ያለ ስሜ ስም አትስጡኝ አሁንም ቢሆን እከፍታለዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 5 годин тому +46

    አንች ሲጀመር ለሰው ልጅ መልካም ነገርነው አምትመኝው በጣምረጥ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 4 години тому

      @@UfRa-yi7hp ደምራኝማማየ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 години тому +2

      ትክክል ደምሪኘ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 Годину тому +2

      Simply she is a Queen Ethiopian hard worker young woman we adore her god bless all her Family's very positive attitude woman we are so proud of you ‼️👍🤣🫶🫶🔥

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 5 годин тому +37

    ስለሥራው በጣም ከባድ ሆኗል በዚ ሰሞን መሸጥም መግዛትም አልተቻለም አንቺ የምታወሪው ሁሌም ቁምነገር ያዘለ ነው አሏህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Годину тому +3

    እረ ተያቸው ለሙ አቺ እውነት እና ሀቅ ስለምታወሪ ነገር ያገኑብሻል የኔ ውድ ብዙዎቻችን እንረዳሻለን አቺን በመጥፎ የሚሰይሙሽ ለቃቃሚዎች ናቸው አቺ ቢቻ ሁሌም ለሀቅ ኑሪ ሁሌም ለኛ ጀግና ነሽ በርቺልን❤❤❤💪💪💪✅✅✅

  • @N33Natty
    @N33Natty 4 години тому +14

    ለሚ ምንጊዜም ጀግናነሽ ፣የምትናገረውነ እና የምትሰራውን ጠንቅቃ የምታውቅ ጀግና ሴት ናት፣።❤💪

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 години тому +7

    ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አይዞሽ❤❤🎉🎉😢😢

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 4 години тому +6

    ሰው እኮ መስማት የሚፈልገውን ብቻ እኮ ነው መስማት የሚፈልገው። አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የጥሩ ጠንካራ ሴት ምሳሌ ነሽ ጎበዝ በርቺ። አንዳንድሰው ሰውን እንከን እየፈለገ ሁልግዜ መውቀስ ይወዳል ለዛ ነው። ቀጥይ ስራሽን።❤

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 5 годин тому +16

    ትክክልነሽ ታጥቦጭቃከመሆን በዚመስራቱ ይሻላላ እ ናመሰግናለን ለምክርሽ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 годин тому +52

    ለምለም እምትናገረው እውነታውን ነው እምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 2 години тому +2

    አንች ጀግና ነሽ ዝም በያቸው ውዴ❤❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 години тому +10

    አንቺ ትክክል ነሽ እናቲ እኔ በአንቺ ሃሳብ ነው ሁሌም የምስማማው

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 4 години тому +3

    አንቺ ልክ ነሽ ወላሂ ሁሌ ቁም ነገር ነዉ ምታወሪዉ አላህ ሠላሙን ያምጣልን እነሱም ልቦና ልስጠን በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 5 годин тому +10

    አንችም ጀግና ነሽ የኔቆጆ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Годину тому +1

    ለሚ አይዞሽ ሁሉም ሰው የእርሱን ሀሳብ ብቻ ነው የሚያሳይ እንደ እኛ ሀገር ህዝብ በሰው ተደግፎ መኖር ነው ስራው ለወሬ ብቻ አይይይይ ሀበሻ 😢😢😢😢

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 5 годин тому +14

    አች ጀግና ሤት ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 5 годин тому +74

    ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቲያን ኖቺ በማርያም 10ሺ አስገቡኚ እሲ ደስ ይበለኚ በእናታቹህ 🙏💝

    • @sofii-z8m
      @sofii-z8m 5 годин тому +3

      ሰላም ደምሪሻለሁ ደምሪኚ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 5 годин тому +3

      ደመርኩሽ ውዴ እኔንም ደምሪኘ

    • @Kalkihabeshawit
      @Kalkihabeshawit 5 годин тому +5

      አንድሽ ሳገቡ 10ሺ😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 5 годин тому +1

      ​@@sofii-z8mደምሪኘ ውዴ ደመርኩሽ🎉

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 5 годин тому +3

      እሽ ግን ዝም ብላችሁ አታሽቃብጥ በማሪም አትበል ኧረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haymiTubeሀይሚዩቱብ
    @haymiTubeሀይሚዩቱብ 4 години тому +5

