Oh my God I really appreciate Pastor Biniyam he is so real man he talked always real honestly i appreciate u so much,God bless you ❤ He is wise man ❤ Please brother sofi calm down 😂 he's so confused, definitely What's hilarious, magnificent, conversations I can't wait for part 2 I'm looking forward to seeing all conversation or videos 😅
ልጅ ሶፊ ይሄን ሰውዬ ድጋሜ ጋብዘውና ነጥብ ለማሻሻል ሞክር
ባሁኑ 10 ለ 0 ተዘርረሀል
ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏
10 ለ 0😂😂😂
😂😂😂😂
❤❤Amen
@@ማራናታ-ኀ7ጰ😂
Ameennnnn
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ውድ እውነት ይምራክ 💒💒🙏🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
Mareyam atamaledem 😂😂😂
amen
@@masara7252 አይ እዩ ጩፋ ወይም ዮናታን አክሊሉ ነው የሚያማልድህ መጫወቻ አሻንጉሊቶች😂😂
@@masara7252 በጣም ለፋሽ የዶኪማስን ቤት በምልጃዋ እንዳስሞላች ዘለልሽዉ😂
ሲጀመር የጋዜጠኛ ስርአት የለውም ምን ያናድደዋል ሳይገባው የሚኖር ጀዝባ ነገር ነው ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል እራሱ ያቃጥለዋል
መስቀል ኃይላችን ነው 💝✝️✝️✝️❤❤❤✝️✝️✝️
ሃይላችን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው እነጂ መስቀሉ አይደለም!!!
እግሮቹ በረገጥዑበት ቦታ እንሰግዳለን .... ታዳ መስቀል ላይ ያረፈው ሙሉ አካሉ ነው የነ እናት
ክርስቶስ ነው
@@salemjohn6878 መስቀል ሀይላችን ነው፤ህይላችን መስቀል ነው፤ የሚያጸናን መስቀል ፤ መስቀል መድሃኒታችን ነው ፤ ያመንነው እኛ በመስቀሉ ሀይል እንድናለን ፤ ለሚጠፉት ግን የመስቀሉ ሃይል ሞኝነት ነው፤ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና መስቀሉን የሰጠን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡
@@salemjohn6878 የሚወደኝ ቢኖር መሰቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ነዉ ያለዉ ክርሰቶሰ ሰለዛ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች የክርሰትናችን ምልክት የክርሰቶሰ ተከታይ መሆናችን ምልክት መሰቀላችን ነዉ ለናንተና ለእሰላም የክርሰቶሰን መሰቀል ማዳን ጌትነት የምንሰክረዉ በመሰቀላችን ነዉ መሰቀል የማያሰር እሰላም ወይም አይሁድ ወይም ጴንጤ ነዉ ምክንያቱም በመሰቀሉ ሰለሚታምኑ ደግሞ መሰቀሉን ፈጣሪ ነዉ አላሌንም ጌታችን የተሰቀለበት ሰለሆነ በአንገታችን አሰረን ለአለም እንመሰክራለን ክብር ለመሰቀሉ
ማርያምን መረዳት ክርስቶስን በይበልጥ እንድትረዳ ይጠቅማል . ክርስቶስ ከሀጢአት ነፃ ከሆነችው ከማርያም ስጋ ነሳ ስለዚህም ማርያምን ማክበር ግዴታ ነው
መስቀል ሀይላችን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
መስቀል ሀይላችን ነው✝️ መስቀል ቤዛችን ነው✝️ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ✝️ አይሁዳ ይክዳዋታል☝️ እኛ ግን እናምናለን ✝️❤ያመነውም በመስቀል እንድናለን✝️❤ ድነናልም✝️❤ አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞
አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
Amen
አይ ሶፎንያስ ከእውቀት ጽድት ያልክ ንግግርህ ውበት ጥልቀት የሌለው መንፈሳዊ እርጋታ የሌለህ ነህ ጌታ ሰከን ያርግህ ...ፓስተር ቢኒ ግን እያንዳንዱ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት የሚያንጹ የሚያስተምሩ ጸጋው የበዛልህ የጌታ ሰው ነህ ተባረክ
አረ ወንዝ ውስጥ ንከሩት ምናልባት ከነቃ
@@ruthzebene-ng8hq እራስህ ተነከር።
exactly 💯
Mareyam atamaledem
በመጨረሻው ዘመን እንደዚህ ሰውዬ አይነት ግራ አጋቢዎች የከሰታሉ ።
ፓስተር ተብሎ ይቀርብና ሰዎችን በመዘርጠጥ የኦርቶዎችን በማሞካሸት ውል አልባ ወሬ ሲያወራ ለሚደግፈው እርቶዶክስ ሐይማኖት ከንቱ ድጋፉን ይገልጣል
እግዚአብሔር አምላክ ሲረዳክ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ እምነት፣ ትመሰክራለክ። ፓስተር ቢኒ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳክ።
Egziabher yeredaw aynu yeberalet sle Eyesus krstos Yimesekral. Hidu wengeln lealem Hulu ngeru new yemilewu ye Egziabher kal.
