ኬኔሣ ሙሉነህ ሃይማኖቷን የደበቀችበት ምክንያት | የኢትዮጵያ ፍቅሯ እና አስደናቂ ሀሳቦቿ | ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

КОМЕНТАРІ • 442

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  3 місяці тому +20

    gofundme.com/6bcg2

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 місяці тому +57

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

    • @erwdagirma9611
      @erwdagirma9611 3 місяці тому +1

      አሚን ለሁላችንም 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 3 місяці тому +44

    አይ እህቴ ከጌሙ ይልቅ ፋብሪካዉን ብከትከፍችልን ይጠቅም ነበር
    እርጋታሽ ንግግርሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽን ያሳየናል እናመሰግንሻለን ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 місяці тому +23

    ድንቅ ሴት ጥበበኛም መለኛ ውስጥሽም ደጅሽም ውብ ቆንጆ ነሽ ተክልየ ግን የዛሬው አጠያየቅህ ትንሽ ጋጥ ቢወጣም እሷ ግን መለኛ ሴት በመሆኗ በስነስርአት አንተንም ሳትጎዳ ሳታስቀይም እራሷንም አክብራ በትዕግስት ነው የመለሰችልህ ልዩ አስተማሪ ሰው ነሽ ውቢት ኢትዩጵያ ነሽ ብየሻለው ዕድሜ ከጤና ከነ መላው ቤተሰቦችሽ እመኛለሁ ያሳደጉሽም ያባረኹ .❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 3 місяці тому +14

    ይህን ፅሁፍ ለሚያነብ ሰው በሙሉ!! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ምህረት በህይወቱ ይብዛለት❤።
    ወንድሜ በምታቀርባቸው ትምህርት ሰጭ ዝግጅቶች እጅግ አክባሪህ ነኝ። ከልብም ላመሰግንህ እወዳለሁ፣ ብዙ ጊዜ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ባብላጫው የማንቂያ ደውል ነው።
    ወንድሜ፣ እስቲ ፍቃድህ ቢሆንና ብትችል፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠ፣ ከአንገቱ በላይ የውሻ መልክ ያለው፣ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው የሚመስለውን፣ "የሞት ዓምላክ/ ኑቢስ" እየተባለ ስለሚጠራው የግብፅ ጣዖትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን ደግሞ ሚያዝያ ሁለት ቀን ስለሚከበረው 'ቅዱስ ቀን' ከግብፁ ጣዖት ጋር በተመሳሳይ መልኩ "ፊቱ ከአንገት በላይ የውሻ ከአንገት በታች ደግሞ የሰው" ስለሆነው፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠውን በቤተ ክርስቲያኒቱ አገላለፅ ስለዚህ "ቅዱስ ክርስቶፎረስ" ስለ ተባለው "ሰው?" መመሳሰል፣ አንድነትና ልዩነት እንዲሁም ጠቅላላ ታሪካቸውን በመረጃና ማስረጃ በመደገፍ (መፅሃፍ ቅዱሳዊ) ቢሆን ደግሞ እጅግ መልካም ይሆናል። ምክንያቱም መንፈሳዊ የሆኑትን ነገሮች እኛ ክርስቲያኖች/ የጌታ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታዮች የምንመረምርበት ብቸኛው መንገድ የእግዚአብሔር ቃል ነውና።
    ክርስቲያን የሆነ የየትኛውም ቤተ-ዕምነት ተከታይ ይህን ቢረዳው። በተለይ ግን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በሙሉ ይህ የእኔ የግል ጥያቄን በቅንነት በመረዳት፣ ይህን ቀን ስታከብሩት ግን አንድም በማወቅ ወይንም ባለማወቅ "ሰኔ ሁለት ቀን ላይ የአባታችን በረከት በላያችን ይደር !" ብለን የምንለው የማንን ነው!? እንዴትና ለምን? በማለት አንድም እንዲጠይቁ፣ ሁለት ደግሞ ይህ ዓምልኮ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ? "የእግዚአብሔር ቃልስ" ይህን በእውነቱ ይደግፋል? ወይስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ይጋጫል! ብሎ እንዲመረምርና ወደ እውነቱ እንዲመለስ በማሰብ ነው። ❤❤❤
    #የነበረ፣ ያለና ለዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖር፣ (አልፋና ዖሜጋ) ሁሉን ቻይ የሆነ ዓምላክ፣ የእስራኤል ልዑል፣ ሰማይ፣ ምድርንና ባህር እንዲሁም በውስጣቸው ያሉትን በሙሉ ያለረዳት ብቻውን የፈጠረ ዘላለማዊ ዓምላክ፣
    #የሠራዊት ጌታ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክን መፍራት፣ ለእርሱ ቃል ብቻ መታዘዝ፣ መስገድና እርሱን ብቻ ማምለክ ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ብሩክ ሁኑ።
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። መዳን በሌላ በማንም የለምና ከዘላለም ሞት ማምለጥ የፈለገ ሰው ሁሉ ወደዚህ የህይወት ውሃ ምንጭ ይምጣ። ንስሐ ይግባና ኢየሱስን በማመን በሚገኝ ፀጋ "የዘላለም ህይወት" የእግዚአብሔርን መንግስት ወራሽ ይሁን። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ❤❤❤ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ከእግዚአብሔር ቅዱሳን ጋር ስማችሁን በህይወት መዝገብ ላይ አኑሩ። #ጆሮ ያለው ይስማ! ልብ ያለውም ልብ ይበል። ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያድንም። ሞትንና መውጊያውን ድል ነስቶ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ቀኝ በክብር፣ በግርማው በዙፋኑ ላይ የተቀመጠ፣ ዳግም በደመና ከእልፍ አህላፍ መላዕክቱ ጋር የሚታይ፣ ወደዚህ ምድር ዳግም የሚመጣና በህያዋንና በሙታን ላይ የሚፈርደው! የእርሱ የሆኑትን ማለትም የቅዱስ እግዚአብሔር መንግስትን ወራሾች ወዳዘጋጀላቸው ዘላለማዊ ቦታ (አዲሲቷ ኢየሩሳሌም) ከእርሱ ጋር ይዞ የሚሄድ፣ ለዘላለምም ዓምላካቸው የሚሆን። ሙታንን ደግሞ ከጠላታችን ከዲያቢሎስ፣ ከቀደመው እባብ/ሰይጣን፣ ሐሰተኛው ነቢይና ከአውሬው ጋር ሞትና ሲዖልን ጨምሮ ወደተዘጋጀላቸው የእሳት ባህር ውስጥ (ዘላለማዊ ሞት) "ሁሉተኛው ሞት ነው" ይጥላቸዋል። ለዘላለምም ይቃጠላሉ።
    አዎን ጌታ በቅርቡ ይመጣል። አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ❤❤❤ #ዳግማዊ ሳምሶን

