ጉድ ፋኖ ያልተጠበቀውን አደረገ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 дні тому +9

    ፋኖ የጀግኖች ጀግና በጀግንነት ተወልዶ በጀግንነት ያደገ የጀግንነትን ልክ ሊገልጥ የተነሳ ጀግና ነው።

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 дні тому +4

    God bless Amahara.. the true lover of Ethiopia and Africa

  • @MeleseNega-n3h
    @MeleseNega-n3h 9 годин тому +1

    እናሸንፋለን አህያ አይገዛንም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤝🤝💪💪💪💪💪🤜🤛 ፋኖ ፋኖ ይችላል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 дні тому +4

    ልደቱ ኢትዮጰያ ተመልሶ የማደናገር ፖለቲካውን ይቀጥላል ወይም የዳንኤል ክብረት ረዳት ይሆናል

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 2 дні тому +6

    Amara mince honorable civilized. Morally capable leader God freeing civilized chiristian. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eri-ayt-s6n
      @eri-ayt-s6n День тому

      Are the FANOS only christians? Are you telling us that there are no FANO Moslem Amharas? Your comments are very divisive and good for nothing.

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 дні тому +4

    አይዞ አማራ፣ ሀቅ ምን ጊዜም ያሸንፋለ!

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 2 дні тому +4

    መከላከያ ተሸንፎ የሚወጣው ምንም አማራጭ ሰሌለው ተልካሻ ምክንያት ነው

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 2 дні тому +3

    ሰለማዊ ያሳዝናል እንዲሑማ ሰላማዊ የትግራይ ሕዝብ ያሳዝናል ለሑሉም ሰላምን ያውርድልን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +2

    ይህ ትክክል አነጋገር ነው ! እውነተም ነው! መከላከያ ማለት ...? ህዝብን እና , ሀገርን እንደአስፈላጊነቱ ..? መጠበቅ ዋናው ስራው ነው ::

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +3

    ይህ ህዝብ ....? እንኮን የአማራ ...? የመላው አለማችን የታሪክ ድብቅ እውነታ ያለበት ትልቅ ህዝብ , ፈረያ እግዚአብሔር ያለውና , በእሱም የሚጠበቅ ሚስጥረ ብዙ ...? ገናም ሚስጥራቱ የሚገልጽልን በዚህ ታላቅ ህዝብ ነው ;; 🙏🏿💚💛❤️

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 дні тому +4

    ልደቱ የዳንኤል ረዳት ይሆናል

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 дні тому +3

    ስለልደቱ የምናወራበት ግዜ የለንም የሚጠብቀን ስራ አለ እኛ የጠላ ወደኋላ ከኛ ጋር የሚቆም ደሞ እኛም እቆማለን አሁን የአድነትታችን ግዜ ከበፊቱ በበለጠ የምናጠናክርበት ሰአትነው እኛን ለማጥፋት ለተነሱብን ለነሱ መልስ የምንሰጥበት ሰአት አሁነው ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖች ይሁን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +2

    ይህን ግባሩን ብሎ ...? እስካላሳዩት ....? ምንም የማይገባው ባልጩት ነው!!!!

  • @bezuayehutefera
    @bezuayehutefera День тому +1

    አዎ አማራ ነኝበመሆኔም እኮራለሁ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +2

    ምንም ይሁን ምን ...? ዋናው የህዝቦች ስላም ማግኘት ነው !!!! ሌላው ...? ለናተው !

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +3

    ስውሆይ ...? ምን ነበር ስው...? እውነትን ተናግርዋ ሞት ...? እውነት እኮ ...? ፍቅር ናት !

    • @ጇዐጀዐጇቸጀዘ
      @ጇዐጀዐጇቸጀዘ День тому

      ልደቱ የሲሳይ አጊና ሆዳም የአቢይ ካልሲ አጣቢ የሱ አሸከር እናረገዋለን ይምጣ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 дні тому +3

    ልክ ነው እኮ ትጥቁን ይዞ ከወጣ መልሶ ሊወጋበት አይደለምን? ለዚህ ነው አይወጣም የሚባለው።

  • @BunignLafto
    @BunignLafto 2 дні тому +3

    የአቶ ልደቱ አንደኛ ሰሚ የሌለህ ለኢ አ ዲ ግ ስ ስ ልበ ያለህ ነህ ማንም ደታ
    የለውም አንድ ወር በዛ መጥተህ እየው ማንም ግድ አለውም መንገዱን
    ጨርቅ ይሁንልህ

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 2 дні тому +2

    ህዝብ ያሸነፈ መንግስት በተአምር የለም ።

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 2 дні тому +5

    አቶ ልደቱ ወይ ብልፅግና ጠርቶታል ካልሆነ እስር ቤት ይገባል የማዝነው ለናቱ ነው

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 День тому +1

    ሲሳይ አጌና የፖለቲካ ጤንነቱ እና የጋዜጠኝነቱ ጉዳይ ተቃውሷል።በቁሙ ነፍስ ይማር እንበለው።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e День тому +1