Haymanot ayadnem.
Amalag eyesus nw geta yrdaw lbonawn ymelslet
Amen
መሰቀል ሀይላችን ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
አሜን
ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏
kibr hulu le egziabher yhun
ፓስተር ቢንያም እውነትን ፈልፍለህ ስለምታወጣ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤
😮
😅
😮😮😊
አሜን አሜን አሜን
❤
Amen Amen Amen
አየህ እግዚአብሔር ሲገለጥልህ የሁሉንም እምነት ታከብራለህ ወንጌልን ትሰብካለህ::ፓስተር ቢኒዬ ሺ አመት ኑር❤
❤
መልካም ሰው ነው ለማለት አትቸኩል፣ ስለ እርሱ አንተ መናገር አትችልም። በሰው ጣልቃ የሚገባ፣ የእግዚአብሔር ፖሊስ ነኝ ብሎ የሚመካ፣ ሀፍረት የማይሰማው ሰው ነው።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች ጠላቶቿ ያፍራሉ 🙏
እውነተኛ ሰው ደስ ይለኛል። ተባረክ ፓስተር ቢኒያም።
ፓስተር ቢኒ በእውነት ወደ ትክክለኛው እምነት ስለመጣህ ደስ ብሎናል ልብ ይስጣቸው ከ እነሱም ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር እመመቤቴ ማርያም ልብ ትስጣቹህ
ወድአ. ኤርቶ ዶስ. ተመለሰ.
አሜን
Lol እመቤቴ ልብ ሰታው ነው የመጣው🤣😂🤣
አሜን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
የመስቀል ጠላት መናፍቅ ክርስቶስ አማኝ ነህ አይሁድ ካጃ። በቅጭ ነመጣህ ካጅ አተም ብሎ ወጌል አማኝ ሰይጣን ነው መስቀል ሚጠላ እራ ሱ ነህ
_ፓስተር ቢኒያም የእውነት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ🙏 ስለ እውነት መቆም ምንኛ መታደል ነው❤_
አፈቀላጢና ማፍያዉ ቢኒያም ሌላ አዲስ ሀይማኖት ቀየር አርጎ ስለሚመጣና እድሜ ጥገብ እንዳላችሁ እድሜህ ይጠር እንዳትሉ ተረጋጉ
ፖስተር ቢኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዙ ነገር አሳየኸን አነቃኸን ገና ብዙ ነገር እንመረምራለን ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ቸርች ውስጥ እየተወያየን ነው ስለብዙ ነገር ጌታ ይባርክህ
አሁንስ ፣አትቅምም ?ባክህ አታጭበርብር መተትህን መትት መተት
I😅😊😅😊😊j
@@TiruyeWbete-jd8ht😊😊:10 😊 😊
አይ ሲፎንያስ አንተ ላይ ያለው ሳጥናኤልእራሱ ነው ኦርቶዶክስ ለአንተ አይነቱ ውርንጭላ አትመጥንም ደምህ ፈላ እኮ ግን ፓስተር ቢኒ እግዚአብሄር ይባርክህ ላብ በላብ አደረግ ከው
በርቱ🎉❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቢንያም ጸጋው የበዛልህ እና ለእውነት የቆምክ ነህ ❤❤❤
ለምን በክርክር ያምናል ሲቀጥል ለምን ይበሳጫል ሲጀመር ፓስተር ቢንያምን አትችለውም
@@aredogetenet4518Aygebachewma😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቢኒ እውነትን መንፈስ ቅዱስ ሰለገለፀልህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
ፓስተር ሶፊ እባክህ ፓ/ር ቢኒያም ወደ እውነቱ ሊምጣ ሲል የአጋንንት መልዕክተኛ አትሁንበት ምዕመን ቢሆንስ ብር ነው የሚቀርበት የዘላለም ህይወት ይበልጣል
እዉነተኛዋ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤
🤣😂ወይ ፓስተስር ቢንያም እንዴት ዘና እያልኩኝ እያዳመጥኩኝ እንደሆነኮ በማዳም ቤት ብቻዬን እየሳኩኝ ❤ እውነት ያለው ኩሩ ቀብራራ ሰው ነህ👌🏻👏🤙❤️
እምዪ ኦርቶዶክ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር💒💒💒💒🙏🙏🙏
ይህ ቆሻሻ ፓስተር ሶፎንያስ ከዚህ ምርጥ ቢንያም መማር አለበት
ፓስተር ፒኒያም ፈጣሪ 1000 አመት ኑርልን የጠፉትን ልጆች እዉነትን በማሳየት ነፍሳቶችን አድን ሶፊያ ቦጠጤ ፈጣሪ ይገስጸዉ በዉስጥህ ያለዉን መንፈስ
ፓስተር ቢንያም ትክክለኛ ሰዉ❤
አንተብሎ ፓስር ፓስተሩ የማሪያም ልጂ አየሱስነው
አቶ ተብሎ ይሥተካከል!