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 3 місяці тому +17

    ተክለ ሃይማኖት ምነው ዛሬ እንዲህ ቀበጥክ ኬኔሳ ግን በጣም ጎበዝ ሰው ናት ለእሰልቺ ጥያቄህ አንድም ፀያፍ መልስ አልስጠችህም እንደ አጠያየቅህ።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 3 місяці тому +21

    በስመአብ ጎበዝ ሴት ናት! ጥሩ አስተሳሰብ አላት፡፡ አንተም ይህችን ጀግና የሀገራችንን ጌጥ በማቅረብህ አመሰግናለሁ!! My sister go ahead on your thought and introducing of our country! God bless your family. And I want to thank your PARENTS!

  • @piclove2423
    @piclove2423 3 місяці тому +12

    በጣም የማከብራት የምውዳት የማከበራት ከነ ቤተስብቧ መልካም ሴት ናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተስብሽ

  • @akemanu48
    @akemanu48 3 місяці тому +18

    አንተን የማደንቅህ አንዱና ዋነኛው ምክንያት የምታቀርባቸው እንግዶች ጥራት:: በሳሎች ስለሚጠየቁት ጉዳይ ማብራራት የሚችሉ በህይወት ውስጥ አንድ ጉዳይ ያላቸውና የሆኑ ናቸው:: በዚያ ላይ ቃለ መጠይቁን እንዴት ፍሰቱን እንደምትቆጣጠረው ያለህ ችሎታ ነው::
    አሪፍ እንግዳ ናት::

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 місяці тому

      እጅጋየሁ በየነንም አትርሳ ነብስ ገዳይ ሴት

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 місяці тому

      @@emaleyjored7043እከካም ቂጥህ እያከክ ግማታም

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 3 місяці тому +8

    እኔ በሷ ውስጥ እናቷን ስመለከት እጅግ አገራቸውን የሚወዱ ባህላቸውን የምወዱ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እናት ኩሩ ልጆቿን የምትቆጣጠር ጠንካራ እናት የማታዳላ በዘር የማታምን ድንቅ እናት እናዳላት ያሳያል ይሁን እንጂ ልጅቷ በጣም የተበረከች ጎበዝ የእውቀት ምንጯ እራሱ ችግር ፈቺ ነው እና ምርጥ እንተርቪው

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 місяці тому +23

    The smartest girl in the world working hard 💪 good job 💪

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 3 місяці тому +4

    የኢትዮጵያ ሚድያ እንዲህ የወረደ መሆኑ የሚገርም ነው። ከተጠየቀችው ጥያቄዎች መካከል ዘጠና በመቶዎቹ irrelevant ናቸው። ብዙ ልምድ ያላትን ሴት ለመጠየቅ እድል አግኝተህ ስለውበቷ እያወራህ የምትለፋደድ ከሆነ በእውነት ችግር አለብህ። ጥሩነቱ ተመልካቾችህ እጅግ አነስተኛ IQ ያላቸው መሆኑ ነው።

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 3 місяці тому +5

    The guy doesn’t know the psychology of foreigners he should not ask private things like religion how much money she has any way she is open and honest lady.

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 3 місяці тому +14

    We are very proud of you, sis. Keep going!!