    የኔ ጀግና ሴት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 2 години тому +3

    ችግሩ እኮ ሁሉም ሰው የሚረዳበት ምንገድ መለያየቱ ነው ለስንቱ መልስ ተሰጥቶ እንደት እንችላለን!!!!❤

  • @Syra-v6f
    @Syra-v6f 4 години тому +3

    ትክክል ነቻው ተመልከቾች ምኖሩበትን ትተው ጨርሰው አዲሰበ ሄደው ይለለጠሉ ወንደቻው ሴተቻው ሰይቀሩ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 4 години тому +3

    ትክክል ነሽ ለሙ እሰራለን 🎉🎉🎉🎉

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 13 хвилин тому

    ጎበዝ ስሜትን እንዲህ መግለፅ ጥሩ ነው በርቺ 👍👍👍

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 5 годин тому +3

    ዝም በያቸው ልብ ያለው አስተውሎ ያዳምጥ የሚጠቅመውን ይውሰድ ። ለስራ ያለሽን ጥንካሬ በጣም ነው የማደቀው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 години тому +1

    ለምየ ውዴ አይዞሽ ዝም በያቼው ሀቅነው የተናገርሽው በርችልኝ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 години тому +1

    ለሙዬ አች ለኛጥሩ ከማሰብሽ ነው. ትክክል ነሽ ብዙስለደከምን. ከማሰብ ነው. እንረዳሻለን. ለምለም. 🎉🎉🎉🎉ጀግና ነን ጀግናነሽ. ኑሪልን

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 2 години тому +1

    እነዚህ የራስ ቅማል የሆኑ እነትክክል ተያቸው ለሙየ ለነሱ መልስም አያስፈልግ የምንሰማሽ እሰማሻለን ተያቸው❤❤❤❤❤❤

  • @Ekram475
    @Ekram475 4 години тому +3

    የኔውድ ማማዬ አንች መልካምነገር ነው የተናገርሽው ❤❤❤

  • @SameSusu
    @SameSusu Годину тому +1

    ዝበያቸዉ እናቃለን ጊዜዉ ከብዷል ግደታ በእናተቦታ መሆን የለብንም በየሠአቱ እየሠማነዉ ሀገራችን በጣም ከባድነዉ አላህሰላም ያጣልንጅ😢😢😢😢

  • @ዜድቱብ
    @ዜድቱብ 2 години тому +1

    በትክክል ለሙዬ ጀግና ነሽ ጎቦዝ❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 годин тому +8

    አንቺ ጀግና ነሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 5 годин тому +6

    ዝበያቸዉ አንችን መሆን ስለማይችሉ ነዉ እኔ በጣም ነዉ እመወዲሽ የልቤን ነዉ እምታወሪዉ አረዝም አትያቸዉምወይ ቤተሠቦቻችን መግቢያ መዉጫ አጥትዉ የለ እንደ በተለይ አማራ ክልል 😢 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asteraster7321
    @asteraster7321 2 години тому +1

    Qashiti Koo jabaduu dubartii jiradhuu umurii dheraa ❤❤

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 3 години тому +1

    ለምለምየ እኔ የማውቅሽ ገና ዩቱብ ስትከፍች ጀምሬ ነው እና ጎበዝ ነሽ በርች ዝም በያቸው የኔ የዋህ የዋህነት ምን ያክል እንደሚጎዳ በጣም ነው የማውቀው እኔም እንዳንች የዋህ ነኝ ሁሉም ሰው የሚፈልገውን ሲያገኝ ከኔ ይርቃል ብቻ አላህ ሂድያውን ይስጥሽ በጣም ነው የማደንቅድ የመዳም ቅመሞች ብርታት ነሽ አንችን ሳይ ድካሜን እረሳዋለሁ መድረስ ያለብኝን አስታውሳለሁ ። ዩቱብ ለመክፈት አስቢያለሁ ያለሽን ተሞክሮ ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል ❤

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 5 годин тому +5

    Matti naf ta.a banatachu nagudisa ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 4 години тому +1

    ጨርሼ ሰምቸለሁ የትክኬ መንደር ዬለሁም እኔ ውሸተቸሁ ይወደሉ አች እኮ ጀግና ነሺ የኔ ኒግስት. ❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaedaSeid-x4p
    @SaedaSeid-x4p 3 години тому +1