ተራ መንደሬ ደብተራ ነው😂😂😂😂
Mareyam atamaledem 😅😅
@@masara7252 ምነው ሲደቡኝ አልሽሳ እና ለምን ዝም አትይም 😂😂ጉድ እኮ ነው በየኮሜቱ እየገባሽ ቀባጠርሽ አሁንም ታማልዳለች ተቀጠይ 👊🤭
@@Eyou653 mareyam atamaledema🤣
መስቀል ሀይላችን ነው
ሀይላችን መስቀል ነው
የሚያጸናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነፋሳችን መዳኛ ነው
አይሁዶች ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን
ያመነውም እንድናለን ድነናልም✝
አሜን አሜን አሜን
ደምሩኝ ❤
ከወንድሜ ቢኒያም ያየሁትና የመሠጠኝ ጥልቅ እውነቱን ያለብስጭትና ብሽቀት መግለፅ መቻሉ ና ህፃኑን ልጅ ማስተማሩ ገዝቶኛል እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳህ
ቤንዬ ጀግና 100% ዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤❤
አይ ጼንጤ 🤔🤔🤔
ጠያቂው ግን ፈሪ ስለሆነ ጠይቆ መልሱን መጠበቅ አይችልም 😂😂😂
ይመችህ ቢንዬ ❤
ቢኒያምስ ጴንጤ አደል?? አቤት ድንቁርና!
በትክክል በጣም ነው የገረመኝ ፓስተር ቢኒም አውቆበታል ያቃጥልሀል ያገበግብሀል አይደል ይለዋል በጭራሺ ለእግዶቹ ክብር የለውም በጣም ፈሪ ነው ለነገሩ ድሮስ ሴጣን የስፈረበት ሰው ከመፍራት ውጭ ምን ምርጫ አለው
አይ ሶፊ ምን ይቀርበት መስሎ ነው ጅል ነህ🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂 AWLYA BET NEW MMESLEW YEBETE HIWET😂😂😂😂😂
Sene tebeb 2tum pinti nachew yedenkurena tege yelkal endi new mesakeya neger
መምህር እግዚአብሔር ለአንተ እንደገለጠልህ እና ወደ እውነት እንደመራህ ሁሉንም እንዲመልሳቸው ፀሎታችን ነው.
😮ለመመመ
አሜንቸርነትይቅርታርህራሄፍለጋልማድየሆነየነገሰታትንጉሰየጌቶችጌታየአማልክትአምላክየሰማይየምድርባለቤትናፈጣሪየናዝሬቱእየሱሰክርስቶስልቦናቸዉንያሸፈተእርኩስመንፈሰይስበርአሜመን
መስቀል ሀይላችን ነው ❤❤❤
መ = መከራ
ስ = ስቅለት
ቀ = ቀራኒዮ
ል = ልደት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፓስተር ሶፊ ደምህ ፈላ ምስኪን ወደ ቤቱ ይመልስህ
በጣም ይገርማል ሌላ እምነቶችን ሲጠራ ዝም ይልና ኦርቶዶክስ የምትለዋን ቃል ሲሰማ ደሙ ይፈላል ልብ ይስጥህ ወንድሜ እዉነት ያስደስታል እንጂ አያንገበግብም
የመስቀል ስሙ ሲጠራ አይኑም ፍቱም አይኑም ደም ይለብሳል
@@hanatsegey2769 እኮ ገርሞኛልኮ መስቀል ለምን ለበስክ ብሎ ሲከራከር በመስቀል እናምናለን ይሉ የለ?እነሱምኮ ይለብሳሉ ያዉ ቢኒ እንዳለው ዘቅዝቀዉ ነዉ እንጂ 😂የመስቀሉ ጠላቶች ኦርቶዶክስ ስሟ ሲነሳ በዉስጣቸው ያለው ጋንጩር ሲቃጠል በይፋ ይታያል
Mnew betam tenchachachu esey
ሶፊ ግን ወጠጤ ነህ ገና ልብህ ያበጠ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂
የ 12 አመት ልዩነት ነው ያላቸው😉
ሲጀመር ለምን እደጋበዘው አላውቅም በአብዛኝ እሱ ነው ያወራው ❤❤
መስቀል ኃይልነ ❤
መስቀል ጽንነ❤
መስቀል ቤዛነ❤
መስቀል ፍቅርነ❤❤
ቅድስት ንጽዕት ድንግል ማርያም እናታችን አማላጃችን❤❤❤
#ሠዐሊ #ለነ #ቅድስት
እውነትም ወጠጤ ስርአት የሊለው ባለጌ
መስቀሉን ሲያዩ ያስደነግጣቸዋል ቢዘቀዝቁ እነሱ ናቸው የተዘቀዘቁት እንደልባቸውይፈንጩ ኦርቶዶክስ ጋር ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታድየአለሁ በእውነት ምድሪቱም ትመስክራለች 🙏
Some wodafitema orthodox tawahedo nabrek katoleke nabrek protagonist nabreke ahune dagimo mendenahe wodfites mine mahone tifaligalhe tangeyem nebrki kkkkkkkj wodfit muselme yehonal malte newkkkk yigrmale geta yerdhe
Mareyam atamaledem 😅😅
