Arada daily news: ኢራን ለእስራኤል መልስ መስጠት ግዴታ ነው አለች"እስራኤልና ጥቃቷ"የሁቲ ሀይፐርሶኒክሚሳኤል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r 2 години тому +12

    😂ድል ለሙጃሂዶች ውድመት ለእስራኤል እና አጋሮቿ

  • @NuredinAbdoHussen
    @NuredinAbdoHussen 2 години тому +5

    አቀረራብህን አስተካክል አፍህን አትክፈት ግማል ማጠበቅ ስርቆት አደለም አንድ ሰው በጠፋው አፍህን ሰብስብ ስነስራዓት

  • @Ahmedmehmd-q9i
    @Ahmedmehmd-q9i 2 години тому +5

    ድል ለሙጃሂዶች ሞት ለእስራዒል እና ለአጋሮቿ እንት ምን ፍትህ አለክ ፍትህ እምትለዉ

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 2 години тому +3

    አንተ ራስ አነጋገረህ ትክክል አይደለም ያልተማረ የገጠር ሰው ምናምን የምትለው ምንድነው ያንተ ንግግር ደግሞ ካልተማሩት ካልተማሩት አይሻልም ደደብ ሁሉም የራሱ አቋም እና የራሱን የሚደግፈው ነገር ይኖራል መብቱ ነው ::

  • @ሰላሚዝም
    @ሰላሚዝም 2 години тому +2

    ሀስቀያሚ የሆኑ ሰዎች ስትል ፊትክን አይተከዋል

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 2 години тому +1

    አንቺ አንቺ እያልክ የእስራኤልን ሀያልነት ከመስበክ ይልቅ ለፍትህ ዘግብ ። ፈርኦን የያኔ ቅዱሳን የእስራኤል ልጆችን ሰጨፈጭፍ ሀያል ነበረ ።ሃያልነት ቅድስና አይደለም ። አሁን የእስራኤል ልጆች ሳይሆኑ ፅዮናዊያን ናቸው ህፃናትን የሚጨፈጭፉ ። ፅዮናውያን አይደለም ለሙስሊሙ ለክርስትያኑም ጠላት ናቸው ። አይደለም ለክርስትያኑ በኦሪት ለሚያምኑት ራቢ እስራኤላውያንም ጠላት እየሆኑ ነው ።

  • @HayredinShikur
    @HayredinShikur 3 години тому +3

    ከአንተ ማይጠበቅ አባባል

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 2 години тому +1

    የኢትዮ መንግስት መንደር ለመደር እየተልከሰከሰ ግብር ይሰብስብ ይብላ ይጠጣ እንጂ ምን አባቱይፈጥራል

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 2 години тому +2

    ወሬ ነዉ ዜና. አይነፋም

  • @aradadaily
    @aradadaily  2 години тому

    Subscribe to our new channel.
    youtube.com/@aradadailyextra?si=DxfTJPqAPQRKhhuv

  • @jagissomatusalamena3570
    @jagissomatusalamena3570 41 хвилина тому

    መርቅነህ ትንታኔ አትስራ !ታግተህ በጠመንጃ ፊት ለፊት የሚታወራ ትመስላለህ!! ያ በሰላም ጊዜ ነጉድጓድ ድምጽህ ሸፋፋ ሆኔ !!አርባ ቀንና ሌሊት ምግብ ካልበላ ስዉ አንደት የሚወጣ እንጂ ያንተ አይመስልም!! please stop unless make it back of screen

  • @Makurla
    @Makurla 2 години тому

    ትምህርት ቤት ተዘግቷል ቤሩቶች መጠለያ አድርገውታል የኛ ሰዎች ጦርነት ወደሌለበት ሰው ቤት እየተሸጋሸጉ ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር ያምጣልን በጣም የሚገርመው የውሸት ኢንፎርሜሽን በጣም በዝተዋል UA-cam $ ተብላችሁ ቤተሰብን አታሰጨንቁ እውነት ላይ ነን ያለነው ስለእውነት እናውራ

  • @TiyaTiya-tz6wf
    @TiyaTiya-tz6wf 2 години тому

    ሰላም አራዳ ዴሊ አቅራቢ እንዴት ነክ ተው አንዳንድ ሰዎች ተሳሳቱ ብለክ አትሳሳት ቤሩት ግመል የሚጠብቅ የለም ካለም ስራ ነው የነስረላህ መሞት በጣም አሳዝኖናል እኛ በደህየ ስንኖር ሰላም የሰፈነበት ቦታ ስለነበረ ወደ እምነት አታዙሩት የጥሩ ሰው ካላዘንን ጥሩ አደለም አላህ ለሁሉም ግዜ አለው🙄🙄

  • @Robagarbi
    @Robagarbi 2 години тому +1

    antem irasik ye chefchafiwoch bandira yazi nek ye shelle lij

  • @toufeeqzuber430
    @toufeeqzuber430 2 години тому

    ሼአ,ደሞ,ሙጀሂድ,አይደለም,ኢኘን,ሙስሊሞችን,አይመለከተንም,,በይሆን,የፉሊስጤን,ደገፉነኝ🎉🎉

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 2 години тому

    የ እስራኤል አምላክ ማነው? የደደብ ትርቅም ሁላ!! የእስ ራኢል አምላክ የአሜሪካ ከባድ መሳሪያ ነው::

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Годину тому +1

    ብዙ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች እና የተማሩ ስለእስራኤል ጠንቅቀው ሚያውቁት እስራኤልን ይገድፋሉ ለእውነት የቆሙ