    አይዞሽ ለምዬ የኔ ጀግና የስደተኞች እህት❤

  • @nas7117
    @nas7117 5 годин тому +3

    እኔም በጣም ነው ያናደድሽኝ ቲክ ቶክ ላይ አይቼሽ ተመስገን አቲያም ያለሽ መቼ አነሰሽ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 3 години тому +1

    ለመሆኔ በዚህ ዘመኑ እንኳን ሁለት መቶ የራሱ አስር ሺህ ቀርቶ ግማሽ የሮሜ ጥሩ ገንዘብ አግኝታቸው meaning ንግግር እንኳን ጥሩ ራገኘው በነበረን ብር ይዘን መግባት ነው ያለብን ማለት ነው ከስራ እንኳን ለስራ ብሎ ደግሞ ትርፍ ይዞ ነው መሄድ አለብን ከስር እንጀራ አይታወቅም ስለዚህ 👏👏❤️❤️❤❤👍👍👍

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 3 години тому +1

    Ehite lem berichi werena siyawera welo siyawera yider !!!

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Годину тому +1

    እዉነቷን ነው ሂዱ ቅመሱት ከፈለጋቹ ከምትወድቁ ብላ ነው ተያቸው የተንቢ 👌👌👌

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 3 години тому +1

    እውነቶን ነው ትክክል ናት እሺ ለሙዬ❤❤❤❤❤❤❤ አንቺም በርችልን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 5 годин тому +2

    ሰላም እህቴ አትጠነቂ ለምን በትይ መልካም ሚስራ ብዙ ውጣ ውረድ አለና በርችልኝ አሁንም ጀግና ነሺ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 5 годин тому +2

    ለሙ የኔ ጀግና ፊለፊት ተናገሪያቸው ግልፅነትሽ ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 5 годин тому +2

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ማንም ምንም ያውራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤በርቺ ማማዬ

  • @MuridMudsir1458gmilacom
    @MuridMudsir1458gmilacom 3 години тому +1

    ❤❤❤ Tabarki wade egzabhir ytabaqsh

  • @EeEe-v8n7j
    @EeEe-v8n7j 3 години тому

    ለሙዬ የኔ ጀግና አቺ ትክክል ነሺ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ሰው ምክር አይወድላቸዉም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 години тому

    አኡዝቢላህ ምነሸይጧን እረጅም😅ደግ አረግሻቸው አንቺ በርቺ❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 5 годин тому +4

    ለሚዬ የኔውድ አደኛነኝ ቆይሲ ልስማሽ የልቤ አድርስዬ❤

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 5 годин тому +2

    በረቺልኝ ልክ ነሽ በአሁን ሰዓት ኖሮ በጣም ከባድ ነው አልተሳሳትሽም 😘😘😘

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Годину тому +1

    ለሙዬ በትክክል ቢለሽል እኝም እንድቺ አይንት ስር ናው የምስራው ጊን ቢዝ ጊዜ እኔም ጊር ጋቢቶኝል እቃ ለኩልን ስንል ጥቢቁ ይሉናል እኝ ም ጊር ጋቢቶናል መሪከቶ የዎረራትን የስው አውሬ አላህ የጥፍለት 7:11

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 5 годин тому +5

    ጀግና ነሽ ዝበለሽ ቀጥይ የኔ ውድ💚❤❤

  • @susiyeezenuutube
    @susiyeezenuutube 4 години тому +3

    Jabbadhu baredukoo fakkenyaa kenyaa atii tibe❤❤❤

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w 5 годин тому +4

    ዝም በያቸው የኔ ውድ አይሰሙም የም ቅመሞች ተረጋጉ ሀገር ሰላም አይደለም እና አብረን እንገባለን ጠብቁኝ😅😢😢

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 5 годин тому +4

    የትቢ የኔ ቆጆ አስተዎይ እኔም ዮቱብ እድትከፍችልኝ ኢትዮጵያ ስመጣ አደራሽን ከች ብዙ ተምሪያለሁ

  • @ASTEREndale-hd2sh
    @ASTEREndale-hd2sh 5 годин тому +3

    ለሙዬ ሁሉም ሰው መስማት የፈለገውን ነው ሚያወራው አንሰቺ አልተሳሳትሽም ሌሎቹ የወሬ ሱስ እንጂ የስራ ሱስ አይደለም የያዙት ስለዚ ተያቸው የፈለገ አንቺን ቻናል ላይ ገብቶ መስማት ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 5 годин тому +11