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከክርስቶስ ታማልዳለች:: አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እኛም እንመሰክራለን ዛሬም ወደፊትም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@@harmony3344 kkkkkkk wodefetem qareto lamn wode walam ayehonem wushat wushat nawu 😂😂😂😂Mareyam atamaledem atamaledem nawu baqa ka bebel bely maseraja yelem
@@masara7252denez eko masrega bisetewm aygebawm😅😅😅
ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር❤❤🎉🎉
ፖስተር ቢኒያም እረጅም እድሜ ይስጥ አይን ልቦናቸውን ያብራላቸው አገራችንም ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን❤
😂😂😂
Amen
ፓስተር ቢንያም የምትደነቅ ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
😂😂😂😂
በ ጣም አመሰግናለው ፓስተር ቢኒያም እኔ ፕሮቴስታንት ነበርኩ ግን ጌታ ይመስገን አሁን እውነቱ ተገልፆልኛል ወደ እናት ቤተክርሰቲያን ኦርቶዶክስ ገብቻለው ወገኖቼ ጌታ እውነቱን ይግለፅላቹ ፀልዩ
እንኳን ደና መጣሽ እስከ መጠረሻዉ ያጽናሽ
😢😢😢😢
እንኳን ደስ አለዎት በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል💒💒💒💒☝☝😍😍😍😍
የጥንቷ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ተዋህዶ ሃይማኖቴ lave you
ፓስተር ቢንያም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏
ሶላቶ ሶፊ ረጋ በል ሰከን በል!
ተባረክ ፓስተር ቢንያም
Eski zm bey
😂😂😂ሶላቶች
ቢንዬ ሀጥያትህን ስትናገር እራሴን እመረምራለሁ ሁሌም ስሰማህ እንባዬ ይመጣል ፍፁም መመለስ ፍፁም መናዘዝ ታድለህ ያጽናህ ያበርታህ ጌታችን እየሱስ አሁንም አይለይህ
ሁሌም እምር ይበልበት 💝ፓስተር ቢንዬ 💝እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ 💝አባቴ 💝🙏
ሶፊ 28 አመትህ ነው እኮ.... ገና ነህ አንብብ ...ከዛ ሰከን ትያለሽ .... ጎረምሳው
28 አገልግሎት ከጀመረ ነዉ?
እሞነተይ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤
ፓስተር ቢንያም ተባረክ። ❤
....ወጠጤ ጋዜጠኛ
am wondering how they are following this person
ፓስተር ቢኒያም ሽታየ አንጀቴን አራስከዉ ብራቮ ብያለሁ ይሄ ሰላቶ አይኑ ፈጠጠ
አረ ትግስት ይኑርክ
ፓስታር ቢኒያም እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
ቃላት ያንሰኛል ቢኒየ አቀጠቀጥከዉ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ይሰጥክ
ፓሥተር ቢኒያምን ሥወደዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
ፓስተር ቢንያም ሽታዬ(የእውነት ሰው)!!!❤❤❤
Mareyam atamaledem 😅
@@masara7252 እስኪ ልጇ አምላኳ፣ አምላኳ ልጇ የሆነላት(ቅድስት ድንግል ማርያም) አታማልድም የሚል ከብሉይም ከሐዲስም ጠቅሰሽ አሳይኝ?
@@dokimaseshetie3838 tamaledaleche yemel faleg faleg axawut yelem atamaledem
@@masara7252 ያልበላሽን ለምን ታኪያለሽ? እኔኮ እንድታሳይኝ የጠየኩሽ "አታማልድም" የሚለውን ነበር ። ♥️"ታማልዳለች"♥️ የሚለውን ለማግኘትማ "ከሰው ቤት እቃ ፍለጋ ይሆንብሻል" ያውም በጨለማ። ከቤትሽ አታማልድም የሚል ከጣሽ ከሰው ቤት እንዴት ታማልዳለች የሚለውን እንዴት ልታገኝው ትችያለሽ?
ስለዚህ እኔም አታማልድም የሚል ከኦሪት ዘፍጥረት 1፥1 ጀምሮ እስከ ራዕይ መጨረሻ ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት ሰለዚህ ማ♥️ር♥️ያ♥️ም♥️ ታ♥️ማ♥️ል♥️ዳ♥️ለ♥️ች♥️!!!