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 3 місяці тому +4

    📌📌ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ሀይማኖትሽን ለማንም እዳትናገሪ ምንም ያህል መናገር አልፈልግም እያልሽ እድትናገሪ ቢወሰዉስሽም አልተናገርሺም ጀግና ሌሎችም ካንቺ ይማራሉ እሱም ሆን ብሎ ነዉ የጠየቀሽ አሁን ላይ ጭዌዉ ግልፁ ነዉ ተነቃቅተናል ማን ማንን እደሚጠላ ይታወቃል ፣ ሀይማኖተኛ እምነታቸዉን ወዳድ ይመስላሉ ግን የሌላ ሀይማኖት ተከታይ መሆንሽን/ህን ሲያዉቁ ጥላቻቸዉ ፊታቸዉ ላይ ይታያል የትኛዉም የእምነት መፃፍ ላይ ሰዉን ጥላ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጥላ የሚል የሚያስተምር የለም አሁላይ ግን ሳይኖር አይቀርም😂 ...ያለኛ ሰዉ የለም እገሌ ስለኛ ሀይማኖት ተናገረ ተብሎ አንድ ወር ሙሉ ግርርር ይላሉ በየ ሶሻል ሚዲያዉ የስድብ መአት ወከባ ጭራሽ ብለዉ ብለዉ ሰዉ እንዲ ነዉ ማዘን መደሰት ያለበት እያሉ በሰዉ ግላዊ ሂወት መዘላበድም ይፈልጋሉ ብቻ ..ኬኔሳዬ አቺነሽ ያወቅሽበት እዲ ቆፍጠን ያለ መልስ ነዉ ሚያፈልገዉ እንደ ድሮ የመቅበሪያ ቦታ እየከለከሉ ማስፈራራት ላይደገም ስለቀረ ያዉ ለደንቡ 😅ሀይማኖትሽን ሚያዉቀዉ ያዉቀዋል ጠያቂዉም ጠንቅቆ ያዉቃል 😂😂😂😂

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 3 місяці тому +23

    ስለ ሃይማኖት የመለሰችው መልስ ተመችቶኛል።👏👏👏👏

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa 3 місяці тому

      Ertrea 1993 ya naxnet rekiba

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 3 місяці тому

      @@user-orthodox.mkghaa ጸላእትና ቁንቁል ኣፌም ተኽልና ዝኣተናላ ግን 1991 እዩ 93 🇪🇷 ዝሰቀልናላ እዩ 💪

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 3 місяці тому +1

      አደ ሰው በሀይማኖቱ አለምኩራቱ እና አለማመኑ ምኑ ነው የሚመቸው

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 3 місяці тому +1

      @@tenaberihun7379 እምነት አለኝ በእግዚአብሔር አምናለሁ አለች ሃይማኖት የለኝም የማለት መብት አላት

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 3 місяці тому

      @@user-orthodox.mkghaa ጸላእትና ቁንቁል ኣፌም ተኽልና ዝኣተናላ ግን 1991 እያ 1993 ረፈረንደም 🇪🇷 ዝተሰቀለላ እዩ ።

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 2 місяці тому +2

    በጣም ደስ የምትልና ለብዙ ኢትዬጵያኖች በተለይ ውጪ ለሚያድጉ ትልቅ ትምህርት ነው በመጀመርያ ግን ወላጇቾ ናቸው የሚመሰገኑት በአስተዳደጋቸው በስነስርአት በፍቅር ምስደጋቸው ነው ለዛሬ ማንነቶ በራሷ መመካቶ:: እግዚአብሔር ኢትዬጵያን አይተዋትም የሚባለው ይህ ነው እንደአይሁዷች በይሐገሩ ብንበተንም ሐገራችንን አንረሳም መጨረሻችንንም ያሳምርልን ህዝቡን ይጠብቅልን ሐገራችንን ሰላሟን ይስጥልን ዘረኚነትን ጥላቻን ያጥፋልን🙏

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 3 місяці тому +12

    የሚገርም ቃለ መጠይቅ። ጠያቂውም challenged የሆነበት። ምርጥ ሴት!

  • @tigi886
    @tigi886 3 місяці тому +6

    ሰዉ የወደደዉን አፍቅሬሽ ነበር ብሎ መጠየቅ እና መናገር ነዉር የለዉም እኮ አፋትቼ ልዉሰድሽ አላለ? ልጅቷ ግን የምታምር ጀግኒት ናት 🥰

  • @ashukersa8533
    @ashukersa8533 3 місяці тому +7

    እንደ ጋዘጠኛ የምትጠይቀውን እወቅ አንዲት ባለ ትዳርን ሴት ባታገቢ ታገቢኘ ነበር ብለህ ትጠይቃለህ ማግባቷን መውለዷን እያወከ በኔ ግምት as journalist you have to get training

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 3 місяці тому +10

    ጣፋጭ አንደበት 😍👍💐💐💐🇪🇹

  • @Samsung-gv4zu
    @Samsung-gv4zu 3 місяці тому +5

    ለመጀመርያ ግዜ እንተርቤ ስጨርስ በጣም ቁም ነገር አዘል ብዙ ተማርኩበት እናመሰግናለን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 місяці тому +9

    WOW she is Beautiful the way she talk I love it. ❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 3 місяці тому +9