    ከሱቅ ልወጣ ነው ያልሽም እኔም አስቆኛል😂😂 ሆ ግን ካገር ልወጣ ነው ያልሽው ዩቱበር ነይ ማነሽ😅

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 5 годин тому

      እትና ስትል ሰምቻለሁ😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 години тому

      እኮ😂😂😂😂

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 3 години тому

      @@hykelahmad1024 ስምዋ አደራሽን😁

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 години тому

    ለሙዬ ንግግሮችሽ ምክርሽ ግልፅ ነው ትክክለኛም ነው በርቺ እወድሻለው አከብርሻለው ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ጀግኒት በርቺ❤ ለወሬዎች ቦታ አትስጪ እና. ምከርያቸው የተንቢ❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 годин тому +1

    ለሙዬ አንች ጎበዝ እና መልካም ነሽ ተያቸው

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 5 годин тому +2

    በዚህ ሰአት የመዳም ኩሽና ይሻላል ወላሂ ከሀገር ኖሮ ውድ ሁሉም ነገር ውድ ያው ነው

  • @በሻዉርቅይቱበር
    @በሻዉርቅይቱበር 5 годин тому +2

    😂❤ዉዲተያቸዉ ዉዲ ቅናትነዉ መልካምነት ጥሩነዉ😂❤ቀጥይበት ፈጣሪጠብቅሺ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 5 годин тому

      ግን እናተ ዳይፕሮች ከበግነት ውደ ስው መቸ ነው የምትቀየሩት በጎች ለምለም ተያት ቅማል ውርጂ ከላዋ ላፕ

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 5 годин тому +1

    የትቢ የኔ ቆጆ አስተዎይ እኔም ዮቱብ እድትከፍችልኝ ኢትዮጵያ ስመጣ አደራሽን ከች ብዙ ተምሪያለሁ❤❤❤❤

  • @ZehraShemsu-p3w
    @ZehraShemsu-p3w 3 години тому +1

    ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ከብዶአል

  • @Serkወሎ
    @Serkወሎ 4 години тому +1

    አስተዋይ ሴት❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 3 години тому

    አሁንም ጥሩ ነገር ሰርቶ ሰርቶ መለወጥ የሚፈልግ ብዙ አሉና ማለት ጥሩ ነገር እየሰራችላቸዋል ጥሩ ነገሩ መርጦ መስራት የራሳቸው ፈንታ ነው እንጂ ጥሩ ነገር ሠርታችሁ ገንዘብ አገኙ ብለሽፈትሻቸውን አማርኛው መስራትና ጥሩና መጥፎን ለይቶ መስራት ያለባቸው

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 5 годин тому +2

    ጀግና ሴት👌

  • @seadi5
    @seadi5 4 години тому +1

    ለምለም አንቺ ትክክል ነሽ👍👍
    ምን እናርግለምለም ለነገር የሚሮጡ አሉ

  • @almaz7677
    @almaz7677 5 годин тому +2

    ላምዬ anchi💯ልክንሽ አቅዋልዉ ምድርቆሻሽ ይዉር ሌላ ስምይችህሉ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 4 години тому +1

    ለሙየ፡የኛ፡ጀግና😮አችኮ፡ልዮነሽ፡ተያቸው፡ሰዴውስጥም፡እክርዳድ፡እዳለ፡አስበሽ፡አዳድ፡ያልሆኑ፡ሰወችን፡እለፌቸው👈👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆💎💎💝💋💋💞🙏💞

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 годин тому +3

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅችሁ

  • @Jameela-pt4yd
    @Jameela-pt4yd 3 години тому +1

    እዉነትሽ ነዉ እኮ አገር ሰላም እስክምረገገ ድረስ ልክ ነሽ

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 4 години тому +1

    በትክክል ❤❤❤❤❤የኔ ጀግናየ ነሽ

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 5 годин тому +4

    የተቢየ እሲ ሸር አርጊልኚ በማርያም በእናትሺ❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 4 години тому +1

    እስኪ እኔንም አበረታችኝ ለሙቲ እስኪ እዝህ መዳም ቤት ያለነውን አበረታችን❤ጀግኒት ልክነሺ መርካቶ እቃው ተቃጠለ ከየትአምጥታችሁ ትሸጣላችሁ ያሳዝናል😢

  • @Dubush-p1y
    @Dubush-p1y 3 години тому +1

    ልክ ነሽ እኔ እናት ለምለም❤❤❤❤❤

  • @ezz-y1l
    @ezz-y1l 2 години тому

    lamiye eda achi so yabizalishi siwodish❤❤

  • @FeyisaShanbel
    @FeyisaShanbel 5 годин тому +1

    Selemi wedei enedet neci yetepi enedet new ymkefetewi?