    ጎበዞች አድማ አማራም በትን መመታትዉም በጣም ደስንም ያሰኛልም ገዳያችንም ነዉም አማራም አድማ በትነዉ ወታደርም መመታትዉም ትክክልም ነዉም ያረጋችሀትም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +1

    የድንቆች ሁሉ ..,? ድንቆች ህዝብ !!!! 💚💛❤️🙏🏿👍እውነታው ይሄው ነው ::

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e День тому +1

    የየት ጀዝባም ነዉም መንግስትም ሚገለብጥም የለም ሚለዉም ጀዝባም ጋዚጠኛም ነዉም ማናለዉ ይገለበጣ መንግስትም ኦሮሞንም ሚለዉም ከስልጣንዉም ከመንግስትነትዉም ይወገዳል ነዉም ምንለዉም ሁላችንም ህዝብንም አማራም አከርካሪዉንም እየተባለም ይገኛልም

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 дні тому +1

    ልደትዉ ሚባልም እርስዉት ስለስዉም ምትናገርዉትም እርስዉትም ማወቅም አንፈልግም ያንድንም ግለሰብንም መቀባጠርም. ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ማህበራትም ንቅናቄ ዎችንም ሀይልም ነንም ስራዉም ማይታወቅ ልደትዉም ሚባልም በወርየም ብቻም ሚታወቅም ባማራም ህዝብንም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 дні тому +3

    በመጀመሪያ ልደቱ የኢትዮጵያም ሆነ የአማራ የኦሮሞ ተወካይ ነውን? ምን ሊያደርግ አሜሪካ ሔደ? ሊታከም ወይስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአማራ ህዝብ ለኦሮሞ ህዝብ አቤት ሊል? ቢመጣ ምን ይፈጥራል? ከዚህ በፊት የሰራው ነውር ክፍፍል ምን ነበር? ምናልባት አብይ ሊጠቀምበት ይችላል ከተባለ ስለአብይ የተናገረውን ነውረኛነት አላልኩም ብሎ ባክድና አብይን ደግፎ ቢገኝ ኦጅግ የከፋ ውርደት እንደሚጀርሶበት ግልጽ ነውና፥ እንዳለውም አብይን እንደተናገረው ከፈጸመ ደግሞ የህዝብብን ድጋፍ ሊያገኝ ስለሚችል መምጣቱ ጥሩ ነው፣ ኦውነት ከሆነ።

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 2 дні тому +4

    ግን ይህ የሃዲያው የአቢይ አጨብጫቢ ዩትዩበር ልክ አበበ ቶላን ኮፒ እያረገ ነው እንደ ከንፈር በማስሰፋት? የዝንጀሮ ምናምን እያስመሰሉ ነው።

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 2 дні тому +2

    አይ አቶ ልደቱ ስራ የሚቀጥረው ስለሌለ መብላትም ችግር ነው። አሁን ወህኒ ገብቶ በነፃ መብላት ። እመነኝ ማንም ሞኝ የለም እመኑኝ አይታሠርም። ራሱን ይቻል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +1

    አይ ስው ...? የስድስ ኪሎ ዳቦ ለማኝ ..,? አንድ ስው አቶ ጋዜጠኛ ..,? ማን ይሉሀል..,?

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 2 дні тому +3

    ምን ሠራዊት አለ ? የአብይ ሎሌ እንጂ
    ወገኑን የሚያውክ በብሬን፣ በፈንጂ።
    ይህ ጎመን ሠራዊት አር ከማር ያልለየ
    በፋኖ ብርቱ ክንድ ፣ ቡጢ ተበራየ።

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 День тому

    አይዞህአማራዬለሁሉምቀንአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro 11 годин тому

    ድል ለጀግኖቻችን 💚💛❤🔥💪💪💪🎉🎉🎉🎉

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 дні тому +2

    ግን፣፣የፎኖንን፣፣ትጥቅ፣፣አላሰፈታቺሁ፣፣እናተ
    ፈታቺሁ፣፣ለቃቺሁዉጡአዪመከላከያተብየ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +1

    ይሆን ይሆንለታል ....? ወቼ ጉድ ...?

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 дні тому +2

    Ke Lidetu Ayalew Juhar yigdelegn! Lidetu Ayalew, merz new! Sigedlim asekayto new! .Akahedum, Adamina hewanin ke Genet indibareru yasasatew betalaku zendoyimeselal!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +1

    ሺቡል ነው ! ማለት ነው ..,?

