ፈቃደ እግዚአብሔር ምንድን ነው / እግዚአብሔር ቢፈቅድ . . . / አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 96

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 роки тому +1

    እውነት ነው የምራባዊያን ዝግንትል ምናምንቴ ሁሉ ክርስቲያናዊ ስርአቱንና ህጉን ያስረሳው ስተደተኛ ክርስቲያን ነን ባዮች ብዙ ሆነናልና ህግና ስርአቱን እንድንጠብቅ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ይርዳን አሜን።

  • @HhdHgz-wl7ec
    @HhdHgz-wl7ec 3 місяці тому +1

    Amen. Amen.Amen. 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @chimelak
    @chimelak 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 3 роки тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ Рік тому

    ❤መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 роки тому

    amen amen amen qale hiwot yasmlen memherachn

  • @ayenewgete6261
    @ayenewgete6261 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል ።

  • @kalkidan5386
    @kalkidan5386 3 роки тому +8

    ከተሳሳትኩ ይቅርታ ግን ትምርቱ ለትውልድ ብዙ እንድናውቅ አስችሎናን እኔ ብዙ ማላውቀውን እዳውቅ አስችሎኛል እግዛብሄር ይመስገን ወንድሜ በርታልን

  • @Bella11264
    @Bella11264 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን መምሕር🙏

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 роки тому +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም አንዱ ደንቆሩ ነኝ ግን ዳስቡር አደለሁም

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅልን።

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @gg7946
    @gg7946 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደርብን አይለየን ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው ለኔ ግን ብዙ ተጠቅሜአለሁ መምህር ወላድተ አምላክ ከዚህ በላይ ማስቻለን ታድልልን

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 3 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር። በእውነት ጣዕም ያለው ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому +2

    ዛሬ ግና ሊቭ አየሁ እንጅ ሁሌም ካለፈ ነበር እምደረሰው

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 3 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን 🙏🙏🙏 💚💛❤️

  • @birtukandires5642
    @birtukandires5642 3 роки тому +6

    ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ ቸርነቱ !!!🙏

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ፤
    ወይፈጽም ለከ ኵሉ ሥምረተከ።

  • @ሰብለአጸደማርያም
    @ሰብለአጸደማርያም 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምኽን ቸር አባት እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይማሮት መምህር

  • @muluemebettekelgiorges2606
    @muluemebettekelgiorges2606 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ትምህርቶ የማይጠገብ ነዉ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን::

  • @Teklemarim21
    @Teklemarim21 3 роки тому

    kale hiwot yasemalin

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልንተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህሬ ገብረመድህን

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 3 роки тому

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому +6

    ብትወዱኝስ ህግጊን ጠብቁ እኔ እንደምወዳችሁ እረስ በርሳችሁ ተዋደዱ ዮሐንስ 14:10:12 አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ ቀናውንም መንገድ ምራኝ

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ቸሩ አምላክ ይማረን አሁን ደሞ በአዲስ ተነስቷል በሽታዉ 😭 ጉፋን እያስመሰለ እኔም ተከትቤያለሁ ብቻ ለንስሐ ሞት ያብቃን😭 👏

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤⛪💔🙇

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን♥

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 роки тому +1

    አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @ሜሮንወለተኪዳንyoutube

    አሜን አሜን አሜን ለይኩን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ
    @ፍቅርተሚካኤል-መ8ኘ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን።

  • @YAYA21-o6o
    @YAYA21-o6o 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! መምህር እንኳን በደህና መጡ
    ስለእመቤቴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🌻

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ለጥያቄዬ መልስ ያገኘሁበት ትምህርት ነው በእድዴ በፀጋ ያቆይለን 🙏🙏🙏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 3 роки тому +1

    Kale hiwot yasamalin

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 роки тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን

  • @lemlemakalu1927
    @lemlemakalu1927 3 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህር

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 3 роки тому

    አሜን! አሜን! አሜን!!!

  • @Alem229
    @Alem229 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 роки тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 3 роки тому

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!!

  • @abrehetmedihanie560
    @abrehetmedihanie560 3 роки тому

    Amen!!!

  • @ababayeachame8441
    @ababayeachame8441 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 3 роки тому +2

    Please don't stop teaching the truth. I respect your teachings 100 percent. You are only tell us.

  • @kwtkwt5396
    @kwtkwt5396 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AaAa-cq7oe
    @AaAa-cq7oe 3 роки тому

    ቃለህይወትያሰማልን
    ለንስሀሞትያብቃን
    ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናው ይስጥልን
    እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እንኳንም አብሮ አደረሰን መልካም በአልይሁንላችሁ እኛንም በሀነራችን ሆነን ለማክበር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
    ወስብሀት ለእግዚአቢሔር

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 3 роки тому

    💚💛❤👏👍👍👍👍

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @wasyihunteferi3323
    @wasyihunteferi3323 3 роки тому +2

    በውጭ ያለነው መጽሐፍቶቹን እንደምን እናግኛቸው?