    ❤እራስ እግሩ ቁምነገር የሆነ ቃለ ምልልስ። ጥበብ። በማይጠገብ አንደበት❤❤❤ስንት ነገር ተማርኩበት። ደግሜ አዳምጠዋለሁ። ቅኔ❤❤❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤

  • @mylifestyle7813
    @mylifestyle7813 3 місяці тому +12

    She is super, smart and beautiful 👏👏👏

  • @Tube-vc9dj
    @Tube-vc9dj 3 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ቢዝነስ የሚሰራበት ሃገር አይደለም። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትበል። መጀመሪያ የህዝቡን ሜንታሊቲ መቀየር ያስፈልጋል ። የሆነ ጊዜ ለሚቃጠል ነገር ቢዝነስ መጀመር አያስፈልግም

  • @ሰብእ
    @ሰብእ 3 місяці тому +5

    አለማድነቅ አልቻልኩም ጀግና ሴት💪

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu8281 3 місяці тому +10

    እንዴት እንደማከብርህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ

  • @abebesoreta239
    @abebesoreta239 3 місяці тому +3

    Diro Ethiopia eyalehu ሰመመን or ፍቅር እሰከ መቃብር yetut abate(the god father ) llemanbeb or movie lemaye neber yemchekulew after all gin yichi gegna , tiru libe yalat lij i wiil show her interview everyday like my favorite movie
    She has brilliant and pure mind

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n 3 місяці тому +2

    በቅድሚያ የምታቀርበውን እከታተል ስለነበር ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ታቀርባለህ ለምሳሌ አንድ ወቅት የጋበዝከው ሰው ስለሆነች ግለሰብ ስሟን ማንሳት ጠቃሚ ባይሆንም ወይዘሮ ወይም ወይዘሪት አትበሉኝ ብትልም የአንተ መልስ ግን ከአንተ የማይጠበቅ ነበር ምክነያቱም ብስለት ያለው ጋዜጠኛ የሰውን ስብእና ይጠብቃል እንጅ ከአበደ ጋር ማበድ የለበትም፡፡ ሌላው ከሙሃሙድ አህመድ የቀድሞ ሚስት ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ በጥቅሉ አስተማሪ አይደለም ምክንያቱም ፍ/ቤትን እሰከማጭበርበር የደረሰችን ሰው በዚያ ልክ አሞካሽተህ ማቅረብ ስራህን ያወርድብሃል ስለዚህ እራስህን ብትመረምር ጥሩ ነው፡፡ በጣም አሳዛኝ እዬሆንክ ነው፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ አካል ጉዳተኞች የሆኑ ወንድም ሆነ ሴት ትዳር ይዘው ልጆችን አፍርተው ለቁም ነገር ያበቁ እንዴለሉ አድርገህ ኢትዮጵያኖችን በዚህ ልክ ያነሳህው ጉዳይ ባህል እንደሆነና ከሌሎች የተሻለ ስብእና እንዴለለን አድረገህ ማውራትህ ለምን እንደፈለክ አልገባኝም፡፡ በነገራችን ላይ የምረጫ ጉዳይ እንደሆነ መገንዘብ ይኖርብሃል ማለት የፈለኩት አንተ የገጠመህ ጉዳይ ለብቻው ማዬት ይኖርብሃል ምክንያቱም ግለሰብ ናት አልፈልግህም ያለችህ እንጅ በጥቅል መፈረጅ የለብህም ስለዚህ እራስህን ፈትሽ፡፡ ሌላው ፍቅር ምን ማለት እነደሆነ በደንብ መገንዘብ አለብህ፡፡

  • @betitube12
    @betitube12 3 місяці тому +6

    በጣም ብልህ ና ጥበበኛ ስው ነች መልሷ oh
    የቃላት ጥንቃቄዋ ገራሚ ነው😊😊❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 місяці тому +7

    ኢትየጵያ ዉስጥ በአሁኑ ስርአት ማንም ምንም ሃገሪቱ ላይ ቢከፋት ራሱንም ትዉልዱንም መቀየር አይችልም ምክንያቱም ሃገሪቱ ላይ የለዉ መሪና ስርአት ጸረ ኢትዮጵያ ስለሆነ ይህ ስርአት ከልወደቀ በአሁኑ ስርአት ማንም ሃገሪቱ ላይ ምንም ማድረግ አይፈልግም ደግሞም ትክክል ነዉ የማንም ሃገር መሪ ከኢትዮጵያ ዉጭ
    ሃገሩን ለማሳደግ
    ትዉልዱን ለማነጽ
    ታሪኩን ለማስቀጠል
    ለማሳደግ የሚጸልግ ነዉ
    ወደ ዲትዮጵያ ስንመለከት ማፈሪያ
    ጸረ ሙሁር
    ጸረ ታሪክ
    ጸረ ጅግና
    ጸረ እምነት ስለሆነ ሃገሩ ገብቶ ታሪክ ለመስራት ጊዜ እየጠበቀ ነዉ አሁን ሃገሩ ገብቶ ራሱን ለጂብ የሚሰጥ ሰዉ የለም!!!!

