆ እንሁን

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 2 дні тому +11

    🎈ቋሚ ሆኖ ሚመራውን ንገረና😮

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 2 дні тому +1

      ተረጋጉ May be astonvilla selaltchawetm lehone yechlal enji le live neket norot aymslgnem

  • @AazezAkedir
    @AazezAkedir 2 дні тому +6

    Liverpool forever ❤❤❤❤

  • @DanielEndale-ym9xb
    @DanielEndale-ym9xb 2 дні тому +8

    YNWA

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 2 дні тому +3

    Wow liverpool ba zimeta yetagesagesa new ❤❤❤❤

  • @Fike-dire-Liverpool-1
    @Fike-dire-Liverpool-1 2 дні тому +7

    ለግዜው የምትለው ቃል ባትመቸኝም ፕሮግራሙን ልስማ

    • @aberazegeye-iy8up
      @aberazegeye-iy8up 2 дні тому +1

      እኔም ጎርብጣኛለች 😮

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 2 дні тому

      ​@@aberazegeye-iy8up ተረጋጉ May be astonvilla selaltchawetm lehone yechlal enji le live neket norot aymslgnem

  • @B.M-u8h
    @B.M-u8h 2 дні тому +1

    ቢያንስ ለግዜው? ሊጉ የ 38 ጨዋታ ውጤት የሚወስነው እንደመሆኑ ማንም ሊመራ ቢችል ለግዜው እንጂ የሻፒዮኑን ክብርን አይገኝም።
    ማለት ይጠበቅ የነበረ ባይሆንም ለሊቨርፑል ያልከውን "ቢያንስ ለግዜው" የሚለውን ሲቲም ሆነ አርሰናል መሪ ሲሆኑ እንደምትጨምር ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @wondearaya9500
    @wondearaya9500 22 години тому +1

    hi Alazar, a good narration as usual ,but ''ቢያንስ ለጊዜውን..." ምን አመጣው..?

  • @sdma6050
    @sdma6050 2 дні тому +3

    ለጊዜውም ማለት የለብህም ምንድነው ምክንያትህ

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse2639 2 дні тому +22

    ለምንድ ነው ለጊዜው የሚሆነው ? ቋሚ መሪው ማነው?

    • @ENDALAWETREN
      @ENDALAWETREN 2 дні тому +1

      እኮ😮

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 2 дні тому +4

      ተረጋጉ May be astonvilla selaltchawetm lehone yechlal enji le live neket norot aymslgnem.

    • @tesematadesse2639
      @tesematadesse2639 2 дні тому +1

      @@FuadArsi-s7t Astonvilla 8 le 0 yashangal ende?
      Goal difference Liv 10...Villa 3 new

    • @Ja-yu7sg
      @Ja-yu7sg День тому +1

      ሻሼ

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t День тому

      @@tesematadesse2639 Why not ? This is premiere league

  • @yetuyersaw8510
    @yetuyersaw8510 2 дні тому +2

    y.n.w.a እንኳን ደስ አለን

  • @ephrembarnabas
    @ephrembarnabas 2 дні тому +2

    ለምንድነው ለጊዜው የሚሆነው? የማን ደጋፊ ነክ አንተ ራስ አሽቃባጭ ሁላ

    • @FuadArsi-s7t
      @FuadArsi-s7t 2 дні тому

      ተረጋጉ May be astonvilla selaltchawetm lehone yechlal enji le live neket norot aymslgnem

  • @Alex-es5du
    @Alex-es5du День тому +1

    አሊዝ ትልቅ ስህተት ሰራህ ምን ማለት ነው ለጊዜው ማለት ሊቨርፑል ሻምፒዮን የመሆን አቅም የለውም እያልክ ነው ምንም ቢሆን እስከመራ ድረስ ለጊዜው አይባልም ወደፊት የሚፈጠረውን ሁላችንም አብረን ምናየው ይሆናል አገላለፅክን ግን አስተካክል ynwa forever❤️🔥🔥🔥

    • @lubabseid9295
      @lubabseid9295 День тому

      እና አምናም እየመራችሁ ነበር መጨረሻውን አይተናል

  • @brukwondimu6093
    @brukwondimu6093 18 годин тому

    ሊቨርፑል አንተ እንዳልከው ለጊዜው ብቻ አይደለም የሚመራው እንደ አንድ የሊቨርፑል ደጋፊነቴ ዋንጫውን የማንሳት አቅም እንዳለው አምናለሁ እና ለምታነሳቸው ሃሳቦች የምትሰጠውን ርዕስ ብታስተካክል ደስ ይለኛል። ሊቨርፑል መሪ?? ወይስ ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሆነ?? ብዙጊዜ የምትሰጣቸው አርዕስቶች ሳቢነት ይጎድላቸዋል።