ከሰው ቤት እንደማትይኝ እርግጠኛ ነኝ ።ለምን ካልሽኝ መጥፎውን ሳጣው መልካሙን አነሳሁ እልሳለው ።አሁንም ደግሜ እልሻለው ማ♥️ር♥️ያ♥️ም♥️ ታ♥️ማ♥️ል♥️ዳ♥️ለ♥️ች♥️!!! ።
@@dokimaseshetie3838 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Mareyam tamaledaleche yemel xeqse kalala tadey lamen tamaledaleche telalachu 😆😆😆😆😆Ayesh anchem falegashe axashe enma falege axawut selaze mareyam atamaledem ewunat nawu ba bebel wusex yalelawun tarate tarate sete teretu norachuhal 😂😂😂😂😂😂Mareyam tamaledelech yemel alamanorun selamaneshelen baxame dase belonal 👍engy perotesetatanetoch ba bebel laye yelelawun wushat mawurate anewodem selaze ekoralawu 💪
መደማመጥ የለም እንዴ አይነ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ያብራላቹ ::ተዋህዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ✝️❤✝️❤✝️❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢአሱስ ! በድርጅት አትመን ፡ ሐዋሪያት ሥራ 4፡ 12 አንብቢ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንቤት ዘንድ ከሰማይ በተታቸች ከምድር በላይ የተሰጠን ሌላ ስም የለም የኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ ፡፡የእግዝአብሄር ቃል እዉቀት የለሌዉ ሰዉ መንፈሳዊ ዶንቆሮ ነዉ
@@meselechmereta8124 ስለስድብዎ አመሰግናለው ።
ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውንጠይቀ ተረዳ .... በመቀጠል
በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ሲባልስ ምን ማለት ነው?
✝ በእግዚአብሔር ነቱ ፣በአምላክነቱ ፣ በፈጣሪነቱ ፣ በጌትነቱ ፣ በዓለም አዳኝነቱ ፣ በመጋቢነቱ ፣ በአብ ልጅነቱ ፣ ከአብ ጋር በሥልጣን አንድ መሆኑ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅነቱንም ማመን ነው እሺ።
መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ🙏
@@moges0716ye orthodox lij bathon ykochengal nur❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር❤❤❤
እሰይ ደስ ይላል መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል በዛችን ነው እንኳን ደስ ያለን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ደስተኛ ነን
የሰዉ መጨረሻ ማመሩ መልካም ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰዉ ካንተ ዉጪ ህይወት የለዉም
አሜን ልክ ነዉ
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲ka kometochuu hulu merxii cometi newo
የህንድ አክትሩ ሰው እባክህ በመጀመሪያ ትህትናን በተቻለህ መጠን ተላበስ የሚከተልህ ሰው ይኖራል እና እንደ ወጠጤ …………! መምህር ቢኒያም ሽታዬ ጌታ ይባርክህ!
😂😂😂😂
ፓስተር ቢንያም ጌታ ይባርክ ለሓቅ የኖርክ አባት ❤❤❤
ፓስተር ቢንያም ሽታዬ የእውነት ሰው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
ያናደደህ መስቀሉን ዘቅዝቄ ባለመልበሴ ነው። ፓስተር ቢኒያም እድሜ ጤና ይስጥህ
ወይኔ መምህር ቢኒዬ ጀግና ቆራጥ እዉነተኛ ደስ ስትል እመአምላክ ትጠብቅህ ❤👌
ቢን ኦርትኦደኦክስ ፀንታ ትኑር❤❤❤🎉🎉🎉
ፓስተር ሶፎኒያስ ትዕግስት ይኑር ፓስታር ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤
ጭበርባሪዉ አፈቀላጤ ቢኒያም ትንሽ ቆየት ብሎ አዲስ ሀይማኖት ስለሚቀይር በባረካችሁበት አፍ እንዳትረግሙት እድሜህ ይጠር እንዳትሉት ተረጋጉ
ፓስተር ቢኒ ለአእውነት የቆመ ምርጥ ሰው የዕድሜ ዘመንህን ጌታ ይባርከው እንወድሀለን❤
አባ ሺህ አመት ያኑርህ ፓሰተር ቢንያም ክርስቶስ ይከተልህ በነገር ሁሉ 👍👍🙏🙏🙏🙏
100000000 amete yechemerelet amen