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 3 місяці тому

      Betam yemeyasik degimom chelema yehonew hasabish yemeyasazin new be min aynet tilacha bitmoye new bezeh lik. metwashew yekir yibelish

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 місяці тому +5

    Lady you’re so smart and brilliant 👌 the way you answer the questions…👌👍👏🏽 Really I’m proud of you 👍…. የኛ ሰው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይመውጣት አይቻልም ማለት መንገዶችን ዝግት ያደርጋል ... እሷ የመለሰችበት መንገድ ሮም በብዙ መንገድ መድረስ እንደሚቻል ግን ቻሌንጅ እንዳለው … 😳👌…. በእውነት ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነውና ላንተ ደጋግሜ አጨብጭቤአለሁ በጣም እምትደነቅ ሰው ነህ ... ብዙዎች ቪዲዮችህን አይቻለሁና wooo … 👏🏽👌

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 3 місяці тому +69

    ተክለሐይማኖት የእምነት ጥያቄ ያነሳህበት ምክንያት ግልፅነው። ልጅቷ ግን ጥበበኛ ነች ለተቺዎች እና ለክፉ በጥላቻ የተሞሉ ሰዎች መንገድ ዘጋች።

    • @MessiMesi-hz5mf
      @MessiMesi-hz5mf 3 місяці тому +5

      ምን ችግር አከዉ

    • @Nhaom7
      @Nhaom7 3 місяці тому +1

      Ökeep😢

    • @fevenaddis1343
      @fevenaddis1343 3 місяці тому

      M​@@Nhaom7

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 3 місяці тому +10

      የሱ ግልፅ ነው ኢትዮጵያዊ ስለሆነች በነጮች ሀገር የእምነት መሰረቷ ላይ ጸንታ አለች ወይስ በነጮች አጉል እምነት ተወስዳለች የሚለውን ለማወቅ ነው፡፡ ያንቺ ግምት ግን ሌላ intention እንዳለው ግልፅ ነው፡፡ በርግጥ የሷ መልስ እንዳልሽው ምናልባት በጥላቻ ተሞልተው የሰውን እምነት በነጻነት ተፈቅዶላቸው በየ አስፋልቱ ላይ እየተሳደቡ ያሉትን ደደቦች አፍ ዘግቷል፡፡

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 3 місяці тому +1

      @@teferiwoldegiorgis2941 አቤት እግዚአብሔር ትዕገስትና ምህረትህ ስለበዛ ተመስገን።

  • @samsongirma9894
    @samsongirma9894 3 місяці тому +3

    ጥሩ ትምህርቶች የወሰድኩበት ኢተርቪ ነው
    ኬኔሳ ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv 3 місяці тому +1

    እሰይ ነጋ ዱባይ ነን ያለነው አልክ አንዳንዴ አወቅን እያልን መስመር ባንስት እውነት በጣም አዝነንብሀል እሰይ ነጋ ብለህ ማመስገን እንጂ በመዝሙሩ ሌላ ትርክምርኪ ነገር ባታክልበት ከመቀረፃችሁ በፊት ሁሌም አንደበቴን ተቆጣጠርልኝ አምላኬ ብለህ መጀመሩ ይመከራል

  • @salehudiresfantaye9356
    @salehudiresfantaye9356 3 місяці тому +8

    Wow መልሶችሽ ግሩም ናቸው

  • @Alaweya389
    @Alaweya389 3 місяці тому +5

    እዉነት ተባረኪ አማረኛ በ ፈረንሰኛ ነዉ የሰማሁግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ❤ 🎉🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому +12

    ሃገር የጋራ እምነት የግል ነው :: እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆችህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ የወላጆችሽ ምርቃት እዚህ አድርሶሻል ዘርሽ ይባረክ እንደ አንቺ ያሉትን ያብዛልን ለምልሚ

    • @gadi6563
      @gadi6563 3 місяці тому

      ይህን ባለጌ ደፋር ተክሌ ጋዜጠኛ ተብየ unsubscribe አደረኩት
      *እንዳገባች አውቆ እንኳን አፉን ቢዘጋ ምን ነበረበት

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 3 місяці тому +5

    ምርጥ አስተዋይ የሆነች ሴት ናት እወድሻለሁ

  • @vidapositiva9684
    @vidapositiva9684 3 місяці тому +6

    Kanessa thank you for your honest opinions about life you're such inspirational I'm a mother like yourself and I learned a lot from you today thank you🙏

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse 3 місяці тому +2

    ተክለሐይማኖት ትንሸ ብታነብ ጥሩ ነው

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 3 місяці тому +4

    Abiy Ahmed is a monster

  • @Meseret-ut6qo
    @Meseret-ut6qo 3 місяці тому +6

    She's so beautiful and very intelligent

  • @eyobtafesse-o2p
    @eyobtafesse-o2p 3 місяці тому +2

    ስለ ሀይማኖት ዝም ማለትዋ እራሱ መልስ ነው ።

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 3 місяці тому +5

    A brriliant sister! Am proud of you! Energy ሽን ከሚነቅሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому

      Amen may God protect her from Amhara eyes…

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 3 місяці тому

      @nunu7353 Nobody want negative mind here please go somewhere else anyway God bless you to think positively.