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 5 годин тому +1

    ❤❤❤❤ለሙአላህይጠብቃች😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch 5 годин тому +1

    Ewnit now eko ehteiiy limya❤❤❤❤

  • @AsdAsd-y4p2h
    @AsdAsd-y4p2h 5 годин тому

    አንቺ ደግና ብርቱ ሴት የብዙዎች ተነሳለት ዝምበያቸው ለሙዬ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 5 годин тому

    እኮ ጀግና ነሽ ውድ ተያቸው እንዳልሰማ ዝም በያቸው

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 5 годин тому +1

    ወቶ መናገር እስከ መጨረሻው አይሰሙ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 4 години тому +1

    ጎበዝ በርች ለሁላችን ተምሳሊት ነሺ

  • @beza390
    @beza390 4 години тому +1

    ለምየ እዚህ ብስራ ደግሞ ገዘብ ገዘብ ይሉናል😢😢😢 እኛ ስደተኞች ግን ከፋብን

  • @YounisCH-w3d
    @YounisCH-w3d 5 годин тому +1

    ማማየ ስትይበቃናል ደህናስራለመስራት❤❤❤🎉🎉

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 4 години тому

    ከእትቢሮዎች ደሰ የምለን አቺ ና ወንድምሽ ኤፊ ና ነፂ ና ሃይሚ ና ቢርኬ ነ እዮባ ና የርዱ ና ቃሉ ከባል ዋ ሓድሱ ከድራማ ና ከዊሸት ነፃ ናቹ በራሳቹ አድያ ነዉ እምሰሩ ✌❤❤

  • @FatimaZuhra-n7v
    @FatimaZuhra-n7v 3 години тому

    ለምለም እውነቷን ነው እኛ አከባቢ😢 መስራት አይቻልም መውጣም መግባትም በዛ ላይ ብር ግቦ ለሁሉ ነገር ባጭሩ እኛ ሀገር ላይ ለመለወጥ በተለይ ወሎ አከባቢ ይከብዳል እውነቷን ነው

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 5 годин тому +1

    የኔ ዉድ በሪቺይ ጠካራ ለሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkramAkram-no2uh
    @AkramAkram-no2uh 2 години тому

    እውነት ነው ሚድያው አግማሙት ጎበዝ

  • @YounisCH-w3d
    @YounisCH-w3d 5 годин тому +1

    ለሙየ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Eyerusእየሩሰ16እናቴ
    @Eyerusእየሩሰ16እናቴ 5 годин тому +1

    ተያችው የቴቢትየ አብሻ እውነት መስማት አይፈልጉም

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 5 годин тому +2

    ዐንች ጀግናነሽ ዕሕቴ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 3 години тому

    የሠው ሀገር ይሠለቻል ውድ እህቶቼ የመጣችሁ አትሂዱ የሄዳችሁም ይበቃችኀል አይሞላም ወላሂ ነው የምላችሁ😢 እደማንኛውም ሠው ትኖራላችሁ

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 4 години тому

    በማርያም ስልክ ቁጥርሽን ማገኘት አልቻልኩም መምጣት እፈልጋለሁ አችጋ ላገኙሽ እፈልጋለሁ

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 5 годин тому +1

    የተንቢ የኔ የዋህ ምናለባገኝሽ እና በአካል በተዋወኩሽ!!!

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube Годину тому

    የኔ ወድ በርቺ❤❤❤❤

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 5 годин тому +2

    አችው እኔም አልመጣ ዝበያቸው አዳሜ አትጫጩ ከልብ ስሙ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 години тому

    ትክክል ለምለምየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 5 годин тому +7

    የተንቢ አዲነቅዎች ቢቸ ለዪኩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @فاطمه-ي6ط
    @فاطمه-ي6ط 5 годин тому +1

    ልክነሽ

  • @MM123Mm12-o
    @MM123Mm12-o 5 годин тому +2

    👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 3 години тому

    እውነትነው ያወራሽው ወላሂ❤❤