Kirestose taketalen ale inje liketalik alalem. Yaltesafa atanibu 😂😂😂😂😂😂
በእውነት እንቃ በአዳራሽውስጥ እየተሰበሰብን አሜን የምንል ሁሉ አሁን ጊዜው ጥሩነው እናንብብ ማን ነው ትክክል እንበል ዝም ብሎ መነዳት ይብቃን
ሶፎንያስ እንደዚህ ጽድት ያልክ ባዶ እቃ መሆንህን አሳየኸን ጌታ በእውቀት እንዲሞላህ ፀልይ
አቤት ደስስል በደንብ አስረዳዉ ተዋህዶ ፀንታ ትኖራለች😊
የቅድሰት ድንግል ማረያም ፈቅረ ይደረብህ🙏🙏🙏
Fikir eyesus bicha new
ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን
ውይይይይ ሶፎንያስ መስማት የሚችል ጆሮ ማስተዋል የሚችል ልቦና ይስጥህ ለሁላችንም አሜን።
Amen3
ሶፊ ላይ ያለችው መጥፎ መንፈስ መስቀሉን ስታይ ፊቷ ሚጥሚጣ መሰለ😁😁😁😁
😀😀😀😀
ፓስተር ቢኒያም የተዋሕዶ አምላክ ይጠብቅህ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሜን❤❤❤
Amen new😁
😂😂😂
አሜንንንን😘😘😘🙏🙏🙏
I’wish ሁሉም ፕሮቴስታንት እውነቱን አውቀው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቢመለሱ ምኞቴ ነው❤
amen❤❤❤
ፓስተር ብንያም የደረትህ መስቀል ግርማ ሞገስ ጨምሮልሀል እየሱስ እማን ቤት እንደሚከብር ጠንቅቀህ አውቀሀል ። እየሱስ ክርስቶስ አስተምሮቱ አፅዋማቱ ትእዛዛቱ ውለታው የሚከበረው በኦርቶዶክስ ቤት ነው ። እምንታመነው እስከ ሞት ነው በከንፈር ብቻ አምልኮ አይሰራም ፓስተር ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Well said
ዉይ እረ አረ ጋበል
መስቀል ሃይላችን ነው አጋንትን የምናበረክክበት መስቀል ሃይላችን ነው
❤✝️❤✝️❤✝️❤
❤✝️❤✝️❤✝️❤
❤✝️❤✝️❤✝️❤
"አንተ ሶላቶ ነህ " 😄😄😄 በጣም ተመችቶኛል ትክክለኛ ስሙ ነው 😄
😢😂😂😂
እኔ ሙስሊምነኝ ግን አለመሳቅ አልቻልኩም በሶፊ😂😂😂😂😂
እውቀት ኔፓ እኮ ነው 😅
ይኸውልሽ የኛ ቤት ጉድ እዲህ ነው 😅
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፓሰተር ቢንያም
ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ፓስተር ቢንያም እርጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
እመቤቴ ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ
Esun mitebkew eyesus bicha new
የድንግል ልጅ ያብዛልን እንደ ፓስተር ቢኒያም
😂😂😂
😂😅😂😅
ምነው ምን አደረግንሽ?አገር ትተራመስ ብለሽ ነው።አንድም የእግዚአብሔር ቃል የማይናገር የዲያቢሎስ ቀኝ እጅ በምድራችን "ይብዛ"ትያለሽ? አልገባሽም ማለት ነው።እንደትልቅ ሰው የማይናገር ፣እግዚአብሔርን የማይፈራ፣ተከራካሪ፣በእውቀት ማሸነፍ የማይችል፣ይሁዳም ከሐዋርያት ጋር ለመቆጠር እድል አግኝቶ ነበር።ግን እድሉን አልተጠቀመም።አሁንም ጌታ ይርዳው።ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች
Amen
Oh my God
I really appreciate Pastor Biniyam he is so real man he talked always real honestly i appreciate u so much,God bless you ❤
He is wise man ❤
Please brother sofi calm down 😂 he's so confused, definitely
What's hilarious, magnificent, conversations
I can't wait for part 2 I'm looking forward to seeing all conversation or videos
😅
ፓስተር ቢኒ ጌታ ይባርክህ።
ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት ነው!
ወይ ቢኒያም ሶፊን እኮ አቃጠልከው የታባቱ ድብን ይበሉ ምድረ መናፍቃን እውነት ሲነገር አይወዱም መቼም እመቤቴ ማርያም ትባርክክ ፡፡
እኔ ስለ ፓስተር ቢኒያም ቃል የለኝም ብቻ ለበረከት ያኑርክ🙏🙏🙏
የእግዚአብሔ ፀጋ ይብዛልእ ፓስተር እውነት ያቨንፈል!!!❤❤❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛነኝ👏👏👏👏
ወይ ወንድም ቢኒያም በጠያቂው ልጅ ውስጥ ያለውን እምነት አስለዎጩን አዳልሞቴንም ልጁንም አንጨረጨራቸው እኮ እውነተኛውን መንገድ እየነገራቸው አቦ ተባረክ ወንድም ቢኒያም።
እነዚህ ናቸው እኮ ቸርች አቋቁመው ሰው አሳስተው አስተምረው አማኝ የሚያደረጉት ፡፡ገና እኮ አስተማሪዎቹ(ፓስተሮቹ) አላመኑም እኮ !!!!!