  • @SelamAbebe-cs6rh
    @SelamAbebe-cs6rh 3 місяці тому +6

    I always learn from any body else in your interview thanks brother

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 місяці тому +3

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። በር(ቺ) ካኔሳ።

  • @selam801
    @selam801 3 місяці тому +9

    ሃይማኖቷ መናገር ያልፈለገችው ነገርሰ ለምን ይሆናል🤔

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому

      Because it’s not your business.
      Even Kenessa is not your business.
      Kenesaa Oromo enji komche aydelechem

    • @kidistkebede2020
      @kidistkebede2020 3 місяці тому +2

      ​@@nunu7353ahunem behare laye yedeberal. She doesn't have this mentality . She married Dutch and U talk about behare

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому

      @@kidistkebede2020 I’m glad she married a Dutch, ask your people why they are integrating her about who she married and what their religion is. It’s your typical Amhara mentality that we all have issues with. Mind your business and let her live her life instead of acting like a vulture on her and family.

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 3 місяці тому

      ​@@nunu7353ወይ መጥበብ ለነገሩ እንዳቅምሽ ነው የምታስቢው

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉

  • @gadi6563
    @gadi6563 3 місяці тому +1

    ይህን ባለጌ ደፋር ተክሌ ጋዜጠኛ ተብየ unsubscribe አደረኩት
    *እንዳገባች አውቆ እንኳን አፉን ቢዘጋ ምን ነበረበት

  • @Shalom285
    @Shalom285 3 місяці тому +1

    ጠያቂው ግን ከእውቀት ነፃ He doesn’t even know how to interviewing people anyways why you are worried about her religion it doesn’t even make sense. Sorry for you man. Non sense

  • @sossenabelayneh1156
    @sossenabelayneh1156 3 місяці тому +1

    ምን ሞቲቭ ይዘህ ነው እንዲህ ምስቅልቅል ያለ ቃለመጠይቅ የአቀረብክላት ጭራሽ ሰነምግባር ባልተላበሰ መልኩ ነው እየጠየቅሃት ያለኸው። አልፈህ ስለሃይማኖት ደጋግመህ መጠየቅ ምን ይሉታል?

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 3 місяці тому +2

    What a nice interview. May God bless smart and model sister.

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 3 місяці тому +1

    ኢሉምኔቲ ካልሆነች ለምን መናገር ፈራች?

  • @abebesoreta239
    @abebesoreta239 3 місяці тому +4

    She is very open

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 місяці тому +2

    አሁን ይህችን ወርቅ ልጅ አይቶ ሰው አዳነች አቤቤን ሲያይ የሱ ስራ ይገርማል

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 3 місяці тому +5

    She is very smart. I like this girl a lot .thank you for interviewing her.

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 місяці тому +1

    ዱባይ ጅፒኤስ ባይሰራ ፈርተን ነበር፣ቦታሽን ለማግኘት።ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸkkkkkዱባይ ጂፒኤስ ባይሰራ? ኸኸኸኸኸኸ

  • @europeanhabesha
    @europeanhabesha 3 місяці тому +7

    Thank you for this interview ❤

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 2 місяці тому

    ተክልዬ የመምህር ያሬድን ባየንበት ይሄ ኢንተርቪው አይመጥንም፣ የማናውቀውን ነገር አይደለም የሰማነውና የተመልካቹን የእውቀት ደረጃ አላመዛዘንክም፣ አንተም ደግሞ እንደሌሎች ተጠያቂዎች ያላትንን ነገር እንድታካፍል ውበቷን በማቆለጳጰስ እድሉን አልሰጠሃትም፣ በግሌ ልጅቱ ሁለቱንም የተላበሰችና ኢትዮጲያዊ በመሆኗ ብኮራም ሰውን ከውጭ ከሚታየው ይልቅ በውስጡ ያለው ቁም ነገር ለማስጨበጥ ታስቦ እንደሚሰራ ኢንተርቪው የምፈለገውን ያክል አላገኘሁበትም፣ ተክልዬ ልፋትህን ለመተቸት ሳይሆን ካንተ ከምጠብቀውና ካስቀመጥኩህ ቦታ አንፃር ነው❤

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 3 місяці тому

    እግረኛው ይህንን ውብ ሴቶችን ስታገኝ የራስህን ለእነሱ ያለህን ፍቅር በሚዲያ እየቀረፁ ማስተላለፉ inferiority complex እየቀጠቀጠህ ነው:: ከዚህ በፊት የዶክተ ወዳጄነህን ሚስትም እንዲሁ ስትጨቀጭቃት ነበር:: እባክህ ስራህንና የግል ፍላጎትህን ለያየው::
    ደግሞ ሌሎች አካለስንኩል የሚሉህን ወደልብህ እያስገባህ ከምትሰቃይ በራስህ ላይ ሙሉ እምነት ይኑር::