  • @OusmanHassen-y4v
    @OusmanHassen-y4v День тому

    አሌክሶ በጣም ነዉ የምወድህ እኔ እንጃ እንዳንተ አይነት አናሊስ አሁንም ወደፊትም አይመጣም ። ባንተ ምክኒያት አናሊስ የመሆን ፍላጎቴ በጣም ነዉ የጨመረዉ ከኩዋስ ዉጪ ለራሱ ለሂወቴ የሚጠቅመኝ ነገር ካንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ ወደፊትም በአላህ ፍቃድ በዙ ነገር እማራለሁ በጣም ስለም ወድህ( አላህ ሂዲያዉን ይስጥህ ዉዱ ወንድሜ) አላህ ይጠብቅህ በርታልንንን

  • @ErmiErmiyasgetaneh
    @ErmiErmiyasgetaneh День тому +1

    ለጊዜው ማለት በጣም አከብርክ ነበር ቡድኔን ዝቅ አታድርግብኛ

  • @esayasmekonnen8710
    @esayasmekonnen8710 День тому

    አላዛ አስተያየት ይመቸኛል ። ግን ለጊዜው የሚለው ቃል እምነት የለኝ ማለት ነው ነገን ማን ያውቃ በእግር ኳስ ሌስተር ዋንጫ ሲበላ ማን ገመተ ለማለት የፈለኩት ለጊዜው የሚል ቃላት ለእግር ኳስ ተንታኝ አግባብ አይደለም ብዬ አምናለሁ

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 2 дні тому

    እንደገለልተኛ ተመልካች የሊጉን ዋንጫ ከሲቲ ዉጪ ማንም ቢበላዉ ደስ ይለኛል ሲቲ ከበላዉ ግን ሁላችንም አፋችንም ጣታችንም ይፁም Tnx u Alexo ትለያለህ

  • @natiman8444
    @natiman8444 2 дні тому +2

    Y.n.w.a 💪💪💪💪

  • @MohammedISelam-rk4lu
    @MohammedISelam-rk4lu День тому

    ማለት ለጊዜው ከምትል መሪ ሁኖዋል ብትል ይሻላል ወደ ሚሆነውን አብረን እናያለን ምክንያቱም የሆነውን እንጅ ስለ ወደ ፊት ሚሆንን ስለ ማናቅ ።

  • @ramadanyounis9110
    @ramadanyounis9110 День тому

    ሲጀመር ለጊዜያዊ መሪ አይደለም። ሲቀጥል ማን ነው መሪ እስቲ የዛሬን ጨዋታ ጨምሮ ወይስ ተሳስተህ ነው🤔🤔

  • @MohamedMorata-b8e
    @MohamedMorata-b8e 20 годин тому

    ኢትዮፒያ ላይ ስለሁሉም ክለበች የሚሠራ ምርጡ ጋዜጠኛ ብቸኛው እንወድሀለን

  • @danny_m
    @danny_m 2 дні тому

    ተስተካካይ ጫወታ ያለው እና ተጫውቶ ሲያሸንፍ ሊቨርፑልን የሚበልጥ ሌላ ክለብ አለ? "ለጊዜውን" ምን አመጣው?

  • @petermaphosa3133
    @petermaphosa3133 День тому

    ምን ማለት ነው ለጊዜው ማለት ስለ ወደፊቱ እምታውቅ ከሆነ መሪውን ንገረን አባባልህ አልተመቸኝም

  • @kemallmohammed760
    @kemallmohammed760 День тому

    አረ አላዛር አይነፋም ጋዜጠኛ አድሏዊ አይሆንም። በቃ ሊቨርፑል መሪ ነው።

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 День тому

    ለግዜው አይደለም እስከመጨረሻው በዚሁ ይቀጥላል❤️🙏❤️

  • @DanielTesfay-yi2hv
    @DanielTesfay-yi2hv День тому

    ምነው alexo" ለግዜውም ቢሆን " why nat እስከ መጨረሻ?

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 День тому

    ደካማ ነበር ሊቨርፑል እንደተባለው ትክክል ነው ugly win

  • @SalheShikur
    @SalheShikur День тому

    ለጊዜዉ ምትለዉ ትደብራለች we'are Liverpool❤❤❤

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 День тому

    ዕርስ አሰጣጥህ ይስተካከል! ለደጋፊ አሉታዊ አይደለም።

  • @andargiealemayehu6955
    @andargiealemayehu6955 2 дні тому +1

    We’re Liverpool ❤

  • @jibrilDawud
    @jibrilDawud 2 дні тому

    ለጊዜው ብለህ አትሰክስጅ ጀለስ
    ለማንኛውም ትችላለህ!!

  • @husumusa6007
    @husumusa6007 2 дні тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የሊቨርፑል ደጋፊዎች🎉🎉

  • @sun4zak
    @sun4zak 2 дні тому

    አሳማኝ ባልየነ የጨዋታ ዘይቤ ስለሆነ ይመስለኛል

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 День тому

    ለምን ለጊዜው አስባለ መሪው ማነው አሸንፈውነው መሪ የሆኑት

  • @asfawyemane408
    @asfawyemane408 День тому

    ቢያንስ ለግዜው ማለት የለብህም ባትለው ምን ትሆናለክ?