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Годину тому

    ሐሰት ነው አልተዘጋም እንደውም መሳፈፈር ለሚፈልግ ምዝገባ ጀምረዋል እኔም ተመዝግቤያለው

  • @Ahmedmehmd-q9i
    @Ahmedmehmd-q9i 2 години тому

    እረአዪገርምም የሚቀር አለዴ ከመሞት ሰው አሀል ጋላዪ ዪሞታል እንኳን በጀት

  • @mabiruk
    @mabiruk 2 години тому

    የሄዝቦላህ ግዙፉ ወታደራዊ ዋሻ
    ua-cam.com/video/r8COIYeTdQw/v-deo.htmlsi=pv07LXMXGUlrWW3T

  • @mabiruk
    @mabiruk 2 години тому

    የሄዝቦላህ ግዙፉ ወታደራዊ ዋሻ
    ua-cam.com/video/r8COIYeTdQw/v-deo.htmlsi=pv07LXMXGUlrWW3T

  • @mahetmetaddese2542
    @mahetmetaddese2542 4 хвилини тому

    ብዙ አድማጭ አለህ ስለሆነም ፀያፍ ስድቦችን አትጠቀም

  • @debeleabera5760
    @debeleabera5760 Годину тому

    Increment of 1250 growth, (net 700birr) for PhD holders. Imagine 700br increment for the last 6 years

  • @kedMam-k4o
    @kedMam-k4o Годину тому

    ምናምን ምናምን እንትን ንፍጣም ወዘተ እያሉ ማለት ምን ማለት ነው? Be ethical!

  • @Wubshatejorje
    @Wubshatejorje 2 години тому

    ዛሬ በስሱም ቢሆን ስለ ሀገራችን ተመችቶኛል👏👏

  • @damnopo
    @damnopo 2 години тому

    አፍልተዋል ትበላቸው ህነዚህ ፅንፈኞች

  • @temesgenlulu2098
    @temesgenlulu2098 2 години тому

    ከአንተ የባሰ ጭቃ አለን? ስድ አደግ ጀዝባ። ንፍጣም ነህ😢

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Годину тому

    የኢትዮጵያ መንግስት ለዜጎቹ ግድ የለውም

  • @KaffaCoffee-qf3ql
    @KaffaCoffee-qf3ql 2 години тому

    ስለመምህራን ትኩረት በመስጠትህ እናመሰግናለን

  • @Ahmedmehmd-q9i
    @Ahmedmehmd-q9i 2 години тому

    አንት ለእስራኢል ወግን ዝምብለክ ፍትህ የለህም

  • @SirajKemal-b7c
    @SirajKemal-b7c 2 години тому

    እኛ ሙዝ በዳቦስ መች መግዛትቻልን።

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Годину тому

    የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም ነው ተረቱ
    ጋዛ ስትፈርስ እያዩ ከእስራኤልጋ ጦርነትን ሞከረ ከባድ ዋጋ ያስከፍላቸዋል ኢራንም አርፋ ካልተቀመጠች የእስራኤልን ክንድ ትቀምሳለች ምንም ማድረግ አይቻልም ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 21 хвилина тому

      እስራኤልመጥፋያዋቅርብ ነው

  • @nagaarecords
    @nagaarecords 2 години тому

    Ye Iran tebeka! Israel hulem kante zena wuchi nat‼️ 1nde tedekosech,ye iran mebrek belat yeml yet derese? God the God of Israel is always victorious💪💪💪

  • @HabeshayeTadese
    @HabeshayeTadese 3 години тому

    እረ የምን አንዳንድ ነው ሁሉም ጎዳና ላይ ናቸው

  • @MelakuYetati-ic8fu
    @MelakuYetati-ic8fu 2 години тому

    በቪዲዮ ባትወጣ አሪፍ ነው

  • @AlexHailu-l8i
    @AlexHailu-l8i 3 години тому

    ayzoh brooo Berta mesnakl ayxfam

  • @AS-xw5pj
    @AS-xw5pj 2 години тому

    ማርያምን ልጄ ፍትህን አይቶ በለቅሶ ቤቱን እየበጠበጠ ነው

  • @AS-xw5pj
    @AS-xw5pj 2 години тому

    ንፍጣም የዝሙት ልጅ

  • @ShsjshdiBcndbej
    @ShsjshdiBcndbej 3 години тому +7

    እስራኤል ዋጋዋን ታገኛለች

    • @JuneJune-i8m
      @JuneJune-i8m 2 години тому

      😂😂😂😂 የመሃመድ ቡችልች አይዞዋቹ ዘንድሮ እንደሆን አንድ በአንድ ታልቃላዩ

  • @SewalewBerihun
    @SewalewBerihun 48 хвилин тому

    Midre niftam zim belachew

  • @Robagarbi
    @Robagarbi 2 години тому

    antem sew honek sew titeyefalek inde wendagered

  • @HaireBedru
    @HaireBedru 43 хвилини тому

    ባለጌ

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 2 години тому

    ውሸት አታራ 😅

  • @AlexHailu-l8i
    @AlexHailu-l8i 3 години тому

    waw aref merjaa

  • @SewalewBerihun
    @SewalewBerihun 36 хвилин тому

    Abo yimechih

  • @mahtalab
    @mahtalab 2 години тому +1

    አይሁድ ምን ጊዜም ተንኮል እንጂ በጎን አስቦ አያውቅም

  • @ShemaShema-x6o
    @ShemaShema-x6o 2 години тому

    Seakram

  • @דסהנגה
    @דסהנגה 2 години тому

    , Wichita app wash shut up

  • @899-r9n
    @899-r9n 3 години тому +4

    የኢሥራኤል መጥፋዋ ደርሣል😅😅😅😅😅😅

    • @53067
      @53067 3 години тому

      😂😂😂😂 በህልማችሁ

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 години тому

      @@53067 ጠብቂ አይሁዳ መጥፋ ነው