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ወንድም ዮናስ አወ ትክክል መዳን በጌታ በእየሱስ ነው በሌላ በማንም የለም ። በዚህ ጥርጥር የለም ነቀፌታም የለበትም ግን ወንድም ይሄ ድህነት ምንድ ነው ? ለማንስ ነው የተነገረው የሚለውን ሳትደመድም ሌላ ድህነት መንገድ የለም ብለህ አትዝጋ ምክንያቱም ጌታም ስለ ነገረ ድህነት ሲያስተምር ብዙ ነገሮችን አስተምሯልና ። ሲጀመር ይሄ ጥቅስ የተነገረው ሀዋርያው ጴጥሮስና ዮሐንስ በ9 ሰዓት ወደ ቤተ መቅደስ ሲሄዱ ሽባውን የሆነውን ሰው በእየሱስ ስም ስላዳኑት ልብ በል ለመዳን ምክንያት የሆኑት ሁለቱ ሀዋርያት ናቸው በእየሱስ ስም እንዲድን ያደረጉት እንጅ እርሱ ክርስቶስን ጠርቶ አልዳነም ። የዳነውም ሀዋርያት እንዲድን ሲፈቅዱ ስሙን ጠርተው አዳኑት ታዲያ የአይሁድ አለቆች በማን ፈቃድ እና በማን ስም አዳናቹህት ሲሏቸው ነው ይሄን ጥቅስ እናንተ የሰቀላቹህት ብለው የጠቀሱት ። አንድም የአዳም ልጅ በክርስቶስ የመስቀል ቤዛነት ብቻ እንደዳነ ለማጠየቅ ነው ያስረዷቸው እንጅ ለመዳን እማ ብዙ መንገዶች እንዳሉ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ እራሱ አስተምሯል ለምሳሌ
ማቴ 5:2-12 “ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁአን ናቸው መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና ፣ የዋሆች ብፁአን ናቸው ምድርን ይወርሳሉና፣ ጵድቅን የሚራቡ ብፁአን ናቸው ይጠግባሉና……………ስለፅድቅ ብለው የሚሰደዱ ብፁአን ናቸው መንግስተ ሰማይ የእነርሱ ናትና…..”ወዘተ እያለ ድህነትን ያብራራል።
ማቴ 10:40-42 እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል ፣ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።ነብይን በነብይ ስም የሚቀበል የነብይን ዋጋ ያገኛል ። ስለዚህ እውነት እላቹሀለሁ ፣ ማንም ሰው ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ደቀ መዝሙሬ በመሆኑ አንድ ፅዋ ቀዝቃዛ ውሃ ቢሰጠው ዋጋው አያጣውም።ይሄም አንዱ እንድንበት ዘንድ የተሰጠን መለኮታዊ ቃል ነው።
ሉቃ18:18-22 ከአለቆቹም አንዱ ቸር መምህር የዘላለምን ሕይወት እንድወርስ ምን ላድርግ? ብሎ ጠየቀው ። ኢየሱስም። ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚያብሔር በቀር ቸር ማንም የለም። ትዕዛዛቱን ታውቃለህ ፥ አታመንዝር ፥አትግደል፥፥አትስረቅ ፥በሐሰት አትመስክር ፥ አባትህንና እናትህን አክብር አለው ። እርሱም ይህን ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄያለሁ አለው ። ኢየሱስም። ይሄን ሰምቶ ። አንዲት ገና ትቀርሃለች ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።እንግዲህ ህግን መፈፀምም የዘላለም ድህነት እንደሚያስገኝ ጌታ ገልፃል።
ሉቃ 10-25-28 እንሆ፥አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ተነስቶ። መምህር ሆይ፥የዘላለም ሕይወት እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ? አለው። እርሱም በሕግ የተጻፈው ምንድር ነው? እንዴትስ ታነባለህ?አለው።እርሱም መልሶ።ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍፁም ነፍስህም በፍፁም ኃይልህም በፍፁም አሳብህም ውደድ፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።እየሱስም ።እውነት መለስህ፣ ይህን አድርግ በሕይወትም ትኖራለህ አለው።
እንግዲህ ወንድም አንድ ጥቅስ ይዞ መሮጡ የዘላለም ህይወት የለውም ዋናው ቃሉን በህይወት መኖር እንጅ ። አንተ የገለፅከው በምን እና ለማን ተነገረ ብሎ መጠየቅ እና የቃሉስ አውድ ፍች ምንድን ነው ማለቱ ይበጃል እንጅ ወደ ጌታ መንግስትማ ለመግባት የሚያስፈልገን የተለያዩ ጉዳዮች አሉብን