  • @MA-il4xl
    @MA-il4xl День тому

    Dros ye manche degafi slehonewu eyewededhuh astelakegn

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 2 дні тому

    Thanks ale for your amazing explanation

  • @MaqbulJamel
    @MaqbulJamel 15 годин тому

    እንዴ አለዘረ ለጊዜውም ቢሆን ማለት 😢😢

  • @umimohammed605
    @umimohammed605 День тому

    Ale anten eyesemaw bzu hasabochen tasresagnalek

  • @SaemEsayas
    @SaemEsayas День тому

    Live ስርጭት ለምን አትጀምርም።

  • @anwarkassie
    @anwarkassie 2 дні тому

    አሁንም በ slot አላመናችሁም???

  • @SalihAli-w7l
    @SalihAli-w7l День тому

    Biyans legizew 🤔🤔

  • @YohannesAbay-ur6ob
    @YohannesAbay-ur6ob 2 дні тому

    Ende alez lemen le gizew alik....

  • @AbelTulu-xk7dz
    @AbelTulu-xk7dz День тому

    ለጊዜዉ ምን ማለት ነዉ?😡😡😡😡

  • @ABDUAli-n9k
    @ABDUAli-n9k 12 годин тому

    ለግዜው ስትል?

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 День тому

    ለጊዜዉም ቢሆን 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ሰያወረባቦ
    @ሰያወረባቦ День тому

    ለምን ለጊዜው የሚሆኑ !

  • @MuleMitiku-qh7te
    @MuleMitiku-qh7te День тому

    ለጊዜው ምን ማለት ነው ?

  • @marsimoyabdisa
    @marsimoyabdisa День тому

    You're Goat 🐐 salute

  • @sebehadinyasin17
    @sebehadinyasin17 День тому

    ጅል ነህ መንሱር>>

  • @user-nn6lp7nk8m
    @user-nn6lp7nk8m 2 дні тому

    በመጨረሻም 🎉❤❤❤

  • @FuadNuru-gl4fy
    @FuadNuru-gl4fy 2 дні тому

    Liverpool is king

  • @HOPEDESIGNE-GM
    @HOPEDESIGNE-GM День тому

    አሌ ምርጧ

  • @petermaphosa3133
    @petermaphosa3133 День тому

    ጠንቃይ

  • @abduslamshamil3476
    @abduslamshamil3476 День тому

    እኛ ነና ማንቼ

  • @EzuZizu-yx2kc
    @EzuZizu-yx2kc 2 дні тому

    Why you say for now ?

  • @BeletuBele-m5f
    @BeletuBele-m5f День тому

    betami new yemiwedhi berta

  • @yibekalyohanes
    @yibekalyohanes День тому

    Woow live❤❤❤

  • @zakiytilahun
    @zakiytilahun 2 дні тому

    አዎ መልስለት ማነው ቋሚው?

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 День тому

    Liverpool ❤❤❤❤

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 9 годин тому

    YNWA 💪

  • @EmranRedwan-q5l
    @EmranRedwan-q5l 2 дні тому

    YNWA🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulBasit-jk2im
    @AbdulBasit-jk2im День тому

    😡😡😡😡

  • @Fix-w
    @Fix-w День тому

    ወዳጆች አሌክስን ስናዳምጥ ከክብር ጋር VPN ብናበራና ሰብስክራይብ ብናደርግ እና ብናስደርግ አሪፍ ነው
    አሌክሶ 1M sUBSCRIBE ይገባዋል

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU День тому

      አታሽቃብጥ

    • @Fix-w
      @Fix-w День тому

      የሀበሻነትክ ምቀኝነት ይዞክ እንጂ አንተ እሱን በመስማት እየተጠቀምክ አይደለ እሱም እንዲጠቀም ብታበራ

  • @sdma6050
    @sdma6050 2 дні тому +1

    አርሰናል ብሆን ኖሮ ብዙ ደቂቃ ና ልክ ዋንጫ እንደበላ አስመስለህ ነበር የምታብራራው ገላፃህን ሚዛናዊ አድርግ, ለግዜው ስትል ምን ለማለት ፈልግህ ነው

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 День тому

    ❤❤❤❤

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 2 дні тому

    Ale ❤❤❤

  • @footballhighlightsinethiop4782
    @footballhighlightsinethiop4782 2 дні тому +1

    yene yelib adris ale kuas lemadamet tikiklegnaw bota

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 День тому

    Alazar YNWA❤❤❤❤🎉

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 2 дні тому

    Thank you Alazar.YNWA.

  • @tekugebru1765
    @tekugebru1765 День тому

    ተጠ ራጣሪ መሆን መብቱ ነው እኛ ግን እናምናለን