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 роки тому +1

    ዛሬ መምህር ዮርዳኖስ ያሳዝናል ጭፈራው የዲያስፖራው

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 3 роки тому

    ዲያቆን በመፅሀፍ ጉዳይ ከበረከቱ ለመካፈል በምን ልላክ?

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 роки тому

    እረ ችግር የለም አድሪስ ንገሩን

  • @yadanogutacheru4492
    @yadanogutacheru4492 3 роки тому

    ua-cam.com/video/4vksDC7CRGU/v-deo.html "እግዚአብሔር በሰዎች እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም" (የሐዋርያት ሥራ 17:24) - New Amharic Sermon

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 роки тому

    አንተ እኮ ዛሬ አይደልም መናገር ማስጠንቀቅ ከጀመርክ ግን ሰሚ የለም

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ

    አማራጭ አተው አይደለም እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ቢዝነስ ነው ሁሉም ካህን አስተዳዳሪ መሆን ይፈልጋሉ አብረው መስራት አይፈልጉም መስማማት አይፈልጉም ገንዘብ ይፈልጋሉ ባብዛኛው ክህነታቸውን ያፈረሱ ናቸው በጣም ችግር አለ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን3

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ 3 роки тому

    መጽሐፉን ለመግዛ ለምንፈልግ

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 роки тому

    መምህር ዮርዳኖስ አላስረዳ ብለውህ ነው እንጂ አይቀመስም ዋጋው የቤተክርስቲያን ሌላው ቤት ውስጥማ እንደጴንጤ ለዛውም አዲስ አበባ እንኳን ሰው ቤቱን ለመስጠት ይወደዳል ግን ሁሉም በአንዴ አዋቶ ካሽ ቢከፈል ይቻል ይሆናል

  • @asrattegegne4408
    @asrattegegne4408 3 роки тому

    በእኔ ላይ የምትፈርድ አነተ ማነህ? ይላል ቅዱስ ቃሉ ብለህ እያስተማርከን አንተ በዲያስፓራ ላይ ትፈርዳለህ ለምን? ዲያስፖራ ብቻ ነው በየከተማው የሚዝናናው ቢሆንስ እርዳታ ይዘው የመጡ የተጎዱ ወገናቸውን በአካል ሄደው ያፅናኑ በጦርነቱ የወደመውን ተቋማትን መልሰው ለመገንባት ቃል እየገቡ ነው ነገሮችን ሁሉ ከመንቀፍ በጎ ጎን ካለው ያንን ማበረታታት ይገባል ይመስለኛል ቅዱስ ዮሃነስ ምን አለ "ፊያታ ዜምን እና ይሁዳን ያየ በሰው ላይ አይፈርድም " መምህር ይቅርታ የተሰማኝ ነው

  • @error6672
    @error6672 3 роки тому

    Amean Amean Amean (45)

  • @TesfitStudio
    @TesfitStudio 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያስማለን
    እዛ ላይ የህጻናት መዝሙር ኣለ ua-cam.com/video/xOofy-hsMHM/v-deo.html

  • @davidkaleb9167
    @davidkaleb9167 3 роки тому

    🕎 😂🤣😂😂😂😂👏👏👏👏👍

  • @bnnmbb621
    @bnnmbb621 3 роки тому

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 3 роки тому

    አንተን ብሰድብህ እግዚአብሔር አይቆጣኝ። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ሆነህ ፤ ያስተማርከንን ነው የሚሰጥህ።
    አንተ ክፍት አፍ ደንቆሮ ነህ። የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር ፤ አንተ እራስህ ቀድመህ መማርና ማወቅ አለብህ። አንተ ደንቆሮ ፤ ያንተን ጭንቅላት አፍርሰው እንደገና ሰው ሊያደርጉህ የሚችሉ እጅግ በርካታ ሙሁራን ዲያስፖራዎች መኖራቸውን ክደህ ውጭ ሀገር የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በጅምላ መሀይማን ናቸው ብለህ ስትሳደብ ትንሽ ስቅቅ አላለህም ። መጽሀፉ አስተምር አለህ እንጂ ተሳደብ አላለም ።
    በጭንቅላትህ ውስጥ የተከማቸው ንፍጥ ብቻ እንጂ ብሬን የሚባል ነገር አልተፈጠረም። ያ ባይሆን ኖሮ ትውክያህን ዝም ብለህ የትም ቦታ መትፋት አተችልም ነበር ። ቆሻሻ ጭንቅላት ነው የተሸከምከው። ዲያስፖራ በጅምላ ባንተ ክፍት አፍ መሰደብ ስለሌለበት ነውና መልስ የሰጠሁህ እንዳይከፋህ አደራ !

    • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
      @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 3 роки тому

      በስላሴ ምነው ይሄ ሁሉ ስድብ ደንቆ አይባልም እግዚአብሔር አይቆጣኝም እንደት ነው የማይቆጣህ ደንቆሮ እያልክ ቃሉ ምን ይላል
      ምን ይላል አንብበው
      ከአንድ የተማር ሰው የማይጠበቅ ስድብ ነው ልቦና ይስጥህ

    • @ambayeambo4629
      @ambayeambo4629 3 роки тому

      @@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
      ወለትዬ አይክፋሽ ፣ ወድጄ አይደለም። እንደ እርሱ አይነቶች በሀይማኖታችን ስም እጅግ ክፉ ስራ አየሠሩ ተከታዮቻቸውን የሚያሳስቱ ዝም ተብለው መታለፍ ስለሌለባቸው ነው ።
      ጌታ በመምጫዬ ሰአት በስሜ እየመጡ የሚያሳስቱ ብዙ ናቸውና ተጠንቀቁ ይለናል። ይህ ቃሉ ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው።
      ስደተኞችን በጅምላ ከሚሳደብ ይልቅ የሚያሰድዳቸው ችግር እንዲወገድ ቢጸልይ አይሻልም ነበር ? የሚሠራውን አጥቶ ፣የሚበላው ጠፍቶት በየአቅጣጫው እየተሰደደ፤ በየበረሀውና በየባህሩ ፤ የአውሬ እራት የሚሆነው፤ ወይም ደግሞ በመንግስታቱ ግፍ ሀገሩን ጥሎ የሚሰደደው ሁሉ ፤ በዚህ እርኩስ ሰባኪ ሲሰደቡ መስማት ያሳምማል ። በሐገሩ ወስጥ መኖር ተስኖት ፤ ተማሮ የወጣ ኢትዮጵያዊ ፤ የትም ሆኖ ለሐገሩና ለወገኑ ከመጨነቅና ወገኑንም ከመርዳት ወደ ኋላ ብሎ አያወቅም። ሰባኪ ነኝ ባዩ ከዚህ እርኩስ ሰው ይልቅ ፤ ዲያስፖራ መቶ ፐርሰንት ለሐገሩ እንደሚጠቅም ግልጽ ነው ።
      እስራኤሎች የተሰደዱት በደል ደረሶባቸው ሲሆን ፤ የኛዎቹ ግን ሳይቸገሩ ነው የሚወጡት ይላል። ከዚህ በላይ ድንቁርና አለ? ከዚህ በላይስ ክህደት አለ ?
      ስለዚህ የእግዚብሔርን ቤት እየበከለ ያለው አስመሳይ ሰባኪ ፤ በአደባባይ ወጥቶ ስደተኛን መሳደቤ ስህተት ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ እስካላለ ድረስ በውጭ ሀገራት ተሰደው ያሉ ወገኖች በሙሉ ስድቡን እንዲሰሙ እናደርጋለን ፤ በውጭ ሀገራት ያሉ ቤተክርስቲያናትም ግለሰቡ ስብከተ ወንገሉን እንዲያቆም ያወግዙት ዘንድ እንጠይቃቸዋለን።
      አንቺንና እንዳንቺ ያሉ ቅን አማኞችም ከእንደዚህ አይነት አስመሳይ ሰባኪዎች እንድትጠነቀቁ እመክራችኋለሁ።

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 3 роки тому

      ወንድሜ ስድብ መለያ አይሁን እውነትን ሸሽተን ሀሰትን ተሸክመን እስከመቼ ትችት ስድብነቀፋ አርይብቃ

    • @ambayeambo4629
      @ambayeambo4629 3 роки тому

      @@martaylima3928 የማን ሰድብ ነው በቅደሚያ መወገዝ ያለበት ? የእግዚአብሔር ቃል ሰባኪ ነኝ ብሎ መደረክ ላይ ቁሞ ሚሊዮኖች እንዲሰሙት ስድብ የሚያሰተምሩ ናቸው ወይስ ለስድባቸው ተገቢውን መልስ የሚሰጥ ሰው ነው መወቀስ ያለበት? ግለ ሰቡ በአደባባይ ወጥቶ ስለስድቡ ይቅርታ ካልጠየቀ በስተቀር በአለም ዙሪያ ለተበተነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እናስተላልፋለን።

    • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
      @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому

      መሳደብ የመሀይምነት መገላጫ ከሆነ እርሰዎ ምነው ያለ የሌለ አጠራቅመው ተፉ ?🤔 ወይስ ድቁርናዎ ማለቴ መሀይምነትዎ አናዶዎት ነው የዘባረቁ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 የበታች መሆን እኮ አይጣል ነው።

  • @makaramm6957
    @makaramm6957 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ty-mk7xi
    @Ty-mk7xi 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 роки тому

    🙏🙏🙏