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 3 місяці тому +7

    Bravo Sister ❤🎉

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 місяці тому

    ኬኔሳ ምርጥ ልጅ ነች! ግን ተክሌ እረ በፈጠረህ በጣም ነገር አታጋን😂 ልጅቷን በዶላር ሚሊየኔር እያልክ በብር ቢሊየኔር እያልክ ዘራፍ ብለህ ያው ስትሽኝ የጠበኩት በሮይስሮይስ ጎስት ካልሆነም በመርሴዲስ ጂ-ዋገን ስንጠብቅ ጭራሽ አውዲ Q7? እሱንማ እኛም ድሆቹ አለን..... አይ ተክሌ ያራዳው ልጅ ደግሞ ምግብ ትወጃለሽ ሆዳም ቢጤ ነሽ ያልካትስ ለነገሩ 50% አማርኛህ አልገባትም😂😂 መብላት ምግብ መውደድ አውሮፖና አሜሪካ ጎሽ የሚያስኝ ነገር እኮ ነው ያለመብላት በሽታ የሚያጠቃው ስው ቁጥር ብዙ ነው.... ሶፊያ ሽባባው እንደዛ አዝረክርካህ አሁን ደግሞ ኬኔሳ 😂😂😂

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Місяць тому

    እኔ በዚህ ኢንተርቪዩ በጣም አዝኛለሁ እንደ አንድ ክርስቲያን እንዴት በትዳር ያለችን ሴት ትመኛለህ? አይቶ የተመኘ አመነዘረ ይላል ታላቁ መፅሀፍ መልኳና ቁመናዋ ላይ ያተኮረ ጥያቄ ከመትጠይቅ የቢዝነስ ስኬቷን ሚስጥር ብቻ ብጠይቃት በቂና አስተማሪ ይሆን ነበር።

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 2 місяці тому

    ግንምን ሆኖ ነው ገና ከጅምሩ የሚቀባጥረው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም ያሳፍራል ለጅቱዋ ግን የምትደነቅ ናት ስለስኬታማዋ ሴት ብሎ በገዛ ቤቱዋ የማይገባውን ጥያቄ ነው የቀባጠረው shame on you እግረኛው ሌላሴት ብትሆን በጋርዶቹዋ ነበር የምታስወጣዉ

  • @HaymanoteTerefe
    @HaymanoteTerefe 3 місяці тому +1

    ማር ማር የሚል አደበት ሙሉ ሴት ማለት አንችነሽ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 місяці тому

    እረ ማፈሪያ አንሁን ኢትዮጵያን የጋዜጠኛውን ጥያቄ ትታችሁ የሱ የተመረቀበት ስራው ነው መተቼቱን ትታችሁ ከተጠያቂ የሚጠቅማችሁን ነገር ስሙ ኮሜንት በተነሳው አሳብ ስጡ በስማም አሳፍሪ ናችሁ ኮሜተሮች

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 2 місяці тому

    በጣም ገራሚ ጨዋ ያሳደጋት ጥሩ ሴት ነች
    ነገር ግን ጋዜጠኛው ጣል ጣል የሚያደርጋቸው ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ቃላት ሰምቸ አዘንኩኝ
    ለምሳሌ መዝረጥረጥ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 3 місяці тому

    አረ የቱሪስቱን ነገር እርሽው ።ኢትዮጵያ ውስጥ እርስ በእርስ ስለሚባሉ ሀብቷ በሙሉ በጦርነት እየጠፋ ነው ።ቱሪስት ኢትዮጵያ ሊመጣ አይችልም ። ለህይወቱ ይፈራል ።

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 3 місяці тому +3

    Really great program, lesson, indeed great model with life changing wisdom. Great journalist!!!

  • @great-full3612
    @great-full3612 3 місяці тому +1

    Ethiopian journalists need to stop asking about someone’s personal bank details

  • @Fiyrori
    @Fiyrori 3 місяці тому +2

    Thanks sis ur very very brilliant from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SeilGeti
    @SeilGeti 2 місяці тому

    ውጪ ያደጉ በትውልድ ኢትዮጵያ የሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ አዶጎ የተማረ ሰራተኛ ከመቅጠር ውጪ ኖሮ የመጣ ወይም ለውጪዜጋ ትልቅ ቦታ ነው የሚሰጡት

  • @tenagneworkmekonne5221
    @tenagneworkmekonne5221 3 місяці тому +3

    ይሄ ነው አስተማሪ ቃለ መጠየቅ የጭዋነት ጥግ ስራሽ ሁሉ ይባረክ

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 3 місяці тому +3

    Really she’s sweet I’m proud of you my dear sister 😍😍🥰

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 3 місяці тому +4

    She is a worthy woman.