  • @Abiyot-media
    @Abiyot-media 2 дні тому +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 2 дні тому +4

    Mesay Ato LDETU is going Ethiopia 🇪🇹 ,because, the President Trump Elegal immigration concerns LDETU, he comes to US on medical grounds after medical surgery he has nothing to do in US he has to go back his country. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I ❤❤❤

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ክርስቲያን የዘሜ ወንድም ይናገር ፋኖ የህዝብ ልጅ ያሸንፋል።

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 2 дні тому +2

    ልደቱ ስንት ጊዜ ነው የሚዋሽ?

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e День тому +1

    ውፕስላታም ሲመታም አከርካሩዉንም ነዉም እኛም ፖሊስም አደለነም ላማራም ክልልም
    ሚላትም ነገርንም እራስዉም ገብቶም ያፈረሰዉም ያማራም መንግስትም ያማራም ፖሊስንም ልይዉም ሀይልም አፍርሶም የትኛዉም ፖሊስንም ነዉ እራስዉም የፖሊስንም ቦታም የያዘዉም ፖልስዉም ልይዉም ሀይልም በትኖም መከላከያም ብቻም ነዉም ሚለዉም

  • @eri-ayt-s6n
    @eri-ayt-s6n День тому

    እጅ ወደ ላይ ዓቢይ!!! በስተመጨረሻ ፋኖ አሸነፈ

  • @روزاال-ي3ل
    @روزاال-ي3ل 2 дні тому +1

    Delllafano

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 дні тому +2

    Lidetu sile Amara tigil inkua yalew amelekaket, asafari sihon, yetigrayun wenbedewochin gin indet yishefafin indeneber sasibew yamegnal!!

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 День тому

    ደልለፈኖፈኖያሸንፈል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e День тому

    ጉድ ነው ስንት ደነዝ አለ አማራ ክልል ጦርነት የለም አላለም ገልቱ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 дні тому +1

    ይህ የእውነት ቃል ...? የሚገነፍል እሳት , እና ውሀ ነው !! ስው ሆኖ ...? ስውን ያስከፋው ስው...? ሲናገርም , ሲፋለምም ...? እንደዛው ነው :: 💚💛❤️

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 День тому

    ልደቱ ወደ አገር ለመመለስ ካቀደ አንድም ከመንግስት ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት አለው አለያም በህመሙ ምክንያት ሀኪሞቹ እድሜው አጭር መሆኑን ገልፀውለታል።

  • @OkhoAjake-f6p
    @OkhoAjake-f6p 17 годин тому

    watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's Anuak Gambella Ethiopia.

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ዘመነ ሲናገር የዘረኛው ሠራዊት ያመለጥኩ መስሎት መቃብር ውስጥ ነው የሚገባው።

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 2 дні тому +2

    ተረጋጉ ብዙ እንዳትመኩ መከላከያን አናስወጣም ማለት ምን ማለት ነው? በክንዳችን የሚለው ቃል ለእግዚአብሄርም ለትግል አይጠቅምም ሓይል የአምላክ ነው የሚለው የአባቶቻችን እምነት ብቻ ለድል ያበቃል!!!

    • @Tedros-om7pz
      @Tedros-om7pz 2 дні тому +1

      ቆርቆንዳ ደብተር ላይ መፃፍ የማትችል አገኘሁ ብለህ የመሃይማን ሃሳብ ትኮምታለህ ምናምንቴ

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 19 годин тому

    ዘመነ ትችላለህ በፖለቲካውም ሁሉንም ግን ለምን አዘገየኸው ትግሉን ምን ሁነህ ነው ምኑ ጠለፈህ ተሥፋ ነበረን ወጣቱን ታነቃለህ ብለን

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 День тому

    ጦርነት ካልሆነ ሠርግ ነው ያየህው ወይስ የጭንቅላት ችግር አለብህ

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን День тому

    ሲሳይ አጌና በቁምህ የሞትህ ነህ : ገና ዱሮ ነው የነቃሁብህ :

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 2 дні тому +1

    Talking like is fooling the fano

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e День тому

    ጋሸ ሚኒሻ ጉድሽ ፈላ መከላከያ ሲወጣ ጋሽሚኒሻ ምን ይበቀሀል

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን День тому

    አየ አመዶ አመድህ ቡን ይበልና ስለጦርነት መተንተን ጀመርህ ? እሱን የዝንጀሮ ቂጥ የመሰለ አፍህን ታጠበው በመጀመርያ :

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo День тому

    ዘመዴ ጉድህን ሰማህ ወይ?

  • @tazebechyosef2079
    @tazebechyosef2079 2 дні тому +2

    We have to support please?FANO❤

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 2 дні тому +1

    ላዘናም

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n День тому

    Nothing is special about Lidetu 100.000 Amhara people in prison so what is the big deal but Amhara people never ever stop for one second ☝️ until the donkey leaves 4 kilo

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 День тому +1

    ልደቱ ወደ አገር ለመመለስ ካቀደ አንድም ከመንግስት ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት አለው አለያም በህመሙ ምክንያት ሀኪሞቹ እድሜው አጭር መሆኑን ገልፀውለታል።