1/ የቀራንዮ ቤዛችን በሆነው በእየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲሁም የሱን ቤዛነት ማመን የግድ ነው። ለምን ብንል በወልድ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ብሎ አዞናልና። ለምሳሌ ሐዋርያት ሲፈውሱም ሆነ ሲያጠምቁ በእርሱ ስም እንደሆነ ገልፀዋል።
2/ የልብ የዋህ በመሆነ፣ ይቅር በማለት፣ ስለፅድቅ ብሎ በመሰደድ ወዘተ እንፀድቃለን
3/ ትዕዛዛትን በመጠበቅ ለምሳሌ ፈጣሪህን በፍፁም ልብህ መውደድ፣ ባልንጀራህን እንደራስ በመውደድ ፣ እናት አባትን በማክበር ወዘተ በመፈፀምም እንደንፀድቅ ጌታ በቃሉ ነግሮናል።
@@yonitegegne7169 ዬኒ ተገኘ!!!♥️♥️♥️ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏
መልስህና ስርአትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ
@@yonitegegne7169
what about ሮሜ4፧20-22
@@bethywakene እሽ እህታችን ልብ በይ እኔ ህግን በመፈፀም ብቻ የዘላለም ድህነት አለ አላልኩም ።ግን የዘላለም ድህነት እንድናገኝባቸው እግዚአብሔር ከሰራልን ትዕዛዛቶች አንዱ ነው አልኩ እንጅ ። ምክንያቱም ትዛዙንም የሰጠ እግዚአብሔር ያስተማረውም ራሱ ወልደ እግዚአብሔር ነው ደግሞም አትርሽ ማንኛውም የሀዋርያት ትምህርት ሚመዘነው በራሱ በእየሱስ ስብከት እንጅ ከዛ የወጣ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም ስለዚህ ሀዋርያት ሲሰብኩ የክርስቶስን ትምህርት ማዕከል አርገው ነው ካልሆነማ ያነ ሀዋርያ ሳይሆነ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ይባላል ። እናም እህታችን ለመዳን እግዚያብሔር ልጆቹ እንዳንጠፋ ብዙ መንገድን የዘረጋ እርሱ ስለሆነ ህግ ብቻ ፈፅም የሚል ክርስትናም የለም መጀመሪያ መፈፀም ያለብን ከሆነ ጥያቄሽ መልስ አለው
1/ በአብ ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመን
2/ መጠመቅ ( ዮሐ 3:5 የሰው ልጅ ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር የእግዚያብሔርን መንግስት አያያትም ብሎ አስተምሯል።)
3/ ስጋና ደሙን መውስድ( ዮሐ 6:54 ስጋየን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም ብሎ ሰብኳል።)
4/ 10ተኡን ትዕዛዛትን መፈፀም
5/ ስራ መስራት( መፃም፣ መፀለይ፣ መመፅወት፣ የታመመን መጠየቅ፣ ቅዱሳኑን ማክበር ምክንያቱም ክርስቶስ ሲያስተምር አባት ሆይ አንተ የሰጠኸኝን ክብ ለእነዚህ ሰጠዋቸው ብሎ ስላከበራቸው እኛም ማንንም ሳንንቅ ማክበር።) ስለዚህ እህታችን ጌታ ከሰራልን ህግ ዋናዎቹ እነዚህና እና ሌሎችም ቢኖሩም ግን ማስጠነቅቅሽ በማመን ብቻ እፀድቃለሁ ካልሽ የምትጋጭው ከጌታ ትምህርት እና አላማ ጋር ነው።
Pastor Bini እድሜ ጤና ይስጥህ ። ❤❤❤❤❤❤ትልቅ ሰው ነህ ። ካንደበትህ የሚወጣው ሁሉ ይጣፍጣል፣ያስተምራል፣ያሳምናል፣ቃል የለኝም ላንተ ። ❤ ። ሶፈኒያስ ግን ይህ ቦታ አይመጥንህም አንተ ገገማ 😂
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝
አይ ቢኒ በራሱ ሜዳ ዘረርከው ድንቅ ነህ እኮ!
አዎ አነበሰ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
ቢንያም ከዚህ ከዕውቀት የጸዳ ልጅ ጋር ይህንን ያህል ታግሰህ ተቀምጠህ መስማትህ በራሱ ክብር ያሰጥሀል፡፡
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ኧረ ሶፊን ተረዱት በግልጽ የሚታየኝ ቢኒ ያሰራው መስቀል ሶፎኒያስን ያቃጠለው ይመስላል😂😂😂
በእየሱስ ስም ሶፊ የተባልከው ወንድም መስቀሉ አንገበገበእ እሳ ከባድ ሰይጣን አለብህ ፓስተር ቢኒያም ጀግናው ወንድማችን🙏💪💪💪
😂😂😂😂
እውነተኛ ሰው ሲናገርም በመተማመን ነው !ይባርክህ ፓስተር ቢንያም
ፓስተር ቢንያም የምትደነቅ ሰው ነህ ደም ስሩ እስጊገታተር ነው እውነቱን ያሳወከው ብራቮ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሶፌ አድናቄህ ነኝ በጣም ትግስተኛ ነህ ቢኔ የኔ ጌታ ዘመንህ ይባረክ