  • @kidusfentahun432
    @kidusfentahun432 3 місяці тому

    የባህር ዳሩ ቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ የDNA ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ የሆነውን ሁሉ እንድታሳውቀን እንፈልጋለን ።

  • @birhanshimelis801
    @birhanshimelis801 2 місяці тому

    ሚሊውን ቪዲዮ በደንብ ነው ያየሁት በጣም ጎበዝ አስተዋይ ደስ የሚል ስብእና ነው ያላት አንተም በርታልን❤❤❤

  • @1benyam1
    @1benyam1 3 місяці тому +1

    ጥሩ ነው ተክሌ እሷን ማቅረብህ ግን አንዳንዴ ችክ አትበል ሀይማኖትና ፖለቲካ ላይ አይደለም በሷ በሌሎችም ላይ ባታተኩር ደስ ይለኛል፣ ግን እንደ ኬኔሳ አይነት ሰው ለወደፊቱ ስር ቅርብ ጥሩ ቅድመ ዝግጅት ቢኖርህ ጥሩ ነው፣ እንደሷ ያሉ ኢንተርፕረነሮች ለሌሎች አርአያ እንዲሆኑ አስፈላጊ ስለሆነ የደበቀችውን ሁሉ እንድትገልፅ ያህል ነበር መዘጋጀት የነበረብህ፣ በተረፈ ጥሩ ነው ግፋ በት

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 3 місяці тому +4

    ሁለተኛ የማይመጥንህን ሰው
    ቃለመጠይቅ እንዳታደርግ
    ነግሬሀለሁ!!!!!!!!!!!!

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Місяць тому

    እንዲህ በተፈጥሮዋ የምታምር ሴት አላየሁም ታኮራለች በስራዋ በትምህርዋ ተባረኪ

  • @ayanawmalede5035
    @ayanawmalede5035 3 місяці тому +4

    እኛ ኢትዮጵያዊ ሰው በተፈጥሮው ርህራሄ ያለው ፍጡር ነው ብለን እናምናለን። አውሮፓውያን የሠው ልጅ ሲወለድ ጀምሮ ራስ ወዳድና ስግብግብ ፍጡር ነው ብለው ያምናሉ ። እህቴም አውሮፓ ስለኖረች ራስወዳድ ነኝ እያለች ነው ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому +1

      ከአማራወች በላይ ገብጋባ አለ?

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому +1

      ለማኝ አትሁኑ ሁሌም

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 3 місяці тому +3

      ርህራኼ ጨዋ ሃይማኖት እያልክ በድህነት ማቀህ፤ ራስ ወዳድ የምትላቸው ስንዴ እየሰፈሩልህ አይደለምን? ብትችል ከዚች ወጣት ተማር ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 3 місяці тому

      @@RoseMandefro ተረትተረት አይመቸኝም you say European this European that when we know Amharas mother are known to leave their babies on the street. ዘርፈልግ ብለው ያወጡለት ልጅ እኮ European አይደለም:: ጎንደሬ አማራ ነው የወለደችው እናቱ የወረወርችው

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 3 місяці тому

      "Nunu" ayate bet bizu galla neberu....leza new amharan sitayu mitberegigut.

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 3 місяці тому +1

    ትክክል ነሽ የተሟላ ሳይኖርህ በር መክፈት ለሁሉም አይጠቅምም

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 місяці тому +3

    So amazing woman! Let God give you all the best ❤❤❤

  • @abebesoreta239
    @abebesoreta239 3 місяці тому +3

    She is talking right and honest

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 3 місяці тому +1

    'm here for her
    i really appreciate her anda ❤
    but i don't like your way of asking at ol sorry

  • @tigiruga449
    @tigiruga449 3 місяці тому +1

    My goodness! What type of interview is this? You (the interviewer) need training on how to be a podcaster. Your questions are so intrusive and rude. Have you really thought about what you were going to ask? I feel for this woman that took the time to give you a space/time to interview her.
    Please, please, revisit how you are conducting your interviews.

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 3 місяці тому +2

    She sounds like Aster አወቀ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 місяці тому +2

    ድንቅ.አእምሮ.ነው.ያለሽ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 3 місяці тому +2

    ተክልዬ ጀግና ነህ የምታቀርባቸው ሰዎች ትምህርት ሰጭ ናቸው በርታልኝ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 місяці тому

    ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይፈዉስህ አንተ የመንፈሳዊ ጥቃት ዉስጥ ነህ

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 2 місяці тому

    Ante gin lemendenew haimanot yemetetyekew Newer new ZERENA HAYMANOT AYTEYEKIM NEWER NEW AZENKUBEH

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 3 місяці тому +2

    አቤት ብልጥነትዋ ብልሀተኛናት ዋዉዉ❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 місяці тому +2

    Tow lovely person's God 🙌🏾 you keep your positives girl Teklino amazing 👏🏾 brother💐🙏🏾🇪🇷

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf 3 місяці тому +4

    She’s so right!!! When we value their time then we respect their information too.

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 3 місяці тому +3

    እቺ ምን ጉድ ናት ኢሉሚናንት ነሽ በስመአብ የጨበጥሽው ሁሉ ከነጤናሽ ጤዛ ይሆናል ትያለሽ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 3 місяці тому +4

    What an elegant woman … her Answers were brave and articulate

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf 3 місяці тому +3

    Different mentality. I learn a lot from you. Thank you so much.

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 3 місяці тому +1

    Political and religious views are subjective to the individual. You should not insist her to disclose it.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 3 місяці тому

    Sinit birr Silat...
    Yihe betam yemiyasik new...... bila jemerech....
    Gobez lij nech....
    Ere tiyakehin endegena eyew, minew weredik